ፍልፍሉ በሳቅ ገደለኝ ~~ ወርቁ አይተነው ቁርጥ እኔን ይመስላል
HTML-код
- Опубликовано: 13 ноя 2023
- Info
*****
#Sami
#Ethiopianrealityshow
join this channel to get access
/ @leyutunelisaentertain...
weraj ale an Entertainment Reality show created and hosted by samuel Alemayehu
#LeyuTune
#suzi
#weraj ale
#1 mesa kesami gar
#Ethiopian Reality show
#Ethiopiantiktok
#ethiopianrealityshow
#ethiopian artistess
#ethiopian music
ሙዚቃው ድምፅ በዛ እናንተን ለማዳመጥ በጣም አስቸጋሪ ነው ትሽ ቢቀነስ ለሌ ጊዜ ጥሩ ነው!!
Besu Tewekut
La Copyright new masalng
ኧረ ግራ የገባ ነገር ነው።
ፍልፍሉ ሳይሆን ሙዚቃው ነው ይበልጥ የሚሰማው
ፍልፍሉን አባከንክብን በማይሰማ ድምፅ
True
ከ 3 ደቂቃ በላይ መቆየት አልቻልኩም ወይኔ ፍልፍሉን መስማት ፈልጌ ነበር
ቃለ መጠይቅ ነው ሙዚቃ ምርጫ
ሹፌሩ ግን ስታስጠላ 😢
ቃለመጠይቅ መኪና እየነዱ አደገኛ ነገር ነው ። የመንገድ ሥርዓት አይደለም። እግረኛ አለ ፣ ሌሎችም መኪኖች አሉ። ድንገት የሚፈጠሩ አጋጣሚዎች አሉ። እየነዱ ቀልድ ዋጋ ያስከፍላል። በጣም ብትስቁ ምን ይፈጠራል ? እንደ ወጉ ቡና ነገር ይዛችሁ ቁጭ ብላችሁ ተጫወቱ።
ሳሚ ለዮቲዮብ ኮፒራይትና አድቮኬሲ ብለሽ በተጨማሪ የደረብከው ዲስኮ ክላሲካል ጆሮዎችንን አንቦጫረቀውም እረበሸንም audio squence composer and fillter የሚል editing app ስላለ እሱን ፒሲሽ ላይ ጫኝውና የምትፈልጊው ቦታ ላይ መሸፈን (coverup) ማድረግ ትችያለሽ። ሌላ ግዜ እንደዚ የተመታ ኤዲቲንግ እንዳትደግሚው።
ድምፅ ዜሮ ነው። ሰምቼ የማይጠግበውን ሰው አስመለጥከን።
ሳሚየ well came back bro ጠፍተሃል። ፍልፍሉ ይችላል 😂😂
ፍልፍሉን ሳይሆን እሱ የመረጠዉን ሙዚቃ ነዉ ያዳመጥነዉ ለተመልካችህ ክብር ይኑርህ።
ፍልፍሉ በጣም እየገረምከኝ ነው፡፡ ቀልድ አያልቅብህም፡፡ ሳሚ እስኪ በደምብ ሳቅ 😂😂😂😂
+ ሌላው ደሞ እስኪ የምትጓዙበትን ማፕ አንዳንዴ ከጎን አሳየን፡፡
I don't know who did the editing but the background music/ noise messed up everything. Too loud
በጣም ነው ሚያናደው አንዴ ዘፈን አንዴ ክላሲካል እኛ ፍልፍሉን እንስማ ወይንስ ባክ ግራውድ ያለውን ድምፅ እጪጪጪጪ
Hi! Sammy, best wishes in your ventures. If you don’t include musical during your interview will make your audience concentrate on your questions & your guests answers else it’s distractive. Keep up your good work. 0:04
100% agreed it's also annoying
ሙዚቃውን አመጣጥነው
Sami begugut new yemtebkew yant sra feterak arif new gn voice lemsmat yaschgral Leyu Tune btmlsln arif new bro🚗🚗🚗🚗
መሳቅ ፍልጌ ነበር ሙዚቃው ኮንሰርት ያለው ነው የመሰለኝ እኔኮ አላጋን ፍልፍሉ የሳቄ ምንጭ ቀልድ አዳዲስ ሲሆን ደስ ይላል
ፍልፍሉ የከሰረበት ኢንተርቪ በጣም አማተር ሳውንድ
የመኪና ሙዚቃ የ ፕሮግራሙ ሙዚቃ 😳
ሙዚቃ ለምድነው የምታስገቡት
IM SO ANNOYED BY THE RANDOM LOUD MUSIC AT THE BEGINNING. CANT HEAR YOUR VOICE. COULDN’T KEEP WATCHING.
ፍልፍሉን እናዳምጥ ወይስ ሙዚቃውን ?
ደነዝ ክላሲካሉን አትመጥነውም የፍልፍሉን ጨዋታ መስማት አልተቻለም !!
Voice slow down 😮😮😮
ሳሚና ሳቁ ደስ ስትል
ምንድን ነው ሙዚቃው ይሄን ያህል እየጮከ ምንም አትሰሙም የዛሬው ይለፈኝ ለሚቀጥለው ካሻሻላችሁ እናያችሆለን
Your interview with jah Lude is great b/c there was no distraction
ሳሚ እረ በየመሃሉ ሳቅ😶😶😶😶😝😝😝😝
ሙዚቃውን ቲንሽ ድምፅ ቀንሱ በተረፈ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ፍልፍሉ የሳቄ ምንጭ
Kefilifilu gar mekina eyenedak ayawatam Sami. Indatigach besak 😂😂😂😂❤
Sami wel come.. leyu tune programeh arif nebr lemen endegena atejemrewem
Programu arif new gn mehal lay yalew demts betam yirebeshal
ለዩ Tune ለምን አቋረጥከዉ ሳሚ በጣም አሪፍ ነበር አስተማሪ ነበር ቀጥለዉ
You spoil my day
Back ground Sound keel the interview
ሙዚቃው ድምፅ በዛ
Sami wel came!!!
