Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 2 ፤ ክፍል 16 ሸዊት ፤ ፍቃዱ ፤ ቅድስት/Ethiopiangameshow/leyutune/lisaentertainment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 157

  • @stephantourland15
    @stephantourland15 2 года назад +17

    በጣም ገራሚ የምንወዳቸው ሸዊዬ ሳቂታ ቅድስቶ የኔ አራዳ ፍቅዬ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ🙏💕😘😘😘😘💕💕💕ሳምዬ እናመሰግነዋለን🙏😘

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 2 года назад +17

    ሸዊት ስወዳት የኔ ቀበጥ ሁሉም ያምርባታል ደሞ😘

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 2 года назад +14

    በሳቅ ጀምሪ በሳቅ ጨረስኩት አመሰግናለው ሶስቱንም በጣም ነው የምወዳቸው ሸዊት የኔ ሳቂታ

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 2 года назад +10

    ኪዲ ከዚ በፊትም የልብ ወግ ላይ እንዳየኋት ጥሩ የሚባል የንግግር ችሎታ እንዳላት ይሰማኛል፣ጸጉሩን ወደነዋል፣መጨረሻ ላይ የሂሩትን ስላንጎራጎረች ደግሞ ይበልጥ ደስ ብላኛለች

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 2 года назад +19

    ወይኔ ሳሚ ዛሬ ደሞ በጣም ደስ የሚሉ በዛ ላይ የምወዳቸውን ሰዎች በተለይ ኪዲ ዋው ስወዳት ሁሉም ምርጥ ናቸው ግን የኔ እይታ ኪዲን በግሌ ስወዳት እስከ ጥግ ድረስ ነው 😍😍😍

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 года назад +7

    ማነዉ እንደኔ ሁሉንም ሚወዳቸዉ 👍👌🥰🥰 ይመቻቹ ዋዉ የዚህ ሳምንቱ ያበደ ነዉ 🥰

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 2 года назад +2

    እኔ ብቻ ነኝ ወይንስ እነዚህ ሁለት አክተሮች ሸዊት እና ቅድስት ኢትዮጵያዊ ቁንጅናቸው እጅግ በጣም እፁብ ድንቅ ነው። እጅግ በጣም ነው ደስ የሚሉት፤ የሆነ የሚገርም ኢትዮጵያዊ የሆነ መንፈሳዊ ሀይል የሚመስል ውበታቸውን የሚናገር ነገር ያለ ይመስላል ለምንድን ነው?!...... የዘመኑ ልጅ እግር ተዋናይ ነን ባዮች ይሄን ጥያቄ ቢመራመሩበት ጥሩ ነው። እነሱጋ ያለው ሀይል የሆነ የሚገፋ አይነት ሀይል ነው እላያቸው ላይ የአንድ ሚሊዮን ብር ሜካፕ አስቀምጠው እንኳን ብዙም ደስ አይሉንም።

  • @fraolmtf
    @fraolmtf 2 года назад +10

    የዛሬው በጣም የምወዳቸዉ እንቁ አርቲስቶቻችን ናቸው

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 2 года назад +6

    ፍቄ ገዳይ ሰው ነው 😂😂😂 ይችላል አይገልፀውም🙏🙏🙏 ኑርልን የኢትዮጵያ ልጅ🙏🙏🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +9

    ሸዊትየ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳቹሕ ሑላችሑንም በሳቅ አደከማችሑኝ 😂😂😂

  • @mm6227
    @mm6227 2 года назад +6

    አምላክ ልጆቻችሁን ይጠብቅላችሁ አድገው ለወግ ለማእረግ ያብቃቸው እናትነትን የገለፃችሁት በጣም ደስ ይላል ስላም ጤናና እድሜ ለሁሉም እናቶች

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      ስብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ

  • @nejatoumer2044
    @nejatoumer2044 2 года назад +1

    ሸዊት ቀበጥነቱዋ ቅድስት አራዳነቱዋ ድምፁዋም አሪፍ ነው ፍቄ ቲያትሩ ላይ በጣም ጎበዝ ነው በርቱልን

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 2 года назад +4

    በጣም አዝናኝ እና ምርጥ ነበር የዛሬው በጣም ምነወዳቸው እንቁ አርቲስቶቻችን ናቸው እናመሰግናለን ሳሚያችን!

