MENZUMA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 561

  • @makiyahussian4325
    @makiyahussian4325 6 лет назад +2

    ውስጤ ነው መሃመድ አወል ረዥም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥልኝ

  • @seidkasye4794
    @seidkasye4794 7 лет назад +4

    ሸህ ሙሀመድ አቦል እድሜህን እረጂም ያድርገው እወድዋለሁ ከቦረና መካነሰላም

    • @dfff3290
      @dfff3290 6 лет назад

      Seid Kasye ሰላምአልኩም የቦርናዋልጂ ሰላነሽ

  • @hayatahmed6794
    @hayatahmed6794 6 лет назад +30

    ወይ ስወድህ መሀመድ አወል በሽታየና ትካዜየ ይለቀኛል ስሰማህ ደሞ ቤተሠቦቸን ያስታውሠኛል ማሻ አላህ ጀዛኩምላህ ከይር

  • @aimarr6289
    @aimarr6289 5 лет назад +1

    መሀመድ አወል አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ ያገሬ ልጅ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ድምጽክ መቸም አይጠገብ

    • @amed-gv4zu
      @amed-gv4zu 5 лет назад

      አንተንስሰማ ምነው ሰው ዘላለም ቢኖር ብየ እመኛለሁ እድሜ ይስጥህ

  • @lubabahassenallahbechabeki672
    @lubabahassenallahbechabeki672 6 лет назад +6

    በጣም ደስ የሚል መንዙማ ሙሀመድ አወል እድሜና ጤና ተመኘውልክ

  • @aminah8884
    @aminah8884 8 лет назад +3

    መሻአላህ ሸህ መሀመመድ አወል ሁሉም በጣም ደሥይላል አላህ ይጠብቃችሁ አሚና ከሣኡድ

  • @A9KHIDR
    @A9KHIDR  2 года назад +2

    Ma'sha'Allah , ALLAHUMA SALI wa SELIM ala SAYIDINA MUHAMMADIN wa Áala ALEEHI wa SELIM TASLIMAN Katheera ኣሏሁመ ሶሊ ወ ሰሊም ዓላ ሰይዲና ሙሓመዲን ፡ ወ ዓላ ኣሊሂ ሰይዳ ፋጢመቱ ዟህራ ፡ ሰይዲና ሓሰን፡ ወ ሰይዲና ሑሴይን ። ሰይዲና ዓሊ ወ ሰይዲና ኣል ማህዲ ( ዓሰ )

  • @ayashcell757
    @ayashcell757 4 года назад +2

    ስወድህ ሙሀመድ አወል

  • @leylahussen5899
    @leylahussen5899 5 лет назад +1

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላ እስላም ላርገኝ ጌታ ምስጋና ይድርሰው

  • @ziyede12radwan59
    @ziyede12radwan59 6 лет назад +2

    ሁፍፍፍፍፍ ወለይ መሀመድ አወል እንዴት ነዉ ምወደው መሰለቹ በርመዳን ይንዴት አበቴ ዬደወል መሠለቹ በስደት ሀበቴን የተውሰኘል የሱ መንዙመ ርጅም እድሜ እነ ጠና ይስጥ

  • @jemalmohammed7827
    @jemalmohammed7827 4 года назад +4

    ማሻ አላህ። አላህ ይጨምርልህ። ከውጭ ሀገር ሁናችሁ በትውስታ ለተረበሻችሁ ደግሞ አላህ ለሃገራችሁ ያብቃችሁ። ዱዓችሁን እፈልጋለሁ።

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 года назад +1

      ኢንሻኣሏህ ኣልሓምዱሊላህ ኣሏሁኣክበር ፥ ሹክራን ። ሽኩር ኣሏህ ።

  • @africaiswonderful84
    @africaiswonderful84 8 лет назад +8

    Jouhar abduljelil, thank you very much for your posting this beautiful Ethiopian Menzuma. May allah Bless you and reward you my brother.

