ትጠየቅልኝ! በወላጅ እናቴ የተፈፀመብኝን ክህደት እዩልኝ! በአረብ ሃገር ያላችሁ እህቶቼ ተጠንቀቁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 496

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +254

    ይህን ጋዜጠኛ ማነው አንዴኔ ምወደው 👍👍👍

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Год назад +3

      እኔ 1ኛ

    • @genet7274
      @genet7274 Год назад +3

      እህት ቤተሰብ እንሁን

    • @teshaleworku4124
      @teshaleworku4124 Год назад +1

      የ 2 ልጆች አባት የ1ሴት ባል ነዉ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@genet7274 ነይ እንደማመር

    • @genet7274
      @genet7274 Год назад

      @@blentube3002 እሽይ ውዴ ደመርኩሽ

  • @hamrawit5257
    @hamrawit5257 Год назад +70

    እስኪ እናትየውንም አናግራቸውና አቅርብልን እሷም ወደ ክስ ከመሄዷ በፊት በሁለቱም በኩል እውነታው ይጣራ እናትን ፍርድ ቤት ማቆም በጣም ይከብዳል ከቻልክ አስማማቸው 🙏Please

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Год назад +1

      ኧረ እጅግ ከባድ ነው እናትን መክሰስ በፈጣሪ እናቴን አስናፈቃችሁኝ

    • @hamrawit5257
      @hamrawit5257 Год назад +4

      @@yeshiabebe6237 አዎ በእርግጥ ልጅቷ ታሳዝናለች እንደተጎዳች ሁኔታዋ ያስታውቃል ጋዜጠኛው ቢያስማማቸው ጥሩ ነው ሰላም ቢፈጥሩ

    • @ሱሱቢትባባቲዩብ
      @ሱሱቢትባባቲዩብ Год назад +4

      እናትየው ብትቀርብም መቸም አወ አጥፍቻለሁ አትልም አረ ፈጣሪያችን ሆይ ለኛ ለሚስኪኖች አተው እርዳን

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 Год назад +4

      እናትም ብትሆን ተሳስቻለሁ አትልም ብቻ እግዚአብሔር ያስማማቸው ግን ከባድ ነው አረብሀገር ሆነን ብር ስንልክ ይወዱናል ሀገር ስንገባ ብራችን ሲያልቅ መረገም እንጀምራለን ከባድ ነው ፈጣሪ አደራህን እናቴን ከመክሰስ አውጣኝ

    • @martitade4450
      @martitade4450 Год назад

      አሀ!እና ብሯን ትበላ ነው የምትይው?

  • @yeromaymen3155
    @yeromaymen3155 Год назад +26

    አለም ሰገድ ሚዛናዊ ሆነህ ለምታቀርበው ፕሮግራምህ እናመሠግናለን🙏

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 Год назад +90

    የመጨረሻው ዘመን😭😭😭😭☝ እናትና ልጅ ይህን ያህል ከደረሱ ምን ቀረ 😭

    • @Eurael
      @Eurael Год назад +5

      Lijitua endaysemat endeza ayibalim enatye. Min tarig yene miskin sikebdat wede media metach. Bizu chekagn enatoch alu ena yederesew new yemiyawkew. Endet biye enate endezi aregech biye aweralew bilo dem-emba eyalakese eminor bizu habesha ale. Mariamin new emilish!

    • @hanahana8273
      @hanahana8273 Год назад +8

      @@Eurael እኔ መች ልጅ ጥፋተኛ ናት ወይም እናት የሚለዉ ፍርድ ላይ አልገባዉም ብቻ እናትም ሆነ ልጅ በዚህ ደረጃ ማየት ማርያምን ያስደነግጣል ደግሞ የነዚህ ብቻ አይደለም በጣም ብዙ ቪዲዮ ላይ አያለዉ ብቻ ያስፈራል ዘመኑ ነዉ ያልኩት ፈራጅማ እግዚአብሔር ነዉ😥🙏

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Год назад +1

      እኮ ከእናት በላይ ጉዲ ነው😩😩😩

    • @najahtn809
      @najahtn809 Год назад +1

      ወይ ዘንድሮ😭😭😭

    • @MeleseTamire
      @MeleseTamire Год назад

      የመጨረሻው ድወል ።ከዚያም ድወሏ ድወል ሁና እናያለን

  • @senduebraemebraym6960
    @senduebraemebraym6960 Год назад +86

    ያለፈው አለፈ በሰማቹሁት ተማሩ ቅመሞችዬ መቼም አረብ አገር ካልተዘጋ የማንሰማው ነገር የለም ፈጣሪ ቤተሰቦቻችንንም ያራራልን ምን ይባላል ሊላ

    • @abebatube6227
      @abebatube6227 Год назад +2

      ትክክል ውዴ ምን ይባላል እግዚአብሔር ጠካራ ልብ ይስጠን😔

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@abebatube6227 አቡዬ ደምሪኝ

    • @amalyousaf7058
      @amalyousaf7058 Год назад +1

      እረ ያማል እናቴ ተብሎ ከስ ለእናትሽና ለአባትሽ አንድ ክፍል ሽንት ቤትየማብሰያ ነገር ብትሰሪላቸዉና ብትመረቂ አይሻልሽም ከምትረገሚ እንደባአዳ እናትሽን የምትከሽ ምንም ትዉን እናት ስት ዋጋ ከፍለዋል እኛንለማሳደግ

