የቴሌቪዥን ማስቀመጫ ዋጋ በአዲስ አባባ TV Stand Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 28

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Год назад +1

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የፈርኒቸር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ ሚና ፈርኒቸር 0934345151 / 0924245151 (ጀሞ ረሃ ህንፃ)
    ☎ ሀሴት ፈርኒቸር 0947501407 / 0973340630 (ቤተል አለምባንክ መንገድ)
    ☎ ሙንላይት ፈርኒቸር 0910549185 / 0976561213 (ችሎት መድሃኒአለም)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ +251943517747 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @yonathanyealala
    @yonathanyealala Год назад +7

    እጅግ ጎበዝ ልጅ ነሽ በእርግጠኝነት ይሄ ቻናል በጣም ያድጋል በርቺ አስፈላጊ ቻናል ነው

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Год назад

    የመኪናቀለም ለእንጨት አይሆንም ወንድሜ ይሰነጣጠቃል ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @shamceyahsoso8852
    @shamceyahsoso8852 Год назад +1

    ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን በጣም እናመሰግናለን

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Год назад

    ሃገራችን ሠላም ያርግልን

  • @abduethiopiacoffee5234
    @abduethiopiacoffee5234 Год назад +1

    አሪፍ ነው ግን 120ሺ ለስታንድ ከ55 inch ቲቪ ጋር መሆኑ አሪፍ ነው

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Год назад

      ከቲቪ ጋር ነው እንደ?

  • @user-ez5fj8ey4i
    @user-ez5fj8ey4i Год назад +1

    የኔ ቆጆ በረቺ ጎበዝ እስኪ ወደአጣዬ አስልኩልኝ??

  • @christiantesfaye6706
    @christiantesfaye6706 Год назад

    Betam gobeze nesh program akerarebesh rasu betam arif new

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf Год назад

    ውድነው እግዚአብሔር

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 Год назад

    Enamesegnlen ehitachin gin hulem demtse leki aydelm demtse astekaklesh.wayim mayikun ziqe bidereg arif yemeslegnal keminim xirat kalew mayet dess yilal xirat kelelw yerebishal gin ke yiqerta gar ehite

  • @shakurhabeb3571
    @shakurhabeb3571 Год назад

    ስታምሪ

  • @hawa6112
    @hawa6112 8 месяцев назад

    ጋይስ ምርጡልኚ 55 ኢቺ❤

  • @muberaha6420
    @muberaha6420 Год назад +1

    ያቲቪ ወጋ 2015 ያለበትን ዋጋ ብሰሪልን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад

    ቲቪው፡ግድግዳ፡ላይነው፡ቅልጥፊ፡ያለቺ፡በቂነው፡የሄ ሁሉ፡ኮተት፡ለብርነው

  • @abelbahiru4916
    @abelbahiru4916 Год назад +1

    first viewer

  • @HananNamus-hy1zj
    @HananNamus-hy1zj 2 месяца назад

    ዋጋው ስንት ነው

  • @amilotaass9182
    @amilotaass9182 11 месяцев назад

    ቦርጫሙ ቲቪ ከሆነስ

  • @soultube2120
    @soultube2120 Год назад

    ቀሽም ነሽ
    በ TV stand የ 5000 birr advantage ስነግሩሽ ትቀበያቸዋለሽ?

  • @tesfanegash1292
    @tesfanegash1292 Год назад

    Ye oven price pls

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Год назад

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑክ

  • @user-ez5fj8ey4i
    @user-ez5fj8ey4i Год назад

    ቴሌቪጂኑ እስከማስቀመጫዉነዉ?

    • @hewot4076
      @hewot4076 Год назад

      አረ ብቻውን ቲቪ እስታንድ ብቻ ነው

  • @m.4582
    @m.4582 Год назад

    55 ኢንች ቲቪ ስት ነው place

    • @meronwondimu5636
      @meronwondimu5636 Год назад

      Ende tv matk wagaw yileyayal ke 50 60 shi belay be tilanit waga

  • @hirutassefa4037
    @hirutassefa4037 Год назад

    አስከቲቪው፣ነወይ