ቅምጡ የወንድሙ ፍቅረኛ ሆና ቤቱ ድርስ መጣችለት (የመጨረሻው ክፍል)
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia
ሮሚ ጀግና እና መልካም ሴት በእውነት እንደዚህ አይነት ልክስክስ ወንድ ተገቢ ቅጣት ነው ❤❤
በጣም ግሩም ድራማ ነዉ:: ለሴቶች ጥንካሬን እና ደፋር እና ቆራጥ መሆንን!! ለወንዶች መልከስከስ እንደሚያዋርድ እና ተደብቆ የሚኖር ነገር አለመኖሩን ያስተምራል ስለዚህ ይህንን 🎓🎓🎓🎓🎓🎓በድራማው ላይ ለተሳተፋ እና ለደራሲው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተሰጥቷል ።
የተዋህዶ ልጆቹ ዛሬ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የአድዋ በዓል ነው እንኳን አደረሳችሁ 🙏❤
እኳን አብሮ አደረሰን❤🎉❤🎉❤🎉❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ጊዮወርጊስ ምዲነው?
@@rakyi2023 የተዋህዶ ልጅ አደለሀም እንዴ ???
አሜን እንኳን አብሮወ
አደረሰን
ዋውው በጣም አሥተማሪና ደሥ የሚል ድራማ ነው ይበልጥ ደግሞ የሴቶቹ እርጋታ እደት ደሥሥ ይላል ሴት ልጅ እደዚ ረጋ ያለች ሥቶን እደት ደሥ እደሚል ዋውው❤❤❤❤❤❤❤❤
ክፉ ለራስ ደግ ለራስ ማለት እንዲህ ነው በጣም የወደድኩት ድራማ ነው ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ ሮሚ ደግሞ ትለያለሽ❤ በጉጉት ነበር የምናፍቃችሁ ደግሜ ማየቴም አይቀርም በርቱ👍👍👍
ልጆቸ ስትፀልዩ ብልጥ አታድርገኝ ገምና አድርገኝ ብላችሁ ነው መፀለይ ይላል አያቴ እስሜውን ያርዝምልኝ እና በጣም ምርጥ ትምርት ነው እንደ ይህንን ድራማ የተከታተላችሁ ሁሉ እንደ እሮሚ ታጋሾች እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ብቻ በጣም ደስ እያለኝ ነው የጨተስኩት በሌላ እስከምንገናኝ ቻው ቻው
እንደው ላይክ አመረኝ ቅመሞችየ 😂😂😂
😂😂😂😂 ምን ላደርግ አንደ ብቻ ሆን እኮ
አረኩሽ😂❤
@@AyelechEshetu አመሰግናለሁ የኔ ቅመሞች
@@NewUaq-t5w አመሰግናለሁ
@@AyelechEshetu ይችኑ ይባርክልነ ትበቃለች ክክክክ
ሰው የዘራውን ያጭዳል በጣም የሚገርም አስተማሪ ድራማነው ሮሚ የምገርም አስደማሚ ችሎታ ከፀባይ ጋር ❤❤❤❤
ይሔ ድራማ ክፍል 2 ላይ ሮሚ ጀግንነቷን ለትዳሯ ያላትን እምነትነ እና ክብር እንደሷ የበዛ ርጋታ ባይኖረኝም ብዙ ነገሯ እኔን ሲመስለኝ ምን ጀግና ናት የባሏን መማገጥ ማታቅ ያልሽኝ ልጅ የታለሽ? ያኔ ምን ብየሽ ነበር? በጣም ምንታመን እና ምናምን ሰወች 👉 እምነታችን ሲያሳጡን ግን ዉሳኔ ጥጠያለሽ ይህ እንደሚሆን እጠብቅ ነበር ይህ ድራማ ነዉ እኔ ግን ፈጣሪ የተባረከዉን ይስጠኝ እንጅ ህይወትን እንደዚህ አደርገዋለሁ።
Amen yargelesh gin in real life yebalesh kemagete endezih kulelel bilo ayitayim. Cos it is drama
ሴት ልጅ ትታገስና ስትቆርጥ ግን እስከመጨረሻው ነው ሮሚ በጣም ነው ደስ ምትይኝ የሴት ልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደሮሜ ጎበዝ ሁኑ ሴቶች ❤❤❤ለሮሜ❤❤❤
የሚስትየው ባህሪ በጣም የሚገርም ነው።
ትክክል❤❤
ሚስተዮዋ ትግስተኛናት እርጋታዋ ሲያምር❤❤
በጣም
ሮሚ ለዚ ጀዝባ ሰወዬ አትገባውም የምትለው 👍👍መጨረሻው ግን 😅😅በፌስታል ልብሱን ይዞ ውልቅ😂😂
ዋው ደረስ የምትል እናት አስተዋይ ናት❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ወንዶች በሴት ቤት የምትገቡ ፀባያችሁ ካላማረ የዚህ ሰው እድል ይደርሳችሃል ካካካ
😂😂😂😂😂
የሴት ገንዝብ አታስበላኝ የሚበለው እውነት ነው
ሮሜዬ ግን ፀባይሽ ዋውውው ነው
Wow bayyee gariidha ❤❤kan caalisee hundii gowwaa mitti !!!
