Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 2 ፤ ክፍል 9 ማክቤል ፤ ኑሀሚን ፤ ዮሐና/Ethiopiangameshow/leyutune/lisaentertainment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • Info
    *****
    #Sami
    #Ethiopiangameshow
    join this channel to get access
    / @leyutunelisaentertain...
    Leyu Tune, an Ethiopian entertainment game show created by samuel alemayehu
    #Leyutune
    #suzi
    #1mesakesamigar
    #Ethiopiantiktok
    #ethiopianmusic
    #ethiopianartists
    #tv show
    #tvshow
    #Tv show
    #funnyshow
    #Ethiopianmusicshow
    #ethiopiangameshow
    #ethiopiancomedy
    #ethiopian game show
    #ethiopiangame show
    #Ethiopiangameshow
    #Ethiopian game show

Комментарии • 605

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 3 года назад +24

    ልጆችን አታበላልጡ እከሌ እረጋ ያለች ናት እያላችሁ እንኳን ከተለያዩ ቤተሰብ ተወልደው ካንድ እናት ማሃፀን የሚወለዱ እንኳን ይለያያሉ አንዷ ፈጣን አንዳ እረጋ ያለች አንዷ አኩራፊ ወይም አልቃሻ ወዘተ እናም ሦስቱም በጣም ደስ ይላሉ የየራሳቸው የተፈጥሮ ውበት አላቸው ደፋርና ፈጣን ሰው ደስ ይላል

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      የኔ ማር ደምሪኝ

  • @medit4997
    @medit4997 3 года назад +103

    ኑሃሚን 1ኛ ስርአት ከቁንጅና ጋር 🥰🥰😘

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ውዴ ደምሪኝ

    • @Ethiopiannews24
      @Ethiopiannews24 2 года назад

      ይሄን ለመፃፍ ስገባ🙏🙏🙏

  • @rhmatrhmat9279
    @rhmatrhmat9279 3 года назад +40

    ናኦሜ በሁሉም ትበልጣለች ማሻ አላህ እርጋታዋ ብቻ በቂ ነው

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ውዴ ደምሪኝ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 года назад +46

    ኑሀሚን እርጋታዋ ደስ ሲል እድግ በሉ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +4

    ዋው የኔ ቆንጆዎች ስወዳችሁ ኑሃሚን ማክበል ዮሃና እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ 🙏❤

  • @saradebebe729
    @saradebebe729 3 года назад +44

    ደስ ሲሉ ከትልልቆቹ ይልቅ እናንተ ታዝናናላችሁ

  • @yimer2543
    @yimer2543 3 года назад +111

    የአድማጩ የእድሜ ስብጥር የሚገርም ነው። መዝፈን ስለቻልክ ብቻ ሳይሆን የምትዘፍነውን ነገር ማወቅ ግድ ነው። በየቤቱ እንደነዚህ አይነት ልጆች ነፍ ናቸው። ህፃናቶች ላይ መስራት ሀገርን መገንባት ነው wow 😂🙏🏻✌🏻

    • @meazamuluneh3035
      @meazamuluneh3035 3 года назад

      Wawenice

    • @tomolatomola728
      @tomolatomola728 3 года назад

      💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️💖❤️

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      የኔ ውዶቹ ደምሩኝ

  • @astertube5406
    @astertube5406 3 года назад +68

    ይህ ፕሮግራ በጣም ማደቀው የቱ ጋር መስላቹው እስቴዴዮውን ያደመቃችውበት ታላላቅ የጥበብ ሰወች ስእሎች ማድርጋችው ልትደነቁ ይገባል👌👍

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад +1

      ውድ የሀገሬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ጥሪ እያቀረብኩ ነው እ የኔ ውድ?