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ Год назад +6

      @@amalyousaf7058 ሴትዮ ከቤትኮ አባረሩኝ ጭራሺ እኔን ማየት አይፈልጉም ንብረቴን ቀምተው ጎዳና ጣሉኝ አለች ጆሮሺ አይሰማምዴ በሷ ብር የወንዲሟን ስምስ ያለልጂቱ ፈቃዲ ለምን አስገቡ ጎረምሳ ነው ሰርቶ አይገዛምዴ በአንዱትካሻ መራመዲ ምን ማለት ነው

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 Год назад

      ምን ናረግ ማለቴ በተለይ ህገወጥ የሆነ በቤተሠብ ነው ካልሆነ ዲገት ሲፀዲቅ ያለነው እሰው ሀገረ አደረሥሞ ምን አይነት ጊዜ ደረሰብን በተለይ ሴትላይ ባሏ ያኑራት የሚል አሥተሣሠብ አላቸው። ወዶች ካሉ እነሱን ብታ ማስያዝ ነው የሚጸልጉት

  • @Ekr348
    @Ekr348 Год назад +29

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሚስኪን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +20

    ጋዜጠኛ አለም ስገድ ታደስ... አቦ አንተስ ትለያለህ... በሀቅ... ስራህን እምትወጣ
    የ አነጋገርህ ለዛ
    እርጋታህ @ ትእግስትህ... ባጠቃላይ.. ያንተን አይነት ምርጥ... ጋዜጠኞችን... ያብዛልን.... ክበርልን...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️

  • @martazenebe2268
    @martazenebe2268 Год назад +13

    ሰንት አይነት ቤተሰብ አለ እንደዚ ከሰዉነት ተራ ወጥታ በሰደት ተንከራታ ሲያይዋት ትንሸ አይሰማቸዉም ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን በጣም ያማል

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Год назад +14

    ልጅቱ ዝብዬ ሳያት የመናገር ችሎታ የላትም ባይሆን እናታ ትጠየቅ እላለሁ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ይሁን ትክዳሽ እናትሽ ናት ግን እንዴት ከቤት ታስወጣሻለች ?

    • @alemderesma5224
      @alemderesma5224 Год назад +2

      Betam new yemtaszenew ediy tebedla enkan bekeber new yemtweraw

    • @selamselamselamawit6994
      @selamselamselamawit6994 Год назад +1

      ምንም አነጋገር አትችልም

    • @ta-sy6up
      @ta-sy6up Год назад +1

      እሳዋ ክብር አላት ለናትዋ በትህትና ነው የምትናገረው ጥሩ ልጅ ነች

    • @ymerlala276
      @ymerlala276 Год назад

      በጣም የምታሳዝን ልጅነቷዋን ጨረሳለች እህህህህ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Год назад +25

    አይ ውጪ የሚኖሩት እህቶቼ በጣም ያሣዝናሉ ሁሉም መጠቀሚያ ብቻ ነው የሚያረጋቸው በተለይ አረብ ሀገር ያላቹ ነቃ በሉ

    • @asiat4178
      @asiat4178 Год назад +2

      ኦፍ ትርፋችን ድካም ብቻ ሆነ አይ የኛ ነገር

    • @KenzCoustmr
      @KenzCoustmr Год назад

      ​@@asiat4178በፀሎት አስቡን

    • @workjoozil
      @workjoozil Год назад

      አሺ ♥️😂

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Год назад +12

    አለስየ የኛ ህመም ተካፋይ, ህመሙ ከኛ በላይ እሱ ፊት ይነበባል 🙏ላንተ ትልቅ ክብር አለን

  • @bhelhee8313
    @bhelhee8313 Год назад +34

    እናቶች ብሶባቸዋል እንመጣለን ደከመን ሲባሉ ጤፍ ውድነው አትምጡ እያሉ እንደ እናት አይደሉም እሳ ሚዲያላይ ስለቀረበች ነው ብዙ ሰው አለ እናት የከዳው

    • @be8cab
      @be8cab Год назад +2

      እኔ አለው ግን ሁሉን ይቅር ብዬ ብሬን ያዝ ምንም ይምጣ ብራቹን ያዙ

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Год назад

      Betu yikuterew enem tekeje wedezero melisewig edegena seriche tellin asaferiku wedehager endingeba ayifeligum ahunem sidet layi neg gin betu mulu docementu besime bihonnim ahunim destega ayidelehum ene genzeb telate endemigeza yawekute areb hager kemetahu behuwala new befite selam neberku yande wend lij enat neg bet eyaleg liju min yibelali eyalu yasferarugali bete eyetekeraye yenen ediget ayifeligum abetu tiru gize yamtalin

