🛑 አሁንን እንዲህም ብለው እንደነበረ ማን ያምናል ትዝታው እና በጋሻው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 июн 2024
  • 🛑 አሁንን እንዲህም ብለው እንደነበረ ማን ያምናል ትዝታው እና በጋሻው
    instagram account ➡️ yabsra_mati...
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    በጋሻው ደሰላኝ,Begashaw Desalgne,Tizitaw samuel,ትዝታው ሳሙኤል,ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን,begashaw desalegn,begashaw desalegn sibket,begashaw desalegn mezmur,መምህር ግርማ,መምህር ተስፋዬ,tesfaye abera,kefa tube,kesis henok woldmariam,አጥማቂያን,መምህር እዮብ ይመኑ,ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ,የኔታ ገብረመድህን,ሀሰተኛ አጥማቂያን,kesis henok teref,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን,aba yohannes tesfamariam,ahaz tube አኃዝ,deacon henok tube,ethiopia,ethiopian orthodox,ማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubeመምህር ፈንታሁን ዋቄ,ዘመድኩን በቀለ,Ethio 360,ሰበር ዜና,አብይ አህመድ,ሀብታሙ አያሌው,Ethio Forum,Abel birhanu,ዜና,አዲስ መረጃ,ኢትዮ ፎረም
    መምህር ግርማ,መምህር ተስፋዬ,tesfaye abera,kefa tube,kesis henok woldmariam,አጥማቂያን,መምህር እዮብ ይመኑ,ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ,የኔታ ገብረመድህን,ሀሰተኛ አጥማቂያን,kesis henok teref,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን,aba yohannes tesfamariam,ahaz tube አኃዝ,axum tube / አክሱም ቲዩብ,deacon henok tube,ethiopia,ethiopian orthodox,mahibere kidusan,memehir gmeskel,memehr tesfaye abera,orthodox tewahido,yeneta tube,ማኅቶት ቲዩብ - mahtot tube,በወንጌል አላፍርም,ባሕታዊ ገ/መስቀል ኃ/መስቀልnews eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
    #ethiopian #orthodox #libonatube

Комментарии • 515

  • @libonatube
    @libonatube  Месяц назад +20

    ሰይጣንን ግባ በሉት ሙሉ ቪዲዮ
    ruclips.net/video/InG3J0-K-DA/видео.htmlsi=4COOwcZdm9LvkVaS

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Месяц назад +7

      @libonatube ልቦናህን ደፍነህ ልቦና ቲዩብ ብለህ አንዴ ትክክል ነበሩ ስል ነበር አልክ አሁን ደግሞ ሰይጣናዊ ነው ትላለህ:: የቤተክርስቲያን መምህራኖች የሰይጣንን አሰራር ማወቅ ያስፈልገናል ጠላታችንን አሰራሩን ካላወቅነው እንዴት መከላከል እንዳለብን አናውቅም እያሉ ነው :: ይሄን ደግሞ ስትሰማ መልሰህ የእነ መምህር ተስፋዬ ትምህርት ትክክል ነው ትላለህ:: ዥዋዥዌ እየመታህ ስትወዛገብና ሰዎችን ስታወዛግብ ትኖራለህ:: መጀመሪያ አንብብ ሌሎች ያስተማሩትን ገለልተኛ ሆነህ በደንብ አጥና ከዛ እውነቱ ይገባሀል:: ዘር ማንዘርህ ቃልቻና ጠንቋይ ለጠንቋይ ደብተራ ጋር ስንት ሀጢአትና ግፍ ሲሰሩ ኖረው አንተ ያንን የተጎተተ ሰይጣን ተሸክመህ እዚህ አባቶችን disrespect ብታደርግ መዘዙ ላንተ ሀጢአትህን ነው የምታበዛው:: የሶሻል ሚዲያ ሰዎችን መከተል ሳይሆን እውነተኛ መንፈሳዊ ህይወት መኖር ነው የሚሻለው::

    • @GezahagnNegashi
      @GezahagnNegashi Месяц назад

      ​@@hailemariamtamirat3125 መጀመርያ እራሳችሁን አስተካክሉ

    • @GezahagnNegashi
      @GezahagnNegashi Месяц назад +1

      በጣም መረብ ለቀቃችሁ አስተውሉ

    • @yafetdemesew1803
      @yafetdemesew1803 Месяц назад

      ​​​@@hailemariamtamirat3125በመጀመሪያ ንግግርህን አስተካክል ወንድም።አዎ እንዳልከው ስለ አጋንንት ማወቅ ጠቀሜታ ቢኖረውም ግን ስለ እግዚአብሔር ስለ ድንግል ማርያም ስለ ቤተክርስቲያን ማወቅ ግን ይቀድማል ነው ጥያቄው ።እንደውስ ምን ያህል ሰው ነው መፅሀፍ ቅዱስን ጠንቅቆ የሚያውቀው ራሱ አንድ ጥያቄ ነው?ሁለተኛ ደግም አጋንንት የሚመጡበት መንገዱስ አንዴት ይታወቃል ነው ምክንያቱም የሚመጡበት መንገድ ብዙም ነው እናም እየመጣ ያለው ነገር እንኳን 1 ሰው 2 ሰው አይደለም መላው ህዝብ ራሱ ማቆም አይችልም።አይተህ ከሆነ transaction(ግብይቶች)እራሱ በonline አየተደረጉ ነው digital identity ተጀምሯል ስለዚህ እኛ ጮሀን አልጮህን እነሱን ከመምጣት አናስቆምም ግን ቢያንስ በፀሎት በፆም በስግደት መታገል አንችላለን ይሄ ግን የሚሆነው ሁላችንም እንደዚህ አይነት ልዩነቶችን ተቋቁመን በትጋት ስናልፍ ነው እንደው ሲጀመርም እያጣላን ያለው እኮ ሰውን መከተል ነው እኛ መከተል ያለብን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ነው።

    • @user-wr2lb9rj4j
      @user-wr2lb9rj4j Месяц назад +1

      ወንድሜ እግዚአብሔ ይገስፀዉ ምኑ ይታያል እንኩዋን ልደግፈዉ ድሮዉንም ቆሌዬ አይወደዉም

  • @hareghaile1889
    @hareghaile1889 Месяц назад +10

    እግዛቤር ልቦና ይስጥክ አባታችን መምህር ግርማን አይነት አባት ያብዛልን እንደመምህር ተስፍዬ ያብዛልን ❤❤አባታችን የሚቃወም እራሱ ችግር አለበት ምን አረጉ ፀልዬ ስገድ ንስሀ ግቡ ቅድስ ቁርባን ተቀበሉ ባሉ ምንድነው የሳቸው ጥፋት እኔ እረጀም ግዜ ከእስጢፋኖስ ጀምሮ ትምርታቸውን እከተላለው ዳር ሆኖ ከመፍረድ መጀመርያ ምን አረጉ አትኩብን አባታችን መምህር ግርማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sigtgul4474
    @sigtgul4474 Месяц назад +22

