Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አምላክ ሆይ ይህንን ቀን ስለአሳየከኝ አሁንም ከኢትዮጵያ ጋር ስለአለህ ክብር እሰጥሃለሁ ።🙏🙏🙏
የደስታ እንባ 😭😭ነው አባይ ለሀገሬ ማዋረዱን ማጎሳቆሉን ትቶ ለእናት ሀገሩ ክብር እና መከታ ሊሆን ነው 💚💛❤️ 🙏
God bless Ethiopia!
Woww ክብር ለኢየሱስ ይሁንንም አሜንንን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ለዘላለም ይበርክህ
Thank you GOD for the HOPE we have on GERD! Please Bless it for all ETHIOPIANS and ERITREANS and all our Neighbors who need it. AMEN!
እንኳን ደስ አለን ለዚህ ያበቃን አላህ አላሃምዱሊላ
ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ አሁንም እግዝአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ትንሳኤዋን ያሳየን
መታሰቢያ ደረጄ፣ ጌታን አመስግኚ ለዚህ እድል ስላበቃሽ።
ማሻአላህ
አልሀምዱሊላህ !! የኢትዬኘያ እና ህዝቦቿ ትንሳኤ ቅርብ ነው ኢንሻአላህ ።
አልሀምድልላp🤲🤲🤲
አልሀምዱሊላህ እልልልልልልልል 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅✅✅
ተመስገን ለዚህች ቀን ለበቃን እግዚአብሔር !!ክብር ምስጋና ይድረሰው ። ከምስጋና በቀር ለእግዚአብሔር ምን ይሰጠል ። እግዚአብሔር መልካም እራኛ እና መሪ ለሀገራችን ለኢትዮዽያ ሰጥቶናል ። ታዲያ ማቼ ይሆን ከተሰርንበት ጨለማ ወጥተን ለልጆቻችን አልፎ ተርፎ ለወጋኖቻችንና ለሀገራችን መልካም ሀሰብ እና በጎ ህልና የሚኖራን ???፦ ታዲያ ማንናውስ ዝንታ ዓለም የሚኖር ማንም የለም ። ሁሉም ግዜያዊ ነዋሪ ነው በዚህች ምድር !!ስለዚህ ወደ ቃልባችን እንማለስ !!መልካም መልካሙን እናስብ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻለዋል ። ይህችን የበሰለ የእንጀራ ማዕድ አስማስሎ እግዚአብሔር የሰጠንን ምድራችንን እንጠቀምበት ። የጠለቶቻችን ቆሻሸና ገደይ መንፈስ ይዘን ትዊልደችንን አናጥፋ !በንሰሀ እንማለስ !እግዚአብሔር መሀሪ አምላክ ነው ። እስቲ ቆሚ ብላን እናስቢ ። ይብቃን ምስኪን ወጋኖቻችን ማራድ ፣ ማግደል ። ይማስለን ይሆናል እንጅ እንደዬ ስራዎቻችን ትውልድ ዋጋ ይከፍልበታል !!!!ቓንቓ መግበቢያ እንጅ ዕውቀት አይደለም ። ስለዚህ ከዚህ ከቓንቓ እና የዘር ፖለቲከ እንውጣ !!!የትም አያደርሰንም እንደ “ ካንሰር “ አሟምተው ልገሉን ጠለቶቻችን የዘረጉብን ወጥመድ መሆኑን ተራድተን በአስቻካይ እንለቃቅ ። አንድናት ኃይል ነው ፤ ከፍታ ነው ፤ የማንንም ማቃለጀ አንሆንም !!!እንንቃ ዋሳኟ ሰዓት አሁን ናት ። በጋራ በአንድናት እንቁም የድህናትን ባህር እንሻገር በጋራ ድሉ የእኛ የኢትዮዽያዊያን ይሆናል !!!አብራን አንድ ከሆን ።🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
Allhadulillah
Alhamdulillah
ይሄ ሲሰማ ትልቅ ተስፋ ነው አልሀምዱሊላህ በቅርቡ የምነይ ያርገን ያረብ የኑሮ ሁኔታ ያሳስባል ኢትዮጵያ ተወዷል
ፍትህ በስርቤት ለሚስቃዩት👍😭😭😭
This is a very sad day for Egypt, Abdel Fattah Al-Sisi and TPLF
ጌታቸው ረዳ: "ግድቡ ተሽጧል" 😂🤣😂
አይይይይይ አሁንጥቀልሉ ለኣረሙ ይሰጥይለም ይህባዳሰዉይ አማራዉለፈቱ በሰራዉ
13 × 375= ?