    • @abiyarero8157
      @abiyarero8157 Год назад

      Yegermal. Endetha.new.milut🤣🤣🤣

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 Год назад

      የኔስ እናት አድ ብር እድጠፍብኝ አፈልግም ያዉም ልጂን እያሣደገች

    • @bhelhee8313
      @bhelhee8313 Год назад

      @@yabyab5036 ወይ እድሜ ይስጣቸው ያኑርልቪ

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 9 месяцев назад

    አሌክስ ምርጥ ሰው አስተዋይ ጨዋ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የምትወዳት ድንግል ማርያም ከክፉ ትጠብቅህ 🙏

  • @samritube645
    @samritube645 Год назад +10

    *ወይኔ ፈጣሪዬ በቃ የመዳም ቅመም አይለፍልሽ ተብላ ተረግማለች እንዴ ቆይ ለፍተን ደክመን ለሌላው ቤተሰብ ሂወታችን ከመሰዋት ውጭ ምን በበደልን ነው እሄ ሁሉ ስቃይ የሚደርስብን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ*

  • @blentube3002
    @blentube3002 Год назад +7

    እንኳን ደህና መጣቹ በርግጥ ልጅቷ ታሳዝናለች በስደት የለፋችው ነው ነገር ግን የሱዋን በቻ ሰምቶ መፍረድ ይከብዳል ወደ ክስ ከመሄዷ በፊት እናትም ቀርበው ሀሳባቸውን ይናገሩ ፈጣሪ ከእንደዚ አይነት ይሰውረን ከቤተሰብ ጋር መካሰስ በጣም ይከብዳል

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Год назад +6

    የኔ እናት እያለቀስኩ ነው ያየሁሽ አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ ምን ይባላል እናት በዚህ ደርጃ ስትከዳ ሌላውማ ምኑ ይታመናል ኡፍፍፍፍፍፍግ

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 Год назад +9

    የእናትን ነገር ወፍ ትልቀመው እናት ከከፍችሁሉንም መንገድ ይዘገዋል ለክፉ እናቶች ልቧና ይስጣቸው😓😓😓

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад +21

    እግዚአብሔር ሆይ ለጆሮዎችን የፈውስ ምግብ አምጣ የምሰማው ሁሉ ይዘገንናል እናቴ እግዚአብሔር ነፍስሽን ያሳርፍ

    • @emuadmasu873
      @emuadmasu873 Год назад +1

      Amen Nefsachewin Yemarlin Enem enaten besidet new yatahut esa bitnor yehene ene nigist neberku

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 Год назад +3

      አሜን ነብሳቸውን ይማር አኔም እናቴን በሰድት ሆኘ ነው ያታሁአት በኖርቺለኘና ባደርጉላት እናቴ ነብሰሽን ይማረው

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub Год назад +8

    እንዴት ልቤን እንደሰበርሽው የኔ ህይወት ነው የደረሰብሽ የኔ ውድ አይዞሽ እግዚአብሔር ያቃል የልብሽን እመብርሃን አለሁ ትበልሽ 😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    እናት እናት ናት ግን ለልጇ ማሰብ አለባት እሰው አገር ተከራታ ባመጣችው ብር እዴት

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Год назад +9

    ፈጣሪ አንደዉ ከአኞ ከአረብ ሀገር ብዙ ልፍት መከር የሜገኝ ገንዘብ የምትበሎ ወላጆች እግዚብሔር ያያል ቀን አለዉ ይፈረዳል የተበላ ያቀል አንጀቱ ያረረ አህቴ አይዞሸ እግዚብሔር ይፍረድ ልሸ

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Год назад +18

    ወድ የስደት አህቶቸ ከምንሰማውም ከምነየውም አላህ ይጠብቃችሁ ወገኔቸ
    ሀግራችንን ሰላም አረግልን ያረብ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +3

    እናቴ በኖረች እና ምነው በወሰደችው ማንም ከሚወስደው ምንኛ እድለኛ ነሽ እሷ እንኳ ልቧ ያውቀዋል አንቺ እንደሆንሽ መልካም ልጇ ደግን ልጅ እናትም አትወድም ይባል የለ ተይላት አንቺ ገና ወጣት ነሽ ዋናው ጤንነቱ ነው ሰርተሽ ታገኚዋለሽ አጠገባቸው እንዳትደርሺ ቅን ፈራጁ እግዚአብሔር ይችላል በፀሎት በርቺ ይክስሻል አይዞሽ አይዞሽ እንኳን ማንም አጭበርባሪ አልወሰደብሽ የበለጠው ለመልካም ይሁንልሽ እልፍ ሲሉ ቢሊዮን ይገኛል ... ወላጆች ከሴት ልጆች በበለጠ ለወንድልጆቻቸው ቤት ውርስ ላይ ይደላሉ አባባ ከበደ ልጆቻችሁን እኩል እዩ ሲሉ የሚሰማቸው የለም ... ምህረት ያድርግላችሁ ሃበሾች እናትሽ አትመስለኝም እውጭ የወጣ በሙሉ ምስኪኖች ናቸው ሰው ያምናሉ አይዞሽ ሺህ አመት አይኖሩም እውነቱን ያውቁታል የጤና ያድርግላቸው ክህደት ሳታውቂ ከደላላው የሌለውን ሰው እንደገዥ የመዘገበ ሸጣልናለች ወይም ሰጥታናለች ብለው ይፈርማሉ ምንም አይዘገንናቸውም ብቻሽን አይደለሽም ዋጋ ይከፍላሉ በዓይንሽ ታያለሽ

