ሰበር - “ሙሌቱን ማስቆም የሚችለው ፈጣሪ ብቻ ነው” ግብጽን ያሸበረ መርዶ ከአሜሪካ ተሰማ! | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии •

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +8

    እውነት መናገርም አንድ ጥሩ ነገር ነው
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ ይጠብቅ
    ☝️☝️☝️

    • @الله-ل9و
      @الله-ل9و 3 года назад

      አላህ ይጠብቅሽ ሀገሬ ሰላም ፍቅር ያብዛልሽ

    • @einaadem948
      @einaadem948 3 года назад

      Ameen

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 3 года назад +4

    እሰይ በኢትዮጵያችን አማካኝነት አሜሪካኖቹ ፈጣሪ አምላክ መኖሩን አመኑ ።እውነት ነው ከአምላካችን ውጪ ግድባችንን የሚያስቆም ምድራዊ ሀይል የለም ያልነው በሱ ስለምንመካ ስለምናምን ነው አብያችን በፈጣሪ ፍቃድ ያልከው ሁሉ በተግባር እየታየ ስለሆነ ደስ ሊልህ ይገባል የተግባር ሰው ነህና በርታልን እኛም ከጎንህ ነን ።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 года назад +1

    ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር እጅ ላይ ነች ክብር ይሁንለት

  • @ወሎዬው
    @ወሎዬው 3 года назад +6

    መቼም ቢሆን አንድ ከሆንን የማናሸንፍበት ምክንያት የለም ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ይባል የለ ሶ ውድ ኢትዮጲያኖች ለሀገራችን አንድ እንሁን

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 3 года назад +8

    ሰላም የሀገሬ ሰዎች ሰላም ለሀገሬ እውነት ነው እኛን ማንም ሊያስቆመን አይችልም ከፈጣሪ በቀር ፈጣሪ የአስራት አገሩን መቼም አይተዋትም

  • @jedasalma4789
    @jedasalma4789 3 года назад +2

    ቸር ያሰማህ ወንድሜ

  • @ሀገሬክብሬኑሪበልቤ
    @ሀገሬክብሬኑሪበልቤ 3 года назад +1

    ከፍታ ለምወዳት ሀገሬ ሠላም ና ደሥታ ለምሥኪኑ ህዝብ ይሁንልን ፈጣሪ የሠጠንን ፀጋ ፈጣሪ ያያቆምብንም አሜሪካ ተይ አታሻቅጭ ከኢትዮጵያ ላይ አይንሺን አንሺ

  • @lmelemyelaw2498
    @lmelemyelaw2498 3 года назад +3

    እምየ ኢትዮጵያ ሁሌ አሽናፊ ሁኝ አገሬ

  • @mesfinkumsa8109
    @mesfinkumsa8109 3 года назад +2

    ተባረክ ወንድሜ::

  • @NegashAbdu
    @NegashAbdu 3 года назад +13

    እያባበሉን ሊሆን ይችላል። ማመን አያስፈልግም! ህዝቡም መከላከያም በተጠንቀቅ መቆም አለበት!!!

  • @abbyssiniatube1752
    @abbyssiniatube1752 3 года назад +2

    We don't need USA's help no longer. She should accept the fact. Hands off Ethiopia

  • @montahasalla3424
    @montahasalla3424 3 года назад +1

    ጀግና አብቾ ግድቡን ይምየስቆም ይምድር ሀይል ይለም ብሎ ይለም እዴ እናሱ ምን መስረደት ይስፈልጋል አሚርከም ሆና አረቦች ይሀገረችን ጠላቶች መሆኑን እደትረሱ ውጋን አኛ እረስ በረስ ችን መተገገዝ ይኖርብናል መንም ጋብቶ ይመጨዎት መብት መስጠት ይለብንም እኛ ስጀመር በሰው መብት መንከት አኖድም ይረሰችንም መንከት አኖድም እናሱ እዴኮስ ልጨውቱን አይጋበም ።

  • @ይቻላል-ሠ7ቨ
    @ይቻላል-ሠ7ቨ 3 года назад

    እግዚአብሔር ሀገራችን ይባርክልን አሜን

  • @ሁሉምከፈጣሪበታችነው
    @ሁሉምከፈጣሪበታችነው 3 года назад +13

    አይ አሜሪካ ዞሮ ዞሮ እኛ ግን የክፉ ቀን ወጃችንን ቻይናን ልታርቅብን ይመስለኛል ፉክክር ለማንኛው ጥንቃቄ ይገባናል👌👌👌👌👌

    • @ፈዲላሀገሬንአፍቃሪነኝ
      @ፈዲላሀገሬንአፍቃሪነኝ 3 года назад

      የምን መራቅ ከኛ ስራ እየሰራች አይደል

    • @berndg.4651
      @berndg.4651 3 года назад

      This could be interpreted as a threat to use weather weapons ===> “ሙሌቱን ማስቆም የሚችለው ፈጣሪ ብቻ ነው”
      China was helpful and demonstrated to the whole world that "weather manipulation"/"weather warfare" are reality, not a "conspiracy theory" as the USA/CIA say.