    ከሁሉም በላይ መምህራኖቹን ትታችሁ የችግሩ ሰለባ የሆኑት ምዕመናን ምስክርነት ብቻ ሊ ያሳምናችሁ ይገባ ነበር።እግዚኣብሔር ዓይነልቦናችሁን ይክፈትላችሁ

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 Месяц назад +20

    እነደነመምህር ግርማ ያሉ አባቶን እግዚያብሔር ያብዛልን ችግራችንን የሚያቁልን እና መፍትሐውንም የሚሰጡን እንደውም ለስጋችን (ለሕመማችነ)መፍትሔ ብለን ሔደን በንስሐ እና በስጋወደሙ እድንመለስ አድርገውናል ለመምህር ግርማ እና እሳቸውን ለመሰሉት አባቶች እድሜ እና ጤናቸውን ያብዛልን እንላለን።

  • @rucha6231
    @rucha6231 Месяц назад +39

    አባገብረኪዳን ትክክለኛ መምህር ናቸው የሳቸውን ስብከት ሳልስማ ውየ አላድርም እጅግ ድንቅ ትምህርት ስለሚያስተላልፉ እንወዳቸዋለን

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 Месяц назад +1

      ጎበዝ በርቺ

  • @sarateshager4766
    @sarateshager4766 Месяц назад +26

    ጆሮ ካላችሁ ስሙ ነው ያከው ስለዚህ ሰው የሰማወን ያመነውን ይከተላል ስለዚህ አንተ ትመህርታቸውን ስላልተቀበልከው ከዚህ በላይ ስማቸውን መጥፋት ተገቢ አይደለም አቁም

  • @chernetdsbringachecdinssa7115
    @chernetdsbringachecdinssa7115 Месяц назад +49

    ሰውን መናቅ የሀይማኖት መገለጫ አይደለም:: ክብር ይኑራችሁ::

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 Месяц назад

      ስህተት ሲነገር ንቀት ነው ማለት ምን ማለት ነው።

    • @wessenbegna4854
      @wessenbegna4854 Месяц назад +4

      ​@@surafelsisay6386 ስህተቱን ስህተት ስለሰራው ማውራት እንጂ ምንም ውስጥ የሌሉበትን አባት በመዳፈር እና በመሳደብ አይደለም። የት ቦታ ላይ ነው መምህር ግርማ ይሄ ኩታራ እንደሚያወራው ያስተማሩት????
      እስኪ ማስረጃ ያቅርብ?

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 Месяц назад

      @@wessenbegna4854 ስድብ ነው እንዴ እሚያስተምሩት?

    • @user-fo6qu3gi2w
      @user-fo6qu3gi2w Месяц назад

      Ene yemaygebagne enante sle esachew new sle bete Cristian new mekorkor yalbachu astewlhu yet but mefetsemiya athunu bemlket beteamerat atmenu bidereglachu enkuwan egeziabher aderegegne blhu tesebari kehone ke sew gon atkumu .....astewlu

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 Месяц назад

      @@wessenbegna4854 ኩታራ ብሎ መሳደብ አስፈላጊ ነው?

  • @solomongebretatios2133
    @solomongebretatios2133 Месяц назад +36

    ወንድሜ ልኡል እግዛብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ ምክንያቱም ይህን ነገር ሊረዳው የሚችለው ችግሩን የቀመሰው ብቻ ነው እንደናንተ ከልጅነት ጀምሮ ከቤተክርስቲያን ሳትርቁ የኖራችሁ ይህንን አትረዱትም፡፡ እኛ ግን በጣም በሀጥያት የተዘፈቅን ከቤተክርስቲያን በጣም የራቅን እንዴት ከችግሩ እንደምንላቀቅ ያወቁልን አባቶችን እንዚህ ናቸው ስላልገባችሁ በጣም አዝኛለሁ፡፡

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Месяц назад +2

      እረ ይሄ ቤተክርስቲያን ውስጥ አላደገም።።።ስድብ ልብሱ ነው

    • @rozagebresilasiegemeda5788
      @rozagebresilasiegemeda5788 Месяц назад

      ፈጣሪ ይባርክ አርሱም ገና ቂጥ.........መከራው በርሱ ላየ ይውረድ 😮😮😮😮😮😮😮

    • @user-dy2pr8tv1d
      @user-dy2pr8tv1d Месяц назад

      ​@@rozagebresilasiegemeda5788፦ ባለጌ ነሽ ደሞ የእመቤታችንን ስእል ፕሮፋይል አድርገሽ ከአፍሽ የሚወጣው ጸያፍ ቃል ያሳፍራል ። አየሽ የእናተ አምልኮ እንዲህ አይነት ስነምግባር ነው ይዛችሁ የምትወጡት ከአፋችሁ መልካም ቃል እድታወጡ ትምህርት አይሰጧችሁም የእነሱ ፍሬዎች ታስታውቃላችሁ ። እዚህ በአካባቢያችን እንኳ ምንም ስነምግባር የላችሁም እናቶቻችሁን ስትሰድቡ ስታዋርዱ ነው የምናያችሁ ።

    • @user-dy2pr8tv1d
      @user-dy2pr8tv1d Месяц назад

      ​@@ituneethiopia8427፦ የምትሳደቡት እኮ እናተ ናችሁ መቼም አንሰማችሁ ቁርጣችሁን እወቁት ስህተታችሁን ከመናገር ለህዝበ ክርስትያን ከማሳወቅ ወደሁላ የለም እህትዬ ለአንቺ ልቦና ይስጥሽ

    • @hiwotgirum7737
      @hiwotgirum7737 Месяц назад

      እኔ ያሳከኝ አተነህ ያብዬ ናግባ አይባልም 😂😂😂😂

  • @user-kq4tr9hu8z
    @user-kq4tr9hu8z Месяц назад +42

    እንኳን ለሐዋርያት ጾም አደረሰን አደረሳችኹ ውድ የተዋሕዶ ልጆች
    ለዚህ ጾም ስላበቃን ክብርና ምስጋና ለስሙ ይድረሰው 🙏እግዚአብሔር አምላክ ገፅ ምሕረቱን ይመልስልን❤

    • @user-wr2lb9rj4j
      @user-wr2lb9rj4j Месяц назад +1

      አሜን❤❤❤

    • @abay5630
      @abay5630 Месяц назад +1

      አሜን፫💚💛❤💒🙏

    • @salamghosn8854
      @salamghosn8854 Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 Месяц назад +1

      አሜንእንኳንአብሮአደረስነ💖

  • @zemenaymesele7062
    @zemenaymesele7062 Месяц назад +13

    ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 Месяц назад +17

    ሥለ አጋንንት ምንነት ለማስተማር መጀመሪያ ራስህ ከአጋንንት እሥራት ተፈታ😢 በአጋንንት እሥራት እንደተያዝክ ያስታውቃል!!!

