Thanks Lio!! I really appreciate your efforts and time to produce such an outstanding video that aims to provide financial freedom to Ethiopian Youths!! Keep up the good work, we need more people like you!!
@@LioFamily1 I tried replying earlier, but it looks like my message got deleted. I’ve sent it to your email address, which I found on your RUclips channel. Please check your inbox.
እንደዚህ አይነት ቻናል መስራት የምትፈልጉ 👉t.me/Liouladasilva 👈 በዚህ ቴሌግራም ፃፉልኝ እንዴት መጀመር እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ! አብረን ሰርተን አብረን እንለወጥ🙏
ልዑሌ የኔ መልካም ወንድም መልካምነትህን በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር አምላክ ልቡናህን አይቀይረው ጎበዝ ወንድማችን በርታልን
እሽ አለምየ 🙏 ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏
@@LioFamily1 እህትህነኝ ወንድሜ አለምየ ነኝ የሚዳዋ 🙏🥰
ይቅርታ በጣም አለምየ ከልብ አመሰግናለሁ!!🙏🙏🙏
ሌላ ከፍቸ ነው
@@LioFamily1 እረ ችግር የለውም ወንድሜ ይቅር ለእግዚአብሔር 🙏
በጣም ጥሩ መረጃ ነው በርታ
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏
wow ቅንነትህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ 👍👍👍 ፈጣሪ ሀሳብህን ያሳካልህ ለሚገባዉ ምርጥ የሀብት መንገድ ነዉ ተጠቀሙበት ሰዎች።❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን🙏 ከልብ አመሰግናለሁ ለአበረታች አስተያየትህ ወንድሜ!!
Thanks Lio!! I really appreciate your efforts and time to produce such an outstanding video that aims to provide financial freedom to Ethiopian Youths!! Keep up the good work, we need more people like you!!
Much appreciated from the bottom of my heart🙏
ጀማሪ ዩቱበሮች ኑ እንሰባሰብ
አዎ መረዳዳት ይቻላል።
እሽ መልሽ🙂 እኔ ሰብስክራይብ አረኩሽ
እኔ ሰብ አረጌቸው አይመልሱም ማንም መልሶልኝ አያውቅ ለምንደሁ አላቅም በጣምነው ያዘንኩት😢
@@rahmet-b3y እኔ መለስኩልሽ🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@@rahmet-b3y egna enderareg
እንኳን በደህና መጣህ ጥሩ አስተማሪ ቪድዮ ነው ❤
አመሰግናለሁ ወንድም🙏
wow bro thanks very manch
Eshi amesegnalew. Berta🙏
The best tutorial thanks bro! keep it up!
You're welcome! Thanks!!
አሪፍ ትምርት ነው thank you
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Good job brother, u r blessed!
Thank you very much!
Thankyou so much broth
I learn alot of things from you
I hope you will do capcut video editing full tutorials
You're welcome and thanks for your nice comments! I'll do a Full Course on CapCut soon.
Thank you 🙏
You’re welcome 😊
bravo betam amazing new emokralwe
Mokrew 100% seketama tehonaleh!!
ጥሩ ትምህርት ነው ❤
አመሰግናለሁ ፍፁም! ወደ ተግባር መግባት ነው የሚያስፈልገው!
Thank You brother !!!
You're welcome!
በርታ ወድም
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ናኒት🙏
use negative prompt if you want to exclude the other persons in the image around the Roman like castle.
What kind of negative prompt? Could you give me an example🙏
@@LioFamily1 I tried replying earlier, but it looks like my message got deleted. I’ve sent it to your email address, which I found on your RUclips channel. Please check your inbox.
Okay, I'll. Thanks ...
Thanks, it was helpful. The question I have is, can we create videos with cartoon characters? Please, I'm expecting your answer. Thanks in advance
Yes, you can! It works 100%!
betam tileyaleh bertalin
Betam Amesegnalew 🙏
woow ብያለሁ ወንድሜ
Thanks for watching 🙏
Ine already jemiriyalehu, be profession indante negn, biblical nuche yinotal?
