የልጃቸውን ፆታ ታወቀ በደስታ አበዱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 540

  • @abelandnetsi
    @abelandnetsi  2 месяца назад +134

    አቤል ጥበብ abel design
    ጥራታቸዉን የጠበቁ የሀገር ባህል ልብስ እኛ ጋር ያገኛሉ 0941259716 /0901919069
    👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻

    • @SurprisedAlien-eh4gj
      @SurprisedAlien-eh4gj 2 месяца назад +1

      እንኳ ደስያላችህ

    • @akmam5900
      @akmam5900 2 месяца назад +4

      እንኳን ደስስ አላችሁ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

    • @HiwotEseye
      @HiwotEseye 2 месяца назад

      ኡፍፍፍፍፍ እዴት ደሰ እደምትሉ የፍቅር ተምሳሌት የሆነ ቤተሰብ የፍቅር የመተሳሰብ የመከባበር የመጨሸረሻ ጥጎች ማርያምን በጤም ነዉ እምወዳችሁ እናተን የወለዱ እናት አባት እግዚአብሔር ያክብራቸዉ የእድሜ ፀጋ ይሰጣቸዉ እኳን ደሰ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 2 месяца назад +184

    ከይቱበሮች ምንም ጭቅጭቅ ንዝንዝ የለለበት ፋሚሊ እናተ ብቻ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን 🎉🎉🎉

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 месяца назад +2

      ትክክል❤❤❤❤

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 2 месяца назад +1

      ትክክል እውነት ግልፅ ያለ እውነተኛ ፍቅር የምታይበት ቤተሰቦች ❤️

    • @Foziya-gr1cx
      @Foziya-gr1cx 2 месяца назад +1

      የዉነት ስለሆነነዉ ትዳራቸዉ ❤❤❤❤❤❤

    • @sead-w6s
      @sead-w6s 2 месяца назад +1

      @@Foziya-gr1cx በጣም👍👍👍

    • @wollo-zt8vx
      @wollo-zt8vx 2 месяца назад +1

      ትክክክክል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ የሚሉ ፋሚሊ ናቸው

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 2 месяца назад +242

    እኔም 5 _ወሬን ጨረስኩ በሰላም ተገላገይ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ ውዶችዬ❤❤❤❤

    • @tube4169
      @tube4169 2 месяца назад +6

      በሰላም ሁለት ያድርግሽ እህቴ

    • @SameeraS-zs7ee
      @SameeraS-zs7ee 2 месяца назад +7

      እመቤቴ ትቅረብሽ እህት የተባረክ ታዛዠ ይሰጥሸ🎉

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 2 месяца назад +2

      በሰላምወልነሺየሖድሺንበጀርባሺያዙረውየኔእሕትአላሕያግዝሺ

    • @kelemm8046
      @kelemm8046 2 месяца назад +4

      እግዚአብሔር አምላክ ጤነኛ ልጂ ወልደሺ የምስሚ ያድርግሺ

    • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
      @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 2 месяца назад +2