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад +1

      የኔ ምርጦቹ ደምሩኝ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 года назад +27

    በጣም ነው የምታምሩየኔማሮች ሳሚ ያንተዳንስ እኮ ልዩ ነች😂ቀጣይ ነፍሱን ይማር የመሥፍኔን ልጅ ሚጣን አቅርብልን በማርያም በጣም ነው የምወዳት

  • @ameieworkameiework61
    @ameieworkameiework61 3 года назад +5

    እፃናቶችን የምታወዳድሩ ይቺ ያቺ ስርዓቷ የምትሉት እነሱ በተሰጣቸው የተፈጥሮ ሁኔታ ነው የሚሆኑት 3 ደስ ይላሉ

  • @tesfaalembeimnet7698
    @tesfaalembeimnet7698 3 года назад +16

    የዛሬው ምርጥ ነበር።በጣም የሚወደዱ ልጆች ናቸው ።kids with bright future, each one of them is really smart. Lovely kids.

  • @asasahegngebre7006
    @asasahegngebre7006 3 года назад +42

    በጣም የሚያምሩ ልጆች አደመቁት ቤቱን እግዛብሔር የሠድጋቸው

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 3 года назад +33

    ኑአሚን በጣም ልዩ ድምጻዊ መሆን የምትችል ታዳጊ ናት። እገዛ ይደረግላት።

  • @B16MM
    @B16MM 3 года назад +14

    ኑሀሚን በጣም ነው ደስ የምትለው ትክክለኛ የልጅ ጣእም ያላት ስራአቱ ደስ ይላል
    ማክቤል እንደ ዘመኑ አርቲስቶች ሆነች

  • @mesfnekassa2058
    @mesfnekassa2058 3 года назад +34

    የኔ ቅመሙች እድግ በሎልኝ 🥰🥰🥰 አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታልኝ ሳሚዬ 🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ጥሪ እያቀረብኩ ነው እ የኔ ውድ?

  • @ሰላምአፍቃሪ
    @ሰላምአፍቃሪ 3 года назад +15

    ለሞራላቸው ሁሉንም መሸለም ደስ ይላል👍🏾👍🏾👍🏾‼️‼️‼️💚💛❤️

  • @nahita2315
    @nahita2315 3 года назад +2

    ይሄ ፕሮግራም ከተጀመረ ጀምሮ ምንም አምልጦኝ አያውቅ ሁሉም ፕሮግራም በጣም ነው የሚያስደስተኝ ግን ይሄ ክፍል በጣም ይለያል 🔥🔥🔥

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 3 года назад +6

    እውይ የኔ ጣፋጮች ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቹሁ ጉድ ነው እኔ የማላውቀውን እናንተ ታውቃላችሁ 😳💖💖💖

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 года назад +2

    አይ ልጅነት በጣም ታምራላችሁ እግዚ አብሔር ያሳድጋችሁ።።። ለዮ ትዮብ አንተም ተባረክ።

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ጥሪ እያቀረብኩ ነው እ የኔ ውድ?

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 3 года назад +18

    የኔ ፍቅሮች እንዴት እንደምታምሩ ድምቀት ናችሁ 😍😍😍 ጉብዝናቸውን ሳላደንቅ አላልፍም ይሄ የሚያሳየው ደግሞ አዕምሯቸው ምን ያክል ነገሮችን እንደሚይዙ ነው የሚያስረዳን ከአዋቂወች በላይ ፈጣን ናቸው እውነት የነገ ምርጥ ተተኪ ትውልዶች ናቸው እደጉልን ።

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 года назад

      እንድማመር እህት

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      የኔ ውዶቹ ደምሩኝ

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 3 года назад +2

    የልጅ አዋቂዎች እግዚአብሔር ካሰባችሁበት ያድርሳችሁ ውድድድድድድድድ 🥰🥰🥰🥰

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 3 года назад +9

    100% this is the most beautiful studio for this beautiful show.
    ለዚህ ድንቅ ሾው የሚመጥነው እጅግ የተዋበ ቦታ እና ንድፍ ይሄ የቅንብር ክፍልእና እይታዎቹ ናቸው።

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ምርጥየ ደምሪኝ

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 3 года назад +19

    ሶስቱም ጎበዞች ናቸው በተለይ ናኦሜ በጣም ጎበዝ ናት በርቱ

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ጥሪ እያቀረብኩ ነው እ የኔ ውድ?

