🛑በአለም ዙርያ ሞተ ተብሎ ሲወራለት የነበረው በእድሜ ትንሹ ድምፃዊ Hayelom Debashe ሰርፕራይዝ ተደረገ 😱Hayelom ያላችሁ እስኪ እንያችሁ 😍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  3 года назад +290

    በመላው የአለም ዙርያ ሞተ ተብሎ ሲወራለት የነበረው በእድሜ ትንሹ ድምፃዊ Hayelom Debash ን በስንት ፍለጋ ገጠር ውስጥ በህይወት መኖሩን ያረጋገጥንበት የመጀመርያው ቭድዮ ከስር ያለው ሊንክ በመጫን ተከታተሉት 🙏
    ✅ruclips.net/video/s57jn_EiVHQ/видео.html
    ✅ruclips.net/video/s57jn_EiVHQ/видео.html
    ቭድዮውን LIKE SHARE በማድረግ ለወንድማችን እንተባበረው ‼

    • @nurm7120
      @nurm7120 3 года назад +4

      ወድሜ መልካም አስተሳሰብ አለህና ዘመንህ ይለምልም ነፍ አመት ያኑርህ

    • @kedusi5503
      @kedusi5503 3 года назад +2

      በጣም ነው ድስስስስስስስስ ይላል

    • @ቤዛኩሉአለም
      @ቤዛኩሉአለም 3 года назад +3

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @ቤዛኩሉአለም
      @ቤዛኩሉአለም 3 года назад +1

      🤣😂🤣😂🤣

    • @ሂውትጓልትግራይ
      @ሂውትጓልትግራይ 3 года назад

      በሬ ተባረክ ዘሓወይ ዕድመን ጥዕናን ይሃበኻ የቀኒየለና😍😍👏👏👏👏👏

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 3 года назад +392

    *ይህ ልጅ በሰይፉ ፈንታሁን show ይቅረብ የምትሉ ላይክ*

    • @frdos2495
      @frdos2495 3 года назад +1

      👍👍👍👍✅✅✅

    • @genentteshome412
      @genentteshome412 3 года назад +7

      ሰይፉ ሰው ይመራጣል

    • @betitube7252
      @betitube7252 3 года назад +2

      ቤተሠብ እንሁን

    • @betitube7252
      @betitube7252 3 года назад

      @@genentteshome412 ቤተሠብ እንሁን

    • @martamarta4633
      @martamarta4633 3 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ 3 года назад +89

    1000 ላይክ ቢቻል ባደረግሁህ ነበር ብርዬ መልካም ሰው ነህ ሰውን በሰውነቱ የምታከብር ልዩ ኢትዩጺያዊ

  • @famitube6801
    @famitube6801 3 года назад +336

    የብሬክስ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ

  • @adenethiolove4001
    @adenethiolove4001 3 года назад +102

    የቅን ልብ ባለቤት ብሬክስ መልካም ሰዉ አንተን የወለደች እናት ክፉ አይንካት

  • @jamilasid467
    @jamilasid467 3 года назад +270

    በአለን በአቅም እናግዘዋለን እምትሉ ብቻ👈👍👍👍👍👍
    ሰውን ለመርዳት ሀይማኖት ዘር ብሔር ሳይሆን ንፀሁ ሂሊና ብቻ !

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 года назад +2

      ነይ ወደ ቤታቺን ቁራአን በተጂዊድ እንማማር

    • @አቡዩስራYoutube
      @አቡዩስራYoutube 3 года назад +2

      ጀማል ሙዚቃ ማውጫ ከሆነ ትጠየቅበታለህ

    • @jamilasid467
      @jamilasid467 3 года назад +1

      @@አቡዩስራRUclips እር እኔ ማማዬ ለሙዚቃ ማውጫ አይደለም ወላሂ የተሰማኝና የየሁት ከዛቺ ሳርቤት ውሰጥ ሰላየሁትጂ ለሙዚቃ አላልኩም ደትዳሰብሸው አለሁ አለም👈

    • @jamilasid467
      @jamilasid467 3 года назад +1

      @@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ መጣሁ ሻይ ቡናበይኝ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 года назад

      @@jamilasid467 Ye Ewenat saw nesh❤❤❤

  • @ፍረኃልትግራይ
    @ፍረኃልትግራይ 3 года назад +38

    ሓየተይ ማዓረይ አጆካ ንሕና ተጋሩ አብ ጎንካ አለና አጆካ አብዚ ሐዚ ስዓት ብኩሉ ጨኒቁና እኮ እንተኮነ ግን ንዓካ ዘይከዉን ትግራዋይ የለን ብሬክስ ሓወይ የቀንየልና ።

