ይገርማል! I tried this tricks when i was high school girl... Cacao ብቻ steam አድርጌ እጠቀም ነበር በጣም ያሳምራል ለውጥ አለው ያጠራል,ያቀላል, የበለዘ ጥቁር የጠፋል በተለይ ለደረቅ skin ተስማሚ ነው you r great 👍👍👍
@@luwamteklay9705 it might cause acne, pimples but u can use it after u wash ur face because ur face should be cleaned before u apply it to ur skin, cocoa በደንብ መተታጠብ ይወዳል use it twice a week not daily..😊
By nature your face so clean I did not believe that even your hand soft and clean.for you to make one video did you know how many people mess up their face? 🙈 if you show us natural think will be better Thank you for your time.😊
Very helpful as always!!!! Thanks for sharing kal. Ethiopia 🇪🇹 bizu fake alew so if u can, pleaseeeee tell us how to differentiate the original????????
Facial Steamer EZBASICS Ionic Face Steamer a.co/d/9Ew2rwv
Please can you tell me we’re i I got this stems
Balesh tadilo endezi rasuan yemtitebk mist. Silalechiw
የፊት ቅባቱን አታሳይም ዘመናዊት
ለምን ከታች አታስቀምጭልንም?
እስቲም የሌለንስ በምን መጠቀም እችላለን ፕሊስ ንገሪኝ
cocoa butter ለረዥም ግዜ ስጠቀመው የነበረ ቅባት ነው ነገረ ግን አሁን በውስጡ ምን እንዳለ ሳውቅ ትቼዋለው ingrdient ማንበብ ግድ ነው parabeans የሚባል መርዛማ ነገር አለው ስለዚህ ተጠቀሙት ከማለትሽ በፊት ኘሊስ አንብቢው በተረፈ አድናቂሽ ነኝ
አንድ ነገር ልንገርሽ በጣም ጥሩ ክሬም ነው ነገር ግን ስታቆሚው በጣም ነው የምትናደጂው እኔ ለረጅም አመት ተጠቅሜዋለሁ ለዛውም ከዛው ከጋና ነበር የሚመጣልኝ ሳቆመው ያየሚያምር የነበረ የፊቴ ቆዶ እየተቀየረ መጣ አረ በእግዚአብሔር ይሁንብሽ ጭራሽ እስቲም እያረጉ እንዲጠቀሙ መምከር የለብሽም እንደኔ ብዙም በየቀኑ አትጠቀሙት በተፈጥሮ ነገር መንከባከብና ውሀ በደንብ መጠጣት ነው ካካዋውን ተውትና እሬቱን ስኳር ነስነስ አድርጋችሁ ተጠቀሙ
አመሰግናለሁ 👍❤️❤️
ልክ ነሽ ምንም ነገር አለመጠቀም ነው የተሻለ በተለይ ይሄ ቅባት አደገኛ ነው በተፈጥሮ ነገሮች ነው መሞከር ጥሩ
እንደዚ ቀድሞ ከማውራት ቀድመሽ ስለ ካካዋ በተር እና ስለ አሰራሩ ጥቅሙና ጉዳቱ መለየት የተሻለ ይመስለኛል እናም ደግሞ ተፈጦሮአዊ መሆኑና አለመሆኑን ቀድሞ ማወቅ ይገባል
እናምስግናልን የትፍጥሮው የሻላል በቤት ወሰጥ ያልው
አትጠቀሙት ስታቆሙ መጥፎ ነው ከሰሞኑ የሆነ ዶክተር ሲል አይቻለው
በእውነት እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ይስጥሽ ቅን ሰው ውድድድ አረግሻለሀሁ!!!
