በራሳችን ብር በሽታን መሸመት! ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 254

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  3 года назад +54

    ሰላም እንዴት አላቹ የ ሀገሬ ልጆች ።
    እኔ የ ህክምና ባለሞያ አይደለሁም ነገርግን ከማውቀው ለማካፈል ነው ይህንን ቪድዬ ያዘጋጀሁት ።የናንተን ልምድ ደሞ አካፍሉን ።
    መልካም ቀን

    • @mearegsemere8766
      @mearegsemere8766 3 года назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

    • @seblet148
      @seblet148 3 года назад +2

      Wow Melu ትልቅ ነገር ነው የነገርሽን እናመሰግናለን👍

    • @lalaside9094
      @lalaside9094 3 года назад +1

      በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ የህክምና ባለሞያ መሆን የለብሽም ያወቅሽውን ለማሳወቅ አሁን ያለንበት ዘመኑ ቴክኖሎጂ እያደገ የመጣበት ዘመን ነው ዶክተር ወይም ሳይንቲስት ወዘተ መሆን አይጠበቅብሽም ያነበብሽውን ወይም ያየሽውን ለማሳወቅ አሁንም በድጋሜ እናመሰግናለን

    • @mihrettadese2101
      @mihrettadese2101 3 года назад

      Selam melat ergowen honey ena firut chemersh sertesh betasayen melkam new beterf gin you are life saviour thank you

    • @meswayettadesse2536
      @meswayettadesse2536 3 года назад

      እድሜ ይስጥሽ : በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን :

  • @michaelahabtemichael4431
    @michaelahabtemichael4431 3 года назад

    Hi melat , የሱፍ ዘይትስ እንዴት ነው ለጤናችን እባክሽን የምታውቂው ካለ አማክሪንኝ:

  • @acceptmyexistanceorexpectm3232
    @acceptmyexistanceorexpectm3232 3 года назад +7

    Aint in US but how true is the info. written on packages?
    Tks for tips!

    • @sofifamily
      @sofifamily 3 года назад +1

      All is business game in America.

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +4

    Thank you for the information meluye በትክክል ያልሽው ሁሉ ልክ ነው ብዙ ጥያቄዎቼ ተመልሶአል ተባረኪ👍👍🥰❤️🥰

  • @ariam2414
    @ariam2414 3 года назад +8

    Thank you so much for taking your time to educate our community about organic, gmo, processed food etc!!! It’s very much needed as most of us are unaware of the differences. It’s also good to look for the sign “USDA” on the food.

    • @FM-nj2ps
      @FM-nj2ps 3 года назад

      @Ariam Can you explain more?

  • @gracetube5140
    @gracetube5140 3 года назад +1

    ሜላትዬ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ሰጠሽኝ እውቀት በመቀጠል እኛ ኢትዮጵያውያን ወጣወጥ በብዛት እንጠቀማለን እናም የት ኛው ዘይት ነው ለወጥ ጥሩ???

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +3

    በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው ልክ ነሽ እያየን እያነበብን መግዛት አለብን እናመስግናለን ተባረኪልኝ ሚልዬ ይሄ ለሁሉም ስው የሚጠቅም እና መታየት ያለበት ነውእንደዚህ አይነት ቪድዮ ብታዘጋጂ ሌላ ተጨማሪ ጥሩ ነው ላይክ ሼር 👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад +1

      Thank you weyniyee

  • @tigistgebre5910
    @tigistgebre5910 3 года назад +1

    Hi. Thank u for all! Could u pls explain how long or how many days should we detox? And if possible could u give us z link for those 3 powders? በጣም መልካም ሰው ነሽ የእኔ ውድ ተባረኪ🙏 pls respond, I'll be waiting...

  • @mahiterefe
    @mahiterefe 3 года назад +2

    You are amazing! Thank you for taking the time to share your thoughts on this important topic. Blessings! Yes

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад

    ሚሚላዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሁሌ ይዘሽ የምትመጪው አንቺ የጠቀመሽን ነገር ለሰዉም ስለምታካፍዬ ብርክ በይልኝ🙏👏🧥❤💞💕🧥

  • @elizabethgirma3780
    @elizabethgirma3780 3 года назад +5

    እናመሰግናለን ሜሉ ስለ ዘይት ስታወሪ የሱፍ ዘይትስ እንዴት ነው? ኢትዮጵያ በብዛት የሚገኘው እሱ ነው።

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад

    ልክ ነሽ ሜሉየ በትክክል የምንበላውን ነገር ማየት አለብን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ🥰👌🙏

