የዚህ አመት አስደንጋጭ ታሪክ! ዛሬ ያወጣሁትን ሚስጥር ልጆቼ አልሰሙም ዛሬ እዉነታዉን ይወቁት።
HTML-код
- Опубликовано: 23 сен 2021
- @SamuelWoldetsadik Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ Видеоклипы
አቤት የሴት ልጅ መከራ ስንቱን ቻልሽው እህቴ በጣም ነው ያዘንኩት
ከ34 አመት በኋላ ቆሞ ያነገረሺ አምላክ የሚቀረውን ህይወትሺን የደሰታ ያድርግልሺ ዋው
እህት ካልታመነ ባዳ ቢጎዳ ምንም ማለት አይደለም ይህቺ የእናት አባት ልጅ ነች በጣም ያሳዝናል ለሰሚም ግራ ነው
የቤተሰብ ጠላት እግዚአብሔር አያድርስ ነው 😭😭😳
@@narditube4378 6፥፥፥666፥6ተ፥ተተደ6ደ6ተ6፥፥፥66፮ተ6፥ሜ።ዬዬዬ፥፥፥፥ደ666፥6
@@narditube4378 ተ66666፥6666፥፥፥፥፥፥፥፥፥ደ6ተ6
Anche becha adelshem yene inate bezu geze tebdelnga naber gen hulum alfewukung
የሴት ልጅ መከራ በዛ ዘመን እንዳሁኑ ጊዜ ደፍሮ መናገር የሚባል ነገር አልነበረም። ስቲል ዛሬም ብዙ እህቶቻችን ጉዳት እየደረሰባቸው አይናገሩም በባህላችን በዚህ ዓይነት ነገሮች ዙሪያ መነጋገር ባህል የለም ሴቶች እህቶቻችን ጉዳት ደርሶባቸው እንዲህ ሆንኩ ብለው ቢናገሩም እንደጥፋተኛ እንጅ ችግራቸውን የሚረዳቸው የለም ከቤተሰብ እስከ ፖሊስ ያሹፉባቸዋል ስለዚህ እህቶቻችን ዝምታን ይመርጣሉ
ወንዶች ለራሳቸው ስሜት ሲሉ የሠዉ ህይወት ያበላሻሉ ሌላዉ ሠራተኞችን ይደፍራሉ ከዛ ታረግዛለች ከቤት ትባረራለች ልጆን መንገድ ላይ ትጥላለች ሌላው አሁን ነዉ መወራት የጀመረዉ በአስተማሪ በጎረቤት በዘበኛ ስንቶች ተደፈሩ
አቤት ጌታዬ ምን አይነት እህት ናት አይዞሽ እህቴ ቀሪውን ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
ጥቅም አያረገው የለም ለጥቅም ብላ እህቷን አሣልፋ መሥጠት አይዞሺ ልጆችሺን ያሣድግልሺ
እናታችን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው አይ ጊዜ አሁን አይደለም ለታላቅ እህት ወንድሞቻችን መታዘዝ ብሎም ሲበድሉን ዝም ማለት ይቅርና እናት አባቶቻችንን ከፍ ዝቅ አድርገን የምንሰድበት ብሎም እናትን ከቤቱአ የምናስወጣበት ጊዜ ደርሰናል ።
ያኔ ዝምታቸው ታላቅን የማክበር ብሎም ፍርሀት ልጅነትም ተጨምሮ ነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ነፍሱአን በአፀደ ገነት ያኑረው በእውነት ያሳዝናል ሙት ወቃሽ አያድርገኝ 👏 ግን እህትን ያክል ነገር ለዛውም ትንሽዬ ልጅ አሳልፎ መስጠት ይገርማል ግን በገንዘብ አታሉአት ይመስለኛል ደግሞ ሱስ ውስጥ ስለነበረች አታመዛዝንም ።ግን ደግሞ ወርቅ የሆኑ ልጆችንም ስለለጠዎት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብርቱ ጀግና እናት ነዎት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት 🙏
ያልሞተ ሰው እውነቱን ያወጣል መቼም ይዘግይ ታሪኩ ግን እውነቱ መውጣቱ ጥሩ ነው። አንዳንድ ተመልካቾች ለምን እቤት አላለቀም? ምን አስፈለገ? ያላችሁ አላችሁ ። በደንብ ብትሰሙ ትረዱ ነበር ታሪኩን ። እኒህ እናት ካለስማቸው ስም ነውኮ የተሰጣቸው የተወራባቸው ዝመት እንደሚሰሩ ነው ግን እውነታው በህይወት ያሉ ሁሉ መስማት አለባቸው ይህ የነፃነታቸው ማወጃ ነው ብዬ አስባለሁ ።ልጆች ብቻ ሳይሆን የሚያውቁአቸውም ንፅህናቸውን ፣መስዋእትነታቸውን መረዳት አለባቸው ።
የልጆቹ አባቶች ወይም ዘመዶች ቢገኙ ብዬ እመኛለሁ 🙏
አለምዬ ፣አብዲ ፣ሣሚ በጣም እናመሰግናለን🙏💚💛❤👏👏
🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እህታችን አይዞሽ ሁሉም ነገር አልፋል የሰላሳ አራት አመት ምስጥር አርጎ መያዝ ቀላል አይደለም። አሁን ታሪክሽን በማካፈልሽ በጣም የሚቀልሽ ይመስለኛል አንዳንድ ሴቶች እያወቃችዉ ለእህታችሁ ወይም ለጋደኞቻችሁ አሳልፈችሁ የምሰጡ ሴቶች እሊናቹ ሲወቅሳችሁ የምትኖሩ ይመስለኛል።ልቦና ይስጣችሁ
ህሊና ሲኖር እኮ ነው።
ቀጣይ. ክፍል ቢኖረውና ሙሉ ሀሳቧን ብትጨርስ ጥሩ ነበር
የጋዜጠኛው የአጠያየቅ ክህሎት ችሎታ ሳላደንቅ አላልፍም በሙያው በሳል ነው
እንዃን አደረሷችሁ እርቆቼ እንኳን ከዘመን ዘመን አደረሰን🌹🌹🌹 ከሰቆቃ የምንወጣበት ዘመን ያርግልን 🙏🙏🙏😘😘😘😘😘
Ameeeennnn
@@gentegente3000 0
..
llllllllllllllll
ጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰ
😅😅😅😅
እሳ በወቅቱ ልጅ ስለሆነች ታፍራለች አትናገርም ብዙ ጊዜ ይደበቃል ያነው የሆነው
Ene gin yezch lij sound temesalbeny drama new ende?
በጣም ይገርማል ዛሬነው ይችህ ሴት ህይወት የጀመረችው ልጆቿም ቢረዷት ጥሩነው ብዙ ችግሮች በልጅነት አሳልፋለች በርቺ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ
ጨካኝ እህት ናት ለጥቅም የተገዛች አንቺ ግን በርቱ ሴት ነሽ ግን የዕድል ጉዳይ ነው የእህት ጦስ አይዞሽ ጌታ አይጥልሸም ግን ልጆቹ አባታቸውን ብያውቁ በዚህ አገጣም ጥሩ ነው አዘጋጃች ደሰ የምል ትምህርት አዘል ነው በርታልን ልጆቹም አባታቸውን አንዲያገኙ ሞክሩላቸው ተባረኩ
የኔ ጀግና ሁሉም ካንች የባሳ የተጎዳ ነው አለማዉራት አትይ እህትሽንም ተፂእኖ ተደርጎባት ይሆናል ለማንኛውም ልጆችሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ
አሁንና 35አመት በኋላ የተደረገ ነገር አታጨናንቃት እንስማበት ካለፈ በኋላም ቢሆን የሰማውት እንደዚህ አትጠይቅ
ሚስቱ ብትስማ ደስ ባለኝ እህትሽ ኖራ ቢሆን ጥሩ ነበር አይዞሽ እልፍዋል ግን ስጋ በስጋው ላይ መሆኑ ያሳፍራል ይሁን ተመስገን ልጆችሽ ይበርቱ ብቻ
በጣም ያሳዝናል የገዛ እህቴ የራሷን እህት ህይወት ስታበላሽ በጣም ይገርማል ብቻ ሴቶችን የምትደፍሩ ወንዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ
የሴትን ህይወት እምታጨናፍቁ ጌታ ፍርዱን ይስጣችሁ ጠንካራ እናት ነሽ እንኮንም የተባረኩ ልጆች የሰጠሽ እህትሽ ትልቅ በደል ነው የበደለችሽ ከአንቺ ሰው መማር ያለበት ሰው አዴይ ካታለለና ካስጠቃ በሆላ ለሁለተኛ ጥቃት ማመን አያስፈልግም እህትም ትሁን ምንም ልጆችሽ ይረዱሻል ብዬ ተስፋ አረጋለሁ
የተረገመች እህት
በእውነት ጀግና ነች አላህ በልጆችሽ ይካስሽ አይዞሽ ውደ
ዋው የሚገርም ታሪክ ነው በዚሁ አጋጣሚ ጎበዝ ነሽ በርች
እባክሽን ስሙን ብቻ ተናገሪ የደርግ ባለስልጣን ማን ይባላል ? የእኛው ዘመድ እንዳይሆን የኢትዮጵያ አባቶች ምህረት ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ልጅን ያህል ትልቅ በረከት እባካችሁ አምናችሁ ተቀበሉ ልጅ እንደሁ ማደጉ አይቀርም እህቶቻቸውን ወገኖቻቸውን ወንድሞቻቸውን አስተዋውቁአቸው ይሄኔ ባለብዙ ወገን ነሽ አንቺ ትልቅ ጀግና ሴት ነሽ ይህንን ያህል አመት እንዴት ቻልሽው ? ልጆችሽ ሴቶች ቢሆኑ ኖሮ እስከዛሬ አባቷ ማን እንደሆነ ሳታውቅ አትቀርም ነበር መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ ቀሪው ዘመንሽ ሽምግልናሽን በዘይት ያለምልምልሽ የካሳ የፍስሃ ዘመን ይሁንልሽ Love you may GBU!
