የስህተት አስተማሪ ተብዬ በመፈረጄ ብዙ ተጎድቻለሁ | EVANGELICAL TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 54

  • @bisratlema6453
    @bisratlema6453 2 года назад

    ዳን በጣም አስተዋይ እና በሳል ሰው ነክ። ጌታ ዘመንህ ይባረክ። አገልጋይ ሀይሉ ስለገለጥክል የቃሉ እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 4 года назад +5

    እግዚያብሔር ይባርክህ ሀይሉ የኋንስ ይጨምርልህ አርቀን እንድናይ ከዘበናት የሰው ጥገኝነት እንድንወጣ መንገድ ስለሆንከን።
    አቅራቢው ወንድም ዳንኤል ነገሮችን ጥሰህ መድረክ በማዘጋጀትህ ብሩክ ሁን።

  • @eldafikir4614
    @eldafikir4614 3 года назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ትህትናን አየውብህ

  • @aaupublic5096
    @aaupublic5096 4 года назад

    ኃይልሻ በጣም ነው የምወድህ ተባረክ፡፡ከቃሉ አንፃር ትምህርትህ ተመችቶኛል በርቶልህ ያበራህልን ወንድማችን ነህ ተባረክ፡፡ይብዛልህ፡፡

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 4 года назад

    ሀይልሻ የፍቅር ሰው በአንተ ት/ርት በብዙ ተባርኬአለሁ በክርስቶስ ያለኝን ማንነትና ስልጣን አሳውቀኽኛል በብዙ ተባረክ 💐🙌 ወንድም ዳኒ ከሰዎች አስተያየትና ጭፍን ጥላቻ ወጥተህ ስለ ጋበዝከውና በብዙ ትህትና ስለጠየቅከው ጌታ ይባርክህ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 4 года назад +2

    በወንጌላዊያን ቤተ /ክርስቲያን ብዙ የተለያየ አመለካከት አለ በይበልጥ በጌታ ምፅአት ላይ ግን እንተራረማለን እንጅ ስህተት ስህተት እያልን መነቃቀፍ ሳይሆን መተራረም ነው የሚያዋጣው እላለሁ ።

  • @JoyJoy-sy4kd
    @JoyJoy-sy4kd 4 года назад +3

    ሀይልሻዬ የፍቅር ሰው በረከታችን ነህ

  • @showethio7583
    @showethio7583 3 года назад +1

    የሀይሉ ትምርት ግልጽ ነው ለሴጣን ግን ድንግርግር ይላል።

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 4 года назад +1

    እውነት እኮ ነው እግዚአብሔር ትበለፅጋለ ብሎኛል ብሎ ቁጭ ማለት ተገቢ አይደለም ተባረክ ከክርስቶስ ጋር ያልተሰጠን ነገር የለም በረከታችን ውበታችን ሀብታችን ………እሱ ብቻ ነው!

  • @mariyegeta3205
    @mariyegeta3205 2 года назад

    Akerabiwe yaleh tehetena wow zemenk yebarek hailesha merxe astemari

  • @ShinekidaneShinekidane
    @ShinekidaneShinekidane 10 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 4 года назад +2

    ሐይሉ በአስተምሮቱ ቤ!ክን ስለተቃወመችውና እንደድሮው ስለማትጋብዘው ቅያሜ በውስጡ እንዳለ ያሳያል ነገር ግን ከብዙዎች ጋር በግል እንደሚገናኝና እንደሚገባበዙ በወንድማማችነታቸው መሐል ምንም ፀብ እንዳላመጣባቸው ነግሮናል አሁንም ግን አንዳንድ ከሚተችበት አስተምሮው ላለመመለስ ሲል የሚጠቀማቸው ቃላቶች በወንጌል ላልጠነከሩም ሆነ ለአዳዲስ ሰሚዎች ጥሩ አይደለምና ከእልህ ወጥቶ ቃሉን በመግለጥ ቢያስተምር መልካም ነው ከምንም በላይ ዝቅ ማለት እና በፍቅር መሸነፍ ጀግንነት ነው እኔ ብቻ አውቃለሁ ማለቱ ለሁላችንም አይጠቅምምና ቢታሰብበት መልካም ነው እላለሁ መንፈስ ነኝ
    እንደእግዚአብሔር ነኝ
    እረ እንደውም ትንንሽ አምላኮች ብቻ ለምኔ ትላልቅም አምላኮች ነን የሚል ቃል ከአፉ ሲወጣ ሰምቼ እሱ ድሮ እነ ኬነትን እነ ማይልስ ሙንሮን እና ሌሎችን ሲሰማ እንደዘገነነው እንዲሁ ዘግንኖኛል ለሌሎችም መጠንቀቅ አለበት ።