ያልጠረጠረ ተመነጠረ ሀሪፋ አስተማሪ ነወወ❤❤❤❤
ደግ አረገችው ዋው ትግስቷ ወደድኩት እኔም እደሷነኝ❤❤❤😂
ሰወች ልምከራችሁ ከለፍላፊ ሰው ይልቅ ዝምተኛን ሰው ፍሩ
ከምር የሴቶቹ እርጋታና ችሎታ ገራሚ ነው ❤❤ወንዶች ግን ምን ሆነው ነው ምንም ሳይጎድልባቸው አይነቻው ውጪ ሚያየው?
እኽግ በጣም አስተማሪ ብዙ እውቀት አገኘውበት
ዋ ዛሬ ላይክ ግጩኚ አምሮኛል😳😳
ሊያየ አቺም አቺም ጎበዝ❤❤
ወይኔ........ ሮሚ😮👌👏👏👏
ዋው ትግስት ደስ ስትል😊
አቤት ትግስት መታደል ነው ለእኛም ትስቱን ያድለን
ጀግና ሴት 👌👌👌
ሴቶች በርቱ
እቅዳችውን በብልሃት አደርጉ
ጠንክሩ ልክሰክሰ ወንድን ከመቅጣት ወደሀላ አትበሉ ግን ብልሃትን ተጠቀሙ
Romin ede ene Yemiwedat ❤🥰🥰🥰🥰
wawo betam nw miwodish oromiye mitigerim nesh❤❤❤❤
እሮሚ በጣም መልካም አስተማሪ ነሽ ጀግና ሴት ነሽ
ተልቅ ተምረት ነወ ቤት ሰብ❤❤❤❤❤
ትዳር ላይ የሚትጫውት ሴቶችም ወንዶችም እግዚአብሔርም ጊዜም ይፈረድበታል💚💛❤
እደመታገሰ ያለነገረ ምናለ በሰማም😊
ሚስት ብሎ ዝም ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
እውነት ትቆይለች እንጂ ተደብቃ አተቀርም😘👍👍👍
የዋህ ካመረረ🙏 በግ ከበረረ ሆነና😥
ሮሚ ምርጥ ሴት🥰🥰🥰🥰
እድሜሽእጥርይበልአላለም😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤wowww desi setaye
ለእውነት ጊዜ ደኛ ነው ውሸት ምንም ቢታልቅ መቅጣኑ አይቀርም
እሮሚእውነትትግሥተኛ ጀግናሤት ነች❤❤
ጎበዝ ሴት ለባልሽ ትክክለኛ ፍርድ ነው የሰጠሽው ሁሉ ሴቶች እንዳቺ መሆን ነው የአለበት
ውይኔ ትግስቷ ውላሂ ደስ ሲል
ቶለቶለ ይለቀቅ የምትሉ
የመጨረሻዉ ክፍል እያለ እግድህ ምኑን ተለቀቀ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂@@AlalaLulu-co2pq
😂😂😂የመጨረሻ ክፋል ነዉ😂😂😂😂
😆😆😆😆😆😆@@AlalaLulu-co2pq
Wawu wawu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የስራ ይጠብቃን ጡሩም ሆነ መጥፎ❤ እሮሚየ አደኛነሽ❤❤❤❤
እሚገርምነው እደሮሚታጋሽ ሴት መሆን መታደልነው
የሮሚ ዝምተኝነት ግን ይገርማል
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል
4ኛነኝ ላይክ አምሮኛል
አናደርግም አምሮሽ አምሮሽ ይወጣልሻል
እዳማረሽማ አይቀርም ❤❤❤❤
እቢ😂😂😂
ምን አይነት ሚስት ናት ታጋሽ ትሁት ቀና አዛኝ ታማኝ ነች ባሏ ግን ገራሚ ነው አስተማሪ ነው
ትትናን እና ብልህነት ከዝች ሴት መማር አለብን
የሌባ ኣይነደረቅ 😢
በጣም በጣም ደስ የምል ነው
በእግዚአብሔር ስም ትልቅ ትንሽ ሲሆን ሲያሳዝን የዝሙት መጨረሻ
የሰው ፍፁም የለም በተንኮል የተሞላ ትዳር ለህይዎት የማይጠቅም ነው።ስተትን መስራት ህይዎት እንደማጥፋት ነው።መልካም ስራ በመስራት ለሰዎች ትምህርት እንስጥ!!!