ቃል በሰው ሀገር ሆንሽ ከስራ ጋር ከልጅ ጋር ሆነሽ እንዲህ እራስሽን መጠበቅሽ ሁሌም ይገርመኛል አድናቂሽ ነኝ
ካካኦ በተር ተጠቃሚ ነኝ በሳምንት ስንት ጊዜ ልጠቀም
ይሄም እኮ ስራ ነው
Me too adinakishe nagne
ገንዘብ ካለ ምን ችግር አለ
እረ እህቴ በይበልጥ ስንፈት ነው ገንዘብ የሚስራሰው መለስ አያጣ❤@@ልጀእወድሻለሁ
ሠላም ቆንጆ በጣም ሀሪፍ ነገር ነዉ ያሣየሽን እና የፊት እስቲም ማድረጊያሽን በጣም ወደድኳት እደት ማገኘት እችላለዉ ላጠቃቀምም ቀላል ናት
ጎበዝ. ነሽ ግን እስቲም ከሌለኝ እንዴት ልጠቀም እባክሽ ንገሪኝ
ይገርማል! I tried this tricks when i was high school girl... Cacao ብቻ steam አድርጌ እጠቀም ነበር በጣም ያሳምራል ለውጥ አለው ያጠራል,ያቀላል, የበለዘ ጥቁር የጠፋል በተለይ ለደረቅ skin ተስማሚ ነው you r great 👍👍👍
የት ነው የምናገኝው
@@hagerabaye1215 በየኮስሞt ክስ ቤት አለ
what about oiley face?
@@luwamteklay9705 it might cause acne, pimples but u can use it after u wash ur face because ur face should be cleaned before u apply it to ur skin, cocoa በደንብ መተታጠብ ይወዳል use it twice a week not daily..😊
በቀን ተቀብተነው ብንወጣ ምን ችግር አለው dry skin yalen sewoch
Thank you so much 🙏🙏🙏በሳምንት ስንቴ እንጠቀም???
tnx Zemenawit but can it be for oily skin?
ቃሉየ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን ።የማዴት ማስለቀቅያ እባክሺኝ ማግባት አስጠላኝ በማዴት ምክንያት
አለልሽ ግቢና እይ እህት
Getan Zim belwat le fit betam yabelzal sitakomut
Sejemer ye fete koda nitsu neber keza yehen setekem betam eyetseda eyekela meta keza tikur netebitab eyewetabign meta keza cherash setewew selelemed mederek meshebisheb ametabign !! ene alitesemamagnem
kale selame masik fiten abelashtotal end madiyat ayenet mendenew?
Ere madiyat ena tekwakur netebetabe asechegeronial beza lay feta betam derek fite new ebakeshi
Selam xebuk serah ieu gin kebat zelewo gex ketkebeo k ykeal do????
ይገርምሻል እኔ በጣም እጠቀማዋለሁ እንደሎሽን ነው የምጠቀመው በጣም ምርጥ ነው ተጠቀሙ
Yes it will light your skin. Use it at night.LE MEKLAT
I have been using this product my entire life, I am using it at night time but u thought me a new thing thanks.
እህታችን በጣም እናመሰግናለን ማታና ቀን የምትጠቀሚው ቅባት ስም ብትነግሪን
Kal yena konjooo betam nw yemwodsh bezu Giza yalmlshachew teyakawoch le madyat yehonal yena konjo ebakshe
የኔ ቆንጆ ፈገግታሽ እና ለሰው አስተሳሰብሽ ዋው
Eshi Emokeralew Gen Weza Lalew Fetesi Ena Alebegn Ntibetabi Gen Feta Wezam New
How can I know the original product?
ሞከርኩት በጣም አሪፍ ነው። ተባረኪ ዜድዬ
ኮኮናት ለማዳት ያፀዳልደ ዉደ
Enda ine ichin lij miyamnat ale gin??
Mechersha lay yetekebashun ciram asayg begata tebareki
By nature your face so clean I did not believe that even your hand soft and clean.for you to make one video did you know how many people mess up their face? 🙈 if you show us natural think will be better Thank you for your time.😊
Kal gin stim yelelenis min madreg alebin?
Ehe cocoa butter ahun kojo yaderghal betam neger gn edme sicheme fit yabelashal enate betam ttekemewu neber ahun abelashtowatal
arif way new yasayeshin thank you kal,bizuwoch gin mulu ken tekebitew yiwelalu side effect yinorew yihonal
May I used to everyday?