  • @yaredworku2931
    @yaredworku2931 4 года назад

    Hailsh u r blessed i like ur teaching

  • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ

    ሀይሉዬ በጣም ነው የምንወድህ ተመለስ ጌታን ሳቅ መጀመሪያ ያንተን ትምህርት ነበር የምከታተለው ግን ገብቶኝ ሳይሆን ትምህርትህ ከበረከት ጋር ሆናችሁ የምታስተምሩት ልዩ ነበር በኃላ ግን እንደ እልህ አረጋችሁት እና መንገዳችሁ ከክርስቶስ ጋር ማስተካከል ስትጀምሩ ፈራሁ እና ተውኩት አሁን ግን እንድትመለሱ ምኞቴ ነው ስለ እናንተ ሁሌ እጸልያለሁ በጣም ነው ይምንወዳችሁ ❤️❤️❤️

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 4 года назад

      በኩረጃ ስለምንወስድ እንዳለ ከዝነኛ ሰዎች ሳናጣራ ስለምንወስድ ነው ለምሳሌ አይሁድ
      ሁሉ ይድናሉ የሚለውን ትምህርት ብዙዎችን አስቷል ።ይህንን ትምህርት ከነጮች ተወስዶ እኛም ጋር ተቀባይነት አግኝቷል ።ግን ልክ አይደለም ።

  • @samigurmu1752
    @samigurmu1752 2 года назад

    ይሄን ሰው ቀስ እያልን ብንሰማው ደስ ሚል ሰው ይመስላል ለምንድነው ትላልቅ ሚባሉት አገልጋዮች ማያናግሩት ቆይ

  • @showethio7583
    @showethio7583 3 года назад

    እኔ የማመልከው ሂወት ብርሃን ነው በጣም እወድሀለሁ ስብከትህ ይገባኛል ደስ ይለኛል ጩከት የለውም ግልጽ ነው።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 4 года назад +3

    የስህተት ትምህርት ማለት ሰዎችን ከእግዚአብሔር መንግስት ለይቶ ለጥፋት የሚዳርግ ነው ።ለምሳሌ ቅዱሳን አማላጅነት ፣ one saved forever saved , ሃጢያት ብንሰራ
    ምንም ችግር የለውም ፣ እየሱስ ነብይ ነው ፣ .....etc ስህተት ትምህርት በመጠኑ ይህ ነው ።

  • @tsigemezgebo6371
    @tsigemezgebo6371 4 года назад +1

    Bltsignam jemistew getanew jemnet gudai new hulu jegeta fkad new kebarek

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 4 года назад +2

    ብዙ ጊዜ ከምናደንቃቸው ምሳሌ ከሆኑን አገልጋዬች ሁሉ የሚናገሩት ትክክል ነው ብሎ መቀበል ይመስለኛል የሰዎቹን እመለካከት ከመኮረጅ የሚመጣ ችግር ነው እላለሁ ።በፈውስ ፀጋ ያላቸው ሰዎች ምናልባት መፅሃፍ ቅዱሳዊ እውቀት ላይኖራቸው ይችላል እኛ አስትማሪነት ፀጋ ያለን ግን ልናጣጥል አይገባም ።ልናርም በግል ተገቢ ነው

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 4 года назад

    BETAM des yilal liyu wongel kehonew prosperity, GETA siletebekeh HALLELUJAH AMEN bertu TEBAREKULIGNE!!!❤🙏