    • @zteshome75
      @zteshome75 Месяц назад

      ሰውን አታምልኩ ይልቁንስ ስለኛ የተሰቀለውን ክርስቶስን አምልኩ ሰውን የሚከተል እርሱ አጋንንት ነው

    • @teklilassefa1053
      @teklilassefa1053 Месяц назад

      ​​@@zteshome75 ቅዱሰ ጳውሎስ እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ ያለውን ምን ልትለው ነው እኔን ምሰሉ ሲል የእኔን የይህይወት መርህና እና ስራ ተከተሉ ማለቱ አይድለም ወይ ምንድነው ሰው አትከተሉ ምትለው እግዚአብሔር በሰው አድሮ አይደለም ወይ የሚመራን ወደ እግዚአብሔር ለመድረስ በየዘመኑ እንደ ቅዱስ ጳውሎሰ ያሉ አባቶች ያስፈልጉናል ስለዚህ ትክክለኛ አባቶችን አስተውለህ መከተል ነው

    • @Godoliyas-27
      @Godoliyas-27 Месяц назад

      ቅዱስ ጳውሎስ እኮ እኔን ምሰሉ ያለው እርሱ በቅድስና ክርስቶስን ስለመሰለ ነው... እነኚህ ታድያ ምናቸው ክርስቶስን የመሰለው.. በእምነት ስም የሚነግዱ(አጥማቂ ነን የሚሉ )የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ብሎ ጌታችን የጠራቸው አይደሉም?
      በርግጥ እውነተኛ የ እግዚአብሔርን ቃል የሚያስተምሩትን የቤተ ክርስቲያን መምህራንን እንከተላለን.. ከፍርያቸውም እናውቃቸዋለን ::

    • @teklilassefa1053
      @teklilassefa1053 Месяц назад

      @@Godoliyas-27 እነርሱ ቅዱስ ይሁኑ እርኩስ እውነተኛ ይሁኑ ሀሰተኛ በምን አወክ አገልግሎቱን በቅርበት አይተሃል?

    • @SalamSalam-wv9to
      @SalamSalam-wv9to 26 дней назад

      አጋንትን ወደ ውስጥህ አስገባ የሚል መጽሃፍ ቅዱስ የት ነው ያለው? ይሄኮ ግልጽ ጥንቆላ ነው ሰይጣንን መጎተት ኧረ እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጣቹ

  • @rahelkidane7575
    @rahelkidane7575 Месяц назад +21

    ይሄንን አንገቱን ጨምድዶ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዬርጊስ መውስድ ይፈወሳታል ማርያምን

    • @rozagebresilasiegemeda5788
      @rozagebresilasiegemeda5788 Месяц назад +3

      በትከክል የድግምተኛ ልጅ ሰለሆነ ነው 😂😂😂😂😂😂

    • @gezahegndebella6972
      @gezahegndebella6972 Месяц назад +3

      የቱን? አቅራቢዉን ከሆነ አዎ?

    • @meron7563
      @meron7563 26 дней назад

      😂😂😂😂😂yewnet new mikaeln.hooooyyyy

  • @HaftomAdane-lc6te
    @HaftomAdane-lc6te Месяц назад +14

    እኔ ግን ያንተ ልጅ ነገር በጣም ነው የምትግርመኝ የበሎበትን እጅ የሚነክስ ኧረ ቃላት አጠረኝ ግን እግዚአብሔር ልቡና ይስጥህ

    • @libonatube
      @libonatube  Месяц назад +2

      ወንድሜ በቤተክርስቲያን ስርአት ያሳደጉኝን እናትና አባት አላልፍም ።

    • @kira-nf9zk
      @kira-nf9zk Месяц назад

      ለማለት የፈለገውን ተረዳ

    • @efatube4037
      @efatube4037 Месяц назад

      ​@@libonatubeየወዳጅህነ ድክመት ባደባባይ አትግለጥ ማን ነው ያለው ላንተ

    • @ettbirhanm5193
      @ettbirhanm5193 Месяц назад +1

      እሱ እራሱ መረዳት አለበት በመጀመሪያ ለማወቅ ቢፈልግ እነዚ አባቶች ያደረጉት አንድ ነገር ከእርኩሳን መናፍስት ተፈቱ ነው ያሉት የተቃወሙት ሰይጣንን ነው። ሰውን እንዲፆም እንዲፀልይ ንስሀ እንዲገባ እንዲቆርብ አስራት እዲያወጣ ለፈጣሪው ጠዋትና ማታ እንዲሰግድ ነው የሚያስተምሩት በዚ እግዚአብሔር እንዴት ቅር ይለዋል መቁጠሪያውም ተፀልዮበት ስመእግዚአብሔር ተጠርቶበት ነው የምትመታበት። እባካችሁ ብዙ ሰዎች ለነብሳቸው መዳኛ ለስጋቸው ጤና የሚሆን ትምህርት አጊንተዋል ከአባ ግርማ ትምህርት። ቀስ ብሎ በቅን ልቦና ሕዝቡ ምን ተጠቀመ ምንስ ተጎዳ የሚለውን በደንብ አብሮ ገብቶ ቢያይ ጥሩ ነው እላለሁ ካልሆነ ግን በዘልማድ እንደኖረው ኦርቶዶክስ የጭፈራ ቤት አድማቂና ዘፋኝ ሰካራም ሆኖ አርጅቶ ንስሀ ሊገባና ሊቆርብ ቀጠሮ እየያዘ ሀጢያትን እያጣጣመ የሚኖር ትውልድ ብቻ ነው የሚኖረን።

    • @TilahunMesele-gw8zb
      @TilahunMesele-gw8zb 14 дней назад

      endet eji yineksal hulunm yemireda egziabher eyalew???

