እጣ ፈንታ ክፍል 30 | Eta Fenta epsiode 30
HTML-код
- Опубликовано: 14 окт 2024
- እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana RUclips channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RUclips Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
ውድ የተዋህዶልጆች ነገኮ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ነች የነገሰው ትበለን 🙏😊በሀገርም ሆነ በስደት ለምትኖሩ እህት ወድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አሜን ፫ 🤲👏⓰እማ ፍቅር🙏👏🙏🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን ❤️❤️
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤
ኣሜንንንንንን🙏❤
Amennnn🙏🙏🙏🙏❤️🤭
አሜን አሜን,አሜን😊
ማነው እንደኔ በጣም የሚወደው ይህንን ፊልም 👍👍👍👍
ምን ጥያቄ አለው
በተለይ እኔ ልደፋ ነዉ የምደርሰዉ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😊😁😁😁😁😁😁🤣😢
እኔ በጣም እውድ ዋለሁ❤❤❤❤
እኔ😂😂❤
ኪዳነ ምህረት እናቴ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ለስደተኞች መቻልን ብርታትን ያድለን አሜን3
ኣሜን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
አመልክቷል ንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
Amien amien amien❤🎉
አሜን ፫
ኪዳና ምህረት ብኣማላድነታ ትደግፈና✝️🛐🤲
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
ውድ የተዋህዶ ልጆች ነገኮ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ነችየነገ ሰው ትበለን🙏🙏🙏በስደት ላይ የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤🥰🥰🥰
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ቆይ ምንሼ ነው ምን አይነት ሞድ ነው የምታራምዱት አዳን የምትወዱ ላይክ አድርጉ❤ እኔ ስሆን ብቻ ነው እንዴ ላይክ ከማታደርጉልኝ❤❤ እወዳችኋለሁ
ላይክ ጥቅሙ ምድነዉ ወዴ😂😂😂
ነብሰ ጡር ስለሆንኩ ነው አምሮኝ ነው😂😂😂
😂
😂😂😂😂👍👍👍
Guys ማነው እንደ እኔ ቦራ እና አዳ አንድ ላይ ለመያት የጓጓው 💘😅😅💞
አንደኛ እኔ በጣም ነው ምጋጋው😂😅😅🎉😂
እኔንብታው፣ኢማኔሊወጣነው😅😅😅ፈጣሪሆይ፣የአዳና፣የባሌቦራንአድነትአሳየኚበቶሎ😅😅😅
እኔ እራሱ🎉
Meeeee❤❤❤❤❤