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 года назад +1

    ሜላትዬ የኔ ማር በጣም በጣም ጥሩ ኢንፎርመሽን ነዉ በተለይ በተለይ ለልጄና ለኛም ካኖላ የሚባለዉ ዘይት አንዳንዴ እጠቀማለሁ ጥሩ ነዉ ማወቄ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 года назад

    ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ሜሊ

  • @alembereda6488
    @alembereda6488 3 года назад

    ሜልዬ በጣም እናመሰግናለን ሱቁቹንም ብትጠቅሽልን ጥሩ ነው

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 3 года назад

    Remarkable thought💞💞💞
    Melu question?? where did you grocery? pls let me know I usually..... Costco but some things not healthy or ORGANIC
    tnx again❤

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 года назад

    Thank you for sharing ! What is the difference between pink salt& white not fine salt like Ethiopan አንኮር ጨው የ ዚህ አጋረ ያለው ልዬነቱን ካወቅሽ ብትነገሬን you think pink salts are Natural??

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 года назад +1

    This is very very good info. Thank you so mucj malakewen ssawekshigni . Shared to my ppl too 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 года назад +2

    Thank you for sharing melaye I love Ezekiel bread but this little bit expensive 🤩
    Great information thank you yena konjo 👍🏿👍🏿❤️❤️❤️

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 3 года назад +1

    Thank you so much it’s very important I didn’t read the ingredients before I will read before I buy it God bless you

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh8235 3 года назад

    ሜሉዬ በጣም ጥሩ ነው ብዙ ነገር እንድማር ነው ያደረገኝ ተባረኪ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    ሜላትዬ በጣም ጠቃሚ ቢድዮ ነው በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ🥰🥰🥰❤️❤️👍

  • @haimanotmekonen346
    @haimanotmekonen346 3 года назад

    እውነትሽን ነው እናመሰግናለን
    በርቺልን ሜልዬ

  • @yoditsebhatu3578
    @yoditsebhatu3578 3 года назад

    ሜላት በጣም ጎበዝ ለሁሉም ሰዉትልቅ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልኘ ከብዛቱጥራት

  • @ms.ethiopia2349
    @ms.ethiopia2349 3 года назад

    Cannula oil means gulo zayet meselgn. What do you think.

  • @thereisonlyone6357
    @thereisonlyone6357 3 года назад +6

    Thank you for making this video Melat. I wanted to share with my Ethiopian brothers and sisters how I lost 10 pounds with very little exercise in a short amount of time. I became vegetarian and do not eat meat or chicken. I eat brown Teff injeria almost everyday and I use organic unbleached Arrowhead brand all purpose flour that I buy online from Wal-Mart for my home made bread baking needs. I get Sunflower oil from Indian or middle eastern grocery store and I get Olive oil or Avocado oil from Costco. I take Vitamin C and Vitamin D supplement.

    • @kiki7863
      @kiki7863 3 года назад

      Thank you for sharing

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ሜሉዬ እናመሰግናለን🙏🥰

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 года назад

    በትክክል ሜልዬ ሁሌም አንብበን የመግዛት ልምድ ብናዳብር ጥሩ ነው እናመሰግናለን @ሼር 🥰

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад

    ዎዉ ሜላትዬ ትክክል ነሽ ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤️❤️😘😘

  • @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 3 года назад

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 3 года назад

    እናመሰግናለን ትክክል ነሽ

  • @adanechmelake9179
    @adanechmelake9179 3 года назад

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እኔ ስገዛ ሁሌ ግራ የሚያጋባኝ ወተትና እንቁላል ነው ብዙ አይነት ስላለ ስለዚህ ጠቆም ማድረግሽ እጅግ ጠቃሚ ነው ሌላው ሶይ ሚልክ አልመንድ ሚልክ ምን ያህል እውነተኛው ይገኝል የትኛውስ አልመንድ ጥሩ ይመስልሻል እር ይስጥልን መልካም ፃም ያድርግልን።

  • @meseretabeshr889
    @meseretabeshr889 3 года назад

    እናመሰግናለን ሜላትዬ

  • @yealem1511
    @yealem1511 3 года назад

    እንዴት ነሽ ለወጥ የምትጠቀሚው የትኛውን ነው እስካሁን canola ነበር የምጠቀመው?

