ሰበር ዜናከጎንደር ታላቅ ብስራት ተሰማ!የባዬና የሃብቴ እዞች በይፋ ተዋሃዱ!አመራሮች ተመርጠዋል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 163

  • @wansetube4986
    @wansetube4986 5 дней назад +35

    ከአማራ ፍኖ በጓጃም ነኝ በጣም ተደስተናል አንድ አማራ የሚለው ደግሞ ለመስማት ያብቃን ለዚህም ጥሩ አጋጣሚ ነው

    • @atrsawminichelferede1444
      @atrsawminichelferede1444 4 дня назад +1

      በርቱ ለአማራ አንድነት ጠንክራችሁ ስሩ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @yohanesyohanes4844
    @yohanesyohanes4844 5 дней назад +22

    ድልልልል ለአማራ ፋኖኖኖ እንኳን ደሰሰሰ አላችሁ መልካም ዜናና

  • @ĝetachewuBoss
    @ĝetachewuBoss 5 дней назад +8

    አንድ ስትሆኑ በጣም ነዉ የምታምሩት"አንድነት ሀይል ነው በርቱልን ጀግኖቸ

  • @mengistug4504
    @mengistug4504 5 дней назад +11

    Yes. Thank you ይህ ቀን እንዲመጣ ፣በብርታት ለስራችሁ ወገኖቻችን ፣አክብሮቴ ይድረሳችሁ። ልትኮሩ ይገባል ፣ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል. በግሌ ፣ እግዚአብሔር የሌሎችን አንድነት በቅርብ ያድርግልን. እናመስግናለን ሮሀ ።

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia 3 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናመሰግናለን አንድ አማራ አንድ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HalendH
    @HalendH 5 дней назад +4

    ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤

  • @noneat7315
    @noneat7315 5 дней назад +13

    መአዛ ሰበር ላይ አልተቻልሽም
    ደስ ብሎኛል አማራዊ ቤት እንዲሰራ ሚዲያዎች ከባድ ኅለፊነት አለባችሁ !!!
    ዶላር ተሸክመው እየዞሩ ክፍለጦር እየገዙ የሚከፋፋሉትን በማክሸፍ ረዠም እርቀት መሄድ ይኖርባችኃል!!!

  • @AlebelAmbachew
    @AlebelAmbachew 4 дня назад

    ❤ ❤❤❤❤❤ደስ ብሎኛል ያው ጎንደር ቀጠና ብዙ ባንዳ ተከፋይ አንድነት ከፋፋይ ቢኖሩም ይህን ሰብሮ መውጣት በራሱ አስገራሚ ነው ድል ለአማራ ፋኖ ለጀግኖቻችን ነፃነት ለተጨቆነው የአማራ ህዝብ

  • @BabaPiku-bm9ik
    @BabaPiku-bm9ik 5 дней назад +6

    በጣም ደስ ይላል

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 5 дней назад

    የጉናውስ አንድ ናችሁ ሰሞኑን ቅሬታቸውን ሰምቻለሁ መድሀኔአለም በአንድ ያውላችሁ ድል ለፋፋኖኖ❤❤❤❤

  • @Auiopui
    @Auiopui 5 дней назад +2

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤
    በርቺ ማኣዛ❤❤ ወሎ ላይ ይደገማል በቅርብ በአላሕ ፍቃድ ድል ለፋኖ መከታችን❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 5 дней назад +5

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia 3 дня назад

    እግዜአብሄር ይመሰገን የፍቅር አምላክ ከእናተጋ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kelemugulilat
    @Kelemugulilat 5 дней назад +14

    ድሮም አማራ አንገቱ አንድ ነዉ ተስፋ እናደርጋለን እነ ጋሽ ደረጄንም እንደምታመጧቸዉ

  • @AdonayAndinet
    @AdonayAndinet 5 дней назад +6

    1 Amhara

  • @ماريج-ط3ق
    @ماريج-ط3ق 2 дня назад

    ❤❤❤❤ደልለአማረ ፍኖ

  • @YibeltalAdane-q3u
    @YibeltalAdane-q3u 5 дней назад

    የመይሰው ልጆች አይዞን 💪💪💪

  • @habtamualene-p7q
    @habtamualene-p7q 5 дней назад +3

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanDebebe-l4x
    @AmanDebebe-l4x 5 дней назад +4