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መቼ ይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሴት ልጀና ለህፃናት ህግ የሚስፈነው ግፈ በዛብን እኮ ይገርማል የጀግና ልጀም ነበርች መቼም ኢትዮጵያ የለፋላት ስው አይሆንለትም በጣም ያሳዘናል
ጠንካራ እናት ነሽ
የሞተ ሰዉ መዉቀስ አልፈልግም
ግን የናት ልጅ እንዲህ ከሆነ ገደኛ ና ባዳ ምን ሊሆን
ይች እህት ናት አምላኬ እልም ነው በለኝ ጉድ ነው ዘንድሮ የምሰማው ምናልባት ድሮ የምንሰማመት አጋጣሚ ስለሌለ ይሆን? ይህንን ሁሉ ጉድ ዛሬየምንሰማው? ይቺ እህት ተብየው ሴትኛ አዳሪ ስለሆነች እህትዋን ሽጠች የእኔ ቆንጆ ምንላድርግሽ መከራሽ መስማት ከበደኝ
በስመአብ እንዴት ያለ ጉድ ነው
የሄ የመናፍስት ስራ ነው የኔ እናት ጸበል ግቢ እና ጥያቄሽ እግዚአብሔር ይመልሰዋል
Kanchi tarik temreyalew big respect lejochesh leredush yegebal betam enamesegnslen tarikshen selakafelshen🥰🥰🥰🥰
Wey gud endihm ale 30 Amet
Yhun gud teschkmech weyne
Ehte betam Azenkulch.
እህትሽ እርጉም ናት ልጆችሽ እንኳን አደጉልሽ እናቴ ሁሉምበምክንያት ነው ይሁንከዜህ በሗላግን ያልፍልሻል እይዞሽ
You are my Hero my sister!!! A hero for all women kind in this world ! May god bless you for sharing your story!!
እህቴ ምንም አይደለም ያንቺን ኖረሻል ጤነኛ ነሽ ልጆችሽ ለቁምነገር በቅተዋል በመኖርሽ ታሪክሽን ለመናገር በቅተሻል በዚህ ደስ ይበልሽ ላለፈ ነገር ሙት ወቃሽ አትሁኝ እግዚአብሔርን አመስግኚ ሁላችንም መጥፎም ጥሩም ታሪክ አለን የኔን የልጅነት የስቃይ እድገት አስታወስሽኝ በርቺ የኔ እህት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ይቺ እህት አይደለችም? ገንዘቡ ተቀቡላለች ከ ሰዉየዉ!!!