      በሰላም ተገላይ ጤነኛ ልይ ይስጥሸ❤

  • @NogsHsan
    @NogsHsan 2 месяца назад +77

    ሰጥተህ የማያልቅብህ እግዚአብሔር ሆይ እኔንም በፍሬ ባርከኝ ፀልዩልኝ ወገኖቸ 😢❤❤❤❤

    • @tege6254
      @tege6254 2 месяца назад +1

      ❤❤የኔ እህት ጸልይ ለእግዚያብሄር የሚሳነው ምንም የለም

    • @የትግስትሸጋእናት
      @የትግስትሸጋእናት 2 месяца назад +1

      አይዞሽ እኔም እዳችነኝ እግዚአብሔር ይርዳን❤❤

    • @Too495
      @Too495 2 месяца назад +4

      እግዚአብሔር በልጆች ቤታችሁን ይሙላላችዉ

    • @meskitiztaw1665
      @meskitiztaw1665 2 месяца назад +1

      ayizosh Egiziyabher melkam nw yisetishal❤

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 2 месяца назад

      Egzaber belij yebarkesh lehulum ken ale Egzaberen tesfa aderge

  • @selamsol1280
    @selamsol1280 2 месяца назад +188

    ከድራማ ከውሸት ነፃ የሆነ ደሥ የሚል በተሠብ

    • @tigistgirma5389
      @tigistgirma5389 2 месяца назад

      Yemiaskenu ye iwunet

    • @AbayGetachew-gx2gd
      @AbayGetachew-gx2gd 2 месяца назад

      ማር የሆኑ ቤተሳብ ❤❤❤❤አቤላ ጤናኛ ሊጅ ይስጣችሁ ❤❤❤️

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 месяца назад

      በጣም

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 месяца назад +35

    እስይ እልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር እመቤቴ ማርያም በዘርፋፋዋ ቀሚስ ሽፍን እቅፍ አርጋ ትፍታሽ

  • @zed2149
    @zed2149 2 месяца назад +31

    ቡዙ ተባዙ ምድርን ሙሏት 🌻አቤት የእግዚአብሔር ቃል እኮ ሁሌም አድስ ነው ተነስገን

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 2 месяца назад +29

    ቃልዬ ከእቴቴ ስር የማጠፋውስ ነገር የኔ ቆንጆ😢😢🎉

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 2 месяца назад +40

    አቤል የቤተሰቡ ድምቀት የሆክ ሙቀት ነገር ነህኮ እኝኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰቡ❤❤❤❤

    • @ሳራድባቤ
      @ሳራድባቤ 2 месяца назад

      እኔኮ እዚህ ቤት የምመጣው አቤልን እያልኩ ነው በብዛት ሁሉም ፍቅር ናቸው❤❤

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew 2 месяца назад +12

    ሴትም ሆነ ወንድ የእግዚአብሔር ስታጦታ ነው እግዚአብሔር ጤነኛ የታባረከ ልጅ ይስጣችሁ ❤❤

  • @Eildana
    @Eildana 2 месяца назад +87

    ማነዉ እንደኔ ከዚህ ቤተሰብ መፈሳዊ ቅናት ሚያድርበት🥺 ሲያምሩ እመቤቴ ትቅረባችዉ እርጉዞችዬ😍ስደተኛችንም ለዚህ ቀን ያብቃን እስከመቼ💔🙏

  • @wina-663
    @wina-663 2 месяца назад +11

    አቦ ሰታምሩ ለቅሶ ጭቅጭቅ የሌለበት ውድድድድ ነው የ❤❤ማረጋቹሁ እንኳን ደሰ አላቹሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n 2 месяца назад +9

    እዚህ ቤት ሁሉ ሳቅ ተባረኩ❤❤ እመቤቴማርያም በሰላም ትገላግል❤❤❤

  • @HirutMaru
    @HirutMaru 2 месяца назад +24

    ረዱዬ ድቡሽዬ ❤️❤️❤️❤️ዛሬ ድግሞ አምሮብሻል ❤️❤️

  • @N33Natty
    @N33Natty 2 месяца назад +6

    የኒዚ ቤተሰብ ማነው እንደኔ የሚቀናባቸው፣ ፈጣሪ፣ፍቅሩን ያብዛላቹ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 2 месяца назад +23

    የኔውድ የአቤልን ሚስት ጥሎብኝ ስወዳት ማርያምን ሳቋን በተለይ ደስ ይለኛል እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ 🎉🎉

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 2 месяца назад +1

      4ቱም መሸአላህ ናቸው ከምር ዴስ ይላሉ

    • @yonatank2354
      @yonatank2354 2 месяца назад +1

      @@MadinaAdem-fu7bx በጣም በእውነት

    • @سلام-ل5ف
      @سلام-ل5ف 2 месяца назад

      በጣም እኔም❤

  • @Mesii12tube
    @Mesii12tube 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ሴትም ወንድም ይሁን የተባረክ ና ጤኔኛ ልጅ ይስጦቹሁ❤