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 Год назад +11

    አላህ ይጠብቀን ከመጥፎ ነገር ብቻ ከባድነው

  • @fantayenegash4997
    @fantayenegash4997 Год назад +4

    ግን አንድአንድ ወላጆች ለምንድን ነው የሰው አንጀት የሚቆርጥ ልብ የሚሰብር ነገር የሚያደርጉት ልጅን ከልጅ እያበላለጡ የሚያዳሉት ? በተለይየሚጠቅሟቸውን ያገለገሏቸውና ጉልበታቸውን የጨረሱላቸውንነው የሚያጠቁት በጣም

  • @maryanasaad9385
    @maryanasaad9385 Год назад +9

    ይከብዳል እናት እና ልጅ መካሰስ ከተጀመረ መጨረሻው ዘመን ደረስን😭💔

  • @sabahagos9645
    @sabahagos9645 Год назад +4

    የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ ለምን ግን ቤተሰብ ለምን አረብ ሃገር ለፍተው አሳር መከራን በልተው የተንከራተቱ እህቶች ገንዘብ የሚጣፍጣችው አረ ፈጣሪን ፍሩ አ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Год назад +6

    ዘንድሮ ያልሰማነው ክፉ ነገር የለም ጀሮም አይሞላ ጀሮ ለምን አታድግም ቢሉት ይህን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ አሉ

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው Год назад +3

    ኡፍፍ ሀቢበቲ አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ እርጋታሽ ጎበዝ

  • @sarakonjo4966
    @sarakonjo4966 Год назад +8

    የእኔ እናት ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን 😢

  • @abiyimer6394
    @abiyimer6394 Год назад +1

    የኔ እህት አዉነት አንጀቴን በላሽዉ መቼ ነዉ ግን ልፋታችን የሚገባቸዉ የሚያዝኑልን 😭😭😭😭እህቶቼ ከንደዚ አይነት በራስ ሰዉ ከመጎዳት ይጠብቃቹ ትምህርት ነዉ ለሁላችንም ፈጣሪ ሀቅሽን ይመልስልሽ እህቴ

  • @zወሎየዋ
    @zወሎየዋ Год назад +5

    አጀት በላሺዉ አቺልጅ😥😥😥😥😥የእናቴ ፍቅርማጣት ያሳዝንል😥😥

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Год назад +4

    ዘንድሮ መቸም የማንሰማው ጉድ የለም🤔🤔🤔 እግዛብሄር ይርዳሽ 🙏🙏

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +3

    አሌክሶ የኔ ከምንም በላይ ያንተን ህመም ስሜት ሳይ መልካም ሰዉ አልጠፋም አለ እላለሁ ክበርልኝ እናቷንም ማግኘት ብትችል ብታስማሟቸዉ ባይነኝ👏🥺

  • @mamemame1455
    @mamemame1455 Год назад +6

    በቤተሰብ ማካዳት ከበድ ነው አይዞሽ ኤህቴ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Год назад +3

    እህቴ አይዞሽ አላህ አቅሽን ያስመልስልሽ ስደት ከባድ ነው

  • @sunnyhart9260
    @sunnyhart9260 Год назад +16

    I love watching his show, he is a brilliant journalist!

    • @metiyegazu800
      @metiyegazu800 Год назад

      Subscribe argign

    • @sunnyhart9260
      @sunnyhart9260 Год назад +2

      @@metiyegazu800 , I had subscribed a long time ago , Cheers 💃

  • @sadadadada7010
    @sadadadada7010 Год назад +8

    ከባድ ነው በጣም ምን አይነት ዘመን ለይ እንደደረስን አብሶ እኛ ተሰደን የምንኖር እዚም ሳይደላ ቤተሰብም ሲከዳ እዴሜያችንን ሸጠን ጉልበታችንንም ብቻ ፈጣሪ ይጎብኝ መላው ስደተኛን

    • @ሶፊመሀመድ
      @ሶፊመሀመድ Год назад

      Amenn

    • @ymerlala276
      @ymerlala276 Год назад

      አሚን አላህ ይገዘን እስኪ እኛም ልብ እንግዛ ቢያስ ጎን በጎን እናስኪድ ያአላህ ደከመን ብሶት ናፍቆት ልፋት እረ ስንቱዉን እንቻል

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 Год назад +1

    ወይ ጉድ አይዞሽ ፈጣሪ እረድታት ድጋሚ እንደምታቀርብልን ተስፋ አለኝ ተባረክ

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 Год назад +2

    በፈለገው መልክ ይሁን ለእናትሽ እንኳን ቤት ነብስሽንስ ብትሰጪያት ምን አለበት ምን አይነት ጊዜ መጣ እባካችሁ

    • @Mነኝየበረሀዋእርግብ-y4h
      @Mነኝየበረሀዋእርግብ-y4h Год назад +3

      ያልተነካ ግልገል ያውቃል በአንድም በሌላም ደረስቦሽ እይው ከስደት ገብታ ማረፍ ሲገባት ሌላ ትኩሳት እናት እናት እትትት አትበሉብን