  • @ሂዉይነኝየመዳምቅመም
    @ሂዉይነኝየመዳምቅመም 3 года назад +190

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ👍👍

  • @ትግራይኩሕሎ-ቘ7ተ
    @ትግራይኩሕሎ-ቘ7ተ 3 года назад +39

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ዝሓወይ ❤💛🙏

  • @ራህዋይምሰበልኩእንድየ
    @ራህዋይምሰበልኩእንድየ 3 года назад +43

    መዓረይ ኣጆካ ኣሕዋትካ ኣለና ጉማየይ ኢልካ ኣንቢዕካኒ

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 3 года назад +109

    መረዳት ያለበት ልጅ ሰው ባይኖረው ነው ገጠርውስጥ የተቀመጠው ብሬ መልካምነትክ መገለፅ ያቅተኛል

  • @kidugaltigray8908
    @kidugaltigray8908 3 года назад +36

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ደቂ ዓደይ ብሬክስየ ኣድናቂት እየ ኩሉግዜ

    • @masreshatrefeofficialtube9203
      @masreshatrefeofficialtube9203 3 года назад

      ለመስደብም ለመርገምም ለመመረቅም ሩጫ። የሚመርቅ አፍ እንዴ መልሶ ይራገማል? ባለፈው ከመሬት ተነስታችሁ ስትረግሙት ነበር ።

    • @የአርሴማልጅ-ጐ4ጀ
      @የአርሴማልጅ-ጐ4ጀ 3 года назад +1

      @@masreshatrefeofficialtube9203 ለህዝቡ ድምፅ ስላልሆነ እንጂ የጠላው ሰው የለም ኣለቅላቂ እና ህዝቡ እየታረደ ዝም ማለት የለበትም ነው ያሉት ኣቃጣሪ ኣትሁኑ ጫታሞች

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 3 года назад +152

    የብሬክስ አድናቂወች የትናችሁ

  • @MstiruTibebu-br7ck
    @MstiruTibebu-br7ck Год назад +2

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ገጠር ሔደህ ፈልገህ 10 አመት የጠፋን ልጅ በማቅረብህ ላመሰግን እፈልጋለሁ ደግሞ በዚህ ድምጽ አማርኛ ሙዚቃ እጠብቃለሁ በተስፋ!!!!!❤❤❤

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 года назад +115

    ዋው አይዞህ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህንም ይባርክልህ ቤሬክስ ከአረክለት በላይ ፈጣሪ የእጥፉን እጥፍ ይስጥህ

    • @betibeti72
      @betibeti72 3 года назад +1

      👍👍👍👍👍👍👍

    • @salamhiru3375
      @salamhiru3375 3 года назад +1

      ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ወድም አይዞህ

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад +1

      እህቶቼ እንደማመር በቅንነት

    • @josephghrayeb6085
      @josephghrayeb6085 2 года назад

      @@betibeti72 👈🤝✌️aswjirtyucbnmpo

  • @sadamohammed3387
    @sadamohammed3387 3 года назад +30

    ትግረኛ ሙዚቃ ትርጉሙም ባይገባኝም በጣም ነው የሚመችኝ ዋው ጠክር ወንድሜዋ

  • @ሀያትወሎየዋ-የ3ኀ
    @ሀያትወሎየዋ-የ3ኀ 3 года назад +40

    በአላህ በላይክ. ግጩት ሀያ. ሺ ላይክ ይገበዋል ለብሬክስ ሀበሻዉይ ወላሂ እስኪ ላይክ ይገባዋል ለምትሉ በላይክ አሳዉቁ•••••••√

  • @khadijaethio3371
    @khadijaethio3371 3 года назад +26

    እፍፍፍፍፍ የኔ መልካም ብሬክሥ እደው በምን ቃል ልግለፅህ የኔ ልዩ ወድም ብቻ ከነቤተሠብህ አላህ ይጠብቅህ የሮቤል ሸጋ አባት 💪💪💪💪💪💪💪💛💛💛💛💛💛👍👍👍👍👍👍

  • @ቁሱንጓልትግራይ
    @ቁሱንጓልትግራይ 3 года назад +58

    ብሬክስ ሓውና የሕዋትካ ሓግዝ ኣኽብር ኣብቲ ቁርጺ እዋን ንስካ ገለ እንተኾንካ ልዕሊ ኩሉ ትግራዋይ እዩ ዝሓመልካ እና በርትዕ ምሕጋዝካ ኣይተቋርጽ ተኺእልካ ኣብ ትግራይ ዘለዉ ህጻውንቲ ንምርዳእ ሞክር💔😢😢👏👏👏

    • @የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ
      @የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ 3 года назад +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @herangualagame7447
      @herangualagame7447 3 года назад +7