    • @marthat6031
      @marthat6031 3 года назад

      ካኖላ አትጠቀሚ በጣም ጥሩ ካልሆኑ የዘይት አዬነቶች ውስጥ ነው አቮካዶና የወይራ ዘይት ነጣ ያለውን ተጠቀሚ ውድ ቢሆንም ለጤናችን ጥሩ ነው

    • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
      @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 3 года назад

      @@marthat6031እኔም እምጠቀመው ዘይት canola ነው የወይራ ዘይት ለምግብ ማብስያ ጥሩ አይደለ ይላሉ ምን አይነት እንጠቀም ካወቅሽ ንገሪኝ

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 3 года назад

    ሜልዬ በጣም እናመሰግናለን የነበርሽበት እስቶር የት ነው በተረፈ በርቺ እህቴ🙏🏽❤️😍

  • @shegak5217
    @shegak5217 3 года назад +1

    ሜሉ እኔ ዘይት የቅባት እህቶች ከሚባሉት የሚገኘውን ነው የመርጥ። የሱፍ እና የመሳሰሉትን። አቦካዶም ያው ነው ከአትክልት ዘይት በምን ይለያል? ብዙ ማብሰል ለማይፈልግ ምግብ ኦሊብ መጠቀም።

    • @frewoyniferede591
      @frewoyniferede591 3 года назад

      አረ እንዳው ፈጣሪ ይጠብቅ እንጂ እንዲህ ተጠንቅቀን አይዳንም

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 3 года назад

      no!! shega i think you need research more Avocado oil is good!!

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад +1

    ሜሉ እውነትሽን ነው ማስተዋል አለብን ሳር የበላ የላም ውጤት ቤስት ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ 👍👍🥰😍❤❤

  • @barbierahelgirma5828
    @barbierahelgirma5828 3 года назад

    Thanks yene fiker betam helpful new ... i learn a lot

  • @seniameha4984
    @seniameha4984 3 года назад

    በጣም ልክ ነሽ እህቴ ተባረኪ

  • @tinatina6015
    @tinatina6015 3 года назад

    thank you melissa tebareki tilek temehert new 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @wossenealemayehu5814
    @wossenealemayehu5814 3 года назад

    ሜሊየ የኔ ምርጥ ተባረኪልኝ ካንች ብዙ ተምሬያለሁ በርች እህቴ❤

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    ተባረኪ ሚሉዬ የወይራ ዘይት ለምግብ ማብስያ አይሆንም ይላሉ ለምግብ ማብስያ የሚሆነውን ፎቶ አስገቢልን ወይም ሌላ አማራጭ ዘይት ንገሪን አረር አገር ላለነው ብዙም ምርጫ የለንም 🙇🙇🙇

  • @weldubitewligne8981
    @weldubitewligne8981 3 года назад +1

    ሜላትየ ሰላም ላንቺ ይሁን የሰን ፋላወር ዘይት እና ካኖላ ዘይት ከውጭ ቤተሰብ ልኮልኝ እየተጠቀምን ነው አገርቤት ያለነው ምን ብንጠቀም ይሻላል ሜላትየ።

    • @tsegiyared8482
      @tsegiyared8482 3 года назад

      የኑግ ዘይት ተጠቀሚ በጣም አሪፍ ነው

    • @adiyeworku730
      @adiyeworku730 3 года назад +1

      Don’t use canola oil ... if u can use avocado and olive oil

  • @genetbekele4426
    @genetbekele4426 3 года назад

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ🙏 ነገርግን ስለ ሲሪያል የሰራሽው ካለ ብትልኪልኝ👏👏👏

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 3 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @elsabetahita5783
    @elsabetahita5783 3 года назад +1

    ጠቃሚ ነገር ነዉ የነገርሽን ነገር ግን እግዛብሄር ይጠብቀን እንጂ ምኑ ከምኑ ይለያል ሁሉም ያው ነዉ አኔ ግን የምለው እግዛብሄር ያገራችንን ምርት ያብላን ነዉ እንጂ ሌላ ምን ይባላል ሁሉም አርቴፊሻል ነዉ ውጭ ያለው ምግብ

    • @mtabraha1
      @mtabraha1 3 года назад

      I used to say this, but start doing what you can. Specially what she shows here is basic things we use daily. If you can change some of the things then it’s benefiting your health. You will also see difference in your health. I am a witness.

