ድርብ ደስታ! ኬና እህትና ወንድሞቿን አገኘች! ልጇም ከ HIV ነፃ ሆናለች!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 480

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +269

    የመሲ አድናቂወች የት ናቹህ🙌🙌🙌

    • @medhanithailu2710
      @medhanithailu2710 Год назад

      አለን አለን
      አማን ነው ወይ ....😊

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 Год назад +1

      እንኳን ደስ አለሽ

    • @mimithomas7263
      @mimithomas7263 Год назад +1

      always here. she is the best and love to follow her.

    • @birtukanassefa2731
      @birtukanassefa2731 Год назад

      አለን መስየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ

    • @tabestabesah1233
      @tabestabesah1233 Год назад

      🙌🙌👐👐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💟💟💟

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Год назад +107

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እህቴ አንኳን ታርኪሽን ቀየረው🙏🇪🇷

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu Год назад +56

    የዚህች ልጅ ነገር ሳስታውሰው የ አግዛብሔር ትልቅነት በሱ የማይቻል ነገር የለም የሀገሬ ደግ ሰዎች በያላችሁበት አግዝአብሔር ይባርካቹህ 🙏🏽

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Год назад +1

      አሜን አሜን በሰፊዉ እጁ ይሰጣቸዉ🙏🙏

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 Год назад +63

    የኔ ቆንጆ እውነትም ድርብ ደስታ።
    እግዚአብሔር እንኳን አብዝቶ ባረከሽ።

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад +2

      እልልልልል እግዚአብሔር ይመስግን

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Год назад +82

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ታሪክሺን ቀየረው ልጅሺን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሺ 😍😘

  • @frehiwothaile4900
    @frehiwothaile4900 Год назад +41

    ተመስገን እውነት ክብር ምስጋና ይግባው በዝፋኑ ያለ አያሳፍርም መስየ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Год назад +3

    ኬና እይዞሽ ተስፋሽ ሙሉ ይህን የአማኑኤል እናት ድንግል ማርያም የሚሳናት የለም ብዙዎችን ከኤድስ ፈውሳለች። ቃጥላ ማርያም ፀበል ወይም ኪዳነምህረት ጸበል እየሄድሽ ተጠመቂ ።

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 Год назад +23

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል መስዬ መዳንያዓለም ሁሌም መልካም ድምጾችን ያሰማሽ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +29

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ተለውጠሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ ልጅሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽ ከምንም በላይ ደሞ የልጅሽ ነፃ መሆን ክብር ምስጋ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Год назад +16

    መሲዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባንቺ የስንቱ እንባ ታብሷል እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @meseretweldea9149
    @meseretweldea9149 Год назад +5

    የዉነት እንደዚ አይነት ጎደኝ ማግኝት ደስ ይላል የገዛ እህት እንኮን ዞር ብላ አታይም

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 Год назад +11

    ኡፍ የኔቆንጆ ኬኛ በጣም ደስ ብሎኛል ላንቺ እግዚያብሔር ይመሰገን የኔውድ አሁንም መጨረሻውን ያሳምርልሽ ልጅሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽ

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Год назад +8

    ሱበሀን አላህ ከችግር ቡሀላ በእርግጥም ምቾት አለ አልሀምዱሊላህ ደስ ሲል ልጅሽም አላህ ያሳድጋት አንችም በደስታ ኑሪ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Год назад +8

    አንቺንም አምላክ ጤናሽን ሰጥቶሽ ልጅሽን በሰላም ለማሳደግ ያብቃሽ። አቅራቢዋም መሰረት ጌታ ዘርሽን ይባርከዉ🙏

  • @lemlemgebregiorgis8350
    @lemlemgebregiorgis8350 Год назад +9

    መሲዬ አንቺስ መልካም ሴት ነሽ
    ዘመንሽን ሁላ አምላከ ቅዱሳን ይባርክ። ምናለ ሺ ሆነሽ ብትፈጠሪ ኖሮ ❤

  • @lemlembereket839
    @lemlembereket839 Год назад +16

    መሲ ለተቸገሩ ሰዎች ድልድይ ስለሆንሽ ልትደሰቺ ይገባል የሰው ደስታ ማየት ቀላል አይደለም

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ የሚቀይር እርሱ ብቻ ነው በርቺ በዚህ አጋጣሚ አብራሽ ያለችዉ ጋድኞ የእዉነት ሰው ናት

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 Год назад +6

    የኔ ቆንጆ ከእግዚአብሔር በታች በመልካም ሰዎች ድጋፍ እንዲ ሆነሽ ስላየሁሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመንሽን የተባረከ ይሁንልሽ❤