  • @yodittekeste
    @yodittekeste Год назад +4

    ዋው ለመስማት ይክብዳል እውነት ከሆነ በጣም ታሳዝናለች ዘንድሮ የማይሰማ የለም

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Год назад +1

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሄር በላብሽ የሰራሽውን አያስቀርብሽ ጠንከር በይ ይህችአለም ለየዋሆች ፈተና ናት ሌሎች ከሷ ተማሩ በተለይበአረብ ያላችሁ እህቶቼ

  • @werkneshnasir3246
    @werkneshnasir3246 Год назад +1

    ጥያቄዉ ምንም ግልፅ አደለም እሥዋ ሥደት ወጣሁ ካለች 2003ነዉ መሬቱ ገዛሁት ያለቹ 2004ነዉ ስደት 3አመት ሠራሁ አለች እንዴት ነዉ

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад +2

    እሚገርመው ይህ ታሪክ ለእኔ አዲስ አይደለም እኔ አንዶን ጓደኛየን እናቶ አንዶን ጓደኛየ ወንድሞ ሺምጥጥ አድርገዊቸዊል መልሰው ስደት እኔም እራሱ ወንድሜን ቦታ ግዛልኝ ብየ ጠጥቶበትል ብቻ ሆድ ይፍጀው የእኛን ነገር

  • @اناالمسلمالحمدلله

    አባቴ ዛሬ ዘመን በቃ ማንንም ማመን አይቻልም የመጨረሻው ዘመን ሁሉም ተጨካከነ አኡዙ ቢላህ ከእናት የቀረበ ማንም የለም ግን ........

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад +2

    በስም አብ አለምሰገድ እንዴት እንደምወድህ ቃል የለኝም ተባረክ ህይወትህ ይለምልም ❤

  • @hayatkader7643
    @hayatkader7643 Год назад

    ትክክል ነት ልጂታ እኔም ላይ እንደዚህ ሆነል እንዳዉም አለም ስገዱ እንዴት ላግኝህ ስልክህን ብትልክልኝ የኔንም ነገር እወራህ ነበር ወንዱሜ

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia Год назад +3

    ለንብረት ጉዳይ አቃቤ ህግ ምን አገባው? ፍትሃ ብሄር ነው፤ ጠበቃ ቀጥራ መከራከር ብቻ ነው አማራጯ። ሌላው ነገር ወላጆች አሳደጉን የምትለው ለሁሉም ወላጅ አይሰራም። ስሜታቸው በመጣ ቁጥር እየወለዱ የጣሉ ሁሉ ወላጅ ናቸው ማለት ይከብዳል። የራሷ ብር ከሆነና እሷ ካልፈለገች ማስወጣት ነው።

    • @Sara-iw2uk
      @Sara-iw2uk 8 месяцев назад

      ወንዶችስ ወሬኛ 😡

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia 8 месяцев назад

      @@Sara-iw2uk እኔ ላይ ከመበሳጨት ዝም ብለሽ አትውለጂ።

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Год назад +2

    እኔም ደርሶብኛል እህቴ እግዛቤሄር ይርዳሽ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +1

    ዓለም ሰገድ,, በጣም አስተዋይ ጋዜጠኛ, ወንድሜ በጣም አከብርሃለው 🙏🏿 ልጅቷ ደሞ አሳዘችኝ 🥺 እናቲቱ ግን ,,,,, አናደደችኝ ☹️😭😭😭😭
    እረ ከማ ጋ ይኖራል???
    ( እናት ከፍታ )🤭

  • @nahena123
    @nahena123 Год назад +1

    አላህ ሀቅሽ ይመልሥልሽ የሥደትብር እዴት እደሚገኝ ያየው ያቀዋል

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Год назад +1

    አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም አትሳቀቂ እህቴ አይዞሽ

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Год назад +5

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад +2

    ወይ መጨረሻው ዘመን እናት በልጃዋ መጨከን አይ ጊዜ አይ መጨካከን እናቴ እረጅም እድሜ ይስጥሽ አንድ ቀን ቸገረኝ እርጂኝ ሳቲይኝ ያመኛል ለኔ ብለሽ ቆሽሸ እናቴ ለኔ ብለሽ ሰው ሰርትሽ ለኔ ብለሽ ተከራተሽ እናቴ ኖሮኝ ያንቺ ባረያ ሆኜ ብኖር

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ

    አለምዬ እግዛብሄር ያክብርህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነገሮችን ከብዙ አግል እያየ ጥያቃዎችህን በጨዋነት የምጠይቅ ከተበዳይ ጎን ስለምትቆም እናመሰግናለን ቤትህን ትዳርህን እግዚአብሄር አምላክ ይባርክ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሄር ከተበዳዮችና ከተገፍን ቤተሰብ ከማይወዳቸው ጋር ነው ለዛም ነው በጤና አቆይቶ ይሄን ታሪክ ለኛ ለመናገር ያበቃሽ እንጅ ይሄ በራሱ በንዴት ጤናሽን ያቃውሰው ነበር አምነሽ መከዳት ከባድ ስለሆነ ለዛውም በናት አይዞሽ ሊነጋ ሲል ይጨላልማል