    እረ ደሞ ሸዋስ በሰበር እጠብቃለይ ማዓዛ እንወድሺዓለን

  • @BeleteBantihun-z1x
    @BeleteBantihun-z1x 5 дней назад +1

    ተመስገን ጌታየ🙏🙏🙏🙏 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንድ አማራ

  • @hixx7766
    @hixx7766 5 дней назад +5

    እልልልልልልል❤❤❤❤

  • @Balabaras
    @Balabaras 5 дней назад

    እንኳን ደስ አላችሁ አማራውያን

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 4 дня назад

    እሰይ የአማራ አንድነት በጎንደር ድል ለ እናንተ
    በቅርቡ ደግሞ ግዙፉ የአማራ ድርጅት ብስራት ያሰማን ❤❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ

  • @b.6015
    @b.6015 4 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በርቱልን አንድ በመሆናችሁ ደሥ ብሎናል አለሀምዲሊላህ ሁሉም አማራ አንድ ሆኖ ይከን አራጂ መግስት ሲኦል የሚገባበት ቀን ቅርብ ነው ኢንሻ አላህ ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖ ድል ለተገፋው ለተካደው አማራ ሞት ለአብይና መሠሎቹ

  • @YeshiTela-xh2ss
    @YeshiTela-xh2ss 5 дней назад +3

    ደስብሎናል ❤❤❤❤❤

  • @EshetuMuluken
    @EshetuMuluken 5 дней назад +2

    ተመስገን አምላኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @solomon3431
    @solomon3431 4 дня назад

    🙏“የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”🙏
    ዘዳግም 1፥11
    __
    🙏ስለአማራ ኢትዮጵያዊው🙏 ሕዝብ 🙏ሰላም🙏
    “ስለኢትዮጵያ ሕዝብም 🙏ሰላም🙏
    __
    🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    __
    ___

  • @jfuyjcjf7699
    @jfuyjcjf7699 5 дней назад

    መአዚ አቦ አላህ ከይር ያሰማሸ በጣም ደስብሎኛል ድል ለአማራ ፋኖ እናሸንፋለን❤❤❤❤❤

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 5 дней назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤አድነት ሀይል ነው ❤❤🎉🎉🎉በረቱልን❤❤

  • @TalahunSeta
    @TalahunSeta 5 дней назад +2

    በጣም ደስ የሚል ዜና

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 5 дней назад

    በርቱ ፋኖዎች❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ

    እናታለም ጎንደር የጀግኖቹ ሀገር እግዚአብሔር አምላክ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ከጎናችሁ ይሁን አሜን፫

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 5 дней назад +3

    መልካሞ ዜና

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 5 дней назад +1

    እልልልልልልልልልልል በጣም እየረከሁ ነው ።አንድ ፋኖ አንድ አማራ

  • @KidanemariamGirma
    @KidanemariamGirma 5 дней назад

    እግዚአብሔር ሀይልን ሞገስን ይስጣችሁ አንድ አማራ መላዉ አማራ አንድ ወጥ ድርጅት እንድመሰርትልን ምኞታችን ነዉ ድል ለአብዮተኛዉ አማራ ፋኖ

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 5 дней назад +6

    በጣም ደስ ብሎናል ሸዋም ጎጃምም ወሎም አንድ ሆናችው ማየት ነው ምኞታችን

  • @GOLDMAN-z2z
    @GOLDMAN-z2z 5 дней назад

    ድል ለጀግኖቹ ፣ድል ለአማራ ህዝብ፣ክብር ለሰማዕታት።

  • @kiflaadane5738
    @kiflaadane5738 5 дней назад +4

    ጏንደር ያኮራል, አፄወቹ አ ሞራው ካሞራው 🦅🦅🦅

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 4 дня назад

    ይበል የሚያሰኝ ትልቅ ድል ነው

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 5 дней назад +2

    እናመሠግናለን ባዩና ሀብቴ

  • @MengistuBezabih-x5r
    @MengistuBezabih-x5r 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን።ፍጻሜዉን ያሳምርልን!!!አሜን

  • @GebrehiwotDagnaw
    @GebrehiwotDagnaw 5 дней назад +2

    ድል ለጋዜጠኛ መአዛ መሐመድ ድል ለፍኖ

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 5 дней назад +1

    Bravo elllllllll enamesegnalen jegnochachin !!!

  • @WonduasenGumataw
    @WonduasenGumataw 5 дней назад

    ደሥ ይላል በርች እዉነተኛ ዜና እንፈልጋለን በስደት ሁነን የምንችለዉን ለፋኖ እናደርጋለን ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤

  • @TirunehMengstu
    @TirunehMengstu 5 дней назад

    ተመስጌንይሔነዉበቃጥሩነገርስላሰማችሁንእናመሰግናለን

  • @birhanlight-d8x
    @birhanlight-d8x 5 дней назад

    wow ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድሮስ የቴዲ ልጆች

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 4 дня назад

    በጣም ደሥ የሚል ነዉ

  • @MohamedAli-ih9cm
    @MohamedAli-ih9cm 5 дней назад +1

    መሸአላህ ደስ ሲሉ አላህ ለድል ያብቃችሁ

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 5 дней назад

    እንኳን ደስ ያለን አንድነታችን ክንዳችን ነው የአማራ ህዝብ ሰቆቃ የሚያከትመው አንድ ስንሆን ብቻ ነው ።

  • @abebew364
    @abebew364 5 дней назад

    Our strong question is UNITY 💪💪💪💪🗝🗝🗝.