  • @drr8432
    @drr8432 2 месяца назад +11

    አቦ ስታምሩ ፈጣሪ ዘመናችሁ ሁሉ በደስታ የሞላ ያድርግላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaygsaye5059
    @tsehaygsaye5059 2 месяца назад +4

    እንኳን ደስ አላችሁ የአጥር ወፍ አትስማሽ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ❤❤እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤❤

  • @Vjg85hvBmbk7ub
    @Vjg85hvBmbk7ub 2 месяца назад +7

    ከዘረኝነትና ከቦተሊካ የጠራ ቤተስብ እነዚህን አየሁ ባሁንዘመን ዘረኝነትናቦተሊካ በበዛበት ዘመን ከሁሉም ነፃየሆኑ ድንቅና ድንቅ ቤተስብእናተን አየሁ ሺአመት ያኑራችሁበፍቅር ዘራችሁይብዛይለምልም ኢንሽአላህ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 2 месяца назад +2

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሸ ነፀዬ የአጥር ወፍ አትስማሸ🙏❤❤❤

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 2 месяца назад +3

    ማሻአላህ ልጅ የአላህ ፀጋ ነዉ አላህ በሰላም ገላግሎ ያሳቅፍሽ🎉🎉 ሄኖክ ማሻአላህ ቁጭ ማወቁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ አላህ አይለያቹ🎉🎉🎉ማሻአላህልጅየአላህፀጋነዉአላህበሰላምገላግሎያሳቅፍሽሄኖክማሻአላህቁጭማወቁበጣምደስየምትሉቤተሰብናቹአላህአይለያቹ 😅

  • @HanaTefera-j7q
    @HanaTefera-j7q 2 месяца назад +5

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ነፀዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @EmameMkounen
    @EmameMkounen 2 месяца назад +12

    ወላሂ የናቤል አባት ስለሌለ ነው ቅልልል ያለብኝ እንደኔ አባታቸው ባለመኖሩ የሆነ ቅር ያላችሁ ብቻ ላይክ አርጉኝ

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 2 месяца назад +1

      አባት እኮ ሞገስ ነዎ እረሜና ጤና ለአባቶቻችን ❤

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 2 месяца назад

      አሚን

  • @FikirJon
    @FikirJon 2 месяца назад +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግዝአብሔር የተባርከና ጤንኛ ልጅ ይስጣችሁ በስላም አቅፋችሁ ለመሳም ያብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @likehagos3724
    @likehagos3724 2 месяца назад +9

    ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች እናትና አባታችዉ ግን ምን ብለው ቢፀልዩ ነው እንዲ የተባረካችሁት የሆናችሁት አሁንም በእጥፍ ብርክርክ የርጋችሁ🙏❤

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 2 месяца назад

      የእኔም የምለው እሱን ነው እንዴት ቢፀልዮነው

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 месяца назад +20

    ፈታ የምታረጉን እኛ የመዳም ቅመሜች ከስራ መልስ የሚያስቅ የምንፈልገው እውነተኛ ህይወታችሁን ፍቅርን መከባበርን ትምህርት ምንም ውሸት ሳይጨመርበት የምታሳዩ ድንቅ ቤተሰቦች ዩቱብ አደኛ ናችሁ❤❤❤

    • @አባይስደተኛዋ
      @አባይስደተኛዋ 2 месяца назад

      ትክክል ውዴ ፍቅር የሚያስተምር ፋሚሊ ዋውውው

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 месяца назад

      ​@@አባይስደተኛዋደምሪኝ ዉዴ🎉🎉

  • @onedaytube
    @onedaytube 2 месяца назад +5

    እመብርሐን በሰላም ሁለት ታድርግሽ የሚያስቀና ቤተሰብ ነው

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 2 месяца назад +1

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል ምንም ይሁን ዋናው ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ትገላግለሽ ምጥሽን ታቅልልሽ🙏🙏🥰🥰😂❤❤