  • @tsigemezgebo6371
    @tsigemezgebo6371 4 года назад +1

    Tebarek

  • @messeluzewde5363
    @messeluzewde5363 4 года назад

    ዳኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ሐይሉ ዬሀንስን ስላቀረብክልን ።

  • @aklilubashe7377
    @aklilubashe7377 4 года назад +1

    ትላላቅ ፀጋ ያላቸው ሰዎች በሁሉም ነገር ፍፁም አይደሉም ግን አገልግሎታቸው ብዙ ሰውን ሊያመጡ ይችላሉ ግን ትናንሽ
    ዶክትሪናል አመለካከት ለየት ያለ አመለካከት ቢኖር በፍቅር እንተራረም እንጂ ስህተት ብሎ መፈረጅ ትክክል አይደለም ።ለማጣጣል መሞከር ክርስቲያናዊ ባህርይ አይደለም ።

  • @aklilubashe7377
    @aklilubashe7377 4 года назад +2

    በBinny Hinn በአገልግሎቱ በአምልኮ በሚገለጥ ክብር ተነክቼ እግዚአብሔር
    በምኖርበት በአሜሪካ ያደረገው ትልቅ ተአምር አይቼአለሁ ።ግን binny Hinn በመፅሃፍ ቅዱስ አመለካከቱ ግን የማርመው አለኝ ።ይህ ማለት ግን አንዳንዶች በትንሽ ስህተት ሰውን ማጣጣል ይወዳሉ ልክ አይደለም ልንተራረም እንጅ ልናጣጣል መሞከር
    ቅዕናት ነው አብዛኛውን ጊዜ ።እኔ I have never seen the glory of God manifestation in other minister like Binny Hinn .

  • @EtsegenetWoldeab
    @EtsegenetWoldeab 3 месяца назад

    ሀይሉ ዮሐንስ አንተ በሰራኸው ስህተት ከመሠረተ ክርስቶስ ሰው መንፈስ ነው ብለህ ወንድሜን አውጥተህ ይኸው መመለስ አቅቶት ሱሰኛ ሆነ እግዚአብሄር ይይ ይህንን ትውልድ አንተ ከመንጋው ለይተህ ለአውሬ ስለሰጠኸዎ የዚህ ትውልድ ደም በአንተ እጅ ነው

  • @ltekieful
    @ltekieful 4 года назад

    God bless you Hailusha hawey

  • @littelbiruk
    @littelbiruk 4 года назад +1

    Thank you daniel tesfa

  • @showethio7583
    @showethio7583 3 года назад

    በአክብሮት ሀይልሽን ሰው ልብ ውስጥ ያለውን ጥያቄ ስለጠየቅከው እናመሰግናለን።

  • @ssmruz6452
    @ssmruz6452 4 года назад

    GBU more respect!

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 3 года назад

    ... ነገሩ እንደዚሁ ይሆንን?
    የሐዋርያት ሥራ 17፥11

  • @mellatube4691
    @mellatube4691 4 года назад

    Dani God bless u....haylishan invites siladerkilin tiyake yewhonubugh bizu nigeroch niberu ufuuwhoy alku timlsolighal tinish ye hayilun astemro understand ladergiw mokeraliw!.

  • @mediaforgoodinfluence4570
    @mediaforgoodinfluence4570 4 года назад

    ጠያቂው የተሻለ ረገጥ አድርጎ የመጠየቅ ነገር ከበፊቶቹ አይቼብሃለሁ::ወንድም ሃይሉም ለለውጥ መነሳሳትህ መልካም ሆኖ ሳለ ለቦንኬ ስፓንሰር ያደረገው ኬኔት ኮፕላንድ ነው ብለሃል ግን ቢሆንም በትምህርቱ ከእነሱ ጋር አንድ አይደለም እነሱም ጣልቃ አልገቡም ሌላው ጆይስ ማየር ሙሉ ወንጌል መጥታ አገልግላ መሄዷን እኔም አውቃለሁ ግን እኮ ስህተት ውስጥ እንዳለች የታወቀው በቅርብ ነው በመሆኑም ተጋብዛ ነበርች አሁን መቃወም የለባቸውም ካልክ ስህተቱ የጎላ ነው እውነቱ ሲታወቅ ያው ቤተክርስቲያን እርምጃ ትወስዳለች::እንኳን እሷ እናንተም እኮ በቅርብ ነው የታወቃችሁት::

  • @tsigemezgebo6371
    @tsigemezgebo6371 4 года назад

    Tebark

  • @derejeabebe712
    @derejeabebe712 4 года назад

    God bless you !!

  • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ

    እንዴት ፖለቲካ እና እምነት ታወዳድራለህ ?

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 4 года назад +2

    ምሪት ያስፈልጋል action ደግሞ ከእኛ ይጠበቃል ሁለቱንም አያይዞ መሄድ ያስፈልጋል ።

  • @wonduwolde4948
    @wonduwolde4948 4 года назад

    ገና ብዙ ወደፊት የሚገባህ ነገር የሚትቀይረው ነገር ይኖራል

  • @ephrataelias8792
    @ephrataelias8792 4 года назад

    Love and respect!!!

  • @nahomnigussie8444
    @nahomnigussie8444 4 года назад

    ሀይሌ ዮሐንስ መጀመሪያ ከክርስቶስ ፍቅር ሳይኖርህ ከሌሎቹ ነው አይንህ የከፈቱት፣ አይንህን ጌት የሐዋርያትን እንደከፈተላቸው ሳይከፍትልህ አይንህን የከፈቱት እነዚህ ኮፕላንድ ምናምን የምትላቸው ናቸውና አሁን ያለህን አመለካከት የሰጡኸ። ስለዚህ ከጌታ ያልተማረን ደግሞ ማንም ሊቀበለው አይችልም።
    ደግሞ የገንዘብም ድጋፍ ላልከው እግዚአብሄር እኮ ያልደከማችሁበትን የአህዛብን ገንዘብ ሰጥቶአቸዋል ስለዚህ ይህ ምክንያት ሊሆን አይችልም።
    ሲቀጥል እኔ አምላክ ነኝ እያልክ ትክክል ነኝ ልትል ታድባለህ ያንተ እኮ የWord of Faith ያለፈ ነው። እግዚአብሄር በክብሩ አይደራደርም።

    • @mogosesintayehu358
      @mogosesintayehu358 2 года назад

      ምን ችግር አለው የነኬኔት ኮፖላንድ ትምህርት ቢያስተምር (inspired) ቢሆን ሀይልሻ! ቆይ ነብያቶች ሃዋሪያት በትምህርታቸውና በቃላቸው የመንፈስ አንድነት (መመሳሰል) አልነበራቸውም!!

    • @mogosesintayehu358
      @mogosesintayehu358 2 года назад

  • @RuhamaNobel
    @RuhamaNobel 4 года назад +3

    Love nd Respect

  • @infinity325
    @infinity325 3 года назад

    ❤️

  • @tsigemezgebo6371
    @tsigemezgebo6371 4 года назад

    Bltsignam jemistew getanew jemnet gudai new hulu geta fkad new

  • @Eri-9n6
    @Eri-9n6 4 года назад +1

    እኔ ኣንዱ ነኝ ፡

  • @danieltekle6363
    @danieltekle6363 4 года назад

    እውነት ጉዳየ ከእግዝሃቤር አይደለም ???

  • @bebebi09876
    @bebebi09876 3 года назад

    am really happy that you're coming in the right direction, but you still biased and confused. before coming to the public with your teaching have a moment and discuss with brothers, PRAY.

  • @fekaduregassa2647
    @fekaduregassa2647 Год назад

    እውነቱን ለመናገር መድረኩን የመራው ዮሐንስ ነው የሚመስለው፣ ወይ ስለሰውዬው ምንም አላወከውም፣ ወይም ስለአስተምህሮቱ ምንም አልገባህም አሊያ ደግሞ አንተም በእሱ ትምህርት ታምን እንደሆነ ካልሆነ በስተቀር ምንም ጠይቀሃል ማለት አይቻልም፡፡