😭😭😭😭😭 betam yasazinali Egzaber yibarkhshi betam astemare new
እህቴ የተፈጠረው ነገር ቢያሳዝንም አሁን ከዚህ ሁሉ አመት ቦሃላ ማውራቱ ጥቅም የለውም ምክንያቱም ብዙ የማይገቡ ንግግሮች አሉ በህይወት ቢኖሩ ለመነጋገርና ለመወቃቀሰም ያመች ነበር ለልጆችሸ ከመጀመሪያ ብትነግሪያቸው
በጣም. ጀግና. እናት. ነሽ. ካንቺ. ብዙ. ተምሪያለሁ
ሚሚ አትበል ወንድ ልጅ ለራሳቸዉ እንደሴት ታይት ሱሪ እየለበሱ ወንዶቹ ሴት እየመሰሉ ነዉ እዚህ ከሴት ወደ ወንድ የተቀየሩት ልብስ ነዉ
ትክክል
Betameee tasazenalecheeee ….ayezzosheee ,sewoo honoo yemayefetenee yelemee
እንካን አደረሳቹ እንካንበሰላም መጣቹ
ይሄንን መሰል ሚስጥር በየቤቱ አለ፡፡ እኔም የማውቀው የሁለት ቤተሰብ ታሪክ አለ፡፡ የሞቱም በህይወትም ያሉ ናቸው፡፡ እናትነት እውነት አባትነት እምነት የሚባለው ትክክል ነው፡፡
እስኪ ልስማው ሳሚ ምነው ጠፋህ ቶሎ ቶሎ ጫንልን እኔ በዙ ትምህት አግኝቼበታለሁ በዚህ ሚላኩ ፕሮግራም ላይ
ይብላኝ ለኩፉው እህትሺ ፈጣሪ ይውቀሳት
በጣም ገራሚ ታሪክ
You should do it part 2 . Am just curious what happened after that night ? When did she know she was pregnant again? Did she know the Eritrea Guy name?
Almesagad Be blessed!
የኔ ግምት ግን እህቷ መጥፎ ሰው ሆና አይመስለኝም በደርግ ጊዜ ትንሽ አምባገነንነት ስለነበረባቸው እህቷን እያስፈራራት ቢሆንስ
Yenem Gimit new
ሊሆን ይችላል
በስመአብ ምን አይነት እህት ናት ሰይጣን ባለጌ እንኳን ሞተች
የጣም የሚገርም ታሪክ ነው
በጣም ጀግና ናት
አይ እንዳልክ እኛ ሀገር አሁንሰ ቢሆን ምሰክር አምጡ ነዉ የሚሉት ምን ህግ አለ አረ ዝም ይሻላል ትክክለኛ ፍርድ ቢኖርማ ኖሮ ወንጀሉ አይደጋገምም
ውነት ነው
ምናልባት እህትዪይቱ ከሰውየው የሆነ ነገር ፈልጋ እህትሽን አገንኝኝ ብሏት ይሆናል
ገራሚ ታሪኽ ነው ፡ ጽናቶ ይገርማል ፡ የሴቶች ችግር ላይ መውደቕ ዋናው መንስኤ የህልውና ማለት የገንዘብ ችግር የሚያመጣው ነው ።
ልጆቹ ኣባታቸውን ያውቃሉ ?
ካልወቁስ ለማውቅ ጥረት ኣድርጋ ኣለች?
ኣንድኛው ኤርትራዊ መሆኑን ገልጻለች ።
ትንሽ ፍንጭ ካላት ልግዛት ዝግኙ ነኝ ፡ኤርትራዊ ስለሆንኩ ።
አንዶንደ የሰዉ ሀሳብ ይገርመኛል ሲጀመር ከዚይ በህላ የምን ታላቅ እህት ናት እንተዋወቅ ከዚይች ቀን በሆላ ለምን ስቀርባት ለምኘ እበላለሁጂ አችም ላይ ጥፋት አለ
ሚገርም ነው
የሚያሳዝን ታሪክ ። እህቷ አርዳ ነው የበላቻት ።
Yemegerm tarik new,yesew heywet,
Ayzosh ehetea endelesh altebelashem, lebean new yenekashegn.
Hulum alfoual ahune netsehu heywet jemeri,anchin yemesele tatari magnate ena metamer telek edelnew ahunem behone.
Egzeabeher bereketun banchi yegelet.
አቤትትትትት የስው ልጅ ጭከኔ በእናቷ ልጅ ላይ በገዘ እህቶ ላይ ይህን ያህል መጨከን ይገርማል የራስ ወዳድናቷ ይድፍት እቺ አውረ ነት
ብዙ መከራ አሳልፈሻል ቢሆንም ልጆችሽ አባታቸው ማሳወቅ ነበረብሽ
Bemedahiniyalem
ለቤተሰቡም ቢሆን በኛ ግዜ
መናገር በጣም እንደኖር ነው ሚቆጠረው
amen☝amen💚💛❤☝
I am a man have two grown up daughters , I sometimes asking myself why we men forced a anyone to have intercross without the other person agree (consent)for the mutual benefit? I believe government,religious or other institutions need to heavily address for our society the seriousness of the one minute pleasure mistakes this lady and her children paying unimaginable prices,I admire her courageous action best of luck for your children to find his father.
