ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዲ/ን ዳንኤል ክብረት 'የትርክት ዕዳና በረከት' መጽሐፍ ምረቃ ላይ የተናገሩት❗️

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 44

  • @milkokim9104
    @milkokim9104 3 месяца назад +1

    Abichuye, you are a great leader and I am proud of you. You are the right and corrective leader for this cursed generation.

  • @featiyasaid2710
    @featiyasaid2710 3 месяца назад +2

    You are incredibly leader and wise gift from Allah may all might protect you for Ethiopa and her people 🤲🏽
    When ever you deliver speech you take us milestone knowledge for great leadership.mashallah 🌟🌟

  • @MamoSeifu-l6e
    @MamoSeifu-l6e 3 месяца назад

    የ21ኛው ክፍለ ዘመን ትልቁ መሪ ዶክተር አብይ ሐመድ long life !!!! you are a great !!!!

  • @seidSeid-ng1vs
    @seidSeid-ng1vs 3 месяца назад +1

    ለዚህ ትውልድ የማትመጥን ድቅ ሰው አብቹ ❤

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 3 месяца назад

    Tanks Danial kibiret& d.r abiy ahimed

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 3 месяца назад

    Great job D/ Daniel Kibret!!!!
    May the Lord bless you and your family abundantly. 🙏🏽
    We are so proud of our bloved P/M Dr. Abiy Ahmed!!!!!!!!🎉❤🎉❤
    Tank you Dani. Working with our great P/M. Keep up the good job!!!!!!🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 3 месяца назад

    Thanks

  • @aman7077
    @aman7077 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 3 месяца назад

    Ewinet new d.r abiy ahimed enidalew zeregnit yitifa ebakachihu ena bebekuila zerin alaminim

  • @gosayea.6648
    @gosayea.6648 3 месяца назад

    ለማንኛውም በዚህ የእቃእቃ ጨዋታ ፕሮፌሰር ብርሀኑን ባለመየቴ ትንሽ ደስ ብሎኛል።

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 3 месяца назад

    Yes good Trial🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 3 месяца назад

    ሁለት ፋሽስቶች ለፍርድ የሚቀርቡቡት ግዜ እሩቅ አይደለም

  • @HusenGalgalo
    @HusenGalgalo 3 месяца назад

    እውናቱና ው

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 3 месяца назад +1

    ሙዛዘ ጥበባት ደነኤል እውነትም ሙዛዘ ጥበባት መጽሀፉ እስቲ እናነበዋለን ።

  • @abuabera1701
    @abuabera1701 3 месяца назад

    ዳንኤልን አንተ ሳትሆን የኔታ መስፍን የገለጡት ነው ትክክለኛ

  • @Habesha5473
    @Habesha5473 3 месяца назад +1

    ‹ ሰው ከህሌናው ሲጣላ ለሆዱ ያቀረበው የጥገኝነት ጥያቄ አለ ማለት ነው፡፡ ሰው ከህሌናው ጨርሶ ሲለያይ ለሆዱ ያቀረበው የጥገኝነት ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል ማለት ነው፡፡ ያኔ የዋዋቴ ፅዋ በሀገሩ ላይ ሞልቶ ይፈሳል፡፡› የዋዋቴ ፅዋ ምዕራፍ 1

  • @kepha5065
    @kepha5065 3 месяца назад

    ተረት ሲደጋገም እውነት ይመስላል እንጂ ከቶውንም እውነት ሊሆን አይችልም

  • @belayenyew889
    @belayenyew889 3 месяца назад

    ትክክለኛ ጥያቄ በዶ/ር ወዳጀነህ ተነስትዋል፡፡ አይደለም የተረት አባቱ ዳንዔል ከዚያ የተኮለኮለው ሁሉም መመለስ አይችልም፡፡

  • @flowsket2233
    @flowsket2233 3 месяца назад

    የዕቃ ዕቃ ጨዋታ ነው። አይ ጊዜ😢

  • @TesemaHotesa-z8y
    @TesemaHotesa-z8y 3 месяца назад

    ዳንኤል ክብረት እና ዶ/ር ዐብይ ማስተዋል ለተሞላበት ምርጥ አስተዋጽኦዋችሁ ምስጋናና ክብር ይገባችኋል ።

  • @mamedojhad1531
    @mamedojhad1531 3 месяца назад

    Eshi kalwedednew nw danieln

  • @YibekalYebe-e7q
    @YibekalYebe-e7q 3 месяца назад

    Abet.