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 года назад

      እንድማመር እህት

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 3 года назад +10

    በጣም ደስ ሲሉ ጎበዞች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ቆንጆ ፕሮግራም ነበር

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 3 года назад +3

    ኑሀሚን የኔ ማር በርቺ 👸♥️ ማክቤዝ የኔ ጣፋጭ በርቺ👸🌹 ዩሀና በርቱ ♥️🥰ስታምሩ🥰🌹♥️👸♥️♥️♥️

  • @mekdestamera2538
    @mekdestamera2538 3 года назад +3

    ሦስት ደስ የሚሉ ልጆች ፈጣሪ የምኞታችሁን ያሳካላችሁ እኔም እንደናንተ ቆንጅዬ ልጅ አለችን እንደ እናንተ ብትሆን ደስ ይለኛል ግን ታፍራለች

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe279 3 года назад +6

    የሜገርም ነው የልጆቹ ችሎታ ና የናንተ አጠያየቅ ዋው በርቱ የምትደነቁ ናችሁ ለዮውች

  • @helenyonas2475
    @helenyonas2475 3 года назад +32

    ኖሀሚን ስወዳት የኔ ቅመም ከነ እርጋታዋ 😘😘😘

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ጥሪ እያቀረብኩ ነው እ የኔ ውድ?

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 3 года назад +16

    በሚቀጥለዉ ደሞ የወድጆ ህፃናት ተዋናይ በጣም ብዙ አሉ አቅርብልን 💚💛❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад +1

      ውድ የሀገሬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ጥሪ እያቀረብኩ ነው እ የኔ ውድ?

  • @SamsungGalaxy-qj3qu
    @SamsungGalaxy-qj3qu 3 года назад

    wawou batami arifii giza nawou yasalafachu mashala yea zara ababawochi yeanaga firawochi edigi bealwou keakifu ayini ala yitabikachu🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ብርቅየ ታዳጊ ልጆቻችንን በማቅረብህ ተባረክ አቦ !!!!

  • @buraburee
    @buraburee 3 года назад +11

    31:42 ኑሀሚን መሃሙድ አህመድን ስትጠቁም 🥰እንዲ ነው ልጅን የድሮም አዲስም እያሳወቁ ማሳደግ! ሶስታችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ። እደጉ ፣ ተመንደጉ!

  • @artisthelinayirga1333
    @artisthelinayirga1333 2 года назад

    Lijochu Tekelala Temhert Bate Muzica new Yemiyawekut Yaseblale Yegermalu Edaguu Mawekachu Ayekfam Samiya Miss U Wendema

  • @tessemaabera6149
    @tessemaabera6149 3 года назад +14

    Nuhamin በጣም በጣም ነው የምታምሪው ...አንደበቷ እና Styleዋ ያምራል...

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 3 года назад +5

    ጣፋጮች ስታምሩ በተለይ አቅራቢው አንደኛ ነክ በርታ 👍👍👍👍

  • @ritabonometti1324
    @ritabonometti1324 3 года назад +3

    These children are so beautiful and very smart. May God bless you and your parents. We love you!!!

  • @ethioman3080
    @ethioman3080 3 года назад +5

    አረ በስማም ሁሉም አዝናኝ ናቸው። እኔ የገረመኝ በዚ እድሜአቸዉ የድሮ ዘፈኖችን ማወቃቸዉ። በተለይ ኑአሚ ... ደስ ይላል ብቻ.. እድግ በሉልን

  • @zerihunteznanu8146
    @zerihunteznanu8146 3 года назад +8

    ማክቤል ኑአሚንና ዮሃና የወደፊት ኮከብ ተዋንያኖቻችን !
    በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነበር።

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 3 года назад +3

    የኔ ጣፋጮች ስወዳቹ እኮ ወንድሜ በርታ የኔ ጎበዝ ዋውውውውውውው ቅመሞቼ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 3 года назад +13