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b 2 года назад +6

    በጣም የምወዳቸዉ ሁላቹም አብሶ ሸዉቲይ የኔ ፋንዲሻ ❤❤❤

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 2 года назад +3

    ሳሚሻ ምርጥ ሰው setameru Eko Shawetiye & Kidestye & Fekadushea ❤❤❤😍😍

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 2 года назад +5

    ሸዊት የኔ ፍልቅልቅ አቺን አይቼ ነው የመጣሁት

  • @geez2115
    @geez2115 2 года назад +4

    በውነት ምርጥ ነው አቀራረባችሁ እና አዲስ ዘመናዊ ሀሳባቹ ይመቸኛል ከምስሎቹ ግን ንጋትዋ ከልካይ አስናቀች ወርቁ ሜሪ አርምዴ ባህሩ ቃኜ አሰፉ አባተ አልታዩኝም የኽዋላው ከሌለ የፊቱ እንደሚባለው........👍

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ

    • @ceepora7789
      @ceepora7789 2 года назад

      ግእዝዬ ይኖራል ብዬ እገንታለው እስቲ በደንብ ፈልገው.

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 2 года назад +17

    ይገርማል 3 ቱም በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች🥰🥰🥰ፍቄ ሸበትክ 😀እንደት አንተ ተጫዋች ኮሚክ ነክ❣️

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 2 года назад +3

    በጣም ምወዳቸው አርቲስቶች! የሚገርም ብቃት ነው ያላቸው!

  • @amenpipi7978
    @amenpipi7978 2 года назад +3

    ✍ውይ ሸዊትዬ #ስወድሽ እኮ♥♥♥ ሳሚ እስኪ አርቲስት ሀና ዩሐንስን በእንግድነት ጋብዛት እሷንም እኮ ስወዳት♥♥♥ ሸዊትዬና ሀንዬ ውድድድድድድ.......

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 года назад +6

    ፍቄ በጣም ነው የምወድህ😍 እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ

  • @wintanamytube6530
    @wintanamytube6530 2 года назад +3

    ሸዊት ስወድሽ💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @ethiomedia5418
    @ethiomedia5418 2 года назад +2

    I love you ashiwit my favorite my god

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 2 года назад

    እኔ ከአርቲስቶች ሽዊትን በካል ባገኛት እንደት ደስ ባለኝ በቃ በካል ባገኛት እመኛለሁ ሽዊየ የእኔ ውድ ስወድሽ ምነው እንደምወድሽ ባወቅሽ የእኔ ቆንጆ

  • @mesiymesiy8016
    @mesiymesiy8016 2 года назад +8

    እንካን ደህና መጣችሁ ሸ ስወድሽ ድሮ እናንተ ግቢ ሰራተኛ ነበርኩ ዛሬ ግን አረብ አገራ ነኝ ስመጣ ባገኝሽ ደስ ይለኛል።

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 2 года назад +1

    እንደዛሬዎቹ አርቲስቶች ዘና ያረገኝ የለም ቅድስቴ ነፃነትሽ በጣም ደስ ይላል

  • @ermiaswondwossen627
    @ermiaswondwossen627 2 года назад +2

    Wow Kidi you are so awesome, 😍 you are an incredible actress with great personality. 👏

  • @fetahmede991
    @fetahmede991 Год назад

    ኪዲ ምርጥ ብቃት ያለሽ ተዋናይ አቤት የቄራ ልጃች እነ ተሻለ ወርቁ ጉሩብ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 2 года назад +1

    ዋው ሳሚዬ የዛሬው ምርጥ ነበር አይገልፀውም በዛላይ በጣም የሞዳቸው የማደንቃቸው

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +3

    ሆዴ ቆሰለ ክክክክክክክ ሸዊትዬ ለዘይት ይሆንሻል ኪዱዬ 😁😁😁😁😁

  • @user-vj4cm6yp1v
    @user-vj4cm6yp1v 2 года назад +1

    ሸዊትዬ የኔ ልዩ ስወድሽ

  • @user-ip5gw2ww3l
    @user-ip5gw2ww3l 2 года назад +3

    ሸዬ የኔ ማር

  • @trailersongs7746
    @trailersongs7746 2 года назад +1

    Shewit tigrai migib indaybeluuu yetedereguuu wegenochishisss ....atirejachwum..migermnew...ereeee wedyaa...wegen mnamn tiyalesh indee..asmesay

  • @mesihiwot7935
    @mesihiwot7935 2 года назад +3

    ዋው ዛሬ ደግሞ ለየት ያለ ነዉ ይመቻቹ ውዶቼ

  • @aLL12Things_
    @aLL12Things_ 2 года назад +2

    my favorite artistes 3 of them they are the best!!!!!!!!!!!!!!

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 года назад

    great artists of all times !

