ወድቃችሁ እንዳትቀሩ ምርጥ ተግሳጥ || በወንድም አቡበከር ይርጋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 117

  • @seadaseidyeresulwedaji2970
    @seadaseidyeresulwedaji2970 6 лет назад +7

    ኢንሻ አላህ ያረብ
    ወንዲም አቡበከር አላህ ይጠብቅህ ኸይር ስራህን አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመዳህ

  • @ahmedali-wb7lq
    @ahmedali-wb7lq 4 года назад

    አላሕዋ የመጨረሻ የን ነገር አደራ ላኢላ ሐኢላአንተ ሡበሐነከ ኢኒኩንቱም ሚነዟሊሚን አቡኪዋ አላሕ ይጨምርልሕ ለአላሕ ብየ እወድሐለሑ ኡስታዜ

  • @zamzam9619
    @zamzam9619 6 лет назад +9

    ወይ አቡኪ ምን ብዬ ልገለፆህ ብቻ እሥላም በመሆኔ በጣም ደሥተኛነኝ አልሃምዱሊላህ

  • @fozya9578
    @fozya9578 6 лет назад +25

    ወላሂ እኔ ሰወች አይወድኝም በሄድኩበት ለሀቅ እሞታለሁ እኔ ግን
    ሰው ላይ አልደርስም ለሰውም ክፉ።አልመኝም ...ሰወች ግን ለኔ አንድም ቀን ከይር አያስብሉኝም ግን አልሀምድሊላ።
    አላህ ትግስት እዲሠጠኝ እለምነዋለሁ...ግን እስከመቸ የኔ ናቸው ያልካቸው ሰወች ይከድኛል .ሚስጥሪንም ያወጡብኛል ....ያረብብብብብብብብብብብ
    አላህ ይገዘኝ ፈተናውን የምቃቃምበት ሶብርን ይጠኝ

    • @fatumaashebir1442
      @fatumaashebir1442 6 лет назад

      አብሽሪ እህቴ

    • @senipag8258
      @senipag8258 6 лет назад

      አብሽሪ ወደ አላህ ብቻ ተቃረቢ እህት አለም ሰው ወረተኛ ነው

    • @fozya9578
      @fozya9578 6 лет назад +1

      @@senipag8258 እሺ እህት አላህ ሶበሩን ይስጠኝ

    • @mohammedjafer2919
      @mohammedjafer2919 6 лет назад

      Ena ewedshalew absheri

    • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
      @ቢንትሁሴንወሎየዋ 6 лет назад

      አብሽሪ እህቴ ይሄ በሁሉም ላይ የሚከሰት ነው ሰው ብታዝይው እንኳን ለምን እግሬ ረዘመ የሚል ነው አላህ ያዘነለት ሲቀር አላህ ይዘንልን ሁላችንን

  • @ru8rty864
    @ru8rty864 6 лет назад +13

    ያረቢ ወንጀልኛ ነኝ ማርኝ አላህ መጨርሻየን አስምርልኝ

  • @AOp-h1r
    @AOp-h1r 15 дней назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልን🤲🤲🤲🙏🙏

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 Год назад

    አላህ ይጠብቅ አቡኪ ማሻአላህ ፅናትን ወፈከኝ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም በመሆኔ ሰላሜን ሰቶኛል

  • @ከድጃነኝጩጨዋአልሀምዱሊላ

    አቡኪየ አንተን ምን ብየ እደምለረህ አላቅም ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብህ ወድሜ አላህ እዳተ ያለ ልጅ እዲሠጠኝ ውአ አድርግልኝ አንተ የኢሥላም ጀግና

  • @toyibatoyiba3382
    @toyibatoyiba3382 4 года назад

    ያረብ አሏህ በሰማንዉ እምንሰራ ያድርገን ያረብ ወንድሜ ለአሏህ ብየ እወድሃለሁ አሏህ ይገዘን ያረረረረረብብብብብብብብ

  • @asiaydawdue3365
    @asiaydawdue3365 6 лет назад

    ያረብ እኔ ወጀለኛ ነኝ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ
    ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 4 года назад +1