ሳሚ የኤልያን ምልክት ለምን እንዲታይ ተደረገ ካንተ ዉጪ ከሆነ ለማስነሳት ሞክር ምክሬ ነዉ
አር በስመአብ ጭካኔ ስንት አይነት ሰው አለ ሰው እንዴት በራሱ ስጋ ይጨክናል ።አቤት የሴት ልጅ ፈተና እህት ተብየዋ በጫት የጦዘች ናት እኔ ምለው በደርግ ግዜም ጫት አለ በኛ ጊዜ መስሎኝ ሆሆ
ትእግስተኛጋዜጠኛ ነህ። አስታዋይ።
Betam gegina set neshi asagigeshi lezihi mareg abikiteshachewali ayizoshi
Part 2,ቢኖሮዉ ኤርትራዊት ነኝ ኤርትዊ ደሞ ዘሩ ኣይጥለሰምም ኣይረሳም ፓርት 2 ይኖሮ ይሆን ቆይቸ ነኝ የሰማሁት ታሪኩን
ግን እህትሽ አትመስለኝ ኸረ በስማም ስንት ሰው አለ
ናይ ባሀኪ ንፍእቲ አኪ ኣጆኪ ኣምላክ ምሳኪ ይኩን
Oka4
ጋዜጠኛው አታስጨንቃት፣የዚህ ዘመን ሴት ስላልሆነችና አይናውጣ ባለመሆኗ አፍራ ነውና።እህቷ አንቺም ያለፈዉን በይቅርታ እለፊው።
ይህች የሴጣን ተባባሪ እህት ናት የሚገርም ነው በብር እህቷን የሸጠች አቤቱ ይቅር በለን
Please part 2 the story is not finished.
ይቺ አይደለችም እህቷን በገንዘብ የሸጠች ነብሷን አይማር
እኛ አናውቅም እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው አትፈረዱ
ወይ በጣሪ እኔ ተነሽ አንድ ብቻ ነት ያለችኝ እኔ በ 6 አመት በልጠታለሁ ግን እግዚአብሔርን የሆና ግዜ እኔ ሆና ስራ ጀምራ የ17 አመት ሆና ተመልሳ እስክትገባ ይጫንቀኝ ነበር መዝናኛ እንኳን ይዤአት ስሄድ ከመሸብን ከኔ ይልቅ ለሷ ነፍሴ ይወጣ ነበር ፍቅረኛየገ እንኳን ስሄድ ጎደኞችሁ ብዙ ግዜ አብሮ ሆኖ ስለ መጠብቁን እሷን ለጎደኛው ስለ ምፈልጋት ፍቅረኛዬ አለመሽም ነበር ተለቆቼም እንድሁ ጠለቴ ነበሩ
በጣም የሚገርም ነገር ሴት በተለያየ ምክንያት ችግር ይፈጠራል ግን ጥፋተኛ ባለታሬኳ ነች የመጀመርያ ግዜ እህቷ ያደረጋች ነገር ስላለ ጨርሶ እህቷ የምሰራበት ቦታ መሄድ አልነበረበትም። ሌላው ምንም የሚያስፈራ ነገር ለቤተሰብ ማሳወቅ ነበረባት።
እህትሽ ግን ላንቺ ውድቀት ብዙ መስዋእት ስላደረገች ብኔ ጥያቄ ድጋሚ ሞታ ገሀነም ያግባት
Yegreml ene bhon egelatalew anch yhonesh enkf nesh
አቅራቢዎች ብዙ የማይሆን ነገሮችን ትደጋግማላችሁቀጥታ ወደ ታሪኮ ግቡ አትዛዙ
The journalist seems more interested in Korea history 🤣🤣
ሰላንች እኔ ተቃጠልኩ ጪንቅላቶን ብየ ድፈት ነበር እማርጋት ወይ ጨጓርየ ነደደ መርዝ ማብላት ነበር አይይ ይይይ አይዞሺ ወንጀሏን ተሸክማለች
Tariku katarika tamasasalabign basimab 😭 ay ehit .....
