Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመስግንሀለን በእውነት ትልቅ ነገር እያሳወቅህን ነው በዚህ ፕሮግራምህ
ተወዳጁ አሰፋ አባተን ማውሳታችሁ እሚያስመሰግናችሁ ነው። ግን አሰፋን ለሞት ስላደረሰው ሕመም በወቅቱ በሐኪም ምርመራ የተረጋገጠ ዕውነታ እያለ ዛሬ (ከስድሣ ዓመታት በኋላ ) አለአንዳች መረጃ ሌላን ሰው (ያውም በሕይወት የሌለን) በተጠርጣሪነት ያውም ርዕሡ ላይ ማንሣታችሁ ተገቢ አይመስለኝም።
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
የዩቱብ ጡረተኛ ነው
አንድን አዝማሪ ከፍ ለማድረግ ጥላሁን ገሰሰ ይቀናበት ነበር ተባለ። አዝማሪውና ጥላሁን በፍፁም ሊነፃፀሩ አይችልም።
@@netsanethAndinetአሰፋ አባተ ከማንም ይበልጣል። የሀገርን ነገር ሁሉ ማጣጣል በሽታ ነው።
@@netsanethAndinetለመሆኑ የአሰፋን ዘፈኖች ታውቂለሰሽ ከማጣጣልሽ በፊት ? ጋጠ ወጥ
እና አብረውት ስለነበሩ ገደሉት ይባላልእረ የኛህዝብ እግዚአብሔርምህረት ያድርግላችሁ
ዲስላይክ አድርጉት ትልቅ ቅጣት ነው
ዲስላይክ አድርጉት ሁላችሁም ይሄን አረቄአም
ይህ ጥላሁን ግን ሰንቱን ነው የፈጀው የትል ትንሽ ነው ያው በመጨረሻም የጅን አግኝቶል
አሰፋ በ1955 ሞተ ጥላሁን ስለአሰፋ አሟሟት በ 1953 ጥያቄ ተጠየቀ ?????
1955 vs 1953 ጉድ እኮ ነው። ሳይሞት ነው እንዴ አንተ ነህ ያስገደልከው የተባለው?
አሰፋ የሞተው በ ታህሳስ 1955 ዓ ምጥላሁን ጥያቄ ቀረበለት የምትሉት በ 1953 ዓም??ነገሩ እንዴት ነው?
ሃሃሃሃሃ እር እንዴት ነው
ነብሱን በገነት የኑረዉ
ጋዜጠኛ አይባልም ፣ ምክንያቱም በመረጃ የተረጋገጠውን ደብቀው ያልሆነ ቅራኔ ለመፍጠር ወሬ ማራገብ ተገቢ አይደለም ፣ ፍቅርና ሰላምን ከወደድን እውነት ሁልግዜ የተገለጠ ይሆናል ፣ ስለዚህ ሙያችሁን ኣክብሩ አስከብሩ !!
በሶስተኛው አለም ምንም ነገር መደረግ ይቻላል። ያውም በኢትዮጵያ
ይሄው እሰከዛሬ ድረስ በድብቅ ጥቅ ድንቅ አሪትስቶች እየተገደሉ ነው ከገደሉ በኋላ ባልተዋቀ ምክኒያት ይባላል አረተው
Tera Tarik negari. Tetiteh new
በ1955 ዓ፡ም፤ ዓሠፋ፡ ሞተበ1953 ዓ፡ም፣ ጥላሑን፡ ገሠሠ፡ ሥለ፡ ዓሠፋ፡ ዓማሟት፡ ተጠየቀ😂.....ትንሽ፡ ዕንኳ፡ ዓንጎል፡ የለህም....አይ፡ የዘንድሮ፡ ጋዜጠኞች፤ ሑሉም፡ ዶማዎች፡ ነቹህ
እናመስግንሀለን በእውነት ትልቅ ነገር እያሳወቅህን ነው በዚህ ፕሮግራምህ
ተወዳጁ አሰፋ አባተን ማውሳታችሁ እሚያስመሰግናችሁ ነው። ግን አሰፋን ለሞት ስላደረሰው ሕመም በወቅቱ በሐኪም ምርመራ የተረጋገጠ ዕውነታ እያለ ዛሬ (ከስድሣ ዓመታት በኋላ ) አለአንዳች መረጃ ሌላን ሰው (ያውም በሕይወት የሌለን) በተጠርጣሪነት ያውም ርዕሡ ላይ ማንሣታችሁ ተገቢ አይመስለኝም።
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
የዩቱብ ጡረተኛ ነው
አንድን አዝማሪ ከፍ ለማድረግ ጥላሁን ገሰሰ ይቀናበት ነበር ተባለ። አዝማሪውና ጥላሁን በፍፁም ሊነፃፀሩ አይችልም።
@@netsanethAndinetአሰፋ አባተ ከማንም ይበልጣል። የሀገርን ነገር ሁሉ ማጣጣል በሽታ ነው።
@@netsanethAndinetለመሆኑ የአሰፋን ዘፈኖች ታውቂለሰሽ ከማጣጣልሽ በፊት ? ጋጠ ወጥ
እና አብረውት ስለነበሩ ገደሉት ይባላልእረ የኛህዝብ እግዚአብሔርምህረት ያድርግላችሁ
ዲስላይክ አድርጉት ትልቅ ቅጣት ነው
ዲስላይክ አድርጉት ሁላችሁም ይሄን አረቄአም
ይህ ጥላሁን ግን ሰንቱን ነው የፈጀው የትል ትንሽ ነው ያው በመጨረሻም የጅን አግኝቶል
አሰፋ በ1955 ሞተ ጥላሁን ስለአሰፋ አሟሟት በ 1953 ጥያቄ ተጠየቀ ?????
1955 vs 1953 ጉድ እኮ ነው። ሳይሞት ነው እንዴ አንተ ነህ ያስገደልከው የተባለው?
አሰፋ የሞተው በ ታህሳስ 1955 ዓ ም
ጥላሁን ጥያቄ ቀረበለት የምትሉት በ 1953 ዓም??
ነገሩ እንዴት ነው?
ሃሃሃሃሃ እር እንዴት ነው
ነብሱን በገነት የኑረዉ
ጋዜጠኛ አይባልም ፣ ምክንያቱም በመረጃ የተረጋገጠውን ደብቀው ያልሆነ ቅራኔ ለመፍጠር ወሬ ማራገብ ተገቢ አይደለም ፣ ፍቅርና ሰላምን ከወደድን እውነት ሁልግዜ የተገለጠ ይሆናል ፣ ስለዚህ ሙያችሁን ኣክብሩ አስከብሩ !!
በሶስተኛው አለም ምንም ነገር መደረግ ይቻላል። ያውም በኢትዮጵያ
ይሄው እሰከዛሬ ድረስ በድብቅ ጥቅ ድንቅ አሪትስቶች እየተገደሉ ነው ከገደሉ በኋላ ባልተዋቀ ምክኒያት ይባላል አረተው
Tera Tarik negari. Tetiteh new
በ1955 ዓ፡ም፤ ዓሠፋ፡ ሞተ
በ1953 ዓ፡ም፣ ጥላሑን፡ ገሠሠ፡ ሥለ፡ ዓሠፋ፡ ዓማሟት፡ ተጠየቀ😂
.....ትንሽ፡ ዕንኳ፡ ዓንጎል፡ የለህም
....አይ፡ የዘንድሮ፡ ጋዜጠኞች፤ ሑሉም፡ ዶማዎች፡ ነቹህ