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 Год назад +16

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እንኳንም ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እዳለኝ የኔ ቆንጆ የኔ ከርታታ እንዴት እዳለቅስኩኝ ያየሁሽ ቀን እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ ታርክሽን ቀየርው ደግሞ ፍጻሜሽን ያሳምርው ልጅሽንም ለቁምንገር ያብቃልሽ እህቴ 😍😘

  • @tigteme360
    @tigteme360 Год назад +5

    ወላሂ የስው ደስታበጣም ነው የሚስደስተኝ
    ያረቢ አልሐምዱሊላሒ አልሐምዱሊላሒ አልሐምዱሊላሒ

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Год назад +1

    ሰለማይናገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ጠካራ ልጂ ነሺ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Год назад +1

    መሲዬ የብዙዎች እናት የተባረክሽ ሰዉ ምን ብዬ እንደምገልፅሽ አላዉቅም ተባረኪልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад +2

    አይዞሽ ዬኔ ቅመም በልጅነትሽ የመከራ መከራ መከራ ብትቀብይም የወደፊት እረጅም መልካም ነገሮች እያሽ ከልጅሽ ጋር ለመማር ለመራት እድልሽ የበጎ በጎ ይሆን ከምንም በላይ አንቺ በሐይማኖትሽ ከበረታ እሰከዛሬ የረዳሽ አምላክ ጤናሽ ይመልስልሻል ፀበልና እና እመነት እየተጠቀምሽ ልጅሽን ደግሞ እያቆረብሻት በምት ጠቀመው ነገረ ሁሉ ፀበል እየጨመረሽላት ቡርኩት ልጆ ሆና እንድታድ በረቺ

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o Год назад +5

    ምስኪን ሀቢበቲ አሁን አላህ ህይወትሽ በትልቅ ነገር ይቀረልሽ አይዞሽ ህይወትሽን አላህ ያሳምርልሽ

  • @nardosbekel1790
    @nardosbekel1790 Год назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን! እናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኬኛ ለልጅሽ መኖር አለብሽ በርትተሽ ኑር እግዚአብሔር ታላቅ ነው!

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Год назад +7

    ውይ እልልልልል። ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ።

  • @monarashis8786
    @monarashis8786 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴዋ እንኳንም ልጅሽ ነፃ ሆነችልሽ ቀሪውን ግዜ ከእግዚአብሔር ጋ በርች ጥንቄቄ ያስፈልጋል 😍😍😍

  • @zed9732
    @zed9732 Год назад +6

    የኔ ዉድ ኬናዬ እኳን እናት ለመሖን አበቃሽ እሕቴ ሥለ እሕት ወድሞችሽም መገኘት እኳን ደሥ ያለሽ እሕቴ 💝 መሢዬ ስወድሽ💝

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 Год назад +3

    መሲ እሄ ሁሉ ጥሩ ውጤት ደስታ ከአንቺ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ🤗 💓👍🙏

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 Год назад +4

    ኑሐሚን ማለት የደስታ ምንጭ ማለት ነዉ የኔ ውድ ኑሐሚን በያት ኑሐሚን በጣም የተበረከች እናት ናት።እግዚአብሔር እደኑሐሚን መልካም ሴት የደስታሽ ምንጭ ያድርግልሽ

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Год назад +3

    እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ

  • @HayatHayat-mf9kq
    @HayatHayat-mf9kq Год назад +5

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በሃገርም በሥደትም ያላችሁ ሠላም ፍቅር ጤና አይለያችሁ የመዳም ቅመሞች ሃሳባችን ተሳክቶ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ

  • @mekedestadese5698
    @mekedestadese5698 Год назад +1

    ፈጣሪ ይመሥገን እደዝችልጅ ያሥለቀሠኝ አሣዛኝ ሂወት የለም እንኳን ወለድሽ ፈጣሪ ክብርይግባው

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Год назад +1

    የኔ ማር መሲዬ ተባረኪ እመብርሃን በሁኔታሽ ሁሉ ትቅደም💞💞💞❤️❤️❤️ኬናዬ የኔ ብርቱ አይዞሽ ማማዬ ልጅሽም እመብርሃን ታሳድግልሽ የኔ ጀግና ሴት💞💞💞❤️❤️❤️

