ሚስቴ ና ወንድሜ ሰከሩ 😳 ለጨዋታ ብዬ ባጠጣቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 380

  • @ejegayahu12
    @ejegayahu12 2 месяца назад +80

    የናቲ ሳቅ የሚያስቀዉ እጁን ያዉጣ😅😅😅😅😅😅

  • @aishaapchanal6083
    @aishaapchanal6083 2 месяца назад +35

    ወይኔ ጨጎራቸውን 🤣🤣🤣🤣 እማይጎዳ ነገር ተጠቀሙ ግን ሀበሻ ምንም አይገለውም ይባላል እወነት ሀሰት እኔንም አበረታቱኝ የገሬ ልጆች ሰወዳችሁ

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu 2 месяца назад +76

    ታድላችሁ እኔም ከቤተሰቦቸ ጋ በሰላም ተገናኝቸ እንደዚህ ስቄ አይቸው እመብርሀን ቤተሰቦቸን ጠብቂልኝ ለሀገራችን ሰላሙን አምጭልን🙏🙏🙏😥❤

    • @anaana-gm9bp
      @anaana-gm9bp 2 месяца назад

      ,ሳህ,አሜን❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 месяца назад

      ሳህ አሚን 😢😢😢

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 2 месяца назад +17

    ማርያምን ቀናሁኝ ኡፍፍፍፍ ወንድሞች ናፈቁኝ ፍቅራችሁ ይብዛ ስወዳችሁ በጣም ነው ❤❤❤❤

  • @አስንቃ
    @አስንቃ 2 месяца назад +13

    ዩናስ ግን ጥሩ ሰው ነህ አታዳላም እኩል ነው የምታያቸው ❤❤❤❤❤

  • @ማርያምእናቴ-ኘ1የ
    @ማርያምእናቴ-ኘ1የ 2 месяца назад +55

    ከናተ ጋር የምስቀዉስ ነገር😂😂

  • @DhxdFjgf
    @DhxdFjgf 12 дней назад +1

    በስደት ያለነውን እመብረሀን በሠላም ቤተሰቦቻችንጋ ታገናኘን🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @FerihwotErimyas
    @FerihwotErimyas 2 месяца назад +9

    በጣም ድብሮያ ናብር ግን ፋታ አርግችይ እኮ ❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg 2 месяца назад +26

    ቲዩብ ክፈቱለት እና እናበረታታው

    • @በቃ
      @በቃ 2 месяца назад +2

      ሥት ቅን አሣቢ ሠው አለ ውዷ

  • @KadijaMohammed-qg3jo
    @KadijaMohammed-qg3jo 2 месяца назад +15

    ማሻ አላህ ስታምሩ በራሳቸዉ ሙዲ የሚጫወቱ ጥንዶቺ

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 2 месяца назад +7

    ናተ ጎበዝ ነው
    በጣም ደስ ትላላችሁ ጌታን❤❤❤❤

  • @setedegnuw4503
    @setedegnuw4503 2 месяца назад +24

    ውድ ዮ ና ኤሚ ወዳጆች ደምሩኘ በፈጣሪ አትለፉኘ እህታችሁ ነኘ ከማዳም ኩሽና❤❤

  • @TgistWalle
    @TgistWalle 2 месяца назад +7

    እመቤቴ ማርያም ይሕን ቤተሰብ ሑሌም ጠብቂ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ ስወዳቹ ቃል የለኝም

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 2 месяца назад +6

    ናቲ😮😮😮ጎበዝ❤❤እሙቲ😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂ድጋሜ ነው ኮሜንቴ ወይ ጉድ አይቼ ስጨርስም ልኮምት እጅ😮😂😂😂😂❤❤