  • @YitayewBayu
    @YitayewBayu 5 дней назад +1

    ይችን ቀን ለመስማት በጉጉት ስጠብቃት ነበር ።ስጠብቀው የነበርውን አንድንታቹን ስለሰመው ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አላችሁ።አሁንም የምንጠብቀው አንድ ነገር አለ ? የ4 ክፍል ሀገር አንድነትን ነው ጉንደር, ጉጃም, ሸዋ እና ወሎን አንድነት እውን በማድረግ አንድነታችሁን እንደምታሳዩን አንጠራጥርም!!!!!!!!!!

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614 5 дней назад +1

    የጎንደር ብቻ ሳይሆን አራቱም ማለትም ጎጃም፣ጎንደር፣ወሎና ሸዋ አንድነት ፈጥረው አንድ መሪ በመምረጥ ይህንን ገዳይና ጨፍጫፊ ስርዓት በአንድነት ማስወገድ ያስፈልጋል።ፋኖ ወደፊት💪

  • @HirutHagos-f8b
    @HirutHagos-f8b 5 дней назад +1

    Amen Amen Amen

  • @metasebiatsige3636
    @metasebiatsige3636 5 дней назад

    የአማራ ፋኖ አንድነት ይቀጥላል 🤲🤲🤲 ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪🙏🙏🙏

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 5 дней назад

    Thank you very much, Gondar!

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 5 дней назад

    ተመስገን የሌሎችንም ብስራት በቅርብ ያሰማን

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 5 дней назад

    ፍፃሜዉን ያሣምረዉ አምላኬ🙏🙏🙏ቀጣይ የአማራ አድ የሆነ ድርጅት እድፈጥሩ እጠብቃለን የአማራ ፋኖአድፋኖ

  • @seidadem-qc3sp
    @seidadem-qc3sp 5 дней назад

    ይህንን ነው የምንፈልገው ድል ለአማራ ፋኖ

  • @MahimedAbeduw
    @MahimedAbeduw 5 дней назад

    ፋኖ💪💪💪💪💚💚💛💛❤❤

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 5 дней назад

    ጎንደሬ ነኝ የሚል ጎጠኛ ይውደም☠️☠️☠️☠️ አማራ ያሸንፋል።።።።💪💪💪💪

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 5 дней назад +5

    እስክንድር ነጋ የእቧይ ካብ እየተፈረካከሰ ነው!

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د 5 дней назад

    ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tariku8486
    @tariku8486 5 дней назад

    ድል ለ አማራ ፋኖ

  • @kopra6447
    @kopra6447 5 дней назад +1

    እኔማ ከደሥታየ ብዛት ደጋግሜ ነው የሠማሁት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habtamudesale
    @habtamudesale 5 дней назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @solomonleopard
    @solomonleopard 5 дней назад

    አንድነት እና ይቅር ባይነትን ሁሌም ካስቀደምን ድላችን ቅርብ ነው።

  • @wansetube4986
    @wansetube4986 5 дней назад

    ❤ጎንደሮች

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 5 дней назад

    ደሥይላል ግን የቀሩትን እደምንም ብለዉ ወድነሡ እሥኪመጡ በጠበቁ ኑሮ ግን አመራሮቹ በዙሣ ነገደሞ እደባለፈዉ አዱተነስቶ ተገጥያለዉ ባላለጅ😢 ብቻ ለግዚዉ በጣም ደሥ ይላል ባዳወቹን ከፋፋ ዮቹን ይየዝላችሁ ወድሞቸ🙏🙏

  • @MsaedaSm
    @MsaedaSm 5 дней назад +1

    Dil Dil lfano lfano Dil liaimihar aimahra 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 5 дней назад

    እግዝአብሔር ከናተ ጋ ይሁን😢😢😢😢😢😢😢ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ ድል ላማራህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @getabalewmulugeta4807
    @getabalewmulugeta4807 5 дней назад

    እልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EbabeyAssefa
    @EbabeyAssefa 5 дней назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @GojamAbebe-m2p
    @GojamAbebe-m2p 5 дней назад

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 5 дней назад

    አሜን ልልልልልልልልል እግዝአብሔር 😢😢😢😢😢😢😢ከናተጋይሁን😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @AlexEsuyawkale
    @AlexEsuyawkale 5 дней назад +1