    ጀዛክላህ ኸይር ወንድማችን አላህ የጠብቅህ የረብ

  • @sirajeBizuneh
    @sirajeBizuneh 6 лет назад

    ማሻአሏህ አቡኪ ትምህርቶችህ እንዴት እንደሚመቹኝ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል በርታልን የኒ አንበሳ

  • @leylaendris7530
    @leylaendris7530 5 лет назад

    ጀዛካላህ ኸይር አቡኬ አላህ ይጠብቅህ በሰማነው የምንጠቀምበት አላህ ያዲርገን ያረቢ

  • @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ

    ጀዛኩም አላህ ከይር ኡስታዝ

  • @HaHa-cj6nj
    @HaHa-cj6nj 5 лет назад

    መሻአላህ ትምህሩቱ ልብይገባል ጅዛከላህ ህይሪ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 6 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር አቡኪ
    ምርጥ ሰው በርታ አላህ ያግዝህ

  • @rabiabintmohammed5089
    @rabiabintmohammed5089 6 лет назад

    አቡኪ ማራኪዩ እስላም በጥፍጥናው ላይ ጥፍጥና ይጨምራል አደበትህ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅህ አቡኪ ዳእዋህን ሁሉ ሰምቸ አልጠግበውም

  • @AsAs-jw1vf
    @AsAs-jw1vf 6 лет назад +1

    ጀዛኸአላህ ኸይር ኡስታዜ

  • @እሙኢምራን-አ2በ
    @እሙኢምራን-አ2በ 5 лет назад

    ጀዛክላክይረን ውድ ወዲሜ

  • @faybamohame27
    @faybamohame27 4 года назад +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ያረብ

  • @አሱማርርአሱማርርባባየኔል

    ማሻ አላህ ተባርክ ረህማን

  • @حواحوا-ب9م
    @حواحوا-ب9م 2 года назад

    ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @lsatubeumanwra2425
    @lsatubeumanwra2425 6 лет назад +1

    ጀዛከሏህ ኸይር አቡኪ አሏህ ይጠብቅህ

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል

    ውድ ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ጅዛክላ ኽይር ኽይርን ጅዛ
    እስኪ ጉርብ ካላቹ ተባበሩኝ

  • @tarikuamohamed403
    @tarikuamohamed403 6 лет назад

    Ustaazii ichii duniiyaa faataanyii naachii yaalaam ziizaa adiinaawu yaaraabuum

  • @alfiabushra1492
    @alfiabushra1492 5 лет назад

    ጀዛከአላሁ ኸይር ወንድማችን

  • @marymmohmd7672
    @marymmohmd7672 5 лет назад

    ጀዛከላ ሙስሊሙ ወንድሜ ወላሂ እስካሁን የት ነበርኩ ነው ያልኩት እርስህ ስስማው በጣም ተስፍ እንዳለኝ ይገባኛል ጀዛከላ አላህ ይጨምርልህ ያረቢ

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ

    አቡኪ በንተዳአዋ ልቤሁሉ ሰላምያገኛል ወላሂ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ በንተዳአዋ ከብዙ ሀሳብ ብስጭት እመለሳለሁ አላህ ዱንያ ወልአሂራ የተመቻቸሀገር ይሁንልህ

  • @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ

    ስወድህኮ ጀዛከላህኸይር አቡኬ

  • @አሲሽኮሪናጓልዴሴ
    @አሲሽኮሪናጓልዴሴ 6 лет назад

    አቡኪ የኛ ጀግና ባለህበት ረበል አለሚን ይጠብቅህ

  • @ኢክራምብላላ
    @ኢክራምብላላ 4 года назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @mariamj2220
    @mariamj2220 6 лет назад +1

    ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ውስታዜ

  • @taopyrymugxyovuluf1521
    @taopyrymugxyovuluf1521 5 лет назад

    ኢላሂ አተዉበእዝነትህ አካበኝ መጨረሻ ዬንም አሳምርልኝ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-መ8የ