  • @tigistgurmu3580
    @tigistgurmu3580 Месяц назад +12

    ወንድሜ ልኡል እግዛብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ ምክንያቱም ይህን ነገር ሊረዳው የሚችለው ችግሩን የቀመሰው ብቻ ነው

  • @YTBAREK-mc1ez
    @YTBAREK-mc1ez Месяц назад +23

    ወንድማችን ብዙ ኣትጥፋ ቻናሉንም በጥበብምራ እናመሰግናለን

  • @birtkuantenker9597
    @birtkuantenker9597 Месяц назад +9

    አይ አተ መስምአም ሰው በዚ ልክ እዴት ይቀላል እነመምህርን አዴ እግዚአብሔር ፀጋው ሰቶቸዋል ይብላኝ ለናተ እውነትን እያወቃቹ ለምትክዱ

    • @zteshome75
      @zteshome75 Месяц назад

      እውነት እግዚአብሔር ነው

    • @SalamSalam-wv9to
      @SalamSalam-wv9to 26 дней назад

      ሰው በመከተል ገነት አይገባም ያውም ሰይጣን ጎታች

  • @MuluKiros-zp8is
    @MuluKiros-zp8is Месяц назад +8

    እግዝአብሄር ይገሰጽህ ሰትረዳቸዉ ለመተቸት የመጣህነህ

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie Месяц назад +24

    ያብዬ በጣም እንወድሃለን❤። እባክህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ እንድንጠላህ አታድርገን። በተለይ እኛ በውጪው አለም ያለን ኦርቶዶክሳዊያን በጣም ተጠቅመንበታል።

    • @libonatube
      @libonatube  Месяц назад +12

      እኔ ሰው እንዲወደኝ አንዳች ማደርገው ነገር የለም በቤተክርስቲያን ስርአት ደግሞ እናትና አባቴን እንኳን አላልፋቸውም ይቅርታ በጣም ።

    • @biniyamkindie
      @biniyamkindie Месяц назад +3

      @@libonatube ልክ ነህ ግን የጭፍን ጥላቻ አናድርገው እስኪ መጀመሪያ በአካል አግኝተህ አውራቸው ስለምትተቻቸው ሰዎች። ተነጋገሩበት በቃ ከዛም በኮንፊደንስ ታቀርባለህ። የቲክታክ ቪዲዮ በማየት ሰው መተቸት ተገቢ አይመስለኝም። ሰላም ሁን

    • @libonatube
      @libonatube  Месяц назад +13

      @@biniyamkindie ምኑ ነው የጭፍን መፅሀፍ ቅዱስን መሰረት አድርገን እኮ ነው ጥያቄ እየጠየቅናችሁ ያለው እሰቲ ለምን አንቺ የጠየኩትን ጥያቄ አትመልሺልኝም ማንም እነሱን የሚቃወም ሰው በጭፍን የሚቃወማቸው የለም እናንተ ናቹ ቀጭፍን የምትከተሉ ምክንያቱም ምልክትን ስላያችሁ ብቻ ሌላ ምንም አይነት መፅሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃም ምንም ምንም የላችሁም በተረፈ አመሰግናለሁ ።

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u Месяц назад +8

      እኛም አረብ ሐገር ነው ያለነው እኔ በግሌ ሀሰተኛ አጥማቂያን አይመለከቱኝም መምህር ተስፋየ 30 ጊዜ ገጠመኝ ሲያወራ ይውላል እስኪ አንች ገጠመኝ ሰምተሽ ምን ተጠቀምሽ ሆሆሆ ነገረ ቅዱሳነን አትሰሚም ወይ እልቅ መተት ስትሰሚ ከምትውይ 😮😮😮😮

    • @biniyamkindie
      @biniyamkindie Месяц назад +8

      @@libonatube በመጀመሪያ ቢኒያም እባላለሁ ወንድ ነኝ። ሲቀጥል ጭፍን የሚለውን ቃል የተረዳሃው አልመሰለኝም። ለማንኛውም ሁላችንንም ልቦና ይስጠን እኔ አንተን ቢያደርገኝ መጀመሪያ ሰዎቹን እጠይቃለሁ ከዛም ሱባዬ ይዤ እውነታውን እጠይቃለሁ። ቻው መልካሙን ሁሉ ተመኘውልህ።

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 4 дня назад

    አባ ገብረኪዳን በእውነት በረከትዎ ትድረሰን
    መምህር እዮብ ይመኑ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፍጻሜህን ያሳምርህ
    መምህር ዲያቆን ገብረመዲን እድሜ ጤና ይስጥልን ረጅም እድሜ ይስጥህ ለሁላችሁ ያገልግሎት እደድሜ ጤና ይስጥልን

  • @mefthe1
    @mefthe1 Месяц назад +9

    ወንድሜ ምናለ የተረዳኸውን ብቻ ብታወራ
    ያልገባህን እለፈው

  • @frehiwot.t9156
    @frehiwot.t9156 Месяц назад +11

    ያቡ ወንድሜ እባክህ የምትለቃቸው ነገሮችን በፍርድ ወንበር ሳትቀመጥ አስተያየት ስጥ ፣ ግድየለህም ቆም ብለህ አስብ ቆጠብ በል

  • @user-ic7xp5qw9p
    @user-ic7xp5qw9p Месяц назад +10

    ፀበል ስትሄድ አንዳንዴ እርኩስ መንፈስ ይሸሻል ከፀበል ስትወጣ ይሰፍርብሀል ይህ መኖሩን ከጠረጠርክ ምልክቶችን ካየህ በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ ግንባር ላይ እንዲታሰር ማድረግ መስገድ መፀበል ካለ መንፈሱ ስለሚጨነቅ የመሸነፍ ለቆ ለመውጣት ፍላጎት ይኖረዋል ምክንያቱም ዙፋኑ ስላልተመቸው እኔ በበኩሌ እነመምህር ተስፋዬ እርኩስ መንፈስን የምንገላገልበትን ዘዴ ነው ያስተማሩን መጨረሻችን ቁርባን እንዲሆን ነው የሰበኩን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

    • @aberehamyohannes8000
      @aberehamyohannes8000 Месяц назад

      Ye denko teweled masaya ezihu ale .. ye Mekutrian tekem ymiyawekew ye teyaz bcha nw .. yemiluten korareteh makreb eweket adelm Doma mhon meglcha enje

    • @SalamSalam-wv9to
      @SalamSalam-wv9to 26 дней назад

      ለሱም መንገድ ቀይሩና ሂዶ በመጣቹበት አትመለሱ ይላሉ አባቶች ግን ይሄ ነገር ሴይጣንን ወደውስጥ ከማስገባትጋ ምን ያገናኘዋል ? እኛ ኦርቶዶክሳውያን አስተምሮአችን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ስናማትብበት ዲያቢሎስ እንደሚሸሽ ነው የምናውቀው ይሄ ከየት የመጣ አስተምሮ ነው

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc Месяц назад +13

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በአገር ውስጥ እና በአገር ዉጭ ያላችሁ ቤተሰቦቼ ለሰኔ የሐዋሪያት ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልቦና ይስጠን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ትምህርቴ ለኛ ሚጠቅም ነው❤❤🎉🎉🎉