  • @12345fkr
    @12345fkr 2 месяца назад +6

    ከናተጋ አብሬ እምስቀውነገርስ😂

  • @وضحاءالشمري-ذ6ط
    @وضحاءالشمري-ذ6ط Месяц назад +1

    ወይኔ ሆዴ በሰቅ ቋሰለ ሚስት አብሮ አደግህ የልጅነት ጒደኘህ አይደለሁም አለላችም አቧ ይመችህ እንደዘሬ ስቄ አለቅም❤😅😅😅😅

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +32

    ቅማሞችዬ ቀጠይ አማት ከባሎቻችን ያምኖንባት ያርግልን😢😢😢ጉሉ አሚን 😊🎉🎉❤😂😂😂

    • @ትግስትጌታነህ
      @ትግስትጌታነህ 2 месяца назад +1

      አሜን ለኛ ባል አይወጣልን

    • @TadwsSahe-s4h
      @TadwsSahe-s4h 2 месяца назад

      ​@@ትግስትጌታነህyenewud eht are yiwetalnal😢😢 dua enadrg😂😂😂😂😂

    • @እሙሱመያ-ኈ7ቐ
      @እሙሱመያ-ኈ7ቐ 2 месяца назад

      አሚን

    • @faisalglgf29
      @faisalglgf29 2 месяца назад +1

      ለእኛ ባል አይወጣልን ቅመሞችየ ፍትህ ለእኛ 😂😂😂

    • @SampleAccount-k2l
      @SampleAccount-k2l 2 месяца назад

      አሜን አሜን

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 2 месяца назад +16

    እረ ወላሂ ዘና አደረጋችሁን ተባረኩ ልጃችሁ ይደግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 месяца назад +1

      ደምሪኘ ውዴ አትለፊኘ❤

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 2 месяца назад +6

    እስኪ ከቻላችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በናተ ናፍቆት ሳልሞት ስአት ይያዝልን

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 Месяц назад +1

    እረ እመብርሀን ትጠብቃቺሁ ፍቅር የሆናቺሁ ቤተሰብ እወዳቺአለሁ😘😘😘❤❤❤❤❤❤

  • @kaulatmasgn
    @kaulatmasgn 2 месяца назад +4

    😂😂😂😂😂😂😂ከመዳም ተጣልቼ ስመጣ ደሞ በናተ ስስቅ ደሞ አበድሸ እያለች ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አስንቃ
    @አስንቃ 2 месяца назад +7

    ወይ የውናስ የሠራእን ልቤፈሱነበር በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 2 месяца назад +2

    ፍፁም ስላም ያለበት ቤተስብ ነው ቤተስባዊ ጌም አድሎ የሌለበት ጥሩ ግዜ ይሁንላችሁ በዚሁ ቀጥሉ ❤🎉🎉🎉

  • @ሪቾነኝወለየዋ
    @ሪቾነኝወለየዋ 2 месяца назад +21

    የቅድሙ ተስማማኝ ያሁኑ በተነልኝ አላለም አረ ወየው ሆደ ፈረሰ ወላሂ😂😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ አቦ ሁሌም ደስተኛሁኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 2 месяца назад +6

    እንኳን ደና መጣቹ እግዚአብሔር ፍቅር በፍቅር አድርጎ ያኑራቹ ❤❤❤❤❤

  • @SadSad-qe1su
    @SadSad-qe1su 2 месяца назад +5

    ወንድምህ ጎበዝ ነው ያውቃል😂

  • @Hawaa-b1h
    @Hawaa-b1h Месяц назад

    ፈጣሪ እኛንስደተኞችን በሰላም ለሀገራችን አብቅቶ ከቤተሰቦቻችን ጋር ለመደሰት ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤እደዚህ ደስተኛእየሆናችሁ ቀጥሉ በጣም ደስይላል ❤❤❤❤❤

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 2 месяца назад +7

    የቅድሙተስማማኝያሁኑበተነልኝአላለም😂😂

  • @kaulatmasgn
    @kaulatmasgn 2 месяца назад +3

    ይመቻቹ😂😂😂😂😂😂የሳቅ ቤት

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 2 месяца назад +2

    እናተስስቁ የምስቀነገርስ😂😂😂😂❤❤❤

  • @RozHam-p7e
    @RozHam-p7e Месяц назад

    ማራምን በጣም ደብሮን ነበር የምር ፈታ ያልኩት ብዶ ነዉ አቦ ይመቻችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 2 месяца назад +5