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  8 лет назад +1

      💖In'sha'Allah 💖
      ኣሚን። ኣሚን ! ኣሏሁመ ሶሊ ዓላ ሙሓመድ ወዓላ ኣሊሂ ወሰለም

  • @ሰሚራሰይድ-ገ4ጠ
    @ሰሚራሰይድ-ገ4ጠ 6 лет назад +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሙሀመድ አወል ውስጤነው።

  • @qabsoftudinniisilamyomiyuu9370
    @qabsoftudinniisilamyomiyuu9370 8 лет назад +6

    mashaa Allah
    mashaa Allah
    mashaa Allah
    mashaa Allah
    mashaa Allah Tabarakallah💛💛💛📚bayee namati tola rabbi Umrii kessa kessa bara nuf akayuu jazakalahu keyràani

  • @Ad-tt9qs
    @Ad-tt9qs 4 года назад

    ማሻ አላህህህህህ ወላሂ ሸህ ሙሀመድ አወልን ስወዳቸው እኔም አባቴ ቤት ወስጀ እንድህ ባመረ ድምጽወ ቢሉልኝ ደስ ይለኝ ነበር የት አገኘወታለሁ

  • @ummerabdu4114
    @ummerabdu4114 8 лет назад +3

    Masha Allah Ustath Mohamed Awel. Jazak Allah.This is one Way to learn our deen and internalize it.

  • @halimakornokova1293
    @halimakornokova1293 8 лет назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ የረሱላችን ሰ ው ወ ሙሀባ ነው

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  6 лет назад

      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​ Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.
      ታድያ እነ ሰይድና ኡመር ከሰሃቦች ጋር እየጨፈሩ ድቤ እየመቱ እየዥጮኹ ።ነብዪብ ያወደሱት ተሳስተዋል ማለት ነው?አሃ።እንደምትሉት ቢዳዓ ሰሩ ማለት ነው።
      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih
      Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​
      Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.

  • @aeshetsani6987
    @aeshetsani6987 7 лет назад +2

    ማሻአላህ ሙሀመዲ አወል አላህ ይጠብቅህ ለሙስሊሙ ትልቅ ባለውለታ ነህ ያኔ እንደዛሬው በግልፅ ሚዲያ በለለበት ስንቱንትመልክት ባለው መንዙማህ ቀልቡን ወደኢስላም ጠርተሀል

    • @ተጫዋቿየጭህናልጅ
      @ተጫዋቿየጭህናልጅ 7 лет назад

      Aeshet Sani አው በትክክል በተለይ በደስም ዙርያ ሌላ አናዳንጥም ነበር ማሺአላህ ሙሀመድ አወል

  • @LailaLaila-kt5nl
    @LailaLaila-kt5nl 8 лет назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ እንወዳለን. ሁስታዝ መሀመድ .ያንተ መንዙማ አዲስ ነው. መቼም አይጠገብም

    • @mohammadsaid9004
      @mohammadsaid9004 7 лет назад

      Lailaያሳዝናል Laila አሶላት ወሰላት ማላ ወልአሊ ወሳሂበቲ ያሸምሰል ፊልመዲነቲ ማሻአላህ ደስስትሉ አላህይጠብቃችሁ

  • @hikmasiraje7402
    @hikmasiraje7402 10 лет назад +1

    Masheallah shek muhamde allah afiyachewn ychemrloet betme yamamer mnzuma nawe

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  6 лет назад

      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​ Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.
      ታድያ እነ ሰይድና ኡመር ከሰሃቦች ጋር እየጨፈሩ ድቤ እየመቱ እየዥጮኹ ።ነብዪብ ያወደሱት ተሳስተዋል ማለት ነው?አሃ።እንደምትሉት ቢዳዓ ሰሩ ማለት ነው።
      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih
      Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​
      Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.

  • @ethiopiatiqidem1647
    @ethiopiatiqidem1647 6 лет назад +1

    Mashallah bexxam new wusxen yemisemany manzumaochihin sadamix idmena xena Allah yisxih