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s 2 месяца назад +2

    ደስ ስትሉ በሰላም ተፈረጅ❤❤ ቃልዬም የቀኑለት በሰላም ተገላገይ ነፂም እደዛው❤❤

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 2 месяца назад +1

    እንኳን ደስ አላቹ አመቤታችን ትቅረብሽ በሰለም ተገላገዪ❤❤❤

  • @buze2121
    @buze2121 2 месяца назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤ ነፂ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት በሰላም ትፍታሽ መጨረሻውን ታሳምረው

  • @የፍቂር
    @የፍቂር 2 месяца назад +4

    እሄ ቤተሰብ ደስ ስትሉ አግዚአብሔር ይባርካቹህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 2 месяца назад +2

    ፍቅራችሁን እግዚአብሄር ያብዛላችሁ ነፂም በሰላም ተገላግለሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 2 месяца назад +1

    ይህ ምርጥ ቤተስብ እግዚአብሔር ከኩፉ ይጠብቃቹ

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 2 месяца назад +3

    ረዱየ የኔ ቅመም ዛሬ ደግሞ የለለ ነዉ የሁነሽ ሁሌም ይመርብሽ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 месяца назад +1

    እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ🙏🙏🙏🙏🙏🩷🩷🩷🩷

  • @የአሜን
    @የአሜን 2 месяца назад +15

    እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ ደስ ይላል ❤❤🎉

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 2 месяца назад +2

    እንኳን ደስአላቹሁ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሺ ❤❤❤

  • @BestBuy-lk3id
    @BestBuy-lk3id 2 месяца назад +3

    እመቤቴ ትቅረብሽ እህቴ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KiyuSol-d1f
    @KiyuSol-d1f 2 месяца назад +1

    ደስ ስትሉ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🙏 ስወድሽ❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 2 месяца назад +1

    ደስየሚል ፋሚሊ ፈጣሪ በሰላም ልጂሺን ያሳቅፍሺ ውደ ❤❤ በቃከቤቱ ነው ወዲወዲ መውለዲ መታደልነው❤❤

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 2 месяца назад +1

    ነፂዬ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ ❤የአጥር ወፍ አትሥማሽ ደሥ የሚል ቤተሠብ ሁሌም ፍቅር የሠፈነበት ተባረኩ 💕💕💕💕💕💕💕

  • @hlema09
    @hlema09 2 месяца назад

    አቦ እሄንን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርክ ዘራችሁን ያብዛላችሁ እነርጉዝዬ ደሞ እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍን አድርጋ በሰላም የሆዳችሁን በጀርባችሁ ታድርግ እላችሁየተባረከ ቤተሠብ ስወዳችሁ ልክየለኝም እመቤቴን❤❤❤❤❤❤❤

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 месяца назад +4

    ነፅየ እመቤት በስላም የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ❤

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 2 месяца назад +2

    ደስ፡ምትሉቤተሰብ፡ፈጣሪ፡ሁሌም፡ሰላማቹን፡ያብዛላቹ፡እመቤቴ፡ሁላቹንም፡በሰላም፡ሽፍን፡ድብቅአድርጋ፡ትፍታቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lemlem-t5f
    @Lemlem-t5f 2 месяца назад +4

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሽ እህቴ ❤

  • @Zemensh
    @Zemensh 2 месяца назад +1

    እንኳን ደስ አችለችሁ እግዚአብሔር በስላምያስቅፋችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zeblbjemal3198
    @zeblbjemal3198 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ማሻአለህህህህህ አለህ በስለም የግግልሺ ያኔ ቆጀ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ደስታችሁን ያብዛው ❤ሁሌም ሣቁ❤❤❤ እመብርሀን ትቅረብሽ