      @@GualRaya-vz4zz ንምንታይ ንህዝብኻ ድምጺ ዘይትኸዉን ኢና ንብሎ ኔርና ሕጂ ግን ኣይንፀርፎን ፀገሙ ስለ ዝተናገረ 🙄😠

    • @-tube5112
      @-tube5112 3 года назад

      @@GualRaya-vz4zz እንደማመር

    • @fool649
      @fool649 3 года назад

      @@herangualagame7447 لadgrdj
      rvybg t edr eserfysx

    • @egzabherhaylihiweteyeyu4282
      @egzabherhaylihiweteyeyu4282 3 года назад +2

      @@GualRaya-vz4zz Tgraweyti aykonkn diki ??? Kulu gize hmak Nay Tgray eki tnageri ,weys tgrigna tzareb adgi eki??? brexs tselienayo aykonan Gn Tgray ab hmak Nahalewet Nmntay dmtsi hzbi zeykone eyu, Ethiopia Ms tselaeti (Eritrea ,Somal ) wegina deka tketl hager eya slezi bkemey ena Ethopoeia ena knbl ??????? Melsley haftey

  • @ጋልትግራይ-አ2በ
    @ጋልትግራይ-አ2በ 3 года назад +2

    ሓየሎሞይ ዕድመን ጥዕናን ያሃብክ ፈጣር

  • @hiwotasmamaw7663
    @hiwotasmamaw7663 3 года назад +22

    የሰው ልክ ነህኮ ብሬክስ እመቤት ትጠብቅህ ልጅህ ይደግልህ እውነት መልካምነት ለራስ ነው

  • @geni3064
    @geni3064 3 года назад +12

    ሓየሎም ወዲ ራያ ኣጆካ ፈጣሪ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ሰላምካ ይብዛሕ

  • @ውብአለምቻናል
    @ውብአለምቻናል 3 года назад +16

    ወንድማችን ይህን መልካምነት አይለውጥብን በጣም ነው ደስስስስስ የሚለው እመቤቴ ማርያም ደረጃችሁን ከፍ ከፍ ታድርግላችሁ እሾህ አይውጋችሁ እንቅፋት አይምታችሁ በፍቅር ኑርልን ከነ ቤተሰቦችህ

  • @ፋንታይመረሳየራያውኮረፌ

    ኣየ ወዲ ደባሽ እንኳዕ ድዙው ኣብፅሐካ
    ኹሉ ሓሉፉ እዙው ምርኣይ ፈጣር ይመስገን ኣይዘኻ ምስ ኣኻ የና

  • @zizu142
    @zizu142 3 года назад +67

    አንተ መልካም ሰው ብሬክስ እኔስ ላንተ ቃል አጣሁ !!!!

  • @መሠረትጉበና
    @መሠረትጉበና 2 года назад +1

    ብሬክስ ወንዲማችን እግዚያብሄር ባለህበት ይጠብቅህ

  • @ሀዋነኝወሎየዋ-አ5ደ
    @ሀዋነኝወሎየዋ-አ5ደ 3 года назад +139

    ወላሂሁሉም እንድብሬክስ ቢሆን ሀገራችን የተበደርስችነበርብሬክስየ አላህ ይጠብቅህ

  • @ጓልፍራደሓፀይ
    @ጓልፍራደሓፀይ 3 года назад +35

    ብትክክል አብ ገድንኻ የና ንሕግዝ የና ዳብ ሱራሕ ይመለሰ ጥዕም ድምፅ ሓየሎም ማኛ ያዕብኻ ፈጣሪ ወለላዋ ኻብድኻ ትበለዐካ ቀልዓ 😍💔💯

  • @amentube5
    @amentube5 3 года назад +40

    *በአለም ዙሪያ የምትገኙ የሀገሬ ልጆች ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ*

  • @የተዋህዶልጅነኝባለማህተቧ
    @የተዋህዶልጅነኝባለማህተቧ 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ እረ ወንድሜ ብሬክስ እባክህን እኔንም እርዳኝ ወንድሜ መንገድ ገብቶ ጠፍቶ በውሸት መረጃ ሞቷል ብለውን ግን ነፍሱን ይማረውኔ የሞተው ልጅ ሌላ ነበር ወንድሜ የጠፋው ገና ባህስ ሳይሻገር ነው እና በህይወት አለ ብዬ ሙሉ ተስፋ አለኝ እባክህን እርዳኝ ይሄን አይተህ እንዳታልፈኝ ሁላችሁም ወንድሜን በጸሎታችሁና በዶቃችሁ አስቡልኝ😭😭😭😭