    ጀዛከላህ ኸይር ወድም

  • @fatumaahmad1895
    @fatumaahmad1895 6 лет назад +1

    ያአላህ አቡኪ እድሜህን የርዚመው

  • @ፎዚያየእማናፋቂአላሀምዱሊ

    ጀዛካአላህ ኽይረ ወስታዜ

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 6 лет назад +1

    ጀዛከላህ ኡስታዝ

  • @merriymussa5811
    @merriymussa5811 6 лет назад

    በጣም ወላሂ፡ኢንሻአላህ አላህ ያግራልን

  • @عذبهمحمد-ه6ش
    @عذبهمحمد-ه6ش 4 года назад

    አላህ ይጨምርህ ማሻ አላህ

  • @jameelajameela4369
    @jameelajameela4369 6 лет назад

    ጀዛከላህ ካይሮን አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ

  • @እሙየፈንታሁን-ቨ5ቐ
    @እሙየፈንታሁን-ቨ5ቐ 6 лет назад

    ወይኔ ውድማችን ጀዛካላህ ኸይር።

  • @habhabshi308
    @habhabshi308 2 года назад

    ማሻላ። ጅዛክ። አላህ። ኸይር

  • @nbojemma4652
    @nbojemma4652 6 лет назад

    Jezakllah Abubeker wellhi mekerk weste now Allah yetbekhe

  • @sikucin2430
    @sikucin2430 6 лет назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር አቡኪ

  • @madnaizalga857
    @madnaizalga857 5 лет назад

    ወላሂ ወደም ሳለደምክህ አላልፍም በተለይ ደምፀህ አላህ ይጠብቅህ
    ጀዛከለ ህይር

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك Год назад

    ጀዛከ አላህጨኸይር

  • @hayreyaabrer2041
    @hayreyaabrer2041 5 лет назад

    ወንድሜ አላህ ይጨምርልክ

  • @NN-tw5pz
    @NN-tw5pz 6 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @በዓላህያመነችልቤሁሊምደስ

    ጀዘከላህይርን ወጀዛ

  • @AAa-qp6bc
    @AAa-qp6bc 6 лет назад +1

    ጀዛክላህ ኸይር

  • @ineedallahinmylife2415
    @ineedallahinmylife2415 5 лет назад

    ኢንሻ አላህ ያረብ አላህ ይማረኝ ይማረን

  • @hayreyaabrer2041
    @hayreyaabrer2041 5 лет назад

    እኛም ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን

  • @dd-ny9hd
    @dd-ny9hd 6 лет назад

    ጀዘኸለፕ ከይረን።አቡል

  • @Sara-xr4cl
    @Sara-xr4cl 6 лет назад +1

    ጀዛ ካላህ ክይር

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 2 года назад

    አላህ ይጨምርል

  • @MkMk-gq1vn
    @MkMk-gq1vn 5 лет назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @አሱማርርአሱማርርባባየኔል

    አላህ ይጨምርልህ ያርብ

  • @vhngsm4769
    @vhngsm4769 6 лет назад

    jazekallah hyrine ustaze

  • @SaraSara-pw3pw
    @SaraSara-pw3pw 6 лет назад

    እኔ ምን ልሁንልህ አብኬ ጀዛክ አላህ ኸይር የኔን ሄወት ነዉ የተናገርከው

  • @ameenaabdulla6171
    @ameenaabdulla6171 6 лет назад

    ጀዘክ አለህ ሀይር ወንድም አቡበክር እኘም በሰመነው ተጠቀሚ የድርገን

  • @مسترسعاده-ث3ه
    @مسترسعاده-ث3ه 6 лет назад +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @saadabhru6589
    @saadabhru6589 4 года назад

    ትክክል እልህ

  • @fozeyaabrar7182
    @fozeyaabrar7182 6 лет назад

    Mashiallh mashiallh jazake allhu hayer

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 3 года назад

    አላህ ደጠብቅ

  • @እስላምነውህወቴ
    @እስላምነውህወቴ 6 лет назад

    መሽላህ ውደም

  • @zanabzanab9051
    @zanabzanab9051 6 лет назад

    jazak allha kayer usetaza allha edemana tana yeset

  • @zuzuabdu1611
    @zuzuabdu1611 5 лет назад

    ጃዛኩም አላህ ከይር

  • @najutubeendamar2602
    @najutubeendamar2602 6 лет назад +3

    ምርጦች ምርጥ ኢስላማዊ ሙሀደራዎችን እለቃለሁና ፕሮፋይሌን ተጭናቹ subscribe አድርጉኝ ቻናል ያላቹ ደሞ ንገሩኝና ሰብስክራይብ ላድርጋቹ ስንዋደድ ያምርብናል!!