    ደስ ሲሉ:: ጎበዞች:: ልጅ አያያዝ በጣም ጎበዝ ነህ እንደልባቸው ፈታ ብለው እንዲጫወቱ አድርገሃቸዋል:: ይበል ነው

    • @azebkahsay6459
      @azebkahsay6459 3 года назад

      ruclips.net/video/P0zBxtpshwQ/видео.html

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 3 года назад +66

    ማርጀቴን ያወኩት ዛሬ ነው 😭 የቴዲን ዘፈን የድሮ ዘፈን አለቸው

  • @ላኮመንዛ-ጰ5ደ
    @ላኮመንዛ-ጰ5ደ 3 года назад +11

    አይ ልጅነት ምነው ቢመለስ ልጆቹ ግን ጎበዞች ናቸው ሳሚ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ

  • @Sosi_129
    @Sosi_129 3 года назад +1

    Betam betam new des yemilut. This was the best program ke hulum and im glad you are back to this studio!!! Pls invite these kids again

  • @ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ
    @ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላሉ እሚገርም ቆይታ ነበር የእኔ ጣፋጮች በርቱ እድግ በሉ

  • @eyobwondu
    @eyobwondu 3 года назад +14

    እንዴት እንደወደድኩት አትጠይቀኝ ሳሚ! እጅግ ውብ ፕሮግራም ነው፣ ልጆችን ማየት ምንኛ ደስ ይላል😍

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      የኔ ምርጥ ደምሩኝ

  • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
    @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 3 года назад +3

    የኔማሮች በጣም ነዉ ያዝናናችሁኝ እደጉ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ጥሪ እያቀረብኩ ነው እ የኔ ውድ?

  • @niyabmusema9151
    @niyabmusema9151 3 года назад +5

    ማክቤል ጣፋጭዬ ከሰራችው ስራ አንፃር እድሜ ይጨመርላት 😍ፍትህ ለማክቤል እድሜ ወይስ ሆድዋ ውስጥ ሌላ ሰው አለ?!

  • @Ahmed-cp3wk
    @Ahmed-cp3wk 3 года назад +4

    My first Leyu Tune ever 👏👏👏🥰🥰🥰

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 3 года назад +3

    Soft spoken Nuhaim you are shinning star

  • @tanwerkitanwerki6574
    @tanwerkitanwerki6574 3 года назад +3

    የኔ ቅመም የነገ ተስፋዎች በርቱ

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 3 года назад

    Egziabher befiker ena bemoges yasadgachu 💚💛❤

  • @lilihadis3402
    @lilihadis3402 3 года назад +3

    በጣም ደስ ይል ነበር ሳሚዬ እናመሰግናለን ።

  • @helenmichael3975
    @helenmichael3975 3 года назад +7

    When I was 8yrs old I tried to close the refrigerator slowly to see if the light will turn off 🤔🤣
    Or maybe I can sing ማሃረቤን ኣያቹ

    • @rema5517
      @rema5517 3 года назад

      Haha that true but I still try ፊርጅ መብራት እንደሚጠፍ እንደማይጠፍ ለነገሩ እድሜ ለመብራት ሀይል ይደረግመዋል🤦🏿‍♂️

    • @caalikelbeche2019
      @caalikelbeche2019 3 года назад

      🤣🤣

  • @ariamdawit891
    @ariamdawit891 3 года назад +1

    የዓመቱ ምርጥ video

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 3 года назад +2

    ለዚህ ነው የምንሠራውን እንወቅ ልጆች በጣም ይከታተሉ ጥንቃቄ የተሞላበት ነገር ነው በሁሉም መንገድ መጠንቀቅ አለብል ተመልከቱ ፍጥነታቸውን ጭንቅላታቸውን እኔ በነሱ እንሜ 😂😂😂😂😂እስከ 8ተኛ ክፍል እቃቃ ላይ ነበርኩኝ

    • @KsaKsa-zq8ce
      @KsaKsa-zq8ce 3 года назад

      ወላሂ እኔም🙄🙄😛

  • @st.michaeleotcdc54
    @st.michaeleotcdc54 3 года назад +17

    I am really happy to see you back in your beautiful studio. I hope you don’t get blame for putting the kids in sugar comma, Lol.
    Me and my husband waiting your show anxiously.
    Keep up the wonderful job.