  • @Betu4185
    @Betu4185 Год назад +2

    ተመሰገን ፈጣሪ ሆይ ኬና እህታ ልገርሽ እኔም ከ28 አዓት ቦሀላ ከወንድሞቼ ጋር ተገነኘን ደስ ብሎኛል

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад +4

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገነ ዬኔ እናት ሰላማችሁ ይብዛ መሰዬ እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እርሱ የቅዱሳን አምላክ ያሳድግልሽ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Год назад +3

    የኔ እናት አላህ ያሳድግልሽ ከህመሙ የአለማት ጌታ ምንም የሚሳነው ነገር የለምና አላህ ያድንሽ ይፈውስሺ

  • @kerima4302
    @kerima4302 Год назад +1

    ደግሞ በጣም ቆንጆ ነች አላህ ልጅሽንም ያሳድግልሽ መሲዬ ከፈጣሪ ቀጥሎ የዚቺን ልጅ ሂወት የቀየርሽ አንቺ ነሽ አላህ ያኑርሽ

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 Год назад +4

    ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እናት እንኩዋን ማርያም ማረችሽ እማምላክ እህትም ጓደኛም ታርግልሽ ታሳድግልሽ ልጅ ለሌለው ያዳም ዘር በሙሉ ልጅ ትስጠው በርቺልን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад +3

    እውነትም ድርብ ደስታ እንኳንም ደስ አለሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ እንዴት እንደምታምር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 Год назад +3

    እግዜአብሄር ይመስግን በእውነት ደስይላል እህት ወንድሞቻም የተጎዳ ልብን ጠግኑት አደራ የቤተሰብን እንክካቤ ያስፈልጋታል ከፈጣሪም ይገኛል መሳም መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ መልካም በአል

  • @Deleabe737
    @Deleabe737 Год назад +4

    ስለ ሁሉ ክብሩን እግዚአብሄር ይዉሰድ ደስተኛ ሆነሽ ስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዉብ እኮ ነሽ እህቴ

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Год назад +5

    መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤🙏 እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነዉ ታርክ ይቀይራል❤

  • @elizabethabegaz1203
    @elizabethabegaz1203 Год назад +1

    አለን መሠረት በዙ እንዳንቺ አይነት ሰው ያብዛልን ደጎ ሳምራዊት ተባረኪ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሰ አለሽ እህቴ ደሰ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን መሰዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ!!!!❤️🙏

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Год назад +5

    የኔናት አምሮብሻ ልጆሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @lylykonjo5130
    @lylykonjo5130 Год назад +2

    እህት ወንድም በመገኘቱ ጥሩ ነው ወይም ጓደኛ መሆን ፈልገው በሚመጡ ሰዎች ተጠንቀቂ ጥሩ ሰው እንዳለ መጥፎ ሰውም አለ በአሁን ሰአት ገንዘብ ይኖራታል በማለት ችግር እንዳያደርሱብሽ ማስተዋል አለብሽ

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Год назад +3

    እውነትም ድርብ ደስታ
    እግዚአብሔር ይመስገን መሲዬ እድሜ ይስጥሽ

  • @yosephhabte565
    @yosephhabte565 Год назад

    መአዛ እግዚአብሔር ይባርክሽ።የሒወት ማአዛ ነው የሰጠሻት።

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o Год назад +2

    የናስ አላህ ያሳድግልሽ አላህ ለትልቅ ደርጃ ያድርስልሽ ልጅሽን ቆንጄ ልጅ ናት

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 Год назад

    በመጀመርያ እግዚአብሔር ይመስገን ቀጥሎም መስዬ ክብረት ይስጥሽ ከአሁን በፊት ይህንን አሳዛኝ ታሪክ አይቼዋለሁ የአመቱ አሳዛኝ ታሪክ ነበር እንደዚህ በሞራል ስትስቂ በማየቴ ደስ ብሎኛል ልጅሽም ከቫይረሱ ነጻ መሆኗ ድርብ ደስታ ነዉ ከአሁንም በኋላ አንቺም ጤናሽን እየጠበቅሽ ልጅሽም አስፈላጊውን ጥንቃቄ እያደረግሽ መኖር አለብሽ በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @zeed7146
    @zeed7146 Год назад +3

    መድኃኒዓለምን ይዞ ማንም ያፈረ የለም አይዞሽ:: አንችም ንስኃ ብትገቢና ፀበል ብትጠመቂ ፈፅሞ ከውስጥሽ ይጠፋል:: ብቻ እመኚ!!!