    • @ettymadanit490
      @ettymadanit490 3 года назад

      በትክክል

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 3 года назад +1

    እያዘናጉን እዳልሆነ ተስፋ አረጋለሁ ግን ጥንቃቂቺንን ማጠናከር ግድ ነው አሜሬካ ምነው በየሳምቱ ሀሳቤን የመገለባበጥ መብቴን እወቁልኝ አለቺሳ ለማንኛው በዚህም አለ በዛ አብይ ይመረጣል ግድባቺንም ይሞላል አከተመ💪🇪🇹💪🇪🇹ድል ለማማ ሀገሬ

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 3 года назад +1

    Great wknd news...

  • @enguchedaniel4428
    @enguchedaniel4428 3 года назад +7

    አወን!!!🇪🇹ከፈጣሪ በቀር ሙሌቱን ማንም አያስቆመንም😝😝😝😝

  • @abebemegersa4712
    @abebemegersa4712 3 года назад +1

    God bless Ethiopia

  • @Mr.xhiken
    @Mr.xhiken 3 года назад

    ጎበዝ :- ጠርጥር ገንፎ ዉስጥ አይጠፋም ስንጥር ይቺ መለሳለስ ነገር አላት
    የነ አጼ ንጉሥ ቤት ትላንት ተዘረፈ :
    ከእንግዲህ ጠነቀቅ ነው ያለፈው አለፈ ።
    ነገሩ አያምርም እና መጠንቀቅ አይከፋም።

  • @nejashetv8554
    @nejashetv8554 3 года назад

    ስላም የኛ አንደኛ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +2

    ፈታዬ 😘እንኩዋን ደህና መጣህ
    😘😘😘😘

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 3 года назад

    ወደዱም ጠሉ ግድ ነዉ መሞላቱ👍 ዋናዉ ፈጣሪ ዝናቡን ያዝንብልን🙏

  • @melakuabebe1073
    @melakuabebe1073 3 года назад +3

    Bertalin arife mereja

  • @አቢቹነጋነጋ-መ8ተ
    @አቢቹነጋነጋ-መ8ተ 3 года назад +1

    ፈጣሪ ደግሞ ፈቅዶልናልና እንሞላዋለን ....የሚነኩን ግን ይደቃሉ

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 3 года назад

    እናመሰግናለን ስለመትጃህ ፈታ

  • @ابوعلي-ن7ض9ز
    @ابوعلي-ن7ض9ز 3 года назад +3

    ሰላም

  • @abuzakir8759
    @abuzakir8759 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ፌስቡክ ስንት ሞባይል ከመግዛቱ በፊት አፉን በጥላቻ ንግግር የፈታ አለ

  • @kemilamohemmed8993
    @kemilamohemmed8993 3 года назад

    Ethiopia yeni wudi hager allah kef yadrgln amen

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 3 года назад +2

    አሜሪካን እንዲህ የምትሽመደመደው ማንም ፊት ስላልሰጣት ነው እንጂ እሶ እንኳን ሞክራ ነበር በተለይ ዶክተር አብይ አላጎበደደም ኢትዬጵያኖችም አልተንበረከኩም ስለዚህ ቁርጦን ስላወቀች ነው ማንም የውጭ ሐይል ኢትዬጵያን እንደ ጥሩ ልጃገረድ የሚያሽኮረምሙት ለጥቅማቸው ነው እና እዚህ ላይ ዓይንን መግለጥ ያስፈልጋል

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 3 года назад

    እሰይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mube8885
    @mube8885 3 года назад

    Fetaya I love ❤️ so much

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy 3 года назад +1

    ዘገባውን በቅጡ ለማዳምጥ የሙዚቃው ድምፅ አየረበሸ ነው

  • @jackjacky8104
    @jackjacky8104 3 года назад

    Abet yee Ethiopia amilaki 🇪🇹🙏

  • @omuhabib3480
    @omuhabib3480 3 года назад

    ዛሬ እውነቱን ተናገሩ ከፈጣሪውጭ ማንም አያስቆመውም አልሃምዱሊላህ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 года назад +1