I wish that sometimes Filfelu can be serious, specifically when he has interviewed
I don’t understand what is the purpose of Background music ?????? Hard to listen to the conversation!!
We miss you samiya ❤
Awo ድምፅ ይቀነስ ሙዚቃ ልንሰማ ነው እንዴ
ሳሚዬ እንኳን በሰላም መጣህ
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ግን የክላሲካሉን ድምጹን ብትቀንሰው በደንብ መስማት እንችል ነበር
VERY FUNNY THANKS FOR SHARING ❤❤❤
SAMISHA YE TRAMPET PLAYER AND JORNALIST👋👋👋👋👋
Programu arif new gn kewala yalew demes yerebeshal
እንኳን ደህና መጣህ ሳሚ ❤
አረረረ ፍልፍሉ 😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂
ከአርብ የተወሰደ ፕሮግራም ነው 🙄😂
Wel Comeback ሳሚዬ እረ TikTokun ጭር አርገህዋል 🙏 ፍልፍሉን ግን ኮርኩምልኝ የሼፍ ጋኦን ለብሶ ይምጣብን የዘፈን ምርጫ ግን አንደኛ በለው 😜
The soundtrack is too high!!!!!! How can we listen the conversation ??????????
ሁለት ሙዚቃ under መጠቀሙ ተገቢ አይደለም ድምፁ ከፍ ብሎ ይረብሻል
‼️የሰው እድሜ አትጠይቅ !!!
ሶፍት መኪናህ ላይ አስቀምጥ !!!!
ኢንተርቪ ስታደርግ በሙዚቃው በጣም ነው የምትረብሸው ።
work on the sound bro betam aza new
Background ሙዚቃዉን አመጣጥኑት pls….
እንዴት እንሰማ ሙዚቃው በጣም ይረብሻል
ሙዚቃውን ትንሽ ቢቀነስ
I can't believe that you couldn't manage the background sound. You are more than experienced on this. Big mostake here
Background. ሙዚቃ በጣም ይረብሻል
Bro don't you check the video before posting it, the music is really irritating... you have to put the music only on the opening, break and closing other than this it is not necessary
ሳሚዬ where have you been?wel come back,you have been missed❤
classical music very high
ፈላው አንደኛ
Felfelu yematgeb sew sami miss u bro
በየት በኩል እንስማ ከጀርባ ሙዚቃው ራስ ያሳምማል
Felfelu best all the time
ke musicawe gare ayhadem lemsak rasu ye musicawe demtse betam yrebshal 😊aytawekachum?
Sammy me I love you so much❤ barakat is my favourite comedian I like him
Bro አስተካክለክ ቅረፅ የድምፅ ጥራት ችግር አለብክ
በጣም ይረብሻል
የዉሸት ሳቅ ሹፌሩ ምንድነው ምታስመስለዉ
The music is too loud
Please stop the background sound bro. It’s really hard to hear coz of background sound.
The music is extremely loud.
ራስ ነው የሚበጠብጠው ምነው ምነው
ያስገባህው ክላሲካል ይረብሻል
Hyhy filfilu mirt sew neh❤ ymechachu❤😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀሀሀፍልፍሉ❤❤❤❤❤❤
Best
betam musica yerbesal
ሳምየ ሰላም ነው ትነሽ ሙዚቃው በዛ ንግግራተችሁን ማዳመጥ አልቻልንም ቢስተካከል ሌላው ሳያትን ብታቀርብልን
video ስትሰራ ሙዚቃውን በመሀል በመሀል አድርገው ድምፅ ይረብሻል ለማዳመጥ
ሳሚዬ ። የት ጠፋክ??? Welcome back.
The background noise plus the background music is too much we can barely hear the conversation, but great show and fulfill is our generation treasure
Sound beza
Upload kemaregeh befit atayewm ende ?
yetirs..bresisun le filfilu astekililet...kkkk
ከጀርባ ያለው ድምጵ ይረብሻል let let show
ዘፈኑ እዳለ ሆኖ መሀል መሀል ላይ ምታስገቡት ሳዉድ ባይኖር አሪፍ ነዉ ወሬውን ለመስማት ያስቸግራል
why the backround music...?
poor sound quality. what is the background music
?
The music ❤❤ i’m just enjoyed the music 🎶.
Sami yedro program was good instead
Background sound yerbshalll
The background sound is disturbing.
እረ background ሙዚቃ አስተካክሉ
በጣም በጣም ሙዚቃው ይረብሻል፣ወይ አይጥም ወይ እናንተን መስማት አይቻልም.....ማሀይም ነው እንዴ ኤዲት ያረገው በጣም ነው የሚረብሸው
Sami lmen yagawon program akoretekew?
The Intro Background sound is so Unowning....Not the "Almesl Alegn " The Lead Gitar Sound Please Remove it on other Vidio
yea yrbshal
ኤዲት የተደረገው መርካቶነው ሙዚቃው
Please, cut the volume
nice f