  • @adissapp6197
    @adissapp6197 3 года назад +102

    ብሬክሥየ እንኳን መጣህ እህ ሲያሳዝን ብሬክሥየ ይመቺህ ሀቢቢ አላህ ልጂህን ያሳዲግልህ ልጂ ይውጣል

  • @ተመስገንንኩሉ
    @ተመስገንንኩሉ 3 года назад +62

    ተጋሩ ኣለኩም ዶ ሃየ ሓደራ ንሓግዞ ሽሕ ፀገም ዋላ ተሃለወ ኣብ ትግራይና እዚለ ፈረ ትግራይና እዩ ዋላ10 ዶላር ትኩን

    • @betitube7252
      @betitube7252 3 года назад

      በቅንነት እንዛመድ

    • @sne1896
      @sne1896 3 года назад +2

      ናይ ባሐቂ

    • @medihintadese7390
      @medihintadese7390 3 года назад +3

      ኣለና ዝያዳይ💛

    • @heriefi3178
      @heriefi3178 3 года назад +3

      Atum tegaru entay eye emo kibl mara eye zifetwekum ane Eritrawit eye bilbey eye zihazin sile zelo himak neger tisaekum kirie eye zideli

    • @fatumamahamde8525
      @fatumamahamde8525 3 года назад

      Abshr alahyrdh

  • @አመለሲሳይ
    @አመለሲሳይ 3 года назад +39

    ብሬክስ ወድማችን የወደቀን ያነሳን እሚለው ዘፈን ያያያያያያስስስስስብብብብሀሀሀሀሀንንንንንንየውነትም የወደቀን ታነሳለህ በርታ

  • @حياةاحمدال
    @حياةاحمدال 3 года назад +12

    ስልክ የለውም ስትል እንባየ መጣ አየ ማጣት ልብ ይሰብራል ብሬክስ አላህ ይስጥህ አቦ የኔ ልብ ተደሰተ አላህ ያስደሳህ

  • @muludegu1662
    @muludegu1662 3 года назад +11

    ብሬክስ አተ የተቸገሩትን እየጎበኘህ ነዉና እግዚአብሔር ይጎብኝህ ይጠብቅ አተ መልካም ሠዉ ነህና ወድሜ

  • @BerheNigus-t3n
    @BerheNigus-t3n 4 месяца назад

    ብሬክስ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን እንድሁም ሓየ አይዞን እግዚአብሔር አምላክ ብርሃናዊ መንገድ ያሳይልን ወንድማችን ባህልህን አክባሪ ያድርግልን

  • @bdbdbbdbd2375
    @bdbdbbdbd2375 3 года назад +9

    ብሬክስ ወድማችን ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥ ወላሂ በጣም ምርጥ ሰው ነህ።

  • @SusuYimer
    @SusuYimer 4 месяца назад

    አተን አለማድነቅ አለማመስገን ንፉግነት ነዉ ተባረክ ብሬክስ ትለያለህ የአለማችን ጀግና

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 3 года назад +14

    መልካም ሰው ፖሬ እውነት ይሄልጅ ስላቀረብከው በጣም ነው ደሥያለን

  • @ጓልትግራይኩሕሎ
    @ጓልትግራይኩሕሎ 3 года назад +3

    💛❤😍😘ቃደማኻለኣለ ወድነይ እዙ ሓወይ ሓየሎመይ ኣጆኻ ዝሓወይ ብሬየይ ኣሕዋተይ ወዮ ደኣ ተወጢርና ኢና ዘለና ኣብ ትግራይ ብዝተፈጠረ ኩነታት እምበር ክነበራትዖ ይግባእ ተጋሩዋይ ብቃዕምና
    ሁላችንም እኗበረታታው ወንድማችን
    ብሬ በይዛኻ በይዛኻ በይዛኻ ደሃይ ጎይተኦም ገብርየ እቲ ኩነታት ምስተፈጠረ ስኢናዮ ብጣዕሚ ተሻቒልና ኢናዋ በይዛኻ ኣበይ ከምዘሎ ብማርያም ንእሽተይ ፍንጪ ሃበና በይዛኻ ብሬየይ ዞባ ምብራቅ ትግራይ እየ ግን ካብቶም ዝፈትዎም ደረፍቲ ሓደ እዩ ጎይተኦም እና በይዛኻይዶ ንፈትየካ ኢናዋ🙏 ብዙሓት ተጋሩ ደሃዩ ንሓትት ኢና ግን ኣብዚ ኣሎ ዝበለና የለን ::
    ❤ሓየሎመይ ኩሉ ደዊሉ ክረኽበካ ዝበለካ ግን ምስ ኩሉ ክትራኸብ የብልካን ተጠንቀቅ ምክንያቱ ጥዑይ ሰብ ከምዘሎ ሓሓሊፉ ሕማቅ ሰብውን ስለዘሎ ዝሓወይ✌😍

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 года назад +20

    አንተ መልካም ሰው እግዛብሄር ይስጥህ ወንድማችንን ለዙዚህ ያበቃሀው አንተ ነህና እናመሠግናል አንተም ብዙ እንደምሰራ ተስፋ አለኝ አይዞህ ከጎንህ ነን 👍👍