  • @shushanzeru3743
    @shushanzeru3743 16 дней назад

    ወንድማችን ለምታቀርብልን ሁሉ ቃለ ሂወት ያሰማልን የመዝጊዉ የምታ ቀርባቹዉ መዝምሮች ትንሽ ብታሰማን ለዛዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በተዋህዶ ሁላችንም ያጵናን አሜን 🌷🌻💐🌼🌷🌻💐🌼🌷🌻💐🌼

  • @ramaadinew6151
    @ramaadinew6151 Месяц назад +7

    "ና ግብ ማለት" እኛ ቤ/ክ ስንገባ፣ፀሎት ቤት ስንፀልይ ፣ስንቆርብ - በዛፍ ላይ ፣በቤት በውጭ፣በውጭ ቁጭ ብሎ ይጠብቀናል እና በእግዚአብሔር ስም እየጠራን በግንባር ላይ እናስረዋለን ለምን እነዚህ መናፍስት ችግረ፣ፍተና፣በሽታ፣እድል፣ሀብትን ይሰልባሉ ፣ይህን ለማቆም የግድ መታሰር አለባቸው ። ይህም ምስክር የተክልዬ ገድል አለላቹ አንብቡ

    • @rigbek
      @rigbek Месяц назад

      Gin yaltazebkew kalebih chigr gin telakehal?

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 26 дней назад +1

    በጣም የሚገርመው ነገር ህዝቤ እግዚአብሄርን ሳይሆን ተአምር ናፋቂ ሆኗል ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወደ እኔ ና መላእክትህን ጻድቃን ሰማእታትህን እመቤታችንን ላክልን ብለን መጸለይ ሲገባን ሴይጣንን ወደ ውስጥህ አስገባ የሚልን አትንካብን ማለት ምን የሚሉት መሰይጠን ነው እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን በእውነት ያሳዝናል

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn 29 дней назад +1

    መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የምትቃወሙ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውሥጥ የተጠቀጠቀ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ንሥሓ ግቡ

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 13 дней назад

    እግዚአብሔር ሆይ የዚህን ልጅ ነፍስ ደህንነት ፈልጋ የምትጮኸው ጩኸት ሰምተህ ሳኦልን በደማስቆ እንደተገለጥክለትና እርፍ እንዳረክከው፣ ይህንንም ልጅ ተገለጥለት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በጌታ በእየሱስ ስም፤አሜን!!!!

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano Месяц назад +6

    የኔ አባት መምህር አባ ገብረኪዳን ኡፍ እንዴት እንደሚያሳርፉ በእውነት በመንፈስቅዱስ ሀይል የምታስተምሩ ድንቅ አባት እርሶን የሚቃወም እኮ ከአጋንንትጋር ህብረት ያለው ብቻ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስን የተቃወመው ክፉው አጋንንት ነው። ረዤሜ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ቡራኬዎ ይድረሰን አባ🙏❤️

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 Месяц назад +1

    .እናመሰግናለን ወድማችን በርታ ጎበዝ ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

  • @sarahabte507
    @sarahabte507 10 дней назад

    በጣም ያሳፍራል ልቦና ይስጣቸው ሰው ህሊናዉን ሽጦ የበላበት ዘመን ስለደረስን ነው እኮ።

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p Месяц назад

    በእዉነት የተዋሕዶ ልጆች እንድሁም መንፈሰን ሁሉ መርምሩ የተባለ የእግዚአብሔር ቃል እንደት ትዘነጋላችሁ ልቦና ይስጠን በእዉነት እኔ እቃዋማለዉ ለዝህ ደግሞ ምክንያት አለን አሁንም የተዋሕዶ ልጆች በደንብ መርምሩ

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y 22 дня назад

    አባታችን እረጆም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጦልን

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Месяц назад +12

    እኳን ደሕና መጣሕ ወድማችን ሰላም ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ሰላሙን ይሰጠን ጌታሆይ ይቅር በለን ማሰተዋሉንም አድለን

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Месяц назад

    ወንድሜ ቃለህይወን ያሰማን በጣም አስተማሪ ነዉ በረታልን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-cj5px7kk1w
    @user-cj5px7kk1w 25 дней назад

    እው ማታቆው ነገር ነው ምታወራው እንደ ነሱ አባቶች ይብዛልን ምክንያትም እኛ ተፈውሰናል ህመም የሚውቆው ታማሚ ነው ልቦና ይስጣቹ ምድሪ ደብተራ በቤተ ክርስትያን ተሰብስቦ መውቀስና መምከር ነበራቹ ግን አንድ ቀን እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @enanuwoldemariam2018
    @enanuwoldemariam2018 Месяц назад +9

    ብዙ ሰው ስለፈወሱ ና መንገድን ስላሳዬ ቤተክርስቲያን አትረሳቸውም ትክክል ብለሃል

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam Месяц назад +13

    የተከበርክ ወንድሜ እኔ ኤርትራዊት ነኝና፡ ያንተ የምታቅርበው በጣም እናደንቀሃለን በተለይ ካናዳ የምንኖር ከነ ቤተሰቦቸ ግን የመላከ መንክር መምህር ግርማ ወንድሙ ና የምመህር ተስፋየ ደግሞ ተማሪ ና ተከታዮች ነንና፡ ግን የነሱ ተቃዋሚ ነህ እንዴ? በ መምህር ተስፋየ ስንት ሰው እንደቆረብን ታውቃለህ 19 ሺ በላይ ስለዚ መምህር ግርማ መምህር ተስፋየ ፡ቀሲስ ሄኖክ፡ ወልደማሪያም ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ፡ ሌሎች ኣባቶች ኣትንኩብን፡ ደግሞ ሰውየው ሃሜት እየተናገረነው ምንም የማይረባ ሁሌ ሃሜት ሁሌ የራሱ ስራ ኣይሰራም ይገርማል ስለዚ ወንድሜ በጣም እወደሃለው ግን ተኬ የጸጋባቶች መንካት ማለት ከባድነው

    • @hlenigetachew8618
      @hlenigetachew8618 Месяц назад

      እግዚአብሔር ይባርክሽ በተሳስቱ አባቶች ንጸ አሰተማሬዎችን ይነቅፋሉ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥ 🙏