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 Год назад

    እመብርሃን ትፈውስሽ እነረ ቆንጆ ደግሞኮ ገናልጅ ነች ቆንጅዬም ነች እግዜአብሔር መልካም ነው ታሪክ ይቀየረራል

  • @sebrinayoutube8263
    @sebrinayoutube8263 Год назад

    መሲ እዲሁም ምርጥ ደጋግ ኢትዮጵያዉያን ይሄ ሁሉ የእናተ ዉጤት ነዉ ማሻ አላህ 🌺🌺🌺አላህ ያሳድግልሽ

  • @Deleabe737
    @Deleabe737 Год назад +4

    መሲ ተባረኪ ክፉ አይንካሽ እናት

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 Год назад +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @qal211
    @qal211 Год назад +7

    መሲ በጣም የተባረከ ስራ ነው የምትሰሪው ፈገግታሽ ሳይቀር ለተቸገረ ሰው መድሀኒት ነው ተባረኪ !!!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад +3

    እንካን በስላም የልጅ እናት ሆንሺ የእኔ እህት
    በርች እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው

  • @bedriyayesuf4005
    @bedriyayesuf4005 Год назад +3

    ማሻአላህ እህቴ ልጅሽንም አንችንም አላህ አፊያ ያድረጋችሁ

  • @yaracell969
    @yaracell969 Год назад +7

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wellotube2
    @wellotube2 Год назад +4

    መሻአላህ እንዴት ደስ ይላል
    የኔ ውድ አላህ ያሳድግልሽ እማ🙏🇪🇹

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 Год назад

    ድንቅ ሰው ነሽ ሁሌም አዳምጥሻለሁ ሲያዙኑ አዝነሽ ሲስቁ ስቀሽ ግሩም ነሽ ምሲ

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 Год назад +2

    ፈጣሪ የሜሣነው የለም አይዞሽ አቺም💓☝🙏 በመቤቴማርያም ፀበል ትድኛለሽ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Год назад +1

    ጓደኛሽ ልዩ ሰዉ ነች ጌታ ስለመልካም ስራዋ ይክፍላታል

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Год назад +9

    የጓደኝነት ጥግ እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋችሁ አይለያያችሁ ፈጣሪ ያሳድግልሽ💚💛❤

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 Год назад

    መስዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ኬናዬ በርቺ አይዞሽ ማያልቅበት ጌታ አንቺንም ነጻ ሊያረግሽ ይችላል አይዞሽ ጓደኛሽንም በጣም ነው የማመሰግናት ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት የማታ እጀራ ይስጣት በርቱ በዚሁ ቀጥሉ🙏🙏🙏🙏

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад +2

    እንኳን ደሰ ያለሸ የኔ ቆንጆ እግዛብሔር በጥበቡ ያሳድግልሸ

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 Год назад +3

    የኔማር አላህያሣድጌልሽ አልሃምዱሊላህ

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን♥♥♥

  • @animelaku9347
    @animelaku9347 Год назад +5

    ፈገግታዋ ደስ ሲል

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምልክ ይመስገን የኔ ቆንጀ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን አደረስሽ መሲዬ 🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳንም ደስ አልሽ እህቴ እንኳንም ለዝ. አበቃሽ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Год назад +1

    መሲየ እግዚአብሔር ይስጥሽ እውነት ነው ጓደኛሽ ልትመሰገን ይገባል ስለተለወጥሽ በጣም ደስ ይላል ልጅሽን ያሳድግልሽ ልጅ በልጅነት እንዴት ደስ ይላል

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Год назад +1

    የኔ ቆንጆ እንኳን አላህ በሰላም ሁለት አረገሽ መሲዬ ትለያለሽ ክበሪልን ኬናዬ እህትና ወንድሞችሽንም ስላገኝሽ እንኳን ደስ አለሽ ደሞም አምሮብሻል

  • @nuhameniteshome200
    @nuhameniteshome200 Год назад +4

    መሲዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 Год назад

    መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ኬኝ እንኮን እግዚአብሔር ለዚህ ቀን አደረሰሽ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ ከነ ልጅሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Год назад +2

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ፊትሽ እንዲህ በርቶ ማየት በራሱ ደስ ይላል

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 Год назад

    ወይ አልሐምድሊላ ለዚህ መብቃትሺ ተመልሳ በማየቴ ደስ ብሎኛል መጀመሪያ ቀን ያየኸት ቀን እንዴት ልቤ አዝኖ ነበር ኢንሻ አላህ መጪውን ግዜሺን አላህ ያሳምርልሺ ልጂሺም በሙሉ ጤንነት ትደግ ያረብ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Год назад +3