  • @got3ch626
    @got3ch626 Год назад +14

    ምነው እማ ኑራልኝ በሒወት ምነው ያለኝን በወሰደችው 😭😭😭😭

    • @leenlook8213
      @leenlook8213 Год назад +1

      ልክ ነሽ እህቴ ግን እናት ስታገልሽ ይከብዳል

    • @fsf9969
      @fsf9969 Год назад

      በጣምአልመደል 😭😭😭😭😭

  • @Ros7705
    @Ros7705 Год назад +6

    እኔም ደርሶብኛል እናቴ ሁለታመት ሁሉ የሠራሁት ሀገሬ ገብቼ ብር ስል ለወድ አብልተሽ ተብያለው ቤተሠብ ለብር ያለው አቋም ፈጣሪ ብቻ ልቦና ይሥጣቸው ይጠብቃቸውም ከባድ ነው ብቻ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Год назад

      ተመስገን ነዉ በሁለት አመትሽ ለዛዉም ማወቅሽ

  • @wollodessie4839
    @wollodessie4839 Год назад +4

    አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Год назад

    ጋዜጠኛውስወድህ ጎበዝና ጀግና ነህ አቤት ትህትናህ ቤተሰብ እኮ ገዘባችን እጅ እኛን አይፈልጉንም እንጣ ስንል ደስ አይላቸውም ውይይ ተሰቃየን

  • @nona1628
    @nona1628 Год назад +2

    እረእኔ እረዳሻለሁ እህቴ እኔ 19አመትአሳድጌወድሞቼን የሰራዉትቤትየኔመሆኑንእያወቁእናቴስትሞትጭራሽ እቃዉንበሙሉ ሽጠዉጨርሰዉ እርሜንሳላወጣበት ሶስትእሬሳየወጣበትንእቤት እንሽጠዉብለዉ ጠምደዉኛል እኔበሰዉአገር ተቃጥዪ ከቱ ከሁሉምሳልሆን አሁንምአለሁበ0ዜሮ እናቤተሰብእኛንበአረብአገርያለነዉንእደሰዉምአያዩም አይዞሽእህቴ

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 Год назад +1

    ንግግሯ ግልፅ አይደለም ሁሉም ነገር በኛ ላይ ይበረታል አይዞሽ እህቴ

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Год назад +2

    እናትዋ ልቦና ይስጣት ምንም ይዘሽ አትሄድም መልካምነት ይሻላል

  • @ዜድቅመሟ
    @ዜድቅመሟ Год назад +5

    አይ የኛ ነገር ሁሌም መከራት ብቻ ጤና ይስጠን ወጦ ከመቅረት ይጠብቀን አሚን በሉ የኔ ከርታቶች

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ

    ብልጥ ከሰው ይማራል ነው እሚባለው እንማር በእውነት ይጠቅመናል ለእኛ ለስደተኞች

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 Год назад

    አቤት ትትናህ ቃላት እዴት ደስ እደሚል ወድማችን አትና አደኛዉ ወድማችን እናተን እዮሀሚድያ ያለማድነቅ ንፋግነት ነዉ አሰግድ ተመስገን ባልሳሳት አሁን ወደገደለዉ ልግባና እባካቹ እርዳት ለሚገፋዉ ሉብቸኛዎ ላረባገር ሴት እናተ ብቻ ናቹ ጆሮ ምሰጡን እቺን ምስኪን አረባገር ስርታ ባገኘቹ የሰራቹን ቤት በናታ ልትካድ አይገባም ያረብሀገር ሴት ለቤተሰባ ትሞታለች ነገር ግን እረታ በተረፋት ለራሴ ብላ ጉልበት ሲሞጠጥ ሀገር ስትገባ ያሁላ ትላት የከፈለቹ ምስዉት ተረስቶ የቀራትን ጥቂት ነገር ባንዳንድ ክፉ ቤተሰብ ትቀማለች ያረብ ሀገር ልፋት ድካም የደረሰበት ብቻ ነዉ ምያቀዉ የዉነት ልቤ ተሰበረ 💔💔💔

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Год назад +2

    ምርጥ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Год назад

    የኔ እናት ስታአሳዝን እዳው ግልምጫ ችለን ስድብ ችለን በኬሚካል እጃችንን አቃጥለን ውስጣች በክሎሮክስ ነዶ ጤና አተን የሚገባቸውን እየረዳን ይህ ሁሉ ለምን ?በመተሳሰብ ,በፍቅር ,ቢሆንስ ?ህይወታችንን የምናጣበትም አጋጣሚ አለ ጌታ ሆይ አስበን ካንተ ሌላ ማን አለ ጌታሆይ ከኛ አትራቅ አግዘን ,,አይዞሽ እህቴ ይህም ያልፋል ,,ሺ አመት ላንኖር ይህን ያህል ጭካኔ እኔን ኡፍ አስለቀሺኝ ቢኖረኝ የተሻልኩ ብሆን ባግዝሽ ደስ ባለኝ ጌታ ሆይ ,,,,,,መልሱ ካንተ ጌታ ሆይ ,,,አለምሰገድ ክበር በእውነት አግዟት ,,,,❤❤