  • @danieltekle6363
    @danieltekle6363 4 года назад +1

    መነሻህ አምላክ ነኝ ስላልክ አሁንም አምላክ አያስፈልግም ብትል አይደንቅም

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 4 года назад

    ጆይስ ሜየር በእንጊሊዘኛ አገለገለች ፣እኛ በአማርኛ በናገለግል እግዚአብሔር ደስ ይለዋል አለ።ሀይሉ ችግሩ አማርኛና እንጊሊዝኛ ደባልቆ ግራ ከማጋባት ዉጭ የሚፈይደው ነገር የለም።ወይ ሙሉ በሙሉ በእንጊሊዘኛ ስበክ በአስተርጉዋሚ እንስማህ፣ቁዋንቁዋ መደባለቅ እንደ አዋቂ ትክክል አይደለም።

  • @tadesseretta9831
    @tadesseretta9831 4 года назад

    አወያይ ወይም ጠያቂዎች የሆናችሁ ስለምታወያዩበት ርዕሰ ጉዳይ በሚገባ ብትዘጋጁ መልካም ነው። የስህተት ትምህርት ምንም ቢሆን ምን ትክክል ሊሆን አይችልም። በነ ኬኔት ሀገን ሆነ በነ ኬኔት ኮፕላንድ ወይም በነ ቦንኬ ወይም ቤኒህን ያስተምረው፤ ስህተት ያውስህተት ነው ዕውነት ሊሆን አይችልም። ወንጌልም በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ ተሰብኮ ነበርና።
    “አንዳንዶች ከቅንአትና ከክርክር እንኳ ሌሎች ግን ከበጎ ፈቃድ የተነሣ ክርስቶስን ይሰብኩታል፤ እነዚህ ወንጌልን መመከቻ ለማድረግ እንደ ተሾምሁ አውቀው በፍቅር ይሰብካሉ፥ እነዚያ ግን በእስራቴ ላይ መከራን ሊያመጡብኝ መስሎአቸው፥ ለወገናቸው የሚጠቅም ፈልገው በቅን አሳብ ሳይሆኑ ስለ ክርስቶስ ያወራሉ። ምን አለ? ቢሆንም በሁሉ ጎዳና፥ በማመካኘት ቢሆን ወይም በቅንነት ቢሆን፥ ክርስቶስ ይሰበካል ስለዚህም ደስ ብሎኛል።”
    ሰው መጀመሪያ መንፈሱ ተፈጠረ ካለን እግዚአብሔር የሰጠን የተፈጠረን መንፈስ እንጂ የራሱን መንፈስ ሊሆን አችልም፤ ምክንያቱም መንፍስ የሆነው እግዚአብሔር ራሱን እያባዛ የሚፈጥር አምላክ አይደለምና። ስለዚህ ይህ የሚያስኬድ አይደለም። የእግዚአብሄር ልጆች ነን ዕውነት ነው። ደግሞም የአብርሀም ልጆችም እንደሆንን ቃሉ ናገራልና ‘ሳይገረዝም በነበረው እምነት ያገኘው የጽድቅ ማኅተም የሆነ የመገረዝን ምልክት ተቀበለ፤ ይህም እነርሱ ደግሞ ጻድቃን ሆነው ይቆጠሩ ዘንድ ሳይገረዙ ለሚያምኑ ሁሉ አባት እንዲሆን ነው፥’’ ይህ ማለት ታዲያ አብርሃም በስጋ ወልዶናል ማለት ነውን? በሌላ ቦታም እንዲህ ይላል ‘’ እኔ በአባቴ ዘንድ ያየሁትን እናገራለሁ፤ እናንተም ደግሞ በአባታችሁ ዘንድ ያያችሁትን ታደርጋላችሁ። መልሰውም። አባታችንስ አብርሃም ነው አሉት። ኢየሱስም። የአብሃም ልጆች ብትሆኑ የአብርሃምን ሥራ ባደረጋችሁ ነበር። ነገር ግን አሁን ከእግዚእብሔር የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤ አብርሃም እንዲህ አላደረገም። እናንተ የአባታችሁን ሥራ ታደርጋላችሁ አላቸው። እኛስ ከዝሙት አልተወለድንም አንድ አባት አለን እርሱም እግዚአብሔር ነው አሉት ኢየሱስም አላቸው። እግዚአብሔርስ አባታችሁ ከሆነ በወደዳችሁኝ ነበር፤ እኔ ከእግዚአብሔር ወጥቼ መጥቻለሁና፤ እርሱ ላከኝ እንጂ ከራሴ አልመጣሁምና።እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እነዚህ ሰዎች በስጋ የአብርሃም ዘሮች ናቸው። ስራቸው ግን እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ አስብሎቸዋል። ታዲያ ዲያብሎስ ወልዶአቸዋል ማለት ነውን?