አላየንም እህት
ይሄ የሴጣን ስራ ነዉ ገጠመኝ ስሙ እማ አይዞት መምህር ተስፋዬ ብለዉ ማስተዋል ይስጠን
Selam
እህት ተብየዋ ግን ነውረኛ ናት !!!!አንቺ ግን አሁን ነው የባነንሽው እህትሽን ምንም እንዳላደረገችሽ ነው የምታወሪውኧረ ይገርማል ጤነኛም አትመስኝም ?ዋና ጠላትሽን ታሽሞነሙኛለሽ ታናድጃለሽ ግን
ለምንድነው እህትዋ እደዚ አርጋ የትጫወትባት ወይም በገዘብ ነው ለሠውየው ሽጣት.ነው ለፅንስ ማውረጃ እንኳ የሠጥ ወንድ ደግሞ ተደፍራም ደግሞ.ገንዘብ አጠራቅማ መውረጄ እህት አይደለችም ገዳይ ነች እንጂ
ምንአልባት፡በሱዋ፡የደረሰባት፡ነገር፡ይኖራል፡እንጂ፡በጤናዋ፡እንዲህ፡እህትዋ፡ላይ፡የምትፈፅመው።እንዲህ፡አይነት፡ስራ፡ምቀኝነትን፡የተላበሰ፡ነው።በቤት፡ውስጥ፡እናት፡ምንአልባት፡ትልቁዋን፡ልጅ፡በስራዋ፡ያዝኑና፡ይጠየፉ፡ይሆናል።ይችኛዋ፡እናትዋን፡ታዛዥና፡ጥሩ፡መስመር፡የምትሔድ፡ልጅ፡ናት።ታላቅ፡ይሔ፡ነገር፡ይረብሻታል፡ቅናት፡ይኖራል።ከዛ፡ሕይወቱዋን፡በሱዋ፡መስመር፡እንዲገባ፡አደረገች።ወላጆች፡አውቀንም፡ሆነ፡ባለማወቅ፡ልጅ፡ከልጅ፡እናበላልጣለን።ልጆች፡በትንሽ፡አእምሮዋቸው፡ቂም፡ይዘው፡ያድጋሉ።ታዲያ፡ከሚያበላልጡዋቸው፡እህት፡ወይም፡ወንድም፡ጋር፡ፉክክር፡ይጀምሩና፡የማይገባ፡መስመሩስጥ፡ይገባሉ።እህትየውም፡የሚመስለኝ፡በዚ፡መልኩ፡ነው፡እህቱዋን፡እናቱዋን፡የተበቀለችሁ፡አስተያየት፡ነው።
Biderig giza yawim yedeferi yegedilali
Tarikachnen yasamrew enji beyebtu sent aynt gud ale
Yemaymesl tarik new? Sew nech weys beg yihen yakl? Betam yemiyanad tarik new mecheres enkuan alfelgm
Yemiyasazen tarik andun gud lemshefn lela tsatsa msekin enat
Egzio ere min ayinet awure nat?? Egziyabher yikr yibelat.
እኔ አንቺን ብሆን እህት ተብዬዋን በተኛችበት ነበር የፈላ ውሃ የምደፋባት ከዛን ደግሞ ቀስ ቀስ እያልኩኝ መዳኒት አበላታለሁ።
እፍፍፍፍፍ ያሳዝናል
Tengelsh afresh degmsh mhedm alebnrbshem ech ehet ayedelchm telet nat anch tefatga nesh
ነገሩ በጣም ያሳዝናል ግን እኔም የአንቺ ጄኔሬሺን ነኝ እንዲህ ዓይነቱን ወንጀል የፈፀመብሽን እህት የተባለችው አረመኔ ጨካኝ ሴት እንኩዋን ከእሱዋ ጋር ልቀራረብ ቀርቶ ዓይኑዋንም አላይ ታሪኩዋንም በአደባባይ ነው የማዋርዳት እግዚአብሔር በእሱ ላይ ይፍረድባት አንቺንም እንኩዋን ነገሮቹን አሳልፎ ለዚህ ቀን አበቃሽ ።
Batam yemaszen tarek nW
በስማም ስንትአይነት. እህ ት አለ
Le koreya zemach ena le arebega lijoche degaf yadergalhu botaw yet endehone ergetega aydelehum gen degafe endemyadergu awekalhu
እስኪ እሜም ልስመው
ለመናገር ስለሚያሳፍር መናገር ይከብዳታል!
ምን አይነት ክፉ እህት ነበረች
እንዲህም እህት አለ😭💔
I don't know what to say ,but I m proud of you ....May the Lord bless you 🙏