    የዮን ወንድም ዳሩኝ ቆንጅዬ ነው የምር❤❤❤በያላይ ፈገግታው

    • @MahletDgg
      @MahletDgg 22 дня назад

      አረ ለኔ ነው ሆሆ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ

    ውይ ስታምሩ ደስ ክለምትሉኝ ዛሬ ቤተሰብ ልሁን በቃ 😂😂

  • @ሉሉየጃማዋ
    @ሉሉየጃማዋ 2 месяца назад +2

    አንተ ታቃለህ አለች😅አወ ጎበዝ ነዉ ሁለታችሁም👍👍🥰🥰🥰ፈታ አረጋችሁኝ😅

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 2 месяца назад +3

    😂😂😂😂 እደዚህ ፈታ አድርጉን እጂ

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 2 месяца назад +4

    ያሁኑ በተነልኝ አላለም አይ ናቲ😂😂😂😂😂😂

  • @HasnahYoutube-24
    @HasnahYoutube-24 2 месяца назад +2

    እረ ዛሬ ደሥሥሥ ትላላችሁ የኔዉዶች በርቱ ❤❤❤

  • @TgistWalle
    @TgistWalle 2 месяца назад +3

    ዮ ግን ከወድሜ ጋአ ተኮል ትማማራላቹ ልበል አቦ ይመቻቹ አቤት ስርአት

  • @FCh-e6j
    @FCh-e6j 2 месяца назад +2

    እውነተኛ ፍቅር ከዚህ ቤት ስወዳችሁ ❤

  • @BemnetSeid-m8w
    @BemnetSeid-m8w 2 месяца назад +3

    እንደው ማሪያምን ስወዳችሁ ❤🎉🎉🎉የዛሬው ይለያል🤣🤣 ደስ የምትሉ ቤተሰብ❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 месяца назад +1

    ወይኔ እደት ዘና እዳደረጋችሁኝ. ይመቻችሁ አቦ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 2 месяца назад +3

    ደስ ስትሉ ደግሞ ስወዳችሁ ቤቢዬን ሳም አድርጉልኘ ❤❤❤

  • @eilmeilm
    @eilmeilm 2 месяца назад +1

    ናት ስወድህ 😘😘😘😘😘

  • @kedijamohammed9897
    @kedijamohammed9897 2 месяца назад +2

    ሁሌም ኑ በናታችሁ ችልስ አላለም ወላሂ ፈታ አደረጋችሁኝ ይመቻችሁ

  • @Mesert-f2g
    @Mesert-f2g 2 месяца назад +2

    መታደል ነው በጣም ነው እምወዳቹህ ❤❤❤❤❤

  • @افال
    @افال 2 месяца назад +4

    ተናፋቃቹሃን ስወዳቹህ❤❤❤❤❤😊😊

  • @GgTt-ux1eb
    @GgTt-ux1eb 14 дней назад

    ናታየ የኔ ጣፋጭ አፉ ስታፍጥ❤❤

  • @gedam626
    @gedam626 2 месяца назад +3

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ቀጥልበት❤❤❤❤❤

  • @Homa-g6n
    @Homa-g6n 2 месяца назад +2

    ለእሙ አደራ ልጁን እንዳትሰጧት
    አዝናቶኛል ሆዴ ቆሠለ በሳቅ ይመቻችሁ እወዳችኋለው
    ዮ ብድሩን የማይመልስ አይወለድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 2 месяца назад +2

    እውነትም የቤተሰብ ጫወታ።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelkamWese
    @MelkamWese 2 месяца назад +2

    ወይይ በጣም ደሰ የሚል ጭዋታ ነበር በዚሁ ቀጥሉ እንዳንዳንደ ዩቱብሮች ብር ለማገኝት ህሌናችውን እንደሸጡት እንዳትሆኑ አዎ በርግጥ ብር ያገኝሉ ግን ህሌና ይበልጣል ከሀይማኖትም ከበሀልም ሳትውጡ እንደዚህ ብሎ የሚመጣው ነው የሚብረክው በዚሁ ቀጥሉ ❤❤❤