    ጥምቀት መልካም ዜና ይዞ መጣልን ደስ ይበለን

  • @EyobEjigu-q4u
    @EyobEjigu-q4u 5 дней назад

    ዋው ደስ ይላል በርቱ

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 5 дней назад

    እውነተኛ የአማራ ልጆች ወደ አንድ መምጣት ግድ ይላል። ያኔ በገንዘብ የተገዙ ባንዳወችና የአማራ ጠላቶች ይለያሉ።

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 5 дней назад

    ደስዐብሎናል😊😊😊😊

  • @ellenikassa6100
    @ellenikassa6100 5 дней назад

    Temesgen Meaziye ❤

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 5 дней назад

    Bravo, Gondar!

  • @DTFNews
    @DTFNews 5 дней назад

    ሰላም ሮኅዎች አንካሁን ደስ አላችሁ 💪💪💪✌️✌️✌️

  • @derbiealemu5272
    @derbiealemu5272 5 дней назад

    ዋው❤

  • @hussing2646
    @hussing2646 5 дней назад

    ዘመቻ መሪው💪💪💪💪💪💪

  • @AbabuAlamu
    @AbabuAlamu 5 дней назад +1

    Good news

  • @Astergebreyohannes
    @Astergebreyohannes 5 дней назад +1

    ይህ ነው የወገኔ አርማጭሆ ታሪክ

  • @YonasAsabu
    @YonasAsabu 5 дней назад

    ሩሀ ለዘላለም ኑሬልን

  • @shferawbzuneh8373
    @shferawbzuneh8373 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 5 дней назад

    በጣም ልብያሞቃል ጎነደር ምሳሌ ሆናችኃል ሌሎችም የናተን ፈለግ ይከተላሉ
    ድል ከፋኖ

  • @ekakachewata4673
    @ekakachewata4673 5 дней назад

    Viva Gondar!!! Amhara needs a stronger and mightier Gondar. This sounds you are going in the right direction as everyone expects from Gondar.

  • @TatekDameke-i5s
    @TatekDameke-i5s 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Allamehara
    @Allamehara 5 дней назад +1

    እስይእልልልልድልለፋኖጦርሠራውይት።

  • @tahawtt
    @tahawtt 5 дней назад

    ❤❤❤❤በአራቱምአቅጣጫ አንድአማራእንድሆን እንመኛለን

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku 5 дней назад

    አማራ ታሪኩን ሊያድስ ነው አማራ ተሰባሰቡ አንድ ከሆንን ማንም አይችለንም።

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 5 дней назад

    እልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marzeneb1835
    @marzeneb1835 5 дней назад

    እልልልልልልልል!እንኳንም አንድ ሆናችሁልን፤አረጀች እያሉ ሰዎቹ ሲያሙሽ፤ሙሽራ ነሽ ጎንደር ይሰፋል ልብስሽ፤የተባለላት ጎንደር፤አባቴ ነፍሱን ይማረውና ይሄንን ቢያይ እንዴት ደስ ባለው ነበር። በእሱም በራሴም ስም እንኳን ደስ አለን። ፈጣሪ አንድ አይምሮ እንዲያስቡ፤አንድ ልቦና እንዲዋጉ፤በአንድ አንደበት እንዲናገሩ ያድርግለን። በአራቱ ጠቅላይ ግዛትና፤በጠቅላላው በመላ ኢትዮጵያ ምድርና፤በመላው አለም ያለን፤ የአማራ ተወላጆች ሁሉ፤እንደ እሥራኤሎች ለዘላለሙ አንድ ሆነን እንድንኖር መድሐኒአለም በልቦናችን አድሮ፤በፍጹም ቅንነት አንተ ትብስ፤አንቺ ትብሽ ለመባባልና፤ከእንግዲህ በኋላ ማንም የአማራ ተወላጅ እንኳንስ ግድያ፤ዝንቡን እሽ የሚል እንዳይኖር ተግተን እንድሠራ ያድርገን። የፋኖን የድሉን የምሥራች ደግሞ እንደዚሁ በቅርቡ ለመስማት ያብቃን።

  • @solomonmeseret
    @solomonmeseret 5 дней назад

    እልልልል ደስብሎናል ጎንደሬወች

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 5 дней назад

    መልካም የተስፋ ጮራ ይሁን።

  • @Astergebreyohannes
    @Astergebreyohannes 5 дней назад +1

  • @HalendH
    @HalendH 5 дней назад

    Wow❤

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 5 дней назад

    ጎንደር ልክ መጣ! ግፋው ... ሁሉ ልክ እስኪመጣ...