  • @zaidmebrahtu7217
    @zaidmebrahtu7217 3 года назад

    ትክክል ነሽ

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 года назад

    አንቺ ያወቅሽውን ስላካፈለሽን በጣም አመሰግናለው በተለይ ዘይት ግራ ነው የሚገባው በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው ከዚ በፊትም የሰራሽውን አይቻለው በርቺ🙏🙏🙏

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад +2

    Good info! Thank you for sharing Melliye!

  • @salme4126
    @salme4126 3 года назад

    እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @Meryissa
    @Meryissa 3 года назад

    በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ እናመስግናለን

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 года назад

    ሜልዬ ብርክ በይልኝ እውነት ነው በገዛ ብራችን በሽታመግዛት እግዚአብሔር
    ይጠብቀን አይ የሰው አገር ካንቺ ብዙ ተምሬአለው በርችልኝ ሜልዬ💕

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 3 года назад

    በጣም እናመሠግናለን በርቺ እግዚአብሔር ይመሥገን።

  • @MamaLlama2127
    @MamaLlama2127 3 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብዙ ጥያቄዎቼን ነው መልስ ያገኘሁበት ተባረኪ!
    Like always you are the best!

  • @menenkinfu6373
    @menenkinfu6373 3 года назад

    ጠቃሚ መረጃ ነው ስለ አቩካዶ ዘይት አይነት ብትነግሪን ለኛ ምግብ ይከብዳል

  • @sofifamily
    @sofifamily 3 года назад +1

    የቱ ጥሩ ነው ለፍራይድ,ለወጥ ይሚበስል ዘይት ?

  • @hiwotkibebew8865
    @hiwotkibebew8865 3 года назад

    God bless you dear
    It's gonna be an issue here in Ethiopia too.

  • @elsaneguse857
    @elsaneguse857 3 года назад +7

    The problem of that salt is it has no iodine and we need iodine and our salt especially as an Ethiopian we need iodine

    • @mtabraha1
      @mtabraha1 3 года назад +2

      Unless you are iodine deficient you don’t need to consume salt with a D pink Himalayan salt has a lot of minerals that benefits our body. It also has some iodine.

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 года назад

    Helpful information Melu! Thank you for sharing!

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 3 года назад +1

    Thank you konjo for your honesty knowledge 😍🙏🙏🙏

  • @martabiru444
    @martabiru444 3 года назад

    በጣም እናመስግናለን ስላምሽን ያብዛው

  • @mimibisrat2530
    @mimibisrat2530 3 года назад

    ሜላት በጣም ጠቃሜ ነገር ነው ያቀረብሸልን ጌታ ይባርክሸ please tell me the name of the store

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ሜሊዬ በርቺ ማር👍👌❤👏

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 3 года назад

    ምነው ይሄን ሁሉም በአቅሙ ቢገዛና ቢጥቀም እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ ችጋር አባሮን አሜሪካን ሃገር ምግብ መረጣላይ የተሰማራን ድንቅ ህዝቦች ሃሃሃ

  • @merhawitg4035
    @merhawitg4035 3 года назад

    Very helpful information Melat 😍thank you so much for sharing

  • @atsedeyohannes597
    @atsedeyohannes597 3 года назад

    እናመሰግናለን እኔ ግን የምገዛቸውን አብዛኛው ኦርጋኒክ ሆኖ እንግሪደንቱ አምብባቤ ነው በተለይ ለልጆቼ የሚመገባቸውን እጠነቀቃለሁ በዚህ አጋጣሚ ማንኛውም የምንገዛው የልጆቻችን ምግቦች አርተፊሻል ፍሌቨርድ ማየት ይኖርብናል እሱ ለጠና ጥሩ አይደለም

  • @enumar8811
    @enumar8811 3 года назад

    yehedshbet store smu mindnew meluye?

  • @selameg3079
    @selameg3079 3 года назад

    Thanks 🙏 so much melatyaa

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 3 года назад

    Thank you so much. So helpful!

  • @nardiashe3263
    @nardiashe3263 3 года назад

    Egziyabher yesetesh melu teru temeheret new yeseteshin fetari yebarekesh

  • @misganaabraha3618
    @misganaabraha3618 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን በፍጹም አስተውየው አላውቅም

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 года назад

    Very useful information ℹ️ thank you Dear..🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @jonyagaro4356
    @jonyagaro4356 3 года назад

    Great reminder thanks

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 года назад

    በጣም ጠቃሚ መርጃ ነው ውዴ

  • @diduhb3475
    @diduhb3475 3 года назад

    It is really helpful information. I wonder which store is it?