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 2 месяца назад +1

    ፍቅር በናተ ይብቃ❤❤❤

  • @MeklitSileshi
    @MeklitSileshi Месяц назад

    እዉይ እንዴት እንዳዝናናቹኝ የምር ደብሮኝ ነበር ፈታ ነዉ ያረጋቹኝ ኑሩልኔ😊😅😅😂

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh 2 месяца назад +1

    በፍቅር ያኒራቹህ 😊😊

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf Месяц назад

    አዝናናችሁኝ❤❤❤

  • @KsannksaksaKsannksaksa
    @KsannksaksaKsannksaksa Месяц назад

    ወንድምማቸቹ ታምራላች 🎉🎉🎉

  • @KalidAbdu-h1q
    @KalidAbdu-h1q 15 дней назад

    እኛ የመዳ ም ቅመሞች የበይ ተመልካች ሁነን ቀረን አይ እኛንም ይወፋቀን

  • @Kiyaye-i2z
    @Kiyaye-i2z 2 месяца назад +2

    ትመቹኛላችሁ ምችትይበላችሁ አቦእስከልጃችሁ❤❤❤

  • @ነኝአለቅላቂዋ
    @ነኝአለቅላቂዋ 8 дней назад

    ናቲዬ በግል አውራኝአቦቁጅና😅😅😅

  • @masal2667
    @masal2667 21 день назад

    ከናተ ጋር የምሰቀዉ ነገርሰ😂😂😂

  • @MeremaAMINU
    @MeremaAMINU 2 месяца назад +1

    እረናቲ በራሙይቱብይምጣልን በጣምየሜዝናናልጂ ነው

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 2 месяца назад +1

    የኔውዶች ሁሌም ሳቁልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @emebet5958
    @emebet5958 2 месяца назад +1

    ስወዳችሁኮ ምርጥ ጥዶች ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sayedahmada3617
    @sayedahmada3617 Месяц назад

    አይይ እኔኮ ማርያምን ናቲእሚስቀኝ ነገር የኔ ውድ😅😅😅

  • @sisayBezie
    @sisayBezie Месяц назад

    ስውዳችሁ❤❤❤❤

  • @MekdiSolomon-g2e
    @MekdiSolomon-g2e Месяц назад

    ወይኔ ናቲ በሳቅ ፈታ አልኩኝ እኔ እራሱ

  • @ZahraZahrazahra-p6f
    @ZahraZahrazahra-p6f 2 месяца назад +2

    በ3ሥቱምሥልኬአርጌ።አለሁ❤ቢቻል10ግዜምባረኩአቺሁ❤እኔትዳሬንበጣምሥለምወድ።እናተንሳይደሥይለኚአል።በርቱ❤❤❤

  • @Medi-co3ed
    @Medi-co3ed 2 месяца назад +8

    ግን ለምን አንደማመርም እኛ የመዳም ቅመሞች እስበሳችን ተው ግን😢😢😢

    • @adenategene101
      @adenategene101 2 месяца назад

      Dmerkushe Yena wude

    • @Medi-co3ed
      @Medi-co3ed 2 месяца назад +1

      @@adenategene101 እኔም ደመርኩሽ በርችልኚ አመስግናለሁ

  • @KkHh-q5l
    @KkHh-q5l 28 дней назад

    በሳቅሞኩኝ😂😂😂😂😂😂ታድላችሁ❤

  • @DyYu-u1g
    @DyYu-u1g Месяц назад

    የኔ ማሮች ደስ ስቱሉ😂❤

  • @Manalush-ix7ft
    @Manalush-ix7ft Месяц назад

    ፍቅር ነችሁ በርቱ❤😂❤😂❤😂❤😂❤😅❤😂❤

  • @MisiraaNabso
    @MisiraaNabso 2 месяца назад +1

    Today I am busy now I watching you video yuyu nice video 😊😊❤ Eym and natii face ❤😂😂😂😂😊

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 Месяц назад

    አይ ጎበዝ ናቸው😂😂😂

  • @مساساياي
    @مساساياي Месяц назад

    ማሽአላህ ደሥሥትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MisiraaNabso
    @MisiraaNabso 2 месяца назад +1