Weyne ene erasu😂😂
ቅድስቲ ኺዳነ ምሕረት ዝተኣሶሩ ብዓላ ❤😢ተውጹኦሙ ጽባሕ
አሜን፫ ማዓረይ ንኩሉ አብ ሽግር ፀበባ ዘሎ ሰብ ባዕላ ትብፀሐሉ💜😢
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏_አሜን_ በሉ 🌹እና ደምሩኝ 💕#የፍቅር_ልቦች 😘😘😘
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏❤️🥰
ደምሪኝ እኔምለሰደምርሽ ገና ጀማሬ ነኝ😊
ኣሜን
የድራማዉ ድምቀት አዳነችየሚል በላይክ ያሳየኝ
እውነታ በጣም ደስ ትላለች
አዳን የምቶዱ👍👍😌😌
ይሄ ድራማ 🖤💜✌️💜❤️💕 በጣም ነው የወደድኩት የምር ደስ ሲሉ❤❤
ወድ በስደት ያላችሁ ከመጥፎ ነገር አላህ ጠብቆ ላገራችን ያብቃን እነዚህ እያገቱ ሚስኪኖችን የሚሰቃይትን አላህ ልቦና ይስጣቸው አሊያም አላህ የድኒያ ጂሀነብ ይልቀቅባቸው አይሙቱ የቁም ስቃይ ይስጣቸው በይናችን ያሳየን ሲሠቃዪ😢
ማነው እደኔ የዳን አክስቶች ሚወደው😅😅😅
እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት የልባችነን መሻት ትፈፅምለን ወጥቶ ከመቅረት ትሰውረን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን፫ ውዴዋ ትጠብቀን እምየ ኪዳነ ምህረት💜😘
የእብዶች ሰፈር ጦርነቱ ገና አሁን ተጀምሯል አድሷ ልጅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቃናዋች አሁን በስነስርአት እየለቀቁልን ነው በዚሁ ቀጥሉ
ቱክቸ ክፉ መስላኛ ነበር ግን ደስ ትላለች አዳጋር ጎደኛ ቢሆኑ ደስ ይልነበር
ክፍናትገናናት አላየሻትም
ሮዝጋርን ይዛባት እንደት ጓደኛሞቺይሆናሉ😂😂😂😂
ማነው እንደኔ አዳን የሚወዳት አይ የኔ እብድ😅😅😅😅😅😅
አዳ በትንታ ሞተችኮ የኔ እብድ ቦራጋ ባንድ ሲሆኑ ሲያስቁ😂
ማነው ግን አዳን እዳኔ ሚወዳት😅😅😂❤❤❤❤👍👍🥰💖😍
ኪዳነ ምህርት እናቴ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ለስደተኞች መቻልን ብርታትን ያድለን ❤
ይሄ ድራማ ያስቃልም ያናድዳልም ለምንድነው የ ኣዳ ቤተሰቦች ቤታቸው የማይሄዱ😂
😂😂
This is perfect question 😂
ዳሬክተሩ ስላልፈለገ
እቤታቸዉ መሄዱ ቀርቶ እደ ትልቅ ባሰቡ
እንቆያለን 😂😂😂😂
አዳየ እዎ ትክክል ነሽ መልተም ሰላይ ናት 😂😂😂
ወይኔ አዳ😂😂😂😂 ግን እኮ በአሁኑ እውነትዋ ነው ግን ሁሉየ ስለምትዋሽ አሁን እውነት ብትናገር የምያምናት የለም😂😂😂😂
ቱክቸ እና አዳ በቅናት እርር አሉ 😂😂አዳ የኔ እብድ እብዴቷን ስወዴው ፍታ ያረገኛል መዳም ቅጭላቴን ስታሳምመኝ አዳን ነው የማየው😂😂😂❤❤❤
ታጋሩኮ ኣይትሳኣኑይ ኣዳ ዝፈቱ እስኪ😮❤😂
አወ አለና🥰🥰💪
ኣለና ጋል ዓደይ
ኣለና❤
ኣለና ድቃስ ሓሪሙና😂
በጣም ነዉ የምወደው ይሄን ፊልም እስኪ በጣም የሚወደው❤❤❤❤❤
ቅመሞ የሰብቹት ሁሉም የሳካላቹ ጉል አሚነነ😊❤