  • @abebatilahun178
    @abebatilahun178 10 лет назад +1

    mash'allah insha'allah shehke muhammed awel long life ! shukeren

  • @hananendris9484
    @hananendris9484 7 лет назад +2

    ያመውላና ረጅም ሀያያያያየት ከአፊያ ጋር ይስጥልን

  • @ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ

    ማሻ አላህ አባቶቻችን መጀን ያረቢ አንተ ታረቀን

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 года назад +1

      ኣሜን ኢንሻኣሏህ ፡ ማሻኣሏህ ። ኣልሓምዱሊላህ ሡመ ኣልሓምዱሊላህ ።

    • @توفيقالحبشي-ذ9ف
      @توفيقالحبشي-ذ9ف Год назад

      አፈር በይ ከብት አባቶቸ መጀን አላለችም

  • @abdulhamidwilzy1059
    @abdulhamidwilzy1059 5 лет назад +2

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም እሥ እሥ እሥ ሀያት ጀባ

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  5 лет назад

      AMEEN , IN'SHA'ALLAH

  • @hamedalkaabi3053
    @hamedalkaabi3053 7 лет назад +19

    ማሻ አላህ ማጣት ና መለየት አይኑ ይጥፋ

    • @ayshazanu9441
      @ayshazanu9441 7 лет назад +2

      Hamed Alkaabi። አወ ወላሄ ወንድሜ ውነትህን ነው አብሽር ሁሉም ለበጎነው ያልፋል ማር

    • @hamedalkaabi3053
      @hamedalkaabi3053 7 лет назад +1

      Aysha Zanu ኢንሻ አላህ እህት አያልፍ የለም

    • @ayshazanu9441
      @ayshazanu9441 7 лет назад +1

      Hamed Alkaabi። እኔ ዱባይ ነኝ ከመጣሁ 6ወር ሁኖኛል አሁ ደግሞ ፈጥር ደረሰ አባቴ ክሞተ አመት ሁኖታል አላህ ይርሀመው። በዛለይ ስደት ለማንኛውም ማር ዳአዋ አድርግልኝ አት የት ነው ያለህው።

    • @ayshazanu9441
      @ayshazanu9441 7 лет назад +1

      Hamed Alkaabi። ለማንኛውም ወንድሜ። የሙሀመድ አወል መዙማ ካለህ ላክልኝእሽ በዚህ 0505729172 በዋትሳፕ ላክልኝ አይሻ ውስማን ብለህ እሽ

    • @hamedalkaabi3053
      @hamedalkaabi3053 7 лет назад

      Aysha Zanu የለኝም ማር

  • @mohammedseid6970
    @mohammedseid6970 9 лет назад +5

    mashallah aleikum قال صلى الله عليه وسلم : من صلى علي صلاة صلى الله عليه بها عشرًا رواه مسلماللهمَّ صلِّ صلاةً كاملةً، وسلِّم سلامًا تامًّا على سيدِنَا محمّدٍ، الذي تَنْحَلُّ بهِ العُقَدُ وتَنْفَرِجُ بِهِ الكُرَبُ وتُقْضَى بِهِ الحوائجُ وتُنَالُ بهِ الرّغائِبُ وحُسْنُ الخواتيمِ ويُسْتَسْقَى الغمامُ بوجهِهِ الكَرِيمِ وعلى ءالهِ وصحبه وسلِّماللهمَّ صلِّ على بدرِ التّمامِ، ومِصباحِ الظلامِ ومفتاحِ دارِ السلامِ، وشمْسِ دِينِ الإسلامِ، محمّدٍ عليهِ الصلاةُ والسلامُاللهمّ صلِّ على سيدِنَا محمّدٍ طِبِّ القلوبِ ودوائِهَا وعافيةِ الأبدانِ وشفائِهَا ونورِ الأبصارِ وضيائِهَا وعلى ءالِهِ وصحبِه وسلِّم

  • @ksa9887
    @ksa9887 8 лет назад +24

    አህላህ ስወደው ማሻ አላህ ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና አላህ ይስጥህ

    • @fatimamohd6047
      @fatimamohd6047 7 лет назад +1

      bdbd ksa በጣም ደስ ይላል

    • @fatimagnajbj3133
      @fatimagnajbj3133 7 лет назад

      tyirieuoqepbmcgdeyuioo

    • @haythayt8397
      @haythayt8397 7 лет назад +2

      ማሻላህበጣምደስይላልአላህይጨምርላችሁ

    • @ayatshkur8364
      @ayatshkur8364 6 лет назад

      ኢስላም ነው ሂወቴ ksa በጣም ደስ ይላል አሚን

    • @rahmayanous8894
      @rahmayanous8894 5 лет назад

      ማሻአላህ

  • @እናቴእውድሸለው
    @እናቴእውድሸለው 6 лет назад +1

    sewdew ehen sewye menzumaw kekuranna kehadis bcha new masha allah

  • @makadeshabtam9590
    @makadeshabtam9590 4 года назад +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነይ መአመድ አወልን በአጣም ነው ምወደው አድናቂው ነይ ❤❤❤❤🇪🇹