    • @BetelhemMamo-wx6fc
      @BetelhemMamo-wx6fc 23 дня назад

      መቁረባችሁ መልም ነው ግን ማንም ይሁን ማን ሰውን አትከተሉ ቃሉን ብቻ መርምሩ

  • @ethbis4087
    @ethbis4087 3 дня назад

    ወንድሜ መጨረሻህን አሳምሮልህ የራሱ ያርግህ

  • @TilahunMesele-gw8zb
    @TilahunMesele-gw8zb 14 дней назад

    እግዝያብሄር ይባርክህ እውነቱን አፍረጠረጥከው።

  • @Meseret-if3ey
    @Meseret-if3ey Месяц назад +1

    አሜንአሜንአሜን፡ስለሁሉምነገርእግዚያብሔርያውቃል፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 Месяц назад

    በልማድ ከመኖር በቅድስት በቤተክርስቲያ ህግና ስነ ስርአት መኖር እጅግ በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም በምታቀርበው ትምህርት እማራለው ልጆቼንም አስተምርበታለው

    • @user-ye2jo2hs9p
      @user-ye2jo2hs9p Месяц назад

      አንድ ቀን እኮ እውነተኛ ፈውስ አያደርጉም ማስጨህ ሲመጡ ጤነኛ ሲመለሱ ጤነኛ ለምሳሌሙት ያነሳሉ ሽባ ይተረትራሉ የለም

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FikiritaMengia
    @FikiritaMengia Месяц назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን ነው 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አይቶ ማስተዋልን ሰምቶ ማገናዘብን አምላክ ሆይ አድለን🙏🙏🙏ለሁላችንም ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏❤❤❤ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ከምንም በላይ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ክብር እና ምስጋና ለአንተ ይሁን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tarikuelias4323
    @tarikuelias4323 26 дней назад +1

    የእውነት ቃለህይወት ያሰማህ

  • @SAMUELYILMAYILMA
    @SAMUELYILMAYILMA 28 дней назад

    በጣም የሚውደችሁ ወንድሞቼ መጽሐፈቅዱስን ቢያንስ በቀን አንድ ምዕራፍ እናንብብ።የሚየናብ የተበረኩ ናቸው።የዮሐንስ ራዕይ:-1:3

  • @MahletAtle-jd9cc
    @MahletAtle-jd9cc Месяц назад

    መምህራኖቻችንን ከአፋቸው ፍሬ እናውቃቸዋለን የቤተክፍስቲያናችንንም አንደበት እንለየዋለን! ተስፋየ፣ግርማ ምናምን..... የኛ መምህራን አይደሉም የመጣውን ሁሉ መከተል ሚፈልግ መብቱ ነው ውሀና እሳት መምረጥ የራሱ ፈንታ ነው! እነአባ ገ/ኪዳንን ያብዛልን ለዚህ ትውልድ ያስፈልጉናል።ውጥንቅጡ በበዛበት ዘመን ውሸታሙን ከእውነተኛ መለየት በሚከብድበት ጊዜ እንድሁ ያልተውከን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገንልን።

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q Месяц назад

    Egziabher libona yistachihu Abatachin tewulin atinkubn asmesay antem wedeh ayidelem menfes alebh

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Месяц назад +7

    ምድረ ምቀኛ ፣ ምድረ ደብተራ የደብተራ እርዝራዦች ፣ ከአባቶቻችን እራስ ላይ ውረድ ፣ እናንተ ፀጋው ከሌላቹ አሜን ብላቹ ተቀበሉ እንጂ በዚ ልክ በቅናት ልታብድ እኮ ነው ፣ ማፈሪያ ሁሉ 😢😢

    • @zteshome75
      @zteshome75 Месяц назад

      ሰውን የሚከተል እርሱ ከእግዚአብሔር ሳይሆን ከሰይጣን ነው

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 Месяц назад

      እስቲ የፃፍሺውን መልሰሽ አንብቢው እንዳለ ስድብ እንደዚ ነው እንዴ የሚያስተምሩት? ደግሞስ ምኑ ነው እሚያስቀናው ከርኩሳን መናፍስት ጋር ማውራት ነው የሚያስቀናው?

    • @sabacarlier5071
      @sabacarlier5071 Месяц назад

      ​@@zteshome75መቼ እኛን ተከተሉን አሉ እነሱ?😢እንደው በእግዚአብሔር እኛን ተከተሉን ብለዋል ካላቹ እንደሱ ያሉትን መምህራኞች አሳዪን 😢 ለምን ጨለምተኛ ትሆናላቹ? እስኪ ንቁ ፣ ፐ!አሁን በናንተ አስተሳሰብ ከመንፈስ ነፃ ነን ልትሉን ባልሆነ እናቱ ራሳቹን ፈትሹ የቤተሰባቹን የሃላ ታሪካቸውን መርምሩ ምክንያቱም እንዳታምኑ ፣ እዳድኑ ፣ የሚቃወም መንፈስ ውስጣቹ አለ, ይልቁን በጊዜ ብትነቁበት ይሻላል እህታዊ ምክር ነው ደሞ

    • @sabacarlier5071
      @sabacarlier5071 Месяц назад

      ​@@surafelsisay6386 ቆይ ግን ፈጣሪ በምድር ሳለ, አንድ ባጋንንት የተያዘ ሰው በፊቱ መቶ ሲንደባለል ክርስቶስ ምን ብሎ ጠየቀው ለዚ ሰው? " ማነህ አንተ ሲለው እኔ " ሌጊዎን ነኝ ብሎ ለክርስቶስ አልመለሰለትም? እንደው በፈጣሪ ክርስቶስ ሳይመልስለት ማወቅ አቅቶት ነው ? አይደለም እኛ እንድንማርበት ጠላታችንን እንድናውቅ አንጂ ክርስቶስ ምሳሌ የሆነልን, ወንድሜ አንተ በዚች ምድር ነው ስትኖር ብዙ ምቀኛ ወዳጅ መስሎ ጠላት ታፈራለህ ስለሆነም አስኪ በማራያም መምህሮቻችን በሚያስተምሩበት ደብር ሄደህ በአይንህ በብሩቱ አይተህ ፍረድ እንጂ በሩቅ ሆኖ መቃወም ያስጠረጥራል

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 Месяц назад

      @@sabacarlier5071 አሃቲ ህይወት ፤ አሃቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን አጠገቤ ያለችው ቤተክርስቲያን ክርስቶስ የለባትም አትፈውሰኝም ማለት ነው? ምን ፍለጋ ነው የምሄደው?

