Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም፡ነው፡የሚያምረው፡፡እባካችሁ፡አልኮል፡መጠጥ፡እንዳይሸጥ፡የጠበቀ፡ህግ፡ያስፈልጋል፡፡ከተማችን፡የሚያበላሹ፡ጫት፡እና፡ልቅ፡የሌለው፡የአልኮል፡ንግድ፡ነው፡
👍🌹🌹🇪🇹🇪🇹
እንዴት እንደሚያምር በጣም ተስፋ አለን እየታገልን ሀገራችንን ማሳደግ አለብን❤❤❤❤
የዱካ ወንበሮች በማየቴ ደስ ብሎኛል።
ዱካ ብቻ ነው ደስ ያለሽ🤔🤔
@@almazali4784 ☺️☺️ ሁሉም ደስ ይላል።
ማሻላህ ሀገራች እያሸበረቀችን ዱባይ መሄድ የለም ዱላር እያወጡ ሀገራችን ሰላም ያድርግል
እንደዚህ አይነት ዘገባ ነው የምንፈልገው
Love Abichuu and Adduu from Norway. The journalist is beautiful as the area:)
Allah bless Ethiopia
❤❤❤
ቡና በካርቶን ለምድነው የኛአ ባህል ሲኒ ነው ይዞ ለሚሔድ ይሁን ቁጭብሎለሚጠቀም በሲኒ ቢሆን
where is it? addis ababa which part is it ?
Men waga alew alcohol metet keteshet esu bekelekel
ወግ ወጉ ተይዟል ድህነቱም አንቆ ይዟል 😂
ብልጭልጭ ነገር በማሳየት ህዝቡን ከትግል አታስቆሙትም የሚታለ ል ሰው የለም ኮተታም ሁላ
እናተ ተዋጉ እኛ እንዝናናለን 🤣🤣🤣🤣
እናንተ ጉስቁልና ውበታቹ ነው እኛ ደሞ እንደዚህ አይነት ውበት ይገባናል
Donekoro !! Why people fight with the government? The government is doing their best!!
የዚህ አይነት አስተያየት የተጀመረው በኤርትራውያን ነው:: የሚደንቀው ዛሬ አስመራ ውስጥ የኤሌትሪክ አገልግሎት ከማግኘት ይልቅ በጨለማ ተቀምጠው ኮኮብ የመቁጠር እድላቸው የበዛ ነው:: መስረተ ልማትና ንፅህናን ለህዝብ ማስተማርና መገንባት ብልጭልጭ ማለት የምቀኛና የኢትዮጵያ ለውጥ ከሚጠሉ ቋሚ ጠላቶች ይመነጨ ነው:: ነገር ግን ማስቆም አይችሉም!😅
donkoro
በጣም፡ነው፡የሚያምረው፡፡እባካችሁ፡አልኮል፡መጠጥ፡እንዳይሸጥ፡የጠበቀ፡ህግ፡ያስፈልጋል፡፡ከተማችን፡የሚያበላሹ፡ጫት፡እና፡ልቅ፡የሌለው፡የአልኮል፡ንግድ፡ነው፡
👍🌹🌹🇪🇹🇪🇹
እንዴት እንደሚያምር በጣም ተስፋ አለን እየታገልን ሀገራችንን ማሳደግ አለብን❤❤❤❤
የዱካ ወንበሮች በማየቴ ደስ ብሎኛል።
ዱካ ብቻ ነው ደስ ያለሽ🤔🤔
@@almazali4784 ☺️☺️ ሁሉም ደስ ይላል።
ማሻላህ ሀገራች እያሸበረቀችን ዱባይ መሄድ የለም ዱላር እያወጡ ሀገራችን ሰላም ያድርግል
እንደዚህ አይነት ዘገባ ነው የምንፈልገው
Love Abichuu and Adduu from Norway.
The journalist is beautiful as the area:)