  • @taybahtaybah8848
    @taybahtaybah8848 8 лет назад +3

    ሽህመሀመደአወሌየበጦምነዉየምወደወትአላኸይጤናወትን
    ይስጥልን
    የአገራ
    ሠዉ
    ጦያባወለየዋ

  • @aliaibrahma2520
    @aliaibrahma2520 7 лет назад +2

    ማአሻአላህ ያጀማአ አላህ ይጨምርላቹ እሽሽሽሽ እርርይይይ

  • @feruzkoricho5876
    @feruzkoricho5876 7 лет назад +1

    Allah hulem inamelkewalen bihonim isun mawadasnewu wenjalu ibakachu sewun atzolumu yefalege yadamx yalfelege yitewu sewun atsadebu islimina yihe aydalem menzuma ,neshida minchigr alewu iski balu tanagaru .hulem ka andiyegar nen yafachun walamta tabku .

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  6 лет назад

      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​ Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.
      ታድያ እነ ሰይድና ኡመር ከሰሃቦች ጋር እየጨፈሩ ድቤ እየመቱ እየዥጮኹ ።ነብዪብ ያወደሱት ተሳስተዋል ማለት ነው?አሃ።እንደምትሉት ቢዳዓ ሰሩ ማለት ነው።
      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih
      Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​
      Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.

  • @hayuyemamila
    @hayuyemamila Год назад +1

    ሁፍፍፍፍፍፍ እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @feruzkoricho5876
    @feruzkoricho5876 7 лет назад +1

    Allah! yikebelachihu libachewu yederaqewun atismu.

  • @zenabmohammed6431
    @zenabmohammed6431 8 лет назад +12

    ማሻ አላህ እስላም በመሁኔ እኮራልሁ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад

      ቆይ ይሄን ሙስሊም አይወክልም ምን እደሚሉ ትርገሙ ገብቶሻል እዴ አኡዙቢላ

  • @demsewaeitmubarek430
    @demsewaeitmubarek430 6 лет назад +1

    ውይ ስውደድ አላህ እድሜህን እርዘም ያርግህ አሜን ያርቢ

  • @لمنتىت
    @لمنتىت 8 лет назад +1

    መሀመድ አወል አላህ ዪጨምርልህ መጣም ደስ ዪላል

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  8 лет назад

      Ameen , Masha'Allah., Allahuma sal8 ala Muhammed wa alihee

  • @tototito5923
    @tototito5923 4 года назад

    አልሃምዱሊላህ ያረብ ያአላህ ትዝታየ አባቴ ቤተሠቦቸ ናፈቁኝ ያረብ

  • @anaislamislam1943
    @anaislamislam1943 9 лет назад +1

    Mesha allah sheh mohammed awol allah yakoyeln

  • @amanmuhahammed2985
    @amanmuhahammed2985 3 года назад +2

    MASHA ALLAH

  • @semirabesher6999
    @semirabesher6999 6 лет назад +1

    ማሻአላህ ሙሀመድ አወል ስወድዎትኮ አላህ እርሜዎትን ያርዝምልን

  • @thesametheonly8935
    @thesametheonly8935 7 лет назад +15

    አልሀምድሊላሂ ሙሥሊም ላደረከኝ

  • @baderyanamebaderya9717
    @baderyanamebaderya9717 7 лет назад +1

    ማአሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ

  • @حيكلأمر
    @حيكلأمر 7 лет назад +1

    مشاء الله الله يجمعكم في الجنة بارك الله فكم💙☝🌹

  • @seidmohammed9728
    @seidmohammed9728 7 лет назад +4

    ማሻአላህ።ጠለአል በድሩን እንዳስታውስ አደረግክኝ ።ሀቢብ ዶክተር መሀመድ አዎል ለ አላህ ብዬ ወድካለው።

  • @sherifali4297
    @sherifali4297 6 лет назад +1

    Alhamdululilah wohabiya yalderiken!