  • @rosamohamed9902
    @rosamohamed9902 5 лет назад

    Jazekallahu kyren

  • @mdsomayahmdsomayah4459
    @mdsomayahmdsomayah4459 2 года назад

    ኢሻአሏህ ያረብ

  • @አለደራደርምበኢቲዮጲያዊነ

    Jezaka allah abuke

  • @newstube3302
    @newstube3302 6 лет назад

    ጅዛኩም አላሁ ህይር

  • @zamzam9619
    @zamzam9619 6 лет назад +3

    ለአላህ ብዬ ከልብ እወዲሃለሁ

  • @mvgihff6211
    @mvgihff6211 6 лет назад

    ጀዛኩም አላህ ያርብብ

  • @ኩንፈየኩን-ጨ8ዀ
    @ኩንፈየኩን-ጨ8ዀ 4 года назад

    ماشاءاللہ
    جزاك اللهُ‎

  • @T0123-v5q
    @T0123-v5q 6 лет назад +1

    Jazeke allhe ustaze 😗😗

  • @zinabazainab1576
    @zinabazainab1576 6 лет назад

    ጀዛከአላህህይር፡አቡኪ

  • @mohammedjafer2919
    @mohammedjafer2919 6 лет назад

    Superbly. ..

  • @Fatumatube-md8em
    @Fatumatube-md8em 6 лет назад

    Jezak alaha heyire eusetaza

  • @khawakhawa5217
    @khawakhawa5217 6 лет назад

    Subahan allah shkuren

  • @kunant8305
    @kunant8305 6 лет назад

    Love it😍

  • @nanifeyisa3222
    @nanifeyisa3222 6 лет назад +1

    Jaazkalahu kayrani
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @habibayasindukanabodaifatu7700
    @habibayasindukanabodaifatu7700 5 лет назад

    ማሻእህ

  • @mrvip6265
    @mrvip6265 6 лет назад

    ጄዛኩም አላህ ኼር ኡስታዜ።

    • @hawaahabashi1259
      @hawaahabashi1259 4 года назад

      ያረብ ያአሏህ ጀዛ ካላህ ኸይር

    • @hawaahabashi1259
      @hawaahabashi1259 4 года назад

      صبحان الله صبحان الله

  • @rhmetrhmet3188
    @rhmetrhmet3188 4 года назад

    እሰኪበግልላግኝህከቻልክ?👈

  • @hananhassen5199
    @hananhassen5199 6 лет назад +1

    jezakellah

  • @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ

    ምክርህ እልቤ ይገባል

  • @semirahussein5447
    @semirahussein5447 6 лет назад +1

    ♥♥

  • @እሙየፈንታሁን-ቨ5ቐ
    @እሙየፈንታሁን-ቨ5ቐ 6 лет назад

    አቦኬ ይርጋ ሀያትህን ያቆየው እዳው ብሰማህ አልሰለችህም

  • @onetube1676
    @onetube1676 6 лет назад +1

    Jza kllah hyer

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 3 года назад

    1

  • @rahmetmosha6732
    @rahmetmosha6732 6 лет назад

    Jzklah her

  • @fatumaahmad1895
    @fatumaahmad1895 6 лет назад

    እቶቼ ደውንሎድ መድረግ የሚትችሉ አውርደቹ ለኩልኝ የወትሰፕ ቁጡሬን ልስጠቹ

  • @maHa-ex6jh
    @maHa-ex6jh 6 лет назад +1

    ጀዛ ኪላኸይር

  • @jenabhabibti553
    @jenabhabibti553 6 лет назад +1

    ጀዛኩምአላህኸይር

  • @xfjdhd8232
    @xfjdhd8232 6 лет назад

    ጀዛከአላህከይር