ማነው የዛሬውን እንደኔ ለማየት የጓጓ😂❤❤❤
እኔ
እኔ😂
ዉዶችዬ ይህ ድራማ ስያልቅ ምንድነው የምሆነው አሳስቦኛል😢😢 ለመናኛዉም የአዳ አድናቅ ነኝ😊😊
😂😂😂😂😂😂
Gud fela are anchy demo ataskig 😅😅😅 min tihogalesh yaw lela drama enilemidalena😊
❤❤❤❤
ከረም ብለሽ እንዳዲስ ደግመሽ እዪው😂
ደጋጋሚሸ አየው 😂😂😂😂ሀሀሀሀ
አሜን የልባችንን መሻት ኪድየ ትሞላልን
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ የአዳ ትንሿ አክስቷ😂😂
Enam
የቦራን አባት ስወደው❤
ደግሞ ሌላ ጦርነት ተከፈተ😂ይመስለኛል አዲሷ ፀሀፊ ሰላይ ናት ይቆጭሀል በኃላ መልተም ትሰራልሀለች ቦራ አይንህን ግለፅ
የቦራ እናት ግን ፊቷ አሻንጉሊት የምትመስለኝ እኔን ብቻ ነው 😂😂😂😂😂የቦራ አባት ይመቸኛል ምርጥ ሰው👍👍👍👍😘
አሻጉሊት😂😂😂😂😂
ዝብሎ እርዝ ጋር ያስጠላኛን ቀውላላ😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂
እኔም
የአዳ አክስት ዛሬ ለይቶላታል😂😂😂😂😂
❤😂😂ያአዳ አክስት ስተዘፍን ደምፇ ደስሲል
ቢተረጎም😂አሪፍነበር😂
እኔ እኮ በመኝታ ሰአቴ ይህን ፊልም ሳላይ አልተኛም ሱስ የሆነብኝ ነገርስ 😂😍
እኔም መቸ ነው ሚመሸው ስል ነው ምውል😅😅😅😅
እኔም😂😂😂የማን😂😂እንቅልፍነው❤❤❤❤ስወዳቸው
አዳ የኔ ቆንጆ የዛሬው ያበድ ነው ቦራ ቱ ቀናህ እኮ😂😂😂
አዳየ የኔ እብድ ስወዳት እኮ 😂❤ ቦራን ልታሳብደው ነው እኮ በፍቅሯም በእብደቷም 🥺😂😂
አሜን ሁላችንም ፍጣሪ የጠብቀን
ወላሂ እደዚህ ድራማ ያሰቀኝ የለም አዳና ቦራ❤❤❤❤❤
በዚህ መኪና አልሔድም ልክ እንደተ ላጠዝኩኒ ነው😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ቱክቸ ሥወዳት አዳ ጋር ጓደኛሞች ሁኑ 😂😂😂😂😂😂😂😂
የፀሀይ ልጆች የአሊ እናት እዚህ የቦራ እኒት እዚጋ ቆንጆ ነች ልበል
ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ❤❤❤❤❤❤
ይከን ፊልም በቀን 3 ጊዜ ባዬዉ አይሠለቸኝም በጣም ነዉ የተሠቸኝ❤❤❤❤በጣም ደሥ ይላል
Adaa yene fikir😢❤❤😅😅
ቅመሞቼ እስኪ በቀን 2ይሁን የምትሉ ኮ ሚቱን አጨ ናንቁት 🙏🙏🙏❤❤
የአደ አክስት ዘፈን ቾክ ሴቭድም ኦኦኦ😂😂😂😂 ስዎደት እንደኔ የምዎደት😊
😂😂😂
የያሲምን ሙዚቃ ያሳቀዉ እደኔ 😂😂😂የኔ እብድ
ኢቭረንንን የወደደችው የኣዳ ኣክስት ለየላት በቃ😅😅😅
ኣሜን🙏🌿ኣሜን🌿🙏ኣሜን🙏🌿
ወይኔ ያዳ አክስት😅😅😅😅
የኣዳ አክሰት ሰትዘፈን ኡፍ ቆሲለ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እንደኔ እጣፍታን በጉጉት የሚጠብቅ 👍
በጉጉትአትግደሉን ልቀቁት😢😢😢