  • @hamidmohamed8977
    @hamidmohamed8977 4 года назад

    Masha allah allah edime yisitih

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊሀልኢ

    ማሻአላህ ስወደው ሀራም አይደለም ማነውየራም ያረገው ደስይላል

  • @toybamahamdemehamd4131
    @toybamahamdemehamd4131 8 лет назад +1

    masha.allhe.mahmad.awlo.qatlabat

  • @ህውለትመሀምድ
    @ህውለትመሀምድ 7 лет назад +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ሙሉ ጤና ከርጅም እድሜ ጋር ይስጥህ ሼህ መሀመድ አውል የዛሬን አያርገውና አባቴ በጣም ነበር የሚውድህ አላህ ይውፍቀው ጄነተል ፍርዶስን እኔንም ልጄ ነበር የምትለኝ ለማንኛውም አላህ ሁላችንም ይጠብቅን

  • @sebrinakemaal2302
    @sebrinakemaal2302 Год назад +1

    Mashaa allah masha allah

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 7 лет назад +4

    ኧረ አንዱን ሙደሪስ በዳራችሁኝ
    ማሻ አላህ 💙💜💙💙💙💜💙💜
    💖💖💖💖💖💖
    💚💚💚💚💙💙💙
    💜💜💜💙💙💖💖💖

  • @seidmohammed9728
    @seidmohammed9728 7 лет назад +1

    የአላህ መልክተኛ ሰ.አ.ወ.ሲወደሱ መዲና ላይ የነበሩ የአላህ ጠላት ሙናፊቆች .አንጀታቸው ይቃጠል ነበር።አላህ ይጠብቀን።

    • @ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ
      @ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ 7 лет назад

      Seid Mohammed አሁን።ደግሞ።እሀብይ።የሚባል።ኩፍር።ይቃጠል።ማሬ።እንዲህ።ያለጀማ።አላህ።ይወፍቀን።ያርብ።

    • @zinatosman6991
      @zinatosman6991 7 лет назад

      Seid Mohammed

  • @tamratotam1071
    @tamratotam1071 7 лет назад +1

    ያምራል ሽህመሀመድ አወል

  • @zeharaahmed7151
    @zeharaahmed7151 7 лет назад +2

    jezak allah keyir laklgn be Watsap bro.......

  • @hayat1618
    @hayat1618 4 года назад

    Mashalallah ma shalallah hayyyyyyyyy❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏

  • @mesrahussain5504
    @mesrahussain5504 Год назад +2

    MashAllah 🥰🥰🥰

  • @hayatadem5006
    @hayatadem5006 8 лет назад +3

    mashallah dessi setelo allah yechimerilachew hayat adem kesaudi chukerin

  • @samida9515
    @samida9515 8 лет назад +4

    mashallah allah yetbkachu

  • @Fatam-pw9of
    @Fatam-pw9of 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemillaahmed5125
    @jemillaahmed5125 8 лет назад +3

    Meshallah betam desyelal arif menzuma

  • @zeharaahmed7151
    @zeharaahmed7151 7 лет назад +2

    Juhar laklgn jezak allah keyr ensha allah ok

  • @tattootattoo3029
    @tattootattoo3029 3 года назад +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @ፍርዶስየዱባይዋ
    @ፍርዶስየዱባይዋ 6 лет назад +2

    ማሻ አላህ ስወደው

  • @abuaqib3124
    @abuaqib3124 2 года назад +1

    Hayattttttttttttttttttttt ustazuna habibi

  • @bassemhassan6062
    @bassemhassan6062 6 лет назад +2

    Mashallah mashallah
    Saallallahu Aleyhi wosallam

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 7 лет назад +1

    As we wb Ebkachihu Muslim
    Akewanni Muslim LMuslim
    Mkr bcha newu Lelelawu
    Menged Atmru Lah Snl Enwaded

