07.ቃና ተዋሕዶ ማኅበረ-ቅዱሳንና የኑፋቄ ትምህርቱ ክፍል ፯ በድጋሚ የቀረበ ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 9

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 Месяц назад

    Tebareku merigeta ❤

  • @Ewunetin
    @Ewunetin Месяц назад

    መርጌታ ፅጌ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከዎት የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ ወንጌላዊ የዚሕ ዘመን ደቂቀ እስጢፋኖስ

  • @ethiointertainment2739
    @ethiointertainment2739 Месяц назад +3

    መምህር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ከልጅነቴ አንስቶ መስቀል መሳለም ለታቦት መስገድ አልወድም ደስም አይለኝም ነበር የእርሶን ትምህርት መከታተል ስጀምር ትክክል እንደነበርኩ እየገባኝ መጣ። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይጨምርልን

    • @tadlamesafint
      @tadlamesafint Месяц назад

      ከልጅነትህም ጀምሮ ክደሀል መናፍቅ ነበርክ ዛሬም መናፍቅ ነህ

  • @AsegidTulu
    @AsegidTulu Месяц назад +1

    ሰላም አባ ስልኮት አለኘ ደውልሎታለው አንዴ ደውየሎት ነበር ፓስተር ካሳሁን ነው ስልኮትን የሰጠኘ በርቱ

  • @Ewunetin
    @Ewunetin Месяц назад

    ማን ነው ይሔንን ጳጳስ ያረገው የተክለሓይማኖት ተቅማጥ ገድል ነው?

  • @AsegidTulu
    @AsegidTulu Месяц назад

    አይ ጳጳስ kkkk

  • @tadlamesafint
    @tadlamesafint Месяц назад

    ሰውዬው መርጌታም ፖስተርም መሆን ለምን ፈለገ?የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ይኸ እኮ ነው

    • @Ewunetin
      @Ewunetin Месяц назад

      አይዞሕ የመጥቆራ ልጅ