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 месяца назад

    Godin ke dabit sebrada
    yegeba neber Lengida
    Ayachutwey yehen keni
    Tenish Tilik sehoni⁉️😀🤣

  • @HaymanotAbebe-li2hx
    @HaymanotAbebe-li2hx 3 месяца назад +2

    ከፍለህ የማትጨርሰው ዕዳ አለብህ ይኽውም ክህደት ነው

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 3 месяца назад +2

      ለምን እንደ ቀድሞው ፅንፈኛ አክራሪ ፀረ ሙስሊም የመሀበረ እርኩሳን አንጃነቱ ለምን አልተመለሰም ነው?????

    • @TekluZepre
      @TekluZepre 3 месяца назад

      አንተ እሬሳ ለምን ዘመዶችህ ለምን አይቅብርሁም

    • @NegasurafelHaile
      @NegasurafelHaile 3 месяца назад

      ጭንቅላትኸን፡በመዶሻ፡መታ፡መታ፡ካላረጉኸ፡አይገባኸም።

    • @TekluZepre
      @TekluZepre 3 месяца назад

      @@NegasurafelHaile yemote sew sew memtat ychlal?

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 3 месяца назад

      ካናንተ ጋር ባመራነቱ በዘረኝነት ሰላልተጨማለቀ ነው ስራውን በሀቅ ይሰራል ኢትዮጵያዊ ነው አገሩን ያገላግላን እናንተ እንደማጠቅሙ ያውቃል ሽፍታ አደግፍም ዳኒ❤❤❤❤❤❤ ተባረክ

  • @me_212
    @me_212 3 месяца назад

    Dr አብይ ያስተላለፉት መልክት ትክክል ነዉ... አንድ አንድ ሚዲያዎች ይቺን ይዘው ፖሎቲካ ይሰተሩበታል... መልክቱ ምንም ፖሎቲካ የለውም...

  • @BirhanuMolla-pe7mm
    @BirhanuMolla-pe7mm 3 месяца назад

    የደንቆሮዎች ስብስብ

  • @Yassenaliahmed-j4u
    @Yassenaliahmed-j4u 3 месяца назад

    በቃ ዳኒኤል ከሳምት በሀላ ይር ሸናል አጥብቆ አመሰገነው

    • @dawit3322555
      @dawit3322555 3 месяца назад

      Kkkkkkk

    • @esku100
      @esku100 3 месяца назад

      😅😅😅😊😅😂😂😂

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 3 месяца назад +1

    ዳንኤል ተዋራጅ

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 3 месяца назад

      ጥፉ ቆሻሻ ትላንት ስታደንቀው የነበረው በፅፈኛነቱ ሌላውን እምነት በማንቋሸሹ ነበር ቆሞ ቀሮች

    • @SolomonGebru-tz1hk
      @SolomonGebru-tz1hk 3 месяца назад

      @@ሰላም-ዐ1ሐ አንተ ከንቱ ካድሬ ከሰዉ በታች ርካሽ ደም መጣጭ

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 3 месяца назад

      @@SolomonGebru-tz1hk
      እፈር ርካሽማ አንተና መሳዮች ናቸው ማትረቡ ቆሞ ቀሮች ዳንኤልም እንደ ህዝብ አይቷቹ አይቷቹ እንደማትቀየሩ ትላንት ላይ ተቸንክራቹ እንደቀራቹ ስላወቀ ነው ጥሏቹ የሄደው ማትረቡ ሌላውን ስትንቁ ስትንቁ በመጨረሻ የተናቃቹ ሆናቹ ቀራቹ።

  • @SabDsg
    @SabDsg 3 месяца назад

    😛😝😛😝