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 Год назад

    እዴ እናት እደውም የልጇን ሀቅ መጠበቅ አለባት በማንኛውም ሀይማኖት ክብር ከጠላባት ዝም ማለት አለብን እዴዬ ፈጣሪን ፍሩ ወላጆች ኤጭ

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 Год назад +3

    እግዞ ዘንድሮ ሰንቱን ነው የምንሰማው

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 Год назад +1

    ትንሽ ግን ግራ ያጋባል 2003 ሄድኩ ኣለች ከሶስት ኣመት ተመለስኩ ኣለች ቤቱ የተገዛው ደሞ 2004 ኣለች እኔ እንጃ ዝብርቅርቅ ኣለ

  • @የዴሴዋነኝ
    @የዴሴዋነኝ Год назад +4

    ሚስኪን አላህ ይርዳሺ ፊትሺ ያስተውቃል እዴተቃጠልሺ አይዞሺ

  • @fatumamohammed2414
    @fatumamohammed2414 Год назад +5

    ወድ እሕት ወንድሞቸ አሠላሙአለይኩም አኔ እምመክራችሑ በሥደት ያላችሁ ለቤተሠብ አትላኩ ምናልባት ተበድረው ከሖነ የሔዳችሑት እዳችሑን ከፍላችሑ ከዚያ ምንም ቢሏችሑ አትላኩ የሔዳችሑ በትን አላማ ሣትረሡ ሥራቺሑን መሥራት ብቻና ብቻነው ።አላሕ ከናተጋር ይሑን ።እኔም ሥደትን ሥላየሑት ነው።❤❤❤👫👫👫🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jerryayele1662
    @jerryayele1662 Год назад +6

    እናቴ እረጅም እድሜ ከኔም ቀንሶ ይስጥሽ ብእውነት እንዴት እንደምትሆን ልጄ በስደት ያፈራችው እያለች ስትታገል አንድቀንም አመስግኛት አላቅም

    • @yalamsibalay988
      @yalamsibalay988 Год назад

      Chigru etopia sngebana aebrenachew sininor new talalak ehitna wendimochi kalu chigr new

    • @jerryayele1662
      @jerryayele1662 Год назад

      @@yalamsibalay988 tikikil nesh honom gin endezi asbo ena akido lijin megudat yesan wosdo lelela mesit kifat new yetim yale new alemesmamat gin endi yale kihidet demo kebad new

  • @ציונהסלם-פ1ס
    @ציונהסלם-פ1ס Год назад

    እይ እናት በልጂ ጭከና እውነትም የመጨረሻው ዘመን ደርሶል
    እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ እወድሻለሁ ኑሪልኝ❤

  • @mnh8176
    @mnh8176 Год назад +11

    ጋዜጠኛው ን አለማድነቅ አይቻልም👍

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +3

    ያለቀ ዘመን ::
    እናት እና ልጅ
    አባት እና ልጅ
    እህት እና ወንድም
    ከተካስሱ.., ታድያ ምን ...ቀረ
    እግዚዬ... ከማለት ልላ... ሌላ እምለው ቃላት... የለኝም ::🙏🙏🙏

    • @yewubneshbazezew8624
      @yewubneshbazezew8624 Год назад

      Fikir kezkzowal. Egzeabher lehulachinm lbona yisten. Andand Betesebm bihon genzeb kalsetehachew ayfelguhm yesetlij degmo edme yhedal. Edmelik merdat degmo aychalm ketewesene gize behwala rasachewn mechal alebachew!!!Bizu beteseb yadergal bezih zemen ejig betam yasaznal.

  • @JESUSSAVE791
    @JESUSSAVE791 Год назад

    betam tesebralech egziabher yirdash. ere tewu weladachu beagbabu alemasadegachu sayans yelijochachun lab ena dikam mitkidu beteseboch tewu sint amet litnoru nw

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад

    ወይ ጉድ በስማም አይዞሽ እህቴ ጠክሪ እህቴ አይ ዘንድር ማይሰማ የለም

  • @tigistgelana1245
    @tigistgelana1245 Год назад

    የኔናት ፈጣሪ ሃቅሽ ይመልስልሽ የሃረብ አገርን ስቃይ የቀመሠ ነው የሚያቀው እኔስ አሳዘነችኝ

  • @shewayebekele9708
    @shewayebekele9708 Год назад +2

    እግዚአብሔር ጥሩ ነገርን የምንሰማበትን አምጣልን

  • @Ethiopi134
    @Ethiopi134 Год назад

    አንዳንድ ቤተሰብ እኮ እንደዚህ ነው በእውነት የገዛ ልጁን ይክዳሉ

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 Год назад +2

    ስታሳዝን ንግግር አትችልም እ/ር ላብሽን ይመልስልሽ እህቴ

  • @KY-jd4ym
    @KY-jd4ym Год назад

    Apmeseged, I appreciate you but I have a question for you. You didn't ask her about her father and what his role is other than living in the house.