  • @ietosheasefa3943
    @ietosheasefa3943 3 года назад +8

    አሜን ዝሓወይ ምስ ወለድና የራኽበና ዓድና ለ ፈጣሪ ስላም የውርደልና

  • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
    @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 3 года назад +38

    ምርጥ ሰው ብሬ እኔ ወላሂ ላተ ቃል የለኝም ልጂህ ይደግልህ ክፍ አይካህ አተ ባታወጣው ሚድያ ማን ያቅ ነበር ። በሳኡድ እስር ቤት ላሉት እደት እንጩህ እህት ወድሞቸ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 года назад +36

    ሲዘፍን ትርጉሙ ባይገባኝም ግን ድምጹ በጣም አስለቀሰን ጌታን😭😭😭😭

  • @aal7586
    @aal7586 3 года назад +22

    ልጅህን ፈጣሪያሳድግልህ

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 3 года назад +1

    ብሬክስ ላተ ቃላት የለኝም እዲህ የወደቀውን አስተህ እዳስደሰትከው ሁሌም ደስ ይበልህ ፈጣሪ እስከቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @store8529
    @store8529 3 года назад +23

    ዋው ድምፅ አንደኛ የኔ ወንድም ትልቅ ቦታ ደርስ

  • @yeshitube8383
    @yeshitube8383 3 года назад +1

    ብሬክስ ተባረክ እራስህን ጠብቅ እግዚያብሄር ካንተ ጋር ይሁን ልጁም ካሰበበት ያድርሰው

  • @alemantube
    @alemantube 3 года назад +28

    ፈገግታ ሱና ነው። ወንድምህን በፈገግታ ተቀበለው።
    #ማሜ_ነኝ
    እጅግ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቁርዓንን
    ማንበብ የፈለገ አሁኑኑ ቤተሰብ
    ያድርገኝ ወረቢ በጣም ይጠቀማሉ።።

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 4 месяца назад

    ይህ ልጂ ስላወጣከው በአላም ያሉ ነገሮችን ሁሉ ይስጥህ ምርጥ ሰው ብሬክስዬ😢😢 እባዬን መቆጣጠረ አቃተኚ

  • @ጋልወየንቲእየኣነ
    @ጋልወየንቲእየኣነ 3 года назад +86

    ዕልልልል ሓየተይ ኣጆኻ ዛሓወይ ኩልና ተጋሩ ኣብ ጎንኻ ኣለና 🙏🙏🙏ውይይይ 😭😭😭ናይ ሓየተይ ሙዚቃ ክሰምዕ ከለኹ 😭😭😭ፈጣሪ ምሳኻ ይኹን ሓወይ ናተይ
    ብሂወት ብምህላዉ ከምዚከማይ ደስስስ ዝበሎ ይህልዶ ይኾን ተመስገን ፈጣሪ 😭🙏🙏🙏

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ 3 года назад +1

      ተጋሩ ተጋሩ አረ ሓመድ ብልዓ ዘረኛ

    • @ጋልወየንቲእየኣነ
      @ጋልወየንቲእየኣነ 3 года назад +6

      @@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ ኣቲ ነፍጠኛ እንታይ እነኪ ኮንኪ ኢኺ እሱ እኮ የሃገረ ትግራይ ልጅ ነው አንቺ ኣማሓሩ እኮ ኣይቲ ሓፍሩን የኛ ነው ክትብሊ ኢኺ ጋልዛ ከዳዕ

    • @ጋልወየንቲእየኣነ
      @ጋልወየንቲእየኣነ 3 года назад +3

      @@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ ኩሎም ተጋሩ እዮም እንታይ ትገብሪ ኣቲኺ ናብዚ ገዛ ሻርሙጣ ኣልግሲ 🙄🙄🙄

    • @ጋልወየንቲእየኣነ
      @ጋልወየንቲእየኣነ 3 года назад +3

      @@eyeruseyu5678 አዎ ልክነሽ ማር ግን እኔ ምንም ነገር መጥፎ ኣል ፃፍኩም ግን ዝምብል ዘረኛ ትላለች እኔ ዘረኛ አደለሁም ትግራዋይ ማለት መልካም ሰው ኣኽባሪ ነው ደሞ ስለ ውንድሜ የፈለጉት መናገር እችላለው 🙄ወንድሜ የኔ ሂወት ነው እሱ ትግራዋ ለትግራዋይ ነፍጠኛ ለነፍጠኛ 👈

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ 3 года назад +3

      @@ጋልወየንቲእየኣነ ከዚ በላይ ዘረኝ ነት አለ እንዴ ልጁ ትግሬ ብቻ ይርዳኝ አላለም በናንተ ምክንያት ህዝባችሁ በረሀብ አለቀ ምስኪን ገና አልበሰልሽ እርጥ ነገር ነሽ አሁንም ቀጥይ እናንተ ስትቃጠሉ ማየት እንዴት ደስ ይላል ብሬክስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው so የሱ ቻናል መግባቴ ልከለክይኝ አችይም አነለ ጋል ራያ አላማጣ ይኤ ልጁን እንርዳው ምነው አገበገባችሁ ልልጁ ብታዝኝለት እንደዚ ስለታሰድብሽ ለሱ አይጠቅመው ቱሪ ናፋ ሁላ