ኧረእሮሚ የኔዉድ ትግስትሽ የኔማር ኑሪልኝ ካንቺቡዙመማርይቻላል
ዋው ደስ ይላል መጨረሻው❤🎉
ጀግና ሴት እኔም ልክ እንዳንች መሆን ነው የምፈልገው❤❤❤❤❤
ሮሚ ምን አይነት ምርጥ ሴት ነሽ
Wow oromiye gudaresh wodshalo tgermihalsh😍😍😍😍😍😍😍
Romanin betami deis tilalech❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Romiyeee❤❤❤❤❤❤
ኣስተማሪ ነው
ርእሱ ቀዝቃዛ ጦርነት ብሆን ደስ ይለኝ ነበር😅😊 ኣቤት የሮሚ እርጋታ ኡፍፍፍፍ❤❤❤❤🎉
ኮመንት ሳይኖረው ማየት ያስጠላኛል ብሃላ እመለሳለው🏃
❤❤❤❤❤ያምራል መጨረሻው
Wetalegn
ወንድ ነሽ የታባቱ ሰራሽለት
እሮሚየ የኔቆጆ አቤት እርጋታ❤❤😢😢
Romiye yane wud ❤❤❤
እንደዚህ ቀና ልብ ይሰጠን
በጣም ደስ ይላል።
እሰይ አቶ መኮነን የእጆትን አገኙ ግድግድዬ ባለጌ ኖት እሺ የሆኑ ወስላታ ክክክክ
አቱ ብለው ስደብ😂😂😂🤣
@@ፎዚሐይቅ አክብሮ ልክ ልካቸው ልገራቸው ብዬ ነዋ
😂😂😂😂😂😂
ወላሂ በሳቅ አቱ እያለይ አቀማመሰችዉ😂😂😂😂
ወ ዉሮሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😍😍😍😍👌👌
ሮሚ ጀግና ሴት❤❤❤
በጣም አሪፋ ነው።ሮሚ የምትገርም ናት።
ክፍል አምስት በጉጉት እንጠብቃለን❤
ቀጣቱ ጥሩ ሖኖ ሣለ ተጋነነ ቅጣቱ ለተኮለኛዋ ጉበኛም ይገባታል
አዎ ውጣ አይንህ ይውጣ 😂ወንዶችዬ እስኪ ከዚህ ትንሽ ተማሩ🤪
ወዶችቱ
😂😂😂😂😂ተምረዉ ኣይማሩም
እንደ ሮም አይነት ፀባይ ብኖረኝ ተመኘሁ እርጋታዋ ይለያል ቀዝቃዛ ጦርነት ያለችዉን ወድጃለሁ
Er tolo tolo likeku
ሮማን 💪💪💪❤
መጣቹሁ
segemer zmtega sew ketenesa manm aydersbetem
ዉይይይ አስተማሪነዉ ወላሂ ዉይትግስት
ግን የኢትዮጵያውያን ሴቶች ትልቁ ድክመታችሁ ከልክ ያለፈ ቁንጅናችሁ ነው❤❤❤
Good Dirma lijtu gen I like 👍 Ababa geni Alye bezam tawu Eg erso gobzi nuti gen
ኮመንት ሲኖር ጥሩኝ
እሺ😂
እኒንም ጥሩኝ
እኔነም
ሰላም እስክደምሩኝ❤❤ቨቨቨቨቨ🎉
አይ እሮሚ ሞኝ ካመረረ በግ ከበረረ አይመለስም ደግ አረግሽ
2ነኝ💪😂
የመዳም ቅመሞች የትናችሁ😂ኑኮምቱ😂😂😂😂😂
አለን
አለን አቱ እያልን እያጥረገረግንዉ ነዉ 😂😂
የኔ ጥያቄ. ሁሌም. ሴቶች በተቆጡ ቁጥር. ከቤት ውጥልኝ ይለሉ. ሁሉም ወንድ. የሴት ቤት ነው እንዴ የሚሀበው. ቤት ገዝቶ የሚየገበ ዬለም እንዴ
endet new ye mecerash kefil emitilut gena mech jamarachuna new kelidun tohutina tolo tolo likakulen😳
የመጨረሻውፖርትሠውአሣቀኝ😅😅😅