  • @urael225
    @urael225 Год назад +3

    Bless help this woman
    When I see her my heart broken
    Help with legal process please please

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Год назад

    እግዚኦ ከመከዳዳት ፈጣሪ ይሰውራችሁ ወገኖች ይህ ቤተሰብ መተማመን አይታይበት እግዚአብሔር በመሀል ይግባላችሁ እናታችን ይቅረብ እና ይጠየቁ

  • @TewodrosBantiyirgu
    @TewodrosBantiyirgu Год назад +1

    she make me cry.she broke my heart.

  • @aasala2807
    @aasala2807 Год назад

    እንደው ብዙ ለመሸፋፈን ሞክራለች ግን በደንብ እንደተገፋች ያስታውቃል የኔ እናት እመቤቴ ትርዳሽ

  • @addisw1713
    @addisw1713 Год назад

    እግዝኦ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አለ ትረቱ እንደው ግን ማሰበያቸው ተደፍኖ ነው እናትና አባቷ ልቦና ይስጠን ለሁላችን 🙏🙏

  • @genet7274
    @genet7274 Год назад +3

    የምር የዘንድሮ ቤተሰብ ጉድ ነው

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 Год назад +2

    እፍፍ ያማል ሰው በስዴት ተንከራቶ በቤተሰብ መካዳት ያሳዝናል። መን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው

  • @kedijakedir9177
    @kedijakedir9177 Год назад

    ግን በ እሬዲዮ የሰማነውን ለምን በድጋሜ ታቀርባላቹ

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 Год назад +1

    በጣም ያሳዝናል 😭😭😭የመጨረሻዉ ዘመን ለሁለተኛ ጊዜ የእናትናልጅ ጠብ ኧረ ባክሽ ተይ እናትሽ ትቀመጥበት በህይወት እስካለች ድረስ ቤቱ ዙሮዙሮ የአንች ነዉ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Год назад

    መጀመሪያ ያለችው መሬት ገዛሁ ከዛ የጨረቃ ቤት ነው የሰራቸው እንደመሰለኝ ታሪኩ ግን ትንሽ የተምታታ ነው

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 Год назад +1

    እንደው የኢትዩጵያ ቤተሰብ ልጁን አላምጦ የሚተፋው እስከመቼ ነው

  • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ

    ኡፍፍፍ እዴት ተሰቃይተን ብር እደምናገኝ ቢያውቁት ይረዱን ነበር ግን እህህህህህ ድካም ብቻ ነው የመዳም ቅመሞች ነን የምናውቀው የሀርብ ሀገር ብር የሚበላ እናትና አባት እሬት እደበላ ይወቀው አሁን የዚች ልጅ እናት ከምር ፈጣሪን ነው የካደችው አይዞሽ እማ ነገ ሌላ ቀን ነው ግን እኮ ኡፍፍፍ ድካም ብቻ ነው አይዞሽ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 Год назад +1

    ውይ የኔ እናት በሥደት ተንከራትታ ያገኘችውን እናትዋ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Год назад

    እኔም ሚዲያ ስላልወጣሁ ነውጅ የናቴ ልጅ ታላቅ እህቴ አፈ ቅቤ ሆና አደራ ሰጥቻት እድትመልስልኝ ስጠይቃት ለጓደኛየ አበደርኋት ዛሬ ነገ ስትመልስልኝ እሰጥሻለሁ ብላ ኖራ ኖራ ዛሬ የራሷን ጀናጠጠ ቢዝነስ ከፈተች ምን እላለሁ እናቴ ደሞ ለታናሽ እህቴ አስተላልፊልኝ ብየ ብልክላት ለተወሰነ አመታት ስልኳን ዘግታ ኖረች በቃ ሰው ማመን ቀረ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ

    እኔምለው ሰዉ ስት አመት ይመከራል ግን አትሰሙም ለምድነው ዘሬ ገዘብ አሳሳች ወነኮ እናቴናት ብላቹ አትመኑ በቃ አሁንም ገናነሽ ተያትና ወደማያልቀው ስደት ተመልሰሽ ስሪ ተይላት አምላክ ይፈርዳል ግን አድ የተደበቀ ነገር ግልፅ ያላደረገችው ነገር አለ እና እናትየውም ልጅታም ባድላይ መተው ይጠየቁልን ለፍርድ ያመቻል

  • @selamawitkuma8744
    @selamawitkuma8744 Год назад

    የበዛ ከማሳዘን አልፎ እሚያናድድ የውሃነት አለብሽ። እግዚያብሄር ይርዳሽ።

  • @temesgenhabteweld7570
    @temesgenhabteweld7570 Год назад +2

    Please dont tell her to do anything by herself because I see, I feel that she is frustrated and not able to confront her mother and the situation. She really need help so that please please go to "kifle ketema" and check whether her mother corrupted her document or not. If not the rest is to open court case period.