  • @desalekasaw3917
    @desalekasaw3917 3 года назад +2

    ብሬ ተባረክልኝ እዲሜና ጤና የሁል ግዜ ምኞቴ ነው ሀየሎም ደስ ስላለው ደስ ብሎኛን ያሳለፈውን ታሪክ በስራ መልኩ ቢገልፀው ሀሪፍ ነው

  • @ematube7485
    @ematube7485 3 года назад +10

    ብሪክስ ምርጥ ሰው በእውነት ላተቃላት ያጥርኛል ሰላምህ ይብዛ ባለህበት

  • @mayy758
    @mayy758 2 года назад +3

    ዋዉዉዉዉ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ዝሓወይ መገለፂ የቡሉን ታታሓጉሰና ናይዚ ሚዚቃ ክሰምዕ ከለኩ ኣዚዩ ዝስመዕኒ ነይሩ እልልልልልልልልልልል ናዓካዉን ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ ዝሓወይ 👍👍👍ደስ ኢሉኒ 🙏🙏🙏🙏

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ብሬክስየ እንወድሀለን መልካምነትህ ቀጥልበት ወድም እነዛን ሰው ከጎንህ አርቃቸው

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад +1

      እንደማመር ዉዶቼ

    • @elssahaylo8382
      @elssahaylo8382 3 года назад

      Enema🤪🤪🤪

    • @غلبعلو
      @غلبعلو 2 года назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺🥺🥺

  • @belayderbew747
    @belayderbew747 3 года назад +1

    ወንድሜ ሓየሎም ደባሽ እንኳን ከቡዙ ኣመታት መከራ ኣልፈህ ለዚህ ክብር ኣበቃህ ።ብሬክስ ብራቮ

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 года назад +24

    የኒ ምርጥ ወንድሞች የራሱን ዩቱብ ቻናል ክፈትለት ቪዶ ይስራልን

  • @GalTsiyon21
    @GalTsiyon21 3 года назад +2

    ብሓቂ ተሰፋ ዘለዎ ጀግና እዩ ሂይወት ብዙሕ ዉፃእ ዉረድ ዘለዋ እያ እና ብሂወት ተሃልኻ ኩሉ ይብፃሕ እዩ አድናቂኻ እየ ብሬክስ ዓብዪ እንጅራ ይሃብካ

  • @seidtoybatube9046
    @seidtoybatube9046 3 года назад +58

    እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እኔ 10ሽ ብር እችለዋለሁ ሌሎቻችሁስ

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 3 года назад +6

    ልጁ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያግዝህ👌
    በዘመር ድስ ባለኝ ነበር በጣም❤

  • @amytube1013
    @amytube1013 3 года назад +6

    ቅድመካ ውስድ ድነህካ ድምፂ ወዲ ራዬማ የራያ ልጆች ምርጥ ናቸው አይዘካ የቻልነው እናግዘው

  • @seluloveazitey3095
    @seluloveazitey3095 3 года назад +2

    እፉፉፉፉ የኔ ማር በቃ ፍትውትው ሸኮረይይይይይይይ ብጣዓሚ እየ ዝፎተካ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 года назад +47

    የኔ ምስኪን አይዞክ 😍😍ብሪክስ እድሜክን ያርዝመዉ ልቦናክን አይለዉጠዉ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ

    ወይኔ ደስታየ ወደር የለውም በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ብሬክስየ በእውነት እግዚአብሔር ይርዳህ አንተንም የምስኪኖች አባት ጠያቂ አምላክ በጤና ያኑርልን ወንድማችንንም እግዚአብሔር ካሰበበት ያድርሰው በእውነት ቃላት የለኝም

  • @ያረቢኢትዮጵያንጠብቃት
    @ያረቢኢትዮጵያንጠብቃት 3 года назад +18

    ብሬክስየ ለምቀኛ ቦታ ሳትሠጥ ቀጥልበት ወላሂ እኔ ላተ ቃላት የለኝም

  • @selamasefa4761
    @selamasefa4761 3 года назад +1

    ብሬክስየ በጣም ነው የምናመሰግንህ የተጎዱ የምትረዳ አባት ወድም ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነህ❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልህ ልጅህንም ባለቤትህንም ይባርክልህ

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 3 года назад +43

    ይች አለም አንደየ ዝቅ አንደ ከፍ ሂወት ጠመዝማዛ ወጣውረድ የበዛባት ናት በትግዕስት ለጠበቃት መጨረሻዋ ጣፋጭ ናት!!!
    ዋናው ሠው በሂወት መኖር ነው