አዳና ቦራአ ሁለትእብድ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃእ አዳ በላዉ በላዉ እብድ ሆነቺ ልጅ ኑሪልኝ ለኔ ስትል 🙄🙄🙄🙄🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️🔥
Man new endene Ada ena tukçe des yemiluachuh😊😊😊😊😊😊😊😊
ውይ አዳ ቅብጠቶን ስወድላት❤❤❤❤
አዳ የኔ ቅመም ❤❤❤😂😂
አዳን የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
ቃናወች ኮሜት ያነባሉዴ ኑገሩኚ😅😅😅😅ለቦራ የፍቅር ጥያቄ ላቀርብነዉ ኮሜት ካነበበ ልፃፍ😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
ፃፊ የልብሽን አሣውቂን ክክክ
ያው እኛ የማዳም ቀመሞች እናነባለን ሰለዝ ዝርግፍ አድርገሽ ተናገሬ እኔ የአቶ ቦራ ፃሃፍ ነኝ 29🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁
ያዳ አክሰት በሳቅ😂😂😂
እኔ ቀን ስራው አይከብደኝም አዳና ቦራ ሁነው ማታ ተስፋየ😅😅😅😅
ወይኔ አዳ ተቀለቀለች ተረጋጊ እሱ ይወድሻል
አዳ የኔ ተመራጭ ፍልቅልቅ😂😂😂😂😂
ፋጣሪ ሶቡር ስተኝ 😂 እስከሚለቀቅድርስ ጓጉቸለሁ❤😂
58
Ada ❤❤❤❤❤❤❤❤
አዳ❤
ያኔ እብዶች ❤❤
ኣሪፍ ፊልም ይመቻቹ በቀን ሁሉት ብታረጉት
Ewuyyy yesake minchoch siwedachu eko
እንደ ሰላጣ ዝኩኒ ፈዛዛ ቢጫ አይ ቱክቼ😂😂😂😂
ደግሞ መኪናዋ ቀይ ነዉ አለች ቱቼ😂😂
አዳየ የኔ ውዴ ስወድሽ❤
ሱሶቸ እንኳን ደህና መጣቹህ🎉🎉🎉
ያዳ አክሥት እንደዛሬ አሥቃኝ አታቅም
እኔ እራሱ ፈነዳሁ ደረረረረ ደረረረረረ😅
😂😂😂
ማነው ይህ ፊልም የፀሀይ ልጆችን ያስታወሰው 😂
ምን ያገናኘዋል
@@AnwarMahmud-yh3lj ቅብጠታቸው አዳና ቦራ አሊሽንና ሰሊንን ይመስላሉ
የአሁኗ የቦራ እናት። የአሊ እናት ነበረች ፀየሃይ ልጆች ላይ።
ጭራሽ አይገናኝም እሄ ፊልም ይለያል❤❤
በጣምየምደው ዲራማ 🥰🥰🥰🥰
በጋደል መታገት የሌለበት ምርጥ የቱርክ ኮሜዲ😅
እስማማለሁ😂😂😂😂
አዳይ የኔ እበድ ሰወድሽ😊
አዳ ሰገጤ ናት መልክ ብቻ😂😂😂
አክትቴ ያስሚንግን😂😂😂😂😂
😅😅😅
ደግሞ እኮ አፎ አያርፍም አዳ አትቆጥርም😂😂😊
ቃና ዎች አር ማስታወቂያቹን ቁርጡት
የአዳ ጂልነት በዛ ለፍላፊ ሰው ብልጠት የለውም እራሷን ብታስከብር ጥሩ ነበር
ተሳስተሻል
@@ZaharaMohamod እንዴት???
በጣም ትለፈልፋለይ
ውይ አዳ ቅብጠቶን ስወድላት
በናንተ እኮ ነዉ ጭንቀቴ የሚለቀኝ😂
የቦሮ እናት ማን ሚጠላት እንደኔ😂😂
ማነው የናፈቀው ልክ እንዴ አዳ አክስት መጮህ 😌
ወይኔ አዳ ና ቦራ😂😂😂
ቅመሞችየ ደና ዋለቹህ ደይቃ ቁጣራ ላይ ነኝ😂😂😂
አዳ የኔ ዉዴ❤️🤣🤣
ትግስቱን ስጠኝ የአዳ አክስት😅
የኣዳ ኣክስት እንዴት ነዉ ዜና ምታረገኛ😂😂
😅😅😅😅😅😅 በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
የእብዶች መንድር😂😂😂