  • @tsegat21
    @tsegat21 2 месяца назад +1

    እኔ ሁሌም የሚያስገርመኝ የእህታቸው ራሄል እርጋታ እና ስርዓቷ

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c 2 месяца назад +1

    ድንግል ማርያም ከና ልጆ ትቅረብሽ 🙏🙏🙏

  • @ZeharASSEN
    @ZeharASSEN 2 месяца назад +6

    ውይ እኔ በነዚህ ቤተሠብ ፈቅረ ይዞኛል አላህ ይጠብቃችሁ ውድድድ

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 2 месяца назад +2

    Congratulation netsiye and Abelo ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 2 месяца назад +2

    ❤🎉እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 2 месяца назад +8

    ፍቅር ብቻ ይሞላበት ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ❤️❤️🎉🎉🎉❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 месяца назад +1

    ሰላም አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ትገላገል ያጥረወፍ አትስማሺ እህቴ😂❤❤❤❤❤

  • @tube3481
    @tube3481 2 месяца назад +1

    የመዳም ቅመሞች የተስፋ እንጀራችን እውን ይሁንልን

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 месяца назад +1

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ❤❤❤❤እርጉዞቹ እመቤቴ በሰላም ትገላግላችው❤❤❤

  • @TgtaMal-ky4kl
    @TgtaMal-ky4kl 2 месяца назад +2

    ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛልን ❤❤❤❤ደስታችሁ እጥፍ ይሁን

  • @efratahabte4758
    @efratahabte4758 2 месяца назад +2

    Egziyabher tengna lij Yasakefesh emabeta beselam tefetash yehodeshn bejerbash targelish 🎉❤

  • @سلام-ع1ث2س
    @سلام-ع1ث2س 2 месяца назад +1

    ነፂየ የኔውድ በስላም ተገላገይ እረዱየ የኔ ዝምተኛ አምሮብሻል ዴሞ ቃልዬም እዴዛው 3ስታችሁንም ስወዳችሁ አቤላየ የሳቃችን ሚጭ እንኳን ደስ አለክ❤❤

  • @rahima2765
    @rahima2765 2 месяца назад +2

    በሰላም በትገላግልሽ ማማየ ምርጥ ቤተስብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TgtgLorde
    @TgtgLorde 2 месяца назад +2

    እህታቸው በጣም ትመቸኘለች ዝናጭ ድርበብ ያለች ናት

  • @sabo8756
    @sabo8756 2 месяца назад +1

    እመቤቴ በስላም ትገላግላት በስላም ትውለድ😊🎉🎉❤❤❤

  • @GudGuf-bp6ow
    @GudGuf-bp6ow 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር በሠላም ይገላግላችሁ የኔ ዉዶች እወዳችኋለሁ 💋💋💋💓💓💓💓😍😍

  • @الحمدللة-ق5ذ
    @الحمدللة-ق5ذ 2 месяца назад +9

    ከውሸት ነፀ የሆነ በተሰብ ናቸው💐💐👌👌👌

  • @Mahlet-p3e
    @Mahlet-p3e 2 месяца назад +1

    ይስሀቅን ውለጂ ማርያም ትቅረብሽ

  • @Nebrat-f4o
    @Nebrat-f4o 2 месяца назад +2

    የኔቆጆእመቤቴሠላሠምትገላግልሽ❤❤❤

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 2 месяца назад

    እመቤቴ ማርያም በስላም ትገላግልሽ❤❤❤❤

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 2 месяца назад +2

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ነፂየ❤❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 месяца назад

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤

  • @HshUru-z3j
    @HshUru-z3j 2 месяца назад +3

    ማሽአላህ አላህ በስላም ይገላግልሺ እህት አለሜ እስቲለኔም ከልባችሁ ዱአርጉልኝ እህትወድሞቸ ልጂይስጥሺብላችሁ❤❤❤❤❤

  • @KokiyeKebede
    @KokiyeKebede 2 месяца назад +4

    በሰላም ተገላገይ የአጥር ወፍ አትስማሽ እመብረሀን ትቅረብሽ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዀ1ጐ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዀ1ጐ 2 месяца назад +1