  • @እረህማኢትዮጲያሀገሬናፈቅ

    መሸአላህ ሰ አ ወ

  • @lubabaahmad9995
    @lubabaahmad9995 9 лет назад +4

    masha allah allah yitebiqachu

    • @monamohammed1187
      @monamohammed1187 7 лет назад +1

      መሸአላ ሙሀመድ አወል አለ ይጨምርለቹ መሸአለ በጠምደስይል አላኡምርህኒ ይጠውልል ሙሢልምበመዎኔ ደስተኛነኚ መሸአለ በጠም ደሢይል

  • @እናቴእወድሻለው-ኘ7ቘ
    @እናቴእወድሻለው-ኘ7ቘ 8 лет назад +1

    mashalahe tebatekela betame dase yemele mezuma naw

  • @semirahassen7050
    @semirahassen7050 8 лет назад +1

    mhilalh eska dua edargolagn

  • @ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ

    አሁንምኋላምእንደዚህመታደልአትችሉምምክንያቱምነብያችንንእንደዚህነውእምናወድሳችውአላህስለአዘዘን።እንኳንምአህባሽአርገኝአላሀምዱሊላ

  • @nadiyajemal6677
    @nadiyajemal6677 8 лет назад +2

    i love it beautiful really

  • @A9KHIDR
    @A9KHIDR  5 лет назад +1

    AL-HAMDU-LIL-LAH ETHIO NEW 2012 On New Ethiopian New year on 01-01-2012 I was enjoying this Menzuma

  • @lulsegedassefa78
    @lulsegedassefa78 4 года назад +3

    Fast relief anxiety and stress meditation menezuma

  • @hayatgstotaw6944
    @hayatgstotaw6944 8 лет назад +1

    mashallah belachu metabertu eht wedmuch
    enatem yensu tekafaye nachu allahn feru

    • @neimahusenabatehusen100
      @neimahusenabatehusen100 8 лет назад +1

      Mohammedawelisnice!!ወላሂእስላምነውህይወቴ!!
      ።።።።።አላህያበረታህ።።።።iloveyouislam!!!!!!!!!

    • @mmyt6613
      @mmyt6613 8 лет назад +1

      maseh allih

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  8 лет назад +4

      Hayat Gstotaw ' እናታን ዓይሻ ( ረ ዓ ) ከረሱሉ'ሏህ ትክሻ ተደግፈው ኣይተዋል ሓበሾች ሲዘፍኑ እና እስክስታ ሲመቱ ( የዝፊኑን ወ የርቁሱን ) በኣረብኛ

    • @lapepaendres9593
      @lapepaendres9593 7 лет назад

      JOUHAR ABDULJEL
      IL

  • @mohammedsalha1843
    @mohammedsalha1843 8 лет назад +1

    ስድቡ ይቅርና አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @sameera3691
    @sameera3691 4 года назад +1

    ሄሄሄሄሄሄሄይ

  • @meremaassen9411
    @meremaassen9411 7 лет назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ድስ ይላል

  • @madinaendris9813
    @madinaendris9813 7 лет назад +1

    ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም

  • @mohammadnasro1307
    @mohammadnasro1307 9 лет назад +2

    እስለም ነው ህይዎቴ
    .

  • @ሀዋሠይድሀዋሠይይ
    @ሀዋሠይድሀዋሠይይ 9 лет назад +1

    መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @hanna8269
    @hanna8269 7 лет назад +1

    መሻላህ አላህ ይጠብቅሽ

  • @zizum732
    @zizum732 7 лет назад

    አወልክ ብለሀል ጁሀር ማሻአላላላላህ

  • @toybadawed8862
    @toybadawed8862 9 лет назад +1

    Ma Sha allah allah yecmrlachu

  • @sahibatsulthan9191
    @sahibatsulthan9191 8 лет назад +1

    masha allah betam des yelalllllll

  • @መሪየምእስማኤልአልሀምዱሊ

    አሚን.

  • @keloo9001
    @keloo9001 9 лет назад +1

    It's amazing, l love it too much.

  • @feysuak8831
    @feysuak8831 8 лет назад

    masha allah ere heyril wera milewen efelegalew tebaberugn

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  8 лет назад

      JOUHAR ABDULJELIL RUclips SUBSCRIBE

  • @hal289
    @hal289 6 лет назад +1

    mashallh mashallh jazakumulahukayir

  • @A9KHIDR
    @A9KHIDR  4 года назад +1

    ማሻኣሏህ ኢንሻኣሏህ

  • @ኑራላህየቱፕኑራላህ
    @ኑራላህየቱፕኑራላህ 5 лет назад +1

    እእእእእእእእእእእእእእእእ ሀየ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tuna5917
    @tuna5917 8 лет назад +2

    errrrrirrrrrrrr belu enante. wo...........
    assolatu wosselam ala....(pbah)