    Welcome back my favourite ❤

  • @Hikmaaatube123
    @Hikmaaatube123 2 месяца назад +1

    እንደዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂

  • @SameeraAsifa-p9y
    @SameeraAsifa-p9y 2 дня назад

    እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 2 месяца назад +2

    ስራዬንትቼቁጭብዬቀረሁአረገደላችሁኝበሳቅ😂😂

  • @EdfgDdf
    @EdfgDdf 2 месяца назад +1

    ስወዳአቹሁ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂ኡፍ ሆዴ ቆሰለ😂

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Месяц назад

    ለምን ውጭ ላይ አትሰሩም ተመልካች በብዛት የሰው ቤት ሰራተኞች ስለሆኑ አረንጓዴ ነገርና ውጭ ስለሚናፍቀን ቤት ውስጥ የተሰራ ነገር ብዙ አይታይም ምክንያቱም ቤት ውስጥ ከግድግዳና ከጣራ ውጭ ለአይን የሚያስደስት ነገር ስለሌለ ቤት ውስጥም ስለሸለቸን መናፈሻ ነገር ነው ማየት የምንፈልገው ለናተም ይታይላችኌል ብዬ አስባለሁ የቡታጅራ ይቱበሮች ብዙ ተመልካች ያላቸው ውጭ ላይ ስለሚሰሩ ይመስለኛል

  • @መቅደስ-ቘ6ጠ
    @መቅደስ-ቘ6ጠ Месяц назад

    ስቃ እምታስቀኝ ነገርስ ሚስትህ የሆነች ሞዛዛ😁😁😁🙌

  • @SamersS-hc6rh
    @SamersS-hc6rh Месяц назад

    አሞኝ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ እረሳሁት 😂😂😂😂

  • @HhdHhhd-zv9ph
    @HhdHhhd-zv9ph Месяц назад

    ደሥ ሥትሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @sadeyasadeya3759
    @sadeyasadeya3759 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤እንወዳችኋለን

  • @NanaNana-g9x
    @NanaNana-g9x 14 дней назад

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adenategene101
    @adenategene101 2 месяца назад +1

    Yena wedochi swdchue❤❤

  • @seliseli3381
    @seliseli3381 2 месяца назад +1

    በጣም ደስ የምትሉ❤❤😂😂

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Месяц назад

    በጣምነዉ ዘና ያልሁት ❤❤❤

  • @berhmeth
    @berhmeth 2 месяца назад +7

    ውይ እዴት እደምወዳቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ ለምን ቶሎቶሎ አትለቁም ደሞ ቤቢሾን ሠሙልኝ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    ዋውውውውው በጣም ስታምሩ 😂😂

  • @AllBaad-c1z
    @AllBaad-c1z Месяц назад

    ወይ የናቲ ሳቅ😂😂😂😂😂

  • @Tse-k6t
    @Tse-k6t 2 месяца назад +1

    አሁንስ ጁል ሆንሁ ስስቅ😂😂😂😂😂

  • @GG333Seuu
    @GG333Seuu Месяц назад

    ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤

  • @mestayitMestayit
    @mestayitMestayit 2 месяца назад +1

    weyne tenkole clorics ersthal😂😂😂 calut engedh ❤❤❤❤

  • @Rabia-t5p
    @Rabia-t5p 2 месяца назад +1

    አዲናቂያችሁ ነኝ

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة 2 месяца назад +1

    በተነልን አላለም😅😅😅ሞኩ ሳቅ ወየው😅😅😅😅😂😂❤❤

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 2 месяца назад

    ማርያምን እስኪጨርሱ አብሬ እምስቀውስ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DdDd-kc2dx
    @DdDd-kc2dx 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂❤❤❤አይለያችሁዘናአረጋችሁኝ😂

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 2 месяца назад

    😂😂😂ይመቻችሁ ፈታ እኮ ነው የምታደርጉን

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 2 месяца назад +1

    ሲያስቁ እኮ