    የኔ ውድ ኬናዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማማዬ እድግ በይ❤😍😍🌹 ኑሐሚን ትርጉሙ ደስታ ነው እውነትም ደስተኛ ሁነሻል እንባሽ ታብሶልሻል ደሞ እኅት ወንድም አባት ማግኘትሽ በጣም ያስደስታን የሸገር ኢንፎ ተመልካቾችም እናትሽ አባትሽ እኅት ወድሞችሽ ሆነውሽ በጣም ደስ ከሚለው ደስታ አደረሱሽ እግዚአብሔር ይመስገን ኪናዬ አይዞሽ እንችም ትድኝ አለሽ ማማዬ ጠከር ስትልልሽ ወደ ጸበል ትሄጃለሽ ያመንሽው መድኃኔዓለም ይፈውስሻል አይዞሽ መስዬ እንኳን ደስ አለሽ❤😘😍🌹 መልካም ስራ ሰርተሽ ምላሹ መልካም ሲሆን እንዴት ያስደስታል በሞቴ

    • @user-fv6zm3yw3w
      @user-fv6zm3yw3w Год назад

      ኬና ማለት ትርጉሙ ምንድነው

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад +3

    የልጅሽ ሰም ደግሞ ኖሐሚን መልካም ሰም ነው እኔዳትቀይሪው

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 Год назад +6

    ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 Год назад +2

    እግዚአብሔር ምንም የማይሳነው መድሀኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እግዚአብሔርያሳድግልሽ

  • @derarituadimasu7203
    @derarituadimasu7203 Год назад +4

    እናት ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Год назад +1

    በስማም በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔ ይመስገን ተስለሽ እጣ አውጪና ፀበል እየጠጣሽ ተጠመቂ እህቴ መጨረሻሽም ይመር ♥♥

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Год назад

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ስታምሪ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 Год назад +2

    ኑሮን ለመሸነፍ ብለቹ ከሀገር ለተሰደደቹ አለመቹ ተሰክቶ በሰለም ለሀገረቹ የብቀቹ አሚን በሉ

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Год назад +1

    ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም አደረሰሸ ለጥምቀት በዓል ኪና ብርሃኑ እንኳን ደሰ አለሸ ትልቅ ድርብ ደሰታ ነው ከወንድምና ከእህትሸ ጋር እግዚአብሔር አገናኘሸ እህት የእኔም እህት አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች ብትገኝና እኔንም እህቴን አግኝቸ ደሰ ባለኝ ከሐሳብ ከጭንቀት ከለቅሶ እገላገል ነበር ኪና አሁንም እንኳን ደሰ አለሸ እህት💐💐💐💐💐👍👍🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-ue7rj5dr4j
    @user-ue7rj5dr4j 8 месяцев назад

    ስላየሁሽ ደስ ብቸኛ ሁሌ አሥባት ነበር እካን በሠላም ወለዲሽ እህቴ

  • @romanassefa313
    @romanassefa313 Год назад

    መ ሲዬ የኔ ውድ እህት በጣም ላመሰግንሽ ወዳለሁ ሁሌም እግዚሐብሄር ይመስገን

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 Год назад

    የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን በሞጎስ በጥበብ ያሳድግልሽ አሜን

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 Год назад

    ስለማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Год назад +5

    እህቴ እኳን እመብርሃን በሰላም ገላገለችሽ ደስ ይላል እኳነም ነጻ ሆነችልሽ እህቶችሽንም አገኘ

  • @HiHello-zh1dz
    @HiHello-zh1dz Год назад +2

    እሰይ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ቢሎኛ ጌታ ይብርክ 🙏

  • @aselefgelaw6961
    @aselefgelaw6961 Год назад

    መሲ እንኩዋን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሰሽ አንች ልዮ ነሽ መሲ በኑሮሽ ተደስተሽ ኑሪ እሱዋንም ልጁዋን ያሳድግላት

  • @abebamekete1042
    @abebamekete1042 Год назад

    እግዚያብሄ ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ልጅሽን እመቤቴ ታሳድግልሽ መስየ ክበሪልን፡፡

  • @woynshetbelete6037
    @woynshetbelete6037 Год назад

    የኔ ውድ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ሁሉንም እንኳን አደረገልሽ በጣም ደሰ ብሎኛል ልጅሽ እንኳን ነፂ ሆነችልሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልሽ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Год назад +3

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ኬናየ ደሞ ስታምር 🥰🥰🥰

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Год назад +1

    ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ክብር ምስጋና ይገባዋል እንኳን ደስ አለሽ