እነ ጀማነሽ ኢየሱስ ብለው የሚያመልኩትን ሰው አየሁት | ሁሉም ተደፍተው ሰገዱለት | ሀሰተኛው እየሱስ ኢትዮጵያ ውስጥ መጥቷል | Haleta tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 8

  • @yayahala615
    @yayahala615 10 часов назад +3

    የሚያረጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ።።።ጀማነሸ እና እህት ማሪያም የምትባሉ ።።ትውልድን አታሳሰቱ 😢

  • @SuziGeorge-l8y
    @SuziGeorge-l8y 17 часов назад +2

    ማጠቃለያው ደስ ይላል እባካችሁ በፍቅር አንድ ሆነን የመጣብንን ጠላት እንቃወም እናጥፋ አንድነታችን ያቆጥቁጥ ሰላማችን ይብዛ አገራችን ትልማልን አሜን ተባረክ ወንድሜ

  • @gezahgn75
    @gezahgn75 21 час назад +6

    አንተ እራስህን ከነሱ በምን ትሻላለህ ይልቅ ለህይወትህ ቤዛ ወደሆነልህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ና የህይወት ቤዛና አዳኝ አድርገህ ተቀበል ከዛ እውነትን በሚገባ ትረዳለህ ።
    “ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዶአል፥ ወላጁንም የሚወድ ሁሉ ከእርሱ የተወለደውን ደግሞ ይወዳል።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 5፥1
    1ኛ ዮሐንስ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
    ¹² ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
    ¹³ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk День назад +6

    ሲጀመር ምን አስኬዳችሁ ? ሞልታ ለማት ሞላ ለዚህች ከንቱ ዓለም ሞልተህውም አምጣ ለሚልህ ሆድ??? እንደማይሆን እያወቃችሁ ትሄዳላችሁ ለድብቅ አጀንዳቸው ለምን ተባባሪ ትሆናላችሁ??? ሰዉ ባይሄድ እንዲህ አይሆኑም ነበር። እባካችሁ እግራችንን እንስብስብ:: ልቦና ይስጣት (ለጀማነሽ)ና ተከታዮቿ :: እንቅፋት ከመሆን ያድነን።💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 часа назад

    ሁላችሁም ድንጋዮች ናቹሁ።እየሱስ ብቻውን ያድናል መዳኛው መንገዱ ስለጠፋቹሁ ትቅበዘበዛላቹሁ 90 አምላክ ፊት ትሰግዳላቹሁ እረፍት ይሆነን ዘንድ ከድንግል የተወለደው ለ አለም መጣ ህዝቤ ግን እሱን ትቶ ይቅበዘበዛል እኔ ህይወት ልሆንላቹሁ ይበዛላቹሁም ዘንድ መጣሁ እውነት ህይወት መንገድ እኔ ነኝ በ እኔ በቀር ወደ አብ የሚገባ የለም ።እውነቱ ይህ ነው አትታወሩ ኑ ወደ ጌታ።

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 23 часа назад +2

    Digami new ....?
    Kaltesasatku befit kerbo ayitenewal.....?

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 2 часа назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ስራ የቱርክ ፊልም እኮነው የሚመስለው ።

  • @danieltolera4090
    @danieltolera4090 27 минут назад

    ሲጀመር እያቋረጥከው ትክክለኛውን ታሪክ አላወራም። ሰውዬውን ግራ አጋባኸው ጭራሽ