  • @buzuneshworku2448
    @buzuneshworku2448 2 года назад

    Yebeale yeneberewn alayehutem

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 2 года назад

    Kidestyeee lmayet emflgat lij nech , bezu media lay atetayem , thank you 😊

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +3

    ሸዊትየ የኔ ፈንድሻ

  • @henichoelisho60
    @henichoelisho60 2 года назад +4

    ኮሜዲያን አዝመራውን ጋብዘው ፤ ሽልማቱን የማግኘት አቅም አለው።

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 года назад

    ዋው የሚገርም ፕሮግራም የሚያዝናና ነው ሳሚየ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 года назад +2

    የዛሬው ልዮ ነው በጣም አዝናኝ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 года назад

    ደስ የሚል ዝግጅት ነው ሢሚ ምርጡ

  • @AYC255
    @AYC255 2 года назад +2

    ቅድስት ትንሽ ቆይተን ቤት እንቀይር እንዳንል አላለችም 😃😃😃👌

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +8

    ኮሜንቶች ታስቁኛላችሁ በየሳምንቱ የዛሪወቹ ለየት ያሉናቸዉ የምትሉት ነገር

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 2 года назад +1

    ቅድስት 🕊🕊🕊👍👍

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e 2 года назад

    ወይ ጉድ ሠው ስያረጅ ያማረበት ሠው ቢኖር ፍቄ በጣም በጣም አምሮብታል

  • @Qagnew
    @Qagnew 2 года назад +1

    In this session, Kidist was amazing.

  • @sewlesewlbsunew5963
    @sewlesewlbsunew5963 2 года назад

    Egzabhir kenat gar yhun

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 2 года назад +1

    ተወዳጆቹን ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን ሳሚሻችን

  • @koki4424
    @koki4424 2 года назад +1

    የዛሬዎቹ ደስ ይላሉ ሶስቱንም እወዳቸዋለሁ ለማን ላዳላ ሀሀሀሀ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣቹ😘😘😘😘ስወዳቹ እኮ ሳሚዬ ምርጡ በርታ😘😘😘😘

  • @seifuassefa3444
    @seifuassefa3444 2 года назад

    Kidest and Shewet berke ye ETIOPIA lejoch edmena tena yestachehu

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 2 года назад +1

    በጣም ነው የምወዲቸው ይመቻችሁ

  • @abategetaneh7515
    @abategetaneh7515 2 года назад +1

    ሳሚ ምርጥ ሰው

  • @lili.123
    @lili.123 2 года назад

    ቤት እንቀይር እንዳንል አላለችም😂😂😂🤪ደስ ይላል ሸዊት love 💕 u

  • @arditube5698
    @arditube5698 2 года назад +2

    ትግስት ግርማ,መቅደስ ፀጋዬ እና ይገረም ደጀኔን አቅርብልን😘😘

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y 2 года назад

      መቅደስ ከነሱ አትበርብም 😏

    • @arditube5698
      @arditube5698 2 года назад

      @@user-tc7ct5xq8y ክክ ያው አጋጣሚውን በመጠቀም ቢገናኙ ሀሪፍ ነበረ😜

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y 2 года назад +1

      @@arditube5698 ይሁና

  • @nardiethiopia2769
    @nardiethiopia2769 2 года назад +1

    ሸዬ ወፈርሽ ❤️💕

  • @nardiethiopia2769
    @nardiethiopia2769 2 года назад +1

    ትለያላቹ ደስ ስትሉ 💕❤️

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 2 года назад

    ዋው የዛሬው ልዩ ነው በጣም ደስ ይላል

  • @tanwerkitanwerki6574
    @tanwerkitanwerki6574 2 года назад

    በጣም ደስ ትላላች ዋውውው አዝናናችሁኝ

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +1

    ሳሚሻ ዳንሳ አንደኛ ነች

  • @tizitamekonnen145
    @tizitamekonnen145 2 года назад

    You have really great voice kideye benes

  • @meskiyosfe6198
    @meskiyosfe6198 2 года назад +1

    የኔ ሳቂታ ሸዊዊዊዊዊ🥰🥰🥰

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 года назад

    3ቱም ድንቅ ሰወችን ነው ይዘህልን የመጣው ሳሚ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 5 месяцев назад

    💚💛♥️

  • @abrshhaile7578
    @abrshhaile7578 2 года назад

    Owoo Super Programm

  • @eyuelketema6173
    @eyuelketema6173 2 года назад +1

    ኸረ ድምፅ😍

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +2

    ፍቃዱ ትልቅ ተዋናኝ ነሕ

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +1

    ዋው ሳሚሻ ስጠብቅ ነበር

  • @user-bq8ju6ln7m
    @user-bq8ju6ln7m 2 года назад

    ኡፍፍ ሸዊትየ የኔ ቆጆ 3😻😻😻🙏

  • @tsedeydejene1522
    @tsedeydejene1522 2 года назад

    Seyifu እና ሰራዊትን ጋብዝልን

  • @user-zn7go8nu7w
    @user-zn7go8nu7w 2 года назад

    ሸዊት ሸዋዬ ከበደ ነበረች ኬት መታ ሸዊት አረ ደቻሳ ሚኪ 10/10 ሌላውን ጨምሩበት

  • @mesiymesiy8016
    @mesiymesiy8016 2 года назад +1

    ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @Hiwot5220
    @Hiwot5220 2 года назад +1