የመጀመሪያው ዕቅድ ለምን ተከለሰ ? የመጀመሪያው ዕቅድ 16 ዩኒት ሀውስ እንደነበረ ነው የማውቀው ያሳዝናል ሲሆን ሲሆን 25 ዩኒት ሀውስ ማድረስ ነበረበት
አምላክ ሆይ ይህንን ቀን ስለአሳየከኝ አሁንም ከኢትዮጵያ ጋር ስለአለህ ክብር እሰጥሃለሁ ።🙏🙏🙏
የደስታ እንባ 😭😭ነው አባይ ለሀገሬ
ማዋረዱን ማጎሳቆሉን ትቶ ለእናት ሀገሩ ክብር እና መከታ ሊሆን ነው 💚💛❤️ 🙏
God bless Ethiopia!
Woww ክብር ለኢየሱስ ይሁንንም
አሜንንን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ለዘላለም ይበርክህ
Thank you GOD for the HOPE we have on GERD! Please Bless it for all ETHIOPIANS and ERITREANS and all our Neighbors who need it. AMEN!
እንኳን ደስ አለን ለዚህ ያበቃን አላህ አላሃምዱሊላ
ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ አሁንም እግዝአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርጎ
ትንሳኤዋን ያሳየን
መታሰቢያ ደረጄ፣ ጌታን አመስግኚ ለዚህ እድል ስላበቃሽ።
ማሻአላህ
አልሀምዱሊላህ !! የኢትዬኘያ እና ህዝቦቿ ትንሳኤ ቅርብ ነው ኢንሻአላህ ።
አልሀምድልላp🤲🤲🤲
አልሀምዱሊላህ እልልልልልልልል 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅✅✅
ተመስገን ለዚህች ቀን ለበቃን እግዚአብሔር !!
ክብር ምስጋና ይድረሰው ።
ከምስጋና በቀር ለእግዚአብሔር ምን ይሰጠል ።
እግዚአብሔር መልካም እራኛ እና መሪ ለሀገራችን ለኢትዮዽያ ሰጥቶናል ።
ታዲያ ማቼ ይሆን ከተሰርንበት ጨለማ ወጥተን ለልጆቻችን አልፎ ተርፎ ለወጋኖቻችንና ለሀገራችን መልካም ሀሰብ እና በጎ ህልና የሚኖራን ???
፦ ታዲያ ማንናውስ ዝንታ ዓለም የሚኖር ማንም የለም ።
ሁሉም ግዜያዊ ነዋሪ ነው በዚህች ምድር !!
ስለዚህ ወደ ቃልባችን እንማለስ !!
መልካም መልካሙን እናስብ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻለዋል ።
ይህችን የበሰለ የእንጀራ ማዕድ አስማስሎ እግዚአብሔር የሰጠንን ምድራችንን እንጠቀምበት ። የጠለቶቻችን ቆሻሸና ገደይ መንፈስ ይዘን ትዊልደችንን አናጥፋ !
በንሰሀ እንማለስ !
እግዚአብሔር መሀሪ አምላክ ነው ።
እስቲ ቆሚ ብላን እናስቢ ።
ይብቃን ምስኪን ወጋኖቻችን ማራድ ፣ ማግደል ።
ይማስለን ይሆናል እንጅ እንደዬ ስራዎቻችን ትውልድ ዋጋ ይከፍልበታል !!!!
ቓንቓ መግበቢያ እንጅ ዕውቀት አይደለም ።
ስለዚህ ከዚህ ከቓንቓ እና የዘር ፖለቲከ እንውጣ !!!
የትም አያደርሰንም እንደ “ ካንሰር “ አሟምተው ልገሉን ጠለቶቻችን የዘረጉብን ወጥመድ መሆኑን ተራድተን በአስቻካይ እንለቃቅ ።
አንድናት ኃይል ነው ፤ ከፍታ ነው ፤ የማንንም ማቃለጀ አንሆንም !!!
እንንቃ ዋሳኟ ሰዓት አሁን ናት ።
በጋራ በአንድናት እንቁም የድህናትን ባህር እንሻገር በጋራ ድሉ የእኛ የኢትዮዽያዊያን ይሆናል !!!
አብራን አንድ ከሆን ።
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
Allhadulillah
Alhamdulillah
ይሄ ሲሰማ ትልቅ ተስፋ ነው አልሀምዱሊላህ በቅርቡ የምነይ ያርገን ያረብ የኑሮ ሁኔታ ያሳስባል ኢትዮጵያ ተወዷል
ፍትህ በስርቤት ለሚስቃዩት👍😭😭😭
This is a very sad day for Egypt, Abdel Fattah Al-Sisi and TPLF
ጌታቸው ረዳ: "ግድቡ ተሽጧል"
😂🤣😂
አይይይይይ አሁንጥቀልሉ ለኣረሙ ይሰጥይለም ይህባዳሰዉይ አማራዉለፈቱ በሰራዉ
13 × 375= ?
የመጀመሪያው ዕቅድ ለምን ተከለሰ ? የመጀመሪያው ዕቅድ 16 ዩኒት ሀውስ እንደነበረ ነው የማውቀው ያሳዝናል ሲሆን ሲሆን 25 ዩኒት ሀውስ ማድረስ ነበረበት
ማሻአላህ