Dogimo, channels 2 level verification, silke aykebelim. Min larg? Base country United State biye neber, leza newu woy?
Arif new Biblical niche!! Berchi
Ethiopia west 2 step verification melak akumual eko! Be lela email verify adergi
በጣም አመስግናለው ውድ ወንድማችን ጥያቄ አለኝ እኔ በጣም ብዙ የAi RUclips channel ሞክረሃለው ነገር ግን ምንም ዓይነት እይታም ሆኔ subscribe የለኝም ምንድነው ችግሩ??
ሰላም ወንድም! በመጀመሪያ ምን አይነት Content ነው የምትሰራው እሱን ንገረኝ!
Be silk ayseram ?
ChatGPT bedemb yeseral gin lelochu bedemb endiseru PC yasfelgal.
እኛ ግዚያችንን ሰጠንህ dollar ሰጠንህ ለ1:32 ደቂቃ .....አንተ ግን ለኛ የሰጠኸን የለም youtube ላይ አለ ከአመት ጀምሮ
ይህ 1 ሰዓት ከ25 የሆነ ቪድዮ ነው እና በ 1 ደቂቃ እይታ ምን እንደሰጠው ማወቅ አይቻልም። ሙሉ ቪድዮውን ተመልከቱ !
Can monitze it?? please
Yeah it is 100% Monetized!!
❤❤❤❤❤🎉
🙏🙏🙏
Gin le Amharic yelem
በአማርኛ ለመስራት ይህንን ቪድዮ ተመልከቱ 👉 ruclips.net/video/iIjEXAqbNPE/видео.html
Erif nw kemer berta
Keleb Amesegnalew 🙏
በቴሌፎን አይሰራም
ይሰራል ግን በደምብ ለመስራት ኮምፒውተር ያስፈልጋል !
የግድ ነው ላቶብ?
ቢኖር ጥሩ ነው። በስልክ ለመስራት ከፈለጋችሁ ይህን ቪድዮ ተመልከቱ 👇ruclips.net/video/iIjEXAqbNPE/видео.html
ላፕቶፕ ከለሌንስ በሞባይል ይቻላል
አዎ ይቻላል ግን በደምብ ለመስራት Computer ቢኖር ጥሩ ነው። ግን በስልክም መጀመር ይቻላል።
አሰር ዶላር አልሞላብሎኛል መላ ካለህ
ምን አይነት ቪድዮ ነው የምትሰሪው? በቻልሽው አቅም ሰው የሚፈልገውን ሰርች የሚያደርገውን ነገር ለመስራት ሞክሪ
የኔ ምርጫየ ነበር ባረገሌኝ
ይሆናል ዋናው ጀምሮ አለማቋረጥ ነው!
በእንግሊዘኛ እንጂ በአማርኛ የለም እንደ?
በአማርኛ ለመስራት ይህንን ቪዲዮ ተመልከት 👉 ruclips.net/video/iIjEXAqbNPE/видео.html
telegramh lay atahut yet lay new yalew
Ahun ale you can check it!!
❤🥰🥰
🙏🙏🙏
አንተን እዴት ማግኘት ይቻላል?
በቴሌግራም ማውራት እንችላለን 👉 @Liouladasilva
Ai ክፍያ ይጠይቃል ነፃ ካለ ንገረን
በዚህ ቪድዮ ላይ ያለው ሁሉም ነፃ ነው!!
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏
እቲ ተባብረን እንደግ ወዳጆቼ ስ ብስክራይብ
አው ተረዳዱ guys...
Birr eko yiteyikalu
antem esti sira be amaregham ale ayidel
Hulum free nachew ene rasu eyasayew new yeserawut. Mulu videowen temelkechi.
ግዴታ ላፕቱብ ግዴታ ነው ወንድም
ChatGPT በስልክህ መጠቀም ትችላለህ ሌሎቹን በደምብ ለመጠቀም ግን PC ያስፈልጋል !
Thanks bro subscribe like
Thank you too🙏