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  6 лет назад

      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​ Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.
      ታድያ እነ ሰይድና ኡመር ከሰሃቦች ጋር እየጨፈሩ ድቤ እየመቱ እየዥጮኹ ።ነብዪብ ያወደሱት ተሳስተዋል ማለት ነው?አሃ።እንደምትሉት ቢዳዓ ሰሩ ማለት ነው።
      Habashis were present in front of the Prophet (صلى الله عليه وسلم) and “THEY WERE DANCING (Yarqasun)” and saying: Muhammadun Abdun Salih (i.e. Muhammad صلى الله عليه وسلم the righteous slave). The Prophet (صلى الله عليه وسلم) asked: What are they saying? They said: Muhammadun Abdun Salih
      Narrated by Anas (RadhiAllahu Anhu)​​
      Musnad Ahmed Volume No.3, Page no. 152 , መዲና ሲገቡ ድቤ እየደለቁ ነው የተቀበልዋቸው !ኣነስ (ረ ዓ )ያወሩት ሓዲስ ሙስነድ ኣሕመድ የዘገቡት ሓዲስ ቁጥር ቅፅ 3 ገፅ 152 ይመልከቱ !ሓበሾቹ የዝፊኑን ወ የርቁሱን ( ይዘፍናሉ ፣እስክስታ ይላሉ )ልክ ነህ.እነዛም ሳሀባዎች በደስታ እየጮሁ, ድቤ እየመቱ,በልልታ ነበር ።የአላህን መልክተኛ የተቀበሉት.ሁሉም ከወደደ ይነሳል.

  • @samirahassen6695
    @samirahassen6695 10 лет назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ ደስ ይላል

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  10 лет назад

      Ameen Ameen Lanchim Afya tens me Imaan gar Allah Yichemirlish

    • @zenatali2685
      @zenatali2685 8 лет назад

      ቅድሚያለተውሂድ ዛራሞች ምንእያላችሁነው መዙማነው ጭፈራየያዛችሁት ጊዜአችሁን በከቱአታሣልፉ ትምህርትእማሠጥአደለም መርቅናችሁነው
      ከጫትሙቀትእጂ እውቀትየለም እደኡዝታዝ ያሢንኑሩ ዳኢሁኑ

    • @aminamohamuha6206
      @aminamohamuha6206 8 лет назад

      ሙሲሊም በመሆኔ እጅግ በጣም እኮራለሁ አልሀምድሊላ ሸህሙሀመድ አውል እድሜህን ያርዝመው ኢንሻአላህ ከሳኡዲ አሚናት አብደልሀይ

    • @makhasharif2263
      @makhasharif2263 8 лет назад

      Aminamoha Muha መሻአላህ። እዲሚ። ና ጤና። ይስጥልን

    • @abusemerabusemer7465
      @abusemerabusemer7465 8 лет назад

      እኔ የሚገርመኝ መዝለሎና ጭሆቱ ሱሱሱሱ የሚሉትም ነገር አለ ሁሉም እስክሳ መች
      ያም ሆነ ይህ ቅድሚያ ለተውሒድ

  • @saethiochannel3950
    @saethiochannel3950 4 года назад +1

    እድሜና ጤና ተመኜሁለወት 😍 ወዴኔም ጎራ በሉ በቅንነት

    • @A9KHIDR
      @A9KHIDR  4 года назад

      Masha'Allah, In'sha'Allah ALLAHUAKBAR AL-HAMDU-LIL-LAH مرحبا، إنشأالله ماشأالله الحمد لله على كل شيء

  • @ikraikra6659
    @ikraikra6659 7 лет назад +1

    Masha allah dess sitlu

  • @meamina330
    @meamina330 8 лет назад +1

    masha.allaa jezaakum indallaa

  • @fethoyk8156
    @fethoyk8156 7 лет назад +1

    mashallah mashallah edmaw yerzam mashallah

    • @nncgfgh.1344
      @nncgfgh.1344 7 лет назад

      Fethoy K ምንም ይሁን አክራሪወች መቸም ከሙዚቃ ማዳመጥ ይሻላል እድሜህ ይርዘም ሙሀመድ አወል ባተ ስቱ ተቀይሯል 👏👏👏💞💞💞💞💞💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤👍👍👍💚💚

  • @emanamnnnomar9968
    @emanamnnnomar9968 6 лет назад +3

    ዋዉማሻአላህ