    Z best

  • @user-pv3rj6vb7r
    @user-pv3rj6vb7r 2 года назад

    ውይ ደስ ይላሉ

  • @tikvah-eth5613
    @tikvah-eth5613 2 года назад +1

    አሪፍ program ነው ግን ከአማረኛ ዘፈን ውጪ ሌላ የለም እንዴ ሌላ የሀገራችን ቋንቋ ዘፈኖችን ብታካቱ ጥሩ ነው ብዬ አስባለው

  • @melkamargeni3104
    @melkamargeni3104 2 года назад

    ሁሉንም እወዳቸዋለሁ

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 2 года назад +4

    እስካሁን ካይዋቸው ፕሮግራም የዛሬው የትለየ ነው ፈታ ነው ያረጋችሁን

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 года назад

    ምረጥ ዝግጅት

  • @festube9044
    @festube9044 2 года назад +1

    ሳሚ ግን ምነው ቲጂን ሳታቀርብልን ከሸ ጋር መቅረብ ነበረባት ቢሆንም ግን ቲጂ ቃልኪዳንንና መሰከረም አበራን እስቲ አቅርብልን የሴቶች ቀንም ስለሆነ ሳምንቱ እስቲ ሀሳቤ የተመቻቹ ላይክ አርጉኝ።🙏

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 2 года назад +1

    በጣም ነው የማከብራቹ ሁላችሁንም

  • @hanatsgie2226
    @hanatsgie2226 2 года назад

    ❤❤❤❤ kidi

  • @ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ
    @ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ 2 года назад +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ሳሚዬ ስጠብቀው ነበረ የዛሬው መቼ ለየት ያለ ነው 🏃🤔 ጨርሺ እመለሳለው ለኮሜቱ

  • @user-on2xv6sn2p
    @user-on2xv6sn2p 2 года назад

    የመጄመሬዉ ተወዳዴሬ ፍቄ በዜሮ ብር የተባረረዉ ወይሥ የተሠነባተዉ ኪኪኪ ፕሮግራሙ ከተጄመር ጄምሮ አብሬ አላሁ አያላሁ እና ያለ አድ መልሥ በዜሮ ብር የተሠነበተ ተወዳዴሬ ምርጥ ኢቶጳዊ ፍቃዱ ከበደ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 года назад +2

    በጣም የምንወዳችሁና የምናከብራችሁ ተዋናዩች ናችሁ

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e 2 года назад

    ፍቄ ስወድህ

  • @g-rainentertainment986
    @g-rainentertainment986 2 года назад +2

    ሳሚማን ፉክክሩ በጣም አሪፍ ሆኖ ሳለ በዘሩ ያለበትን ቦታ ሸፈን ቢደረግ ጥሩ ነው ምክንያቱም ብዙ ግዜ ተወዳዳሪዎቹ በዘሩን የመኮራረጅ ነገር ይታያል።

    • @redietwolde4341
      @redietwolde4341 2 года назад +1

      Yemikorijew sew beseat mekedemu silemayker chigir yelewum

  • @user-rr2yb3pz5s
    @user-rr2yb3pz5s 2 года назад

    Wowww samiyeeeee

  • @ethiopianmusic1817
    @ethiopianmusic1817 2 года назад

    Wow

  • @koki4424
    @koki4424 2 года назад

    Samiy tnx yemwdachawn sawch selgabzklg

  • @hayathassen6676
    @hayathassen6676 2 года назад

    አንዴ ላዉራ?😂😂😂😂😂😂

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 года назад +1

    ፕሮፋይሉ ሲቀየር ሌላ ቦታ ያለው መስለኝ🙄🙄🙄

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 2 года назад +1

    kidesteye siwedesh

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 2 года назад

    👍👌👏

  • @helentube4131
    @helentube4131 2 года назад +1

    Shewitye yene leyu siwodish eko

  • @mekdestemesgen3994
    @mekdestemesgen3994 2 года назад

    bet enkeyir yimechat haha

  • @SuperAstrax111
    @SuperAstrax111 2 года назад

    Sami, i am too much addicted to this show. Can it be possible to make twice a week?

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 2 года назад +1

    ይታይ እና ይኮመታል

  • @st.michaeleotcdc54
    @st.michaeleotcdc54 2 года назад +1

    Hey Sami. I am addicted to your show keep it up as usual. I have a comment or suggestions. You might have a reason why you don’t bring different language music to the program, I feel like the other singers feel left out and they are not contributed to the Ethiopian music. I think you should put to the test ኦሮምኛ ትግሪኛ much more. I am sure if you try, you get a lot.

    • @gy8086
      @gy8086 2 года назад

      Bette welytga!!