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በሣምንት ሥንቴ እንጠቀመው
ቃል. እውነቱን. ፀጉርሽን. ፐርም ትጠቀሚያለሽ ወይስ. በታጠብሽ ቁጥር. ማድረቂያ ወይ ፖየስትራ. እየተጠቀምሽ ነው. እባክሽ መልሺልኝ
ሰላም ሰላም ቃልዬ ስነስርዓትሽን እርጋታሽን በጣም ነው የምወደው... በጣም እከታተልሻለሁ...ሁሉንም ነገር ካንቺ እኩል ነው የተጠቀምኩት...እሬት ስለሌለኝ በበሰለ ሙዝ ነው ያደረኩት...በጣም አሪፍ ነገር ይመስለኛል ከተስማማኝ የበፊቱንም የአሁኑንም ፎቶ አድርጌ በድጋሜ ለምስጋና እመጣለሁ.... ቀን በቀን ነው የምንጠቀመው ወይስ አልፎ አልፎ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽መልስሽን እጠብቃለሁ
ሰላም ሰላም ቃልየ በጣም ሀሪፍ ትምርትነው ያሥተማርሽን በርች አድናቂሽነኝ እከታተልሻለሁ ሁሉንም እረጋታሸን ወድጀልሻለሁ
Selam lanchi yehun zemenawteye emtesereyachawen videoch hule geza eketatelalehu gin aned negar lasechegersh fitabetam derake kemhonu yetensa mefafakjemrale doctor gar hajem ..... samuna ena emkeba nw yazezachelagn,, anchi ye fite estim siretash yelakekeshun video ayechwalhu ena estim madergawen (mamokawen) megezate selmalechel sira selalelegn melkem fekadesh kehona betlekilagn betam das yelagnale tebarkilagn!!🙏🙏
Endensh ine zemzem ke dire
Bentesh mediyat ena xuqr nagar achereny
Do you know that when you use steamer, it can cause many skin problems?
Yanchi fit dirom konjo yemeselenal leza new tolo konjo yehonew tnx..
ቃልዬ ብርታትሽ ይገርመኛል አድናቂሽ ነኝ፣ ከካዋ በኋላ ስትታጠቢ በውሃ ብቻ ነው ወይስ በሳሙና ነው?
Betam des yelal kalye mokrewalehu enamesegnalen🥰🥰
God bless you my beautiful sister ,,, 🙏🙏 . What is the name of your stimer ? and where can I get it in Canada ?
Check description Facial Steamer EZBASICS Ionic Face Steamer a.co/d/9Ew2rwv
thanks ,.,.kale ken lay tekebchawe beweta chgr alw caco
Selam kaliye betam enameseginalen angete ena fete betam yeteleyaye new fete key new angete gn tikur new bemn mamesasel echilalehu
Mejemeria yasayeshin lij lay qebiteshi asayin yanchi fit tiquaqur milkt yelewm milikt balew sew serteshi asayinyi
daily ነዉ የምንጠቀመዉ ቃልዬ
ከተቀባሸበኦላ
የተጠ
ቀምሽውክሬምንድ
ነውየነቆንዶእናመሰግናለን
አላምንም እኔ በርበሬ ለፀጉር ቆንጆ ነዉ ብለዉኝ ተቀባዉ ፀጉሬ ተቃጠለ አይኔ አለመጥፍቱ
Asaderenew Betewat metateb anchelem???
ሰላም እንዴት ነሽ ፌቴ ላይ ማዲያት አለብኝ እንዴት ማስለቀቅ እችላለሁ ?
Ebakish be berd letegoda fet mafthew negereng benatish please please
What kind of facial cleanser do you use?
አንድ ጥያቄ አለኝ ሙቀት በታለይ መጠቅም ይቻላል
የኔ ቆጆ በርች ጎበዝ ሴትልጂ ራሷን መጠበቅ አለባት እናመሰግናል
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ
በእውነት እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ይስጥሽ ቅን ሰው ውድድድ
ትክክል ነው አይብዛ እንጂ... በመጠኑ ጠቃሚ ነው
ቃልየ የእስቲም ማሽን የሌለን እንዴት መጠቀም እንችላለን
ዕስቲም ከለለን በምትኩ ምን መጠቀም ይቻላል
ካካዋ በተሩ ላይ ከዉስጥ ቁጥር ዐለዉ ያንቺን ልትነግሪን ትቺያለሺ
Is it okay to use coco butter at night because I am using it during winter at night though
Selam Zemenawit, shea butter bentekem yehonal?