  • @SelamAlemnihWorkw
    @SelamAlemnihWorkw Месяц назад

    እግዚአብሔር ያክርብርል ወድማችን
    ወድሜ ይቅርታ አድረግል እጁ የመዝመሩ ሰም ላክልኝ

  • @hayhay3576
    @hayhay3576 Месяц назад +1

    Abatachen memeher gereman egezabeher erejem endemyena tena yisetelen ❤

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 Месяц назад +1

    አይምሮ ያለው ሁሉ በፍሬአቸው ያውቃቸዋል፣ ምድረ አጭበርባሪ፣ የዳቢሎስ ገረዶች፣ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @Meseret-if3ey
    @Meseret-if3ey Месяц назад +1

    ቀጥልበትወንድሜ፡በጣምአስተማሪትምህርትነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @martabelete618
    @martabelete618 27 дней назад

    ተባረክ ወንድሜ

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb Месяц назад +1

    Edante yalu ybziln wud wendmachen Enwedh aleh berta!!!❤❤❤❤

  • @kasahungetachew6345
    @kasahungetachew6345 Месяц назад

    Egziabher yibarkih gene Tesfaye timhirt yemichenk new tebarek ketilbet Egziabher yibarkih gene aba Gebrekidan timhirt yebetekirstianen astemihro yemiketel new.

  • @tsegasamuel5523
    @tsegasamuel5523 Месяц назад +1

    Maryam bewer abebawst endemtsely ena tebel endemiteta alkm neber betam amesegnalew egzyabher ytebkh wendeme ❤🙏

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Месяц назад +84

    ወንድም ሲጀመር የአባታችን የመምህር ግርማን የነመምህር ተስፍዬን ትምህርት የሚቃወም እራሱ በከባድ መንፈስ የተያዘ ሰው ነው ጤነኛ አይደለም መምህራችን ስለመቁጠሪያ ያስተማሩን ትክክል ናቸው ተጠቅመንበታል እናንተ የፈለጋችሁትን ብትሉ ፀሎት ያስተማሩን ከልኡል እግዚአብሔር ያስታረቁን መምህራችን መምህር ግርማ ናቸው ልኡል እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን እንደናንተ አይነቶቹን ልቦና ይስጣችሁ እንደኔ እንደኔ እራሳችሁን እኔ ማነኝ ብላችሁ ብትፀልዩ ብትሰግዱ የቱጋ እንደሆናችሁ እራሳችሁን ታውቁት ነበር ሰው ከመተቸት እራስን መጀመሪያ ማወቅ ደስ የሚለው ነገር እናንተ እንደዚ ስትሆኑ አባቶቻችን ፀጋቸው እየበዛልን ይሄዳል

    • @user-vx7vc8fq9y
      @user-vx7vc8fq9y Месяц назад +2

      ትክክል

    • @mantegeboshbaddo9214
      @mantegeboshbaddo9214 Месяц назад +3

      እውነት ነው ምንም ባያደርጉላችሁ ምን አደረጉ አትፍርድ ተይዘው ነው ምንም አይገባቸውም የሰው ችግር የአጋንንት አሰራር በጣም ጥልቅ ነው የገባው ነው የምያቁት ስንቱ ነው የምሰቃየው ልብ ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @digymangshdory2558
      @digymangshdory2558 Месяц назад +2

      አሜን እግዜር እድሜቸውን ያርዝምልን ጠላቴን በአይኔ አይቸዋለሁ እንኳን የራሴን የሰዎችን ሁሉ ልቦና ይስጣቸው

    • @Tewo-G33
      @Tewo-G33 Месяц назад +9

      ልቦና ይስጥሽ ማን መንፈስ እንዳለበት ማን እንደሌለበት ፍርዱ የመዳንያለም ነው በዘራነው ልክ እናጭዳለን

    • @yosef_welde_hawareyat
      @yosef_welde_hawareyat Месяц назад +6

      የናንተ ነው የሚገርመኝ የሚታይ ጠፍቶ ሩጣችሁ ትመጡና ታለቅሳላችሁ

  • @HIWOTKifle-p5m
    @HIWOTKifle-p5m Месяц назад +3

    ጥሩ ታቀርብ ነበር አሁን ተሳሳትክ ስለነመምሕር ገርማ ከመቃወም በፊት ቀርበ አስተውል በሩቅ ሆነሕ አትተች ታፍርበታለሕ

    • @zteshome75
      @zteshome75 Месяц назад

      ሰው አምላኪዎች

  • @RffutgGjd6fgy-ns5ci
    @RffutgGjd6fgy-ns5ci Месяц назад

    እናመሰግናለን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤

  • @Cherinet-mc7dk
    @Cherinet-mc7dk Месяц назад

    መጨረሻችንን ያሳምርልን። በተለይ ከእንደ በጋሻው እና ትዝታው ለገንዘብ ለሆድ ብሎ ሐይማኖትን ከመካድ ያድነን። ልቦናም ይሰጣቸው።

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 5 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etetu7155
    @etetu7155 Месяц назад +1

    እኝ ቤት አምልኩ አለ ስለዚ መምህር የሜያስትምሮት የእኔ ታሪክ ነው ምንድነው ጥፍቹ ስውየው ምናልባትም መነፍስ አለብት ስውነ አትወቅሱ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን ❤

  • @tsyonmaryam4708
    @tsyonmaryam4708 Месяц назад

    Lbona tube betam ewedh nuber Awn gin eyehadkbet yalew menged Tru Aydele Sle Memhr Grman Yemenager moralu yelehm.

  • @EeXx-gi2bz
    @EeXx-gi2bz Месяц назад +1

    ሰላም ያብ ስራ ወድሜ እንኮን ደህና መጣህ

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን የአብ ስራ

  • @user-sg5tz3zt7b
    @user-sg5tz3zt7b Месяц назад

    Woyy kale hiwotn yasemalen wodemachn yeleben new yetenagerkew

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 Месяц назад +2

    Yabu enkuan dehna metah kal hiwoten yasemalen

  • @user-ie7vg3le3n
    @user-ie7vg3le3n 26 дней назад

    አጋንንት ማስገባት የሚል አስተምሮ ይገርማ አጋንትንን እንኳን ጠርተህ አስገብተህው ከባድ ነው ብቻ

  • @enanuwoldemariam2018
    @enanuwoldemariam2018 Месяц назад +9

    ብዙ ሰው ስለፈወሱ ና መንገድን ስላሳዬ ቤተክርስቲያን አትረሳቸውም ትክክል ብለሃል አትንኩብን አባቶቻቺንን ለምን ዳናችሁ ነው

    • @selamgebretnsae6880
      @selamgebretnsae6880 Месяц назад

      Menfes kudus tsefto yanagral ylalu Aebew Betekrstyan ema Aetresachewm Aebatachn Memhr Grma ytebkln slalgebachew ye ganchur tebabari nachew yasaznal 😢

  • @MerryMeron-iq3xv
    @MerryMeron-iq3xv Месяц назад

    እናመሰግናልን ውንድማችን❤❤❤

  • @user-kg9gf4wu8t
    @user-kg9gf4wu8t 19 дней назад +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ...ስለ መምህራችን እኔ እመሰክራለው ...እባካችው ምእመናን አስተውሉ open mind ለመሆን ሞክሩ በደፈናው ከመፈረጅ እስቲ ግቡና ትምህርቱን አዳምጡት ...እመ አምላክ ምስክሬ ናት ተገቢውን ትምህርት ነው ሚያስተምሩት ...ለምን እነርሱን እራሳቸውን ጋብዛችው ትክክል አይደለም ያላችሁበትን ምክንያት አትጠይቁም ? ለጥያቂያችው ሙሉ በሙሉ መልስ አላቸው ካልሆነ ግን እባክህን አትንቀፍብን እኛ ተምረንባቸዋል ...