    የክብር ናጂ ሃሳብ እውነት ነው ሙሌቱ በፈጣሪ እጅ ነው ወይ እንደአምናው እስር አምስት ቀን ባልሞላው ዝናብ ሞልቶ ተርፎ ሱዳንን ያጥለቀልቅ ይሆናል የግብፅና ሱዳን ጩኽት ከቅናትና ክፋት የመነጨ ነው

  • @YY-eh8vr
    @YY-eh8vr 3 года назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍🤘👍🤘👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @tiktoketho466
    @tiktoketho466 3 года назад +1

    mrx meja

  • @zawdymohammed3755
    @zawdymohammed3755 3 года назад +2

    👍👍👍👍👍

  • @gideonmaneso2641
    @gideonmaneso2641 3 года назад

    Too loud background music!!!
    Please lower it!!!

  • @wonde7758
    @wonde7758 3 года назад +3

    I cannot understand why the westerners are focusing on Ethiopia in a such way????

    • @4dches295
      @4dches295 3 года назад

      ask OB(S)AMA BI(NLA)DEN. Your eyes will open.

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ዠ7ከ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ዠ7ከ 3 года назад

    ግብፅ ሆይ እርምሽን አውጪ

  • @seifubelay9256
    @seifubelay9256 3 года назад

    አረ በናትክ አመሜሪካ😀😀

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 3 года назад

    ፈታ የእኔ ምርጫ

  • @matims9911
    @matims9911 3 года назад

    ድምፂ

  • @etisa5191
    @etisa5191 3 года назад

    It's really hard to trust the USA,be careful ETHIOPIA.

  • @yosefefeyissa4258
    @yosefefeyissa4258 3 года назад

    Awo manimi ayskomimii baratuu jagnochii

  • @saranega1884
    @saranega1884 3 года назад

    አዪዪዪ አለስልሳ ገብታ አብይን ልትበላዉ ጁንታዎች

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 9 месяцев назад

    አብይን ከግብስ መሪው ለይታችሁ አትዩት አብይ ኡንተርናስናል አራጅ ኢብተርናስናል ሊባ ነው ግብስ ምን አደረገን ይህን ዘር የሚያባላና የሚያተፋ ክፉ ሰው
    ኢትዮፕያን አይመራም ይውደቅ

  • @willingmade2975
    @willingmade2975 3 года назад

    American democracy it doesn't work any part of the 🌎 World. Because of uncountable reasons.

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 9 месяцев назад

    perograme stop stop bhcoure,ligliy Amr8can poset onliy

  • @dagiwubetu6863
    @dagiwubetu6863 3 года назад

    ወይ አሜሪካ ዥዋዥዌ ትጫወት ጀመር

  • @nejibtemamjebel3593
    @nejibtemamjebel3593 2 года назад

    Miirxiinawu

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 года назад

    ፈታ ዴይሊ ስለ አገሬ ያገባኛል ብዙ ግዜ ከሃሳብህ ጋር እጋጫለሁ አንባገነኑን ኢሳኢያስ ጣልቃ ገብነቱን እቃወማለሁ ጆ ባይደን ኢትዮ የመጠቀም መብት እንዳለን በኡፍሪካም መታየት አለበት ብሏል ስለትግራይም አቋሙ እውነትና ትክክል ነው ከአብይ መንግስት ጋር ሆናችሁ አዋራ አታስነሱ የትግራይ ህዝብ ስቃይ ያብቃ

    • @Mr.xhiken
      @Mr.xhiken 3 года назад

      ኮተት የትግራይ ህዝብ ስቃይ ዛሬ ነው የታየህ ሰላሳ ዓመት ሙሉ በዉሀ እጦት ሲሰቃዩ የት ነበርክ ዝተት ሆድ አደር ሁሉ😭

  • @danielababulgu9368
    @danielababulgu9368 3 года назад

    U guys low low low sound

  • @mimiquinncall6530
    @mimiquinncall6530 3 года назад

    1gna negn

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 3 года назад

    Dereder with whom?? Tplf is dead loooong time ago!

  • @seifubelay9256
    @seifubelay9256 3 года назад

    ምንድነው ፲ጊዜ አሜሪካ ንካው አቦ ያሳፍራል