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 года назад

    ሜሉዬ ከዚህ ሁሉ ነፃ ነን እናመሰግናለን

  • @Semhar607
    @Semhar607 3 года назад +1

    Thank you so much for sharing meleye 🙏🙏👍👍

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 3 года назад +1

    Thanks so much melu

  • @almazhaile3480
    @almazhaile3480 3 года назад

    Thank you meli 🙏💗💖

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 года назад

    Meleye please kechalesh fresh peanut keyet enedemagegn negerign

  • @kiduseyakidist7075
    @kiduseyakidist7075 3 года назад

    Txs meleya very helpful information tebareke ❤👍🙏🙏🙏

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 3 года назад

    Thanks yena melkam meluya

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 3 года назад

    ሀይ ሜሊ እዴት ነሽ? እኛ ሀገር ሳር ይብሉ ምን ይብሉ አታቂም የሚገርምሽ ፌስታል የተጣለ ቆሻሻ ወጣ ካሉ ማን ተቆጣጥሯቸው ያገኙትን ነው የሚበሉት ግን በጣም የሚያነቃ መልክት ነው እናመሰግናለን።

  • @miliyelove8845
    @miliyelove8845 3 года назад

    Thank you sister

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 года назад

    የሱፍ ዘይትስ ብንጠቀም ፡ውዴ ጥሩ መረጃ ነው፡ እናመሰግናለን ፡በርቺ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 3 года назад

    Ketogenic diet yemiyastemiru docteroch you tube laay silaalluu inesun bitiketatelu bexam tixeqemalachiw.Ye Engilizegna quwanquwa kaweqachiw beteley bexam tixeqemalachiw.Nech duqet,sugar,vegetable oil,processed food,GMO(genetically modified organism) inna yemesaselu negerochin atixeqemu.Anbibu zim bilachiw atimegebu. Thanks

  • @nemroudgidey3202
    @nemroudgidey3202 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ዘቢባዘቢባ-ጀ7ሠ
    @ዘቢባዘቢባ-ጀ7ሠ 3 года назад

    አረ ሜሉይ ፒናት ፖተር በጣም ነዉ የምበላዉ እስከ 4 ማኪያ እጠቀማለዉ ዉፍረት ይቀንሳል ብለዉኝ

    • @hilinahailu7136
      @hilinahailu7136 3 года назад +1

      No yawfral endwm

    • @selamf1101
      @selamf1101 3 года назад

      NO 1 Tablespoon peanut butter have 94 calories

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 года назад

    Thank you so much for sharing Meluya I am trying to use them all you mansions 👌🏽👍

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 3 года назад

    Thank You Be Blessed 🙏➕⛪🛐❤🌺💐🙏🙏🙏👍

  • @hannatola3554
    @hannatola3554 3 года назад

    Thanks you for information mile 🙏❤

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад

    እናመሰ ግ ናለን ስለመረጃው ሜልዬ

  • @alyahardubai4610
    @alyahardubai4610 3 года назад

    Yene konjo betam amesegnalehu

  • @ኤልሲየልጇናፋቄልጅባልህበ

    ሜሉ ሀገራችን ላይ የሚመረቱ የተልባ ዘይት የለዉዝ ዘይት የሱፍ ዘይት በንጠቀም ጉዳት አሉት ብለሽ ታስባለሽ እስኪ መልሽልን ማር ዋ

  • @meserettegegn9412
    @meserettegegn9412 3 года назад

    Thank you for information

  • @mekidesbekele1787
    @mekidesbekele1787 3 года назад

    Thank you very much
    Wonderful

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 года назад

    Very informative, thank you for sharing

  • @meseretgazahign8376
    @meseretgazahign8376 3 года назад

    Betam inamesgnaleni gin andi gize temelisehi bitinegrin desi yilenyal yetinawu wetitina, yogerti inam chewu yalishiwun pls indegena yemin indemintekem bitinegrin desi yilenyali gene ehite pls.tebareki.

  • @Selam-Ethiopian
    @Selam-Ethiopian 3 года назад

    Thank you for sharing

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 3 года назад +1

    Thanks for sharing dear you are so Special.