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад

      እንደማመር ዉዶቼ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 3 года назад

      ልልልልልልልልልል።ስሞይባርክ

    • @ghdhgd9292
      @ghdhgd9292 3 года назад

      አወ ልክነሽ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +4

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @ማን-ቘ1ፀ
    @ማን-ቘ1ፀ 3 года назад +79

    በዘር መከፉፈላችን ቀርቶ አንዳችን ለሌላችን ስንኖር ስናምር አክቲቪስት እያሉ ከሚያባሉን እዲህ ያለውን ወገናችንን ተባብረን በናስደስታቸው እንለውጥ ነበር 🙏🙏🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹😍😍

  • @uyuy6243
    @uyuy6243 4 месяца назад

    ብሬክስ ፈጣሪ ይስጥህ በእዉነት ቃላት የለኝም ወንድማችን ሓየሎም እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እናትከሌለችአለምጨለማናች

    ብሬክስ ሰማይቷ ቅዲሰት አርሴማ እናትህን ባለቤትህን ልጃህን እዴሜና ጤና ሰላምና ፈቅር ወጥቶ ከመቅር ይጠብቅልኝ ።

  • @fetawitaboa-i1i
    @fetawitaboa-i1i 3 года назад +4

    ተባረክ ብሬ ሓወይ❤😘
    ንሓውና እውን ዝተረፈ ዕድሜኡ ይባረክ

  • @ietosheasefa3943
    @ietosheasefa3943 3 года назад +20

    አጆኻ ንኩሉ ግዜ አለዎ ዝብሉ ወለድና ከምዚ ስለዝፈልጡ እዩ
    እና ንኩላትኩም እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም
    ሰላም ንኩሉ ዓለም ዓወት ንትግራይ

  • @Aነኝሰደተኛዋ
    @Aነኝሰደተኛዋ 3 года назад +1

    ብሬክሰ መልካም ስዉ እግዚአብሔር እድሚ እና ጤና ይሰጥን

  • @naimaseid5331
    @naimaseid5331 3 года назад +10

    እስኪ እንደኔ የስው ደስታ የሚያስደስተው

  • @ጓልትግራይሓፍቲተጋዳላይ

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ሓወይ ታንክስ ብሬክስ

  • @sadaamohf640
    @sadaamohf640 3 года назад +31

    ብሬክስ እየ በጣም እኖድሀለን ወድሜ አላህ ከዛበላይ ይስጥህ ያረብ

  • @getahuntesema96
    @getahuntesema96 5 месяцев назад

    ብሬክስ ተባረክ ወንድሜ ለሰው ልጅ ሰው ሁነ መቅረብም ትልቅነት ነውና የሰው መውደድ ይስጥክ እኔም ባቅሜ ለማገዝ ዝግጁ ነኝ በርታልን ወንድማችን ሓየሎም ደባሽ

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
    @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 3 года назад +12

    የደስታ ምጭ እደመሆን የሚአስደስት ነገር የለም ብሬክስየ ይህ ሁሉ በአንተ ላይ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @ፍዮሪፍዮሪ
    @ፍዮሪፍዮሪ 3 года назад +1

    ስላምካ ይብዛሕ ሃየሎመይ ወድዞም ተጋሩ ጀጋኑ ወዲ ደብሪፀይይይይ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +17

    ብሬክሰ ሰላምህ ይብዛ መልካምነትን ይጨምር ተባረክ

  • @RppkTeww
    @RppkTeww 2 месяца назад

    መሻአላ ብሬክስ ከባዲ ሰው ነህ ረጂም እዲሚና ጤና ይስጥህ

  • @yssgeb1001
    @yssgeb1001 3 года назад +8

    ኣታ ትድምፅኻ ምጥዓሙ
    ነዚ ሓድሽ ስራሕኻ ድማ ነፅበዮ ኣለና

  • @زهرةعبدالله-ع1و
    @زهرةعبدالله-ع1و 3 года назад +1

    ስት አመቱ ልጅም አድጓል በጣም የምወደው ድምፀዊይ 😍ብሬብስዬ ምርጥ ስው ነህኮ እድሜህ ይርዘም ከጤናጋር😘😘😘😘

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ 3 года назад +16

    ወላሂ ልጁ አስለቀሰኝ 😭😭
    ብሬክስ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ወንድማችን መልካምነትህን ቀጥል ጎበዝ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 года назад

      አይይይይ ዱኒያ ይቺው ናት

    • @ዜድ-ጨ9ለ
      @ዜድ-ጨ9ለ 3 года назад

      @@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ የኔ ማር ትክክል ባለፈው እናቱን አይቻት አለቀስኩ አሁን ልጁን ሳይ አለቀስኩ አሁንአምሮበታል

