አሜሪካንን የገዛት አስገራሚው የሲሲሊ ማፊያ በጌታሁን ንጋቱ ተረክ ሚዛን salon terek
HTML-код
- Опубликовано: 29 авг 2021
- አሜሪካንን የገዛት አስገራሚው የሲሲሊ ማፊያ
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment
#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook / salontubeent
Parting Glass by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
Artist: audionautix.com/ Развлечения
በነገራችን ላይ የመጀመሪያውን ዲስላይክ ያደረገው ማፍያው ማራንዛኖ መሆኑን የምናውቀው ስንቶቻችን ነን? ሆ !
😂👍🏽👍🏽👍🏽
😂
😂😆😆👌🏼 Exactly
L
👎
ሰላም ለናንተ ይሁን ስለዘገየን ይቅርታ እንጠይቃለን
ጡሩ ነው።ስለ ኤርቱጉሩል ብታቀርብ
ጌቾ ትረካዎችህን እንዴት እንደምወዳቸው። በርታልን !!
ደስ የሚል አገላለፅ ነው በርታ ውንድማችን
አመሰግናለሁ (salon) ውድ ጌታ-ሁን
#ጋዜጠኛ_ጌታሁን ክበርልን ። እናመሠግናለን
ምርጥ ፕሮግራም።
በርታ/ቱ!
Its like reading a book ...what a magnificent voice👍👍👍
በጣም ነው ስራህን ምወደው
ሰላም ጌትሽ እስቲ ስለ conspiracy theory (ሴራ)ፖለቲካ ስራልን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
ጌትሽ ስለ ሲግመንድ ፍሮይድ እና ስለ ኒቼ እየጠበኩ ነው::
Good
Keep your work. We love your voice and narration.
Thank you so much!
Welcome sirr 🖤🖤😎
Thank you as always for your wonderful narration. can you please narrate us next time about John Gotti, he was one of the prominent mafia boss... or about Gambino family, they were most feared mafia.
ሰላም ጌታሁን ስለ ጀርመኑ ሒትለር እና የጀርመን የክሪኬት ተጫዋቾች ስራልን
betam Enamesgenalen
wooow it nice
ጌትሽ በጣም ነው ትርካህ ሚመቸን. .... ቅጥልበት። በናትህ፡ የጣሊባን እና የ አሚሪርካን ቁርኝትና ሴራ ፕሮግራም ስራልን? ??
በጣም የሚገርም ጭንቄ ያለው ሰው ነው በጣም አደገኛ። የአሜሪካንን መንግስት ጭምር የሸወደ የጦር መርከቧን ጭምር ያሰጠመ
ማመን ነው ያቃተኝ እስር ቤት ሆኖ መርከቡን እንዲሰምጥ ትዛዝ መስጠቱ ይገርማል
meret yeyutube channal alek
ይገብሀል!!! ሺ ጊዜ አውራ አትሰለችም!!
ኤድጋርድ ሁቨር ነው አሜሪካ እዳይደርስ ያደረገው
salon tube.....የተጠቀማችሁበትን የማጀቢያ ሙዚቃ ስም ብትነግሩኝ
Description ላይ አለ
@@SalonTube thank you betam
ስለሱ ብዙ አውቃለሁ
Sele "Pablo Escobar " narcos tarki esti akerebelen terekah btm nw des emilew....