  • @HIWOTKifle-p5m
    @HIWOTKifle-p5m Месяц назад +1

    ጥሩታቀርብ ነበር አሑን ተሳሳትክ ስለነመምርገርማ ከመተቸት በፊት ቀርበእወቅ እሩቅ ሆነ ብትተች መሰሎችሕ እጂ እኛ አሰማሕም

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 Месяц назад

    Egziabher yebarkeh

  • @abrhamhon
    @abrhamhon Месяц назад

    ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ

  • @sofiazeru3944
    @sofiazeru3944 Месяц назад +3

    ሳይህ ግን የደብተራ ልጅ ሳትሆን አይቀርም ምክንያቱ ሲነቃባቹ ትንጫጫላቹ ህጻን ያብሰራ ቤተሰቦችህ ጠይቅ

    • @zteshome75
      @zteshome75 Месяц назад

      ይሄንን የሚያቅ ነው የሚያወራው እግዚአብሔር ከምድረገፅ ሀሰተኞችን ያሶግድልን

  • @conney5854
    @conney5854 Месяц назад

    በጣም ነው የማከብርህ በርታ

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 Месяц назад

    በኢየሱስ ስም ናግባ ብዬ እንደገና ውጣ ምን አይነት ጉድ ነው እዛው ያዝልኝ እግዚአብሔር አምላክ

    • @gezahegndebella6972
      @gezahegndebella6972 Месяц назад

      ና ግባ ያለዉ መጀመሪያዉኑ ጨርሶ ለመሄድ ሳይሆን ለተንኮል ወይም እንዳይቃጠል ደጅ ቀይቶ ከጸሎት በኋላ ወደ ሰዉየዉ የሚገባ መንፈስን ነዉ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Месяц назад

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @user-le7op4yp3n
    @user-le7op4yp3n 24 дня назад

    ተባረሽ ወንደሜ

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 Месяц назад

    ተባረክ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Месяц назад

    Amen amen amen

  • @NebratSamae
    @NebratSamae Месяц назад +7

    አሜን አሜን አሜን እግዜብር ዩመስገን

  • @tilayetadesse2197
    @tilayetadesse2197 27 дней назад

    እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2k Месяц назад

    Amene

  • @user-gf4iq3nq2j
    @user-gf4iq3nq2j Месяц назад

    Ameen Ameen Ameen
    Qale hiwet yasemalen❤❤❤❤
    🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @ArbaetuTube2116
    @ArbaetuTube2116 Месяц назад

    egziabher ymesgen egziabher ystiln wendmachin

  • @alemayalew7654
    @alemayalew7654 Месяц назад +1

    መምህር ግርማ ጱሙ ፣ፀልዪ ስገዱ፣ ለዛር አትገዙ ፣ጨሌ ጣሉ ብለው ስላስተማሩነው ።ስንቱን ከዛር መንፈስ ከዳቢሎስ እስራት ነጻ ስላወጡ ነው ስህተታቸው ምኑ ላይ ነው አቅራቢው ደሞ ተባባሪ ነህ እንደዚህ አይነት ሰው የምታቀርበው።

  • @chernetdsbringachecdinssa7115
    @chernetdsbringachecdinssa7115 Месяц назад +2

    😢እንዲሕ ያለ ትምሕርት ምንም ለማያውቁት እውነት ይመስላል:: ሠውን ከማሠናከል ተመለሡ::

  • @user-sg5tz3zt7b
    @user-sg5tz3zt7b Месяц назад

    Misadebu lechechi alehu anete tesfa endatkort wodemachin degagemk astemern❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-Hiwi
    @user-Hiwi Месяц назад

    gmashu yigebal gmashu yiwetal EGZIO mechereshayen kante gar adrglign/asamrlign berta wendme tebarek.

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Месяц назад

    ያብስራ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 Месяц назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g Месяц назад

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @GenetGeni-kb2ky
    @GenetGeni-kb2ky Месяц назад

    ወንሜ ያብስራ ለማለት የፈለጉት ስላልገባክ ነው ኮ....እሳቸው እያሉ ያሉት ፀሎት በምንፀልይበት ጊዜ ጠላት ድያብሎስ ከኛ ይርቃል ከዛ ፀሎታችንን ስንጨርስ ተመልሶ በነበረበት ይቀመጣል። ነገር ግን በመቁጠርያ ጀርባችንን ስንመታ ከኛ ርቆ የነበረዉን መንፈስ ና ግባ ብለን እራሳችንን ሳይሆን መንፈሱን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እንቀጣለን ማለት ነው። ታድያ መንፈሱ ሲዳከም ና መግቢያ ሲያጣ ሳይወድ በግዱ ወደ ጥልቁ ዪወርዳል። ብትማር ና ለትንሽ ደቂቃ ጆሮ ብሰጡአቸዉ ብዙ ነገር ታተርፉ ነበር ያው ግን ሁሉም የሚሆነው መድኃኒአለም ሲፈቅድ ነው

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Месяц назад +1

    Wondemoch Egziabeher le Enant lebona yisetachehu menem afe yelachihum memher Tesefye Abera abatachin memher Gerema wondem stsadbu gremmmm yilegnal ergtegna negn bemenafet sera teyizachihual😮

  • @FikremariamTerefe
    @FikremariamTerefe Месяц назад

    ፍርድ የእግዚአብሔር ነው አንተ ዝም ብለህ የሚያስተምር ነገር ብቻ አቅርብ

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 4 дня назад

    ቸሩ መድኃኔአለም በጋሻውን ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ይመልስህ

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g Месяц назад +2

    ኧረ ምታወሩትን ነገር አስተዉሉ እባካቹዉ ሲሰማ አስጠልቶይናል አንተ ራስህ አብስራ አስተዉል ሲፈዉሱ ሰጣንን ና ግባ ስሉ ሰምታቾዋል በትክርስትያን ፈዉስ ለምን ኖረነዉ ወይስ ቅናት አንድ ሀይማኖት ሆነን ያሳዝል😢