  • @alysaaga6128
    @alysaaga6128 3 года назад

    Zefagnyochu ekwan yenesun yahili yemastewas bikat yelachèwim fetary ýàsadigachu 😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕💕

  • @zekeriajibrael7607
    @zekeriajibrael7607 2 года назад

    ዉይ ኑሃሚ እርጋታዋ በጣም ደስላል አላህ እዳጉልን

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 года назад +1

    ዋው ዛሬ ለይት ያሉ እንግዶችን አቀረብክልን እናመስግናለን ሳሚ

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 3 года назад +1

    Betam Des yemilu ljoch nachew

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +1

    እንኳን በደና መጣክ ስታምሩ እድግ በሉ

  • @merongetachew7315
    @merongetachew7315 3 года назад +1

    ቆንጆ ነው ሳሚዬ በርታልኝ ጀግናዬ

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 3 года назад +6

    Nuhamin you make me laugh so much… 😍

  • @meseretmeseret6621
    @meseretmeseret6621 3 года назад +4

    ደስ ስትሉ ማክቤልዬ ጥሎብኝ ስወድሽ

  • @inshaallahandiken2849
    @inshaallahandiken2849 3 года назад +2

    ኑሀሚኒዬ እርግት ያለች ስወዳት እድግ በሉ ጎበዞች

  • @merriseife4099
    @merriseife4099 3 года назад +4

    ደስ ሲሉ❤️❤️
    ሳሚ ደስ የሚልና የማይሰለች አስተማሪ ፕሮግራም ነው❤

  • @enuloveyedillaenuloveyedil1205
    @enuloveyedillaenuloveyedil1205 3 года назад +7

    የሸብረብ በጣም ውስጤ ናት

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 3 года назад

    እጅግ በጣም ነው የምታምሩት ማዲ በጣም ነው የምወዳት እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች::

  • @Zemariam19270
    @Zemariam19270 3 года назад +6

    Noamin is amazing and do have quite good IQ. 👍

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 3 года назад +1

    ሦስቱም ልጆች ናቸው። ሦስቱም ኢትዮጵያዊያን ናቸው። ሦስቱም የዋህ እርግቦች ናቸው። እንደዛም ሆኖ አንድዋ አንድታሸንፍ ፍለኩኝ። ለምን እንደሆነ የሚያስረዳኝ?

  • @selinaashe1182
    @selinaashe1182 3 года назад

    ኑአሚንዬ ጣፋጭ ውድድ ነው የማረግሽ ጨዋ ልጅ

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 3 года назад

    Ene benate Edme kushena Ejera Eyegagerkugn new yahun gize lijoch iko tadilewal Allah yasadigachu❤

  • @ሰናይትጎንደሪዋየእናቷናፋ

    በጣም ጎበዝ ናቸው እኔ አንዱንም አላውቀውም

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ

    ሳሚ እግዚአብሔር ይስጥህ አብዝቶ በእውነት መልካም ነህ ልጆች እድግ በሉ ስታምሩ አለሞቼ

  • @samm5903
    @samm5903 3 года назад +1

    ደስ የሚሉ እግዚአብሔር. በጥበቡ ያሳድጋቹ

  • @saralove4936
    @saralove4936 3 года назад

    ዋውው የዛራው ደሞ ለየት ያለ ነዉ ምርጥ ፕሮግራም ሳሜ የኔ ምርጥ

  • @saditube5199
    @saditube5199 3 года назад +1

    ኑሀሚን ደሰ ሰትለ የኔ ቆንጆ ረጋ ያለች ናት 😍🌷

  • @konjjotube1476
    @konjjotube1476 3 года назад +2

    BRAVO ለዩ-Tune GREAT CHALLENGE - THANKS TO INVITE THOSE ADORABLE KIDS - GREAT JOB.

  • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
    @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 3 года назад +9

    በብስኩትና ከረሚላ ልሸዉዳቸዉነዉዴ 😂😂😂😂😂እረ ላሽ

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai 3 года назад +1

      Please give them money why candy 🍭

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 года назад +1

      እንድማመር እህት

  • @shimelisdessalegn9111
    @shimelisdessalegn9111 3 года назад +1

    Nuhamin siwedish eko, betam tesfa yalesh lij nesh, yigermegnal bezi edmesh aymrosh ena tiwenash.

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 3 года назад

    አቤት ዉበት ዛሬ እዴት እዳ ማርበት እሰቴዲዬዉ የኔምርጦች 😘😘😘🌹🌹🌹❤* አይይየኔነገር ዝምም ብየ አረጀሁ

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 3 года назад +1

    ዋው ምርጥ ፕሮግራም እስከዛሬ ካየሁት የዛሬው ተመቸኝ

  • @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
    @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ 2 года назад

    የኔ ቆንጆች ስወዳቹ❤️

  • @oumhamza1926
    @oumhamza1926 3 года назад +6

    ሸብረብ ላይ ያለችው ልጅ ጎበዝ ናት

  • @umerali7167
    @umerali7167 3 года назад

    በጣም በጣም አድናቂ አቺሁነኝ እወዳቺሁ አለሁ

  • @muntaharayan5169
    @muntaharayan5169 3 года назад +1

    በጣምምም በጣምምምም ደስ ትላላቹ እድግ በሉ😘😘😘😍😍😍 ሽኩርን ሳሚ🤔😍😘

    • @lemlemwoldeselasse2909
      @lemlemwoldeselasse2909 3 года назад +1

      ሁሉም ያምራሉ ኑአሚ ግን ልዩ ናት አቤት ስነስርዓት በየሽልማቱ መካከል አመሰግናለሁ ስትልና ያላት ከበሬታ ድንቅ ነው ያዝልቅላት ነው የሚያስብለው ሁሉንም ያሳድጋቸው

  • @zenizd4854
    @zenizd4854 3 года назад

    ኑሀሚንዬ ድሮም እወዳትነበር አሁን የበለጠ ነው የውደድኩሽ እርጋታዋ ደስ ሲል።

  • @tube6062
    @tube6062 3 года назад +1

    ስታምሩ ማኪየ እድግ በይ

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 3 года назад +2

    የኔ ማሮች ስታምሩ

  • @tiyodabbstube6618
    @tiyodabbstube6618 3 года назад

    Nuhamiyeee 43.32 minute ur voice deliciouse yitafetal, also makbel. Nuhamine cool

  • @abdisaraya7045
    @abdisaraya7045 3 года назад

    I am honestiy happy to see you back in your beautiful studio

  • @ruhamatube627
    @ruhamatube627 3 года назад +2

    ማክቤልየ ቀስ በይ ኣረ የኔ ቆጆ🥰🥰🥰

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 3 года назад +5

    የትውልድ ተስፋ የሆኑ እጅግ ባለብሩህ አይምሮ ታዳጊዎች🙏🙏🙏

  • @andiyeayatulij6695
    @andiyeayatulij6695 3 года назад +2

    Those kids are 😄funny, specially i like nuhamin😘😘

  • @Usher.Mk77
    @Usher.Mk77 3 года назад

    ይሄ ሰቱዲዬ ነው እሚመቸው ሳሚ ማን በጣም ደሰ ይላሉ እነዚህ እንቁዬዎች

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs 3 года назад +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ this is by far the best show ever!!!!

  • @ermiasdesta947
    @ermiasdesta947 3 года назад +12

    Check out between 22:10 to 22:20. "Yekebedewale meselegn alech". Children are so innocent.

  • @believe1664
    @believe1664 3 года назад

    Hulum kojoye nachewu gn tkur yelebesechwu betme mcht🤩🤩🤩

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 3 года назад

    የኔ ቆንጆዎች ያሳድጋ የኢቶጽያ ተስፋዎች ሳሚያችን ያምራል

  • @elhamseid6413
    @elhamseid6413 3 года назад +2

    የኔቆጆወች አላህ ያሳድጋችሁ