    የሃይሉ ዮሐንስ ትምህርቱ ለመብላት ያማረ እንደ ሆነ፥ ለዓይንም የሚያስጎመጅ፥ ለጥበብም መልካም እንደ ሆነ እሙን ነው፤ ነገር ግን ከፍሬውም ወሰደችና በላች ለባልዋም ደግሞ ሰጠችው እርሱም ከእርስዋ ጋር በላ። የሁለቱም ዓይኖች ተከፈቱ፥ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደ ሆኑ አወቁ፤ እንደተባለ፤ ዕራቁታቸሁን እንደ ሆናችሁ የምታውቁት ከጊዜ በኋላ ነው። እንድንዚሀ አይንት መምህራን ሄደው ሄደው “ We are GOD” ብለው እያስተማሩ ናቸው። ያው ትምህርቱ የትቀዳው ከአጅሬ ስለሆነ ይህም አያስደንቅም። ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና። ስለዚህ ሰው ስው እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም።
    የዳነ ወይም ያልዳነ። በሐዋርያው ዮሃንስ ወንጌል መሰረት ከሆነ ደግሞ፣ ዮሐንስ 1 (John)
    12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
    13፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ይላል። በአውዱ መሰረት ስንተረጉመው የልጅነት ሥልጣን ሰጪ አለ እርሱም ራሱ ጌታ ኢየሱስ ሲሆን ሥልጣን ተቀባይ ደግሞ ጌታን እንደ አዳኛቸው የተቀበሉት ናቸው። ይህ ልጅነት ልክ እንደ ምድራዊው ከሥጋ ወላጆቻችን በተገኘንበት ሳይሆን ድንቅ በሆነ በእግዚአብሔር አሰራር ፣ ለኒቆዲሞስ በተነገረው አይነት፣ ዮሐንስ 3 (John)
    8፤ ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው። እንተ ባለ በእግዚአብሔር አሰራር የልጅነት ሥልጣን ተቀበለን ወይም ልጆች ተደረግን ማለት ነው። እግዚአብሔር አንድ ብቸኛ የባህሪ ልጅ አለው፣ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። But we are made children by adoption. Romans 8 (WEB) - ሮሜ
    15: For you didn't receive the spirit of bondage again to fear, but you received the Spirit of adoption, by whom we cry, "Abba*! Father!" Romans 8 (WEB) - ሮሜ
    23: Not only so, but ourselves also, who have the first fruits of the Spirit, even we ourselves groan within ourselves, waiting for adoption, the redemption of our body. Galatians 4 (WEB) - ገላትያ
    5: that he might redeem those who were under the law, that we might receive the adoption of children. Ephesians 1 (WEB) - ኤፌሶን
    5: having predestined us for adoption as children through Jesus Christ to himself, according to the good pleasure of his desire, ይህንን ሁሉ ያደረገው፣ " ኤፌሶን 1 (Ephesians)
    5፤ በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን።
    6፤ በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።" ሁሉን ለክብሩ አድርጎታልና አሁንም ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን። ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @YodithGideonSupiConsultig
    @YodithGideonSupiConsultig 4 года назад

    ሳይሰማ የሚመሰክር ህዝብ ስለሆነ ነው 98% የኢትዮጵያ ህዝብ። ህዝበ ፔንጤው ደግሞ መንጋ ነው። ክርስቶስ ሞቶለት በውሸት ፓስተርና ነብይ እግዚአብሔር የሰጠውን ጭንቅላት እንዳይጠቀም የተከለከለ። በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ከመመራት ይልቅ የነአገልጋይ እንቶኔን ምሪት የሚከተል። ክርስቶስን አግብቶ አብይ አህመድን የወሸመ መንጋ። ዛፋን ከፍሬው ማየት ያልቻለ።