    ነፂየ የኔ ውድ ወላዲት አምላክ የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ ❤😊

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 2 месяца назад

    እውነተኛ ዩተበሮች ብዬ አምኜ በስስት የምጠብቃቸው እነዚህን ቤተሰብ ናቸው ከማልቀስ ከውሸት ከድራማ የፀዱ ናቹ 🎉🎉🎉🎉 በሰላም ወልዳቹሁ ለመሳም ያብቃቹሁ

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 2 месяца назад

    እመብርሀን በስላም ትገላገልሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 2 месяца назад

    አቤት ግልፅነት አቤት ፍቅር ይወለድበቹ ፈጠሪ ፍቅር በፍቅር የርገቹ❤❤❤❤ ከሰው አይን ይሰውርለቹ ❤❤❤

  • @ኤልሳነኝየመዳምቅመም
    @ኤልሳነኝየመዳምቅመም 2 месяца назад +1

    ነፂየ እመብረሔን በሰላም ሁለትታድርግሽ ደሞጤነኛልጅይስጣችሁ እኳንደስአላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 2 месяца назад +2

    በጣምደስየሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ሚዲያውን እናተ ስሩበት ብራክ እያሉ ሚዲያውን በውሸት ጆሮችንን አይናችንን ያሳመሙ ስት አሉ ካይን ያውጣችሁ

  • @bezawitsiyasb5973
    @bezawitsiyasb5973 2 месяца назад +1

    እመቤቴ ትቅረብሽ ያላችሁን ሁሉ ይባርክላቹ ❤❤❤

  • @getineshiget3267
    @getineshiget3267 2 месяца назад

    Congratulations Ekuni desii Aleshi Ezgabher tenany leji yestachu❤❤❤

  • @fkckcjfiv7447
    @fkckcjfiv7447 2 месяца назад +2

    ደስ ስትሉ እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም ተገላገሉ

  • @SaliSali-jk8ug
    @SaliSali-jk8ug 2 месяца назад

    በሰላም እመቤቴ ትገላግልሽበጣም ታስቀናናቹ

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @GeySysy
    @GeySysy 2 месяца назад

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ነፂየ

  • @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ
    @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ 2 месяца назад

    የኔ ማሮች አይዟችሁ ታድጋላችሁ ባላችሁ ፏ በሎ የኔ ውዶች ልጅ ጠጋ ነው ፈጣሪ በሰላም እሁለት ያድርግሽ ውዴ

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 2 месяца назад

    እመቤት ትቅረብሸ ሁላችሁ ደሰ ትላላችሁ❤❤❤ ቃልየ ግን ቀጣፊ ትመሰላለች እደምን ብላ ክናቱ ሰረ አጠፍም 😂

  • @Hfhg-m7m
    @Hfhg-m7m 2 месяца назад +1

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ምር ቤተሰብ እወዳችዃለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @miliGere-k8i
    @miliGere-k8i 2 месяца назад

    እሄ ቤተሰብ ደስ ስትሉ እግዚኣብሄር ይባርካቹ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr 2 месяца назад

    ውይይ ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 2 месяца назад +1

    ነፂዬ እመብርሐን ሙሉቀን ትግጠምሽ🙏 😘😘😘

  • @tigistmalle4495
    @tigistmalle4495 2 месяца назад +1

    አቤላ እንኳን ደስ አላችሁ። እመቤቴ ትቅረባት

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 2 месяца назад +1

    ነፅየ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 месяца назад +1

    ከድራማ ነፃ የሆነ ቤተስብ ቢኖር ይሄ ፋሚሊ ነው ❤❤❤

  • @hanaahmd-l3e
    @hanaahmd-l3e 2 месяца назад +1

    እመብረሀን ትቅረብሺ ነፂ❤❤

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 2 месяца назад +1

    ማርያም ትቅረብሽ 🙏❤

  • @wanshetwanshet990
    @wanshetwanshet990 2 месяца назад +1

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ውዴ

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 2 месяца назад

    Masha Allah 🙏🙏🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 месяца назад +1

    እመብር ሀን በሰላም ትገላግልሽ❤