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 года назад

      @@ዜድ-ጨ9ለ ሰው ከተረዳዳ የትም መድረስ እንችላለን ዘረኝነትን ከሀገራችን ያንሳልን ሴረኞችን አላህ ያጋልጣቸው ያረብ

    • @ዜድ-ጨ9ለ
      @ዜድ-ጨ9ለ 3 года назад

      @@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ አሚን ደሜ

    • @judebrahim1324
      @judebrahim1324 3 года назад

      ምርጥ ሰው ብሬክስ

  • @berhanugebre8045
    @berhanugebre8045 2 года назад

    ብሬክስ በጣም የሰራሄዉ ስራ ትልቂ ነው እግዚአብሄር እዲሜና ጤና ይስጥ

  • @ከይሪያወሎቤተአማራ
    @ከይሪያወሎቤተአማራ 3 года назад +8

    ብሬክስ እውነት ከሚባለው በላይ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ ብየ ተመኘሁልህ😍😍😍😍😍

  • @ዜድነኝየእናቴናፍቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፍቂ 3 года назад

    ብሬክስ በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ ሙሉ ጤና ይስጥህ ዩቱብ ክፈትለት

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 года назад +11

    ብሬክስ የ የኛ ወንድም አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ሰው

  • @masmari8971
    @masmari8971 3 года назад

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብሬክስንማ ቃል የለኝም እምግርልፀበት ቃል የለኝም

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 года назад +38

    ሲዘፍን እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍ ውስጤ ተረበሸ እኮ በስመአም

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 3 года назад

      አይዛኝወንድሜ ሁሉ ም የአልፋን ሸጋዋ በረታያ

    • @lilihagus6833
      @lilihagus6833 3 года назад

      እኔ ራሱ ኣለቀስኩኝ ለምን እንደሆነ ስለስደት ያሉት ሲዘፍን ኣልቻልኩም 😭😭😭

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 года назад

      እንደማመር ዉዶቼ

    • @noret0250
      @noret0250 3 года назад +1

      ሙቷል ሲባል በጣም ነበር ያዘንኩት ከእውነት

  • @Dfffgg-m4d
    @Dfffgg-m4d 8 месяцев назад

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ማሪያም ከልጅነት እስከ እዉቀት ድምፁን ሰምቸ የማልጠግበዉ ነበር በህይወት መኖሩ በጣም አስደስቶኛል እግዚአብሔር ይስጣቹ እናተንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ

    ሴት ልጅ እነት ምስት እህት አክስት ልጅ ናች ምርጥ ሴቶች በሙሉ ኑ የሴቶችን ቻናል አብረን እነሰድግ ለይክ ሼር ሰብስክረይብ አርጉ

  • @temesgenamlakyetemesgenaml7164
    @temesgenamlakyetemesgenaml7164 3 года назад +1

    ሓየሎም ሓዉና ብሂወት ብምህላዉናካ ደስ ኢሉና ዕድመ ጥዕና ይሃብካ

  • @woloyewa5304
    @woloyewa5304 3 года назад +5

    ብሬ የኔ መልካም እግዚያብሔር ካንተ ጋ ይሁን የሰወች የደስታ ምንጭ ምርጥ ሰው ነህ ጠላትህ ይጠላ ብሮየ❤😍😍

  • @misshayate4818
    @misshayate4818 2 года назад

    ሡበሀን አላህ ይሄልጅ ሙቷል ሥል ኑሬ እኳን ደህና መጣህ ወድሜ የእውነት አድሺ ሠብሥክራይብ ቢቻል አደርግህ ነበር ብሬክሥ አላህ ይጠብቅህ የኛ ቅን🙏🙏❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ7ፀ

    ብሬክስ ላንተ ላይክ ሲያንስህ ነው ብቻ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ምን ናቃለን የቴሌቭን ፕሮግራም ሊኖርህ ይችላል

  • @zinabug.medhin6791
    @zinabug.medhin6791 2 месяца назад

    እናመስግናለን ብሪክስ ሃበሻዊ።ደስ ብሎኛል ወዲ ደባሽ በሂወት በመኖርህ።🙏❤

  • @smumd
    @smumd 3 года назад +6

    እረብረኪየ ኤኒየኡወነት ቃላትየለኝም
    👍👍💪👍💪👍💪👍💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 года назад +1

    ኸይር ስራ ነው ደስ የላል ብረቱ።ወላህ ጥሩ ስራ ነው ውድች ሀገራችን ስላም ፍቅር።ያብዛልን

    • @0ahh858
      @0ahh858 3 года назад

      ሽ ላይክ የሚሰጥ ቢሆን በሰጠው ዋው ብርሽ እግዝያብሄር ይባርክህ ልጁ ግን ሲያሳዝን በርታ ወንድም