Thankyou zemenye ebakesh originalun yet enagegnalen.ezihm usa mostly forgid new
Thanks dear , where will we get the steamer for your follower in Ethiopia?
ኢትዮጵያ የት እንደሚገኝ አላውቅም የኔ ውድ
የምትጠቀሚበትን ቅባቶችሽን በደንብ ግልፅ አድርገሽ በ video ብታሳይን በስራሽ አድናቂሽ ነኝ
Waw thank you I see majickal change immediately. amazing change thank you so much
ሠላምእህቴ እኔፊቴ ምንእደሆነአላቅም ሽፍያለነገር አለቅአለኝ ብዙኪሪምእጠቀማለሁ ግን አለቀቀኝም ምንላድርግ እዳታልፊኝ እህት
መፍትሄ ካገንሽ ንገሪኝ
Eski lestriche mark matifiya
የኔ ቆንጆ ምርጥ ነዉ ማሻ አላህ
Adrgn b nadrs shgr alew wey tebareki
እስቲሙ ከለለን መጠቀም እንችላለን እናት cocoa better ለፀጉርም እኔ እጠቀማለሁ ባክሽ ንገሪኝ ይጓዳል
አቀራረብሽን ወድጄዋለው።
Chgeru vetnobet minam alwe betam new meyakelwe segure fet laye yawetale le tekuroch endeyakwla yetsera new that is why fetachnen yasemer yemeslale
And is it working for sensitive skin type
በጣም እናመሰግናለን ዘመናዊት
እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
ቃልዬ ሁሌም ብርታቴ ነሽ ገና ትላንት ነበር የገዛሁት ተባረኪ ካንቺ እኩል ነው ትሪት ያደረኩት ተባረኪ።🙏🙏🙏
Selam nephew coco buteru matamata tekebchi never gudat Alex male new
እሽ እናመሠግናለን የሎሽኑውን ሊክም በፀፊልን ጥሩው ነበረ
What is your skin type ? Le anche yehone legnam layhon yechelal
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን በእውነት ዋው ነው ያምራል ጓበዝ እራስሽን በደንብ ነው የምትከባከቢው💞🕊👌
ቃልዬ cocoa butterን ቀን ቀን መቀባት ይቻላል ወይስ ማታ ብቻ ነዉ?
It has Butter always at night
Tadya angeteshenem treat argew sis lewedefye yetekmeshal
Kalye cacao ken ken bentekemew cheger alew?
ተባረክ ግን በየ ስንት ቀን ነው እስቲም ምታረግዉ።
please what about oil face and how i can use it?
kaleya le wezame yehone fet betakemaw menem ayhonem. Pls answer me
አይሆንም የኔ ቆንጆ
Ezi cream paraben zbehal alewo so paraben dma n cancer eu zeqaliaka
ቃልየ መልሺልኝ በናትሺ ከካዉ ባተር ለፀሀይ የሆናል ዉይ ሁለየም መጠቀም ይቻላል
Ayhonem it's not good
ወይኔ ቃልዬ እኩል ነበር ሳደረግ የነበረዉ ዋዉ👌ቃልዬ የሌላ ፊት እስኪመስል ድረስ ዋዉ👏ምንነዉ ቃልዬ ቢረሳ ቢረሳ ይህ ይረሳል😉እናመሰግናለን ቃልዬ ክበሪልን!!💚💛❤
I love your comments 😅
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቅን እህት ስለ አስተያየትሽ ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
ዋው ቃልየ
አሽቃበጥሽ
Kalye ken metekem cocoa chgr yametal tekebteh mehef
ካካዎ የማይድን ማድያት ያመጣል ምንድነዉ ምታወሪዉ
Yihe tirtment le wezam fit yihonal?
Very helpful as always!!!! Thanks for sharing kal. Ethiopia 🇪🇹 bizu fake alew so if u can, pleaseeeee tell us how to differentiate the original????????
Yemata craemesh Mendenew esunem ngerina
Be seamnt snt kene enarg?
Kel fiten bigur Abelashtobignl min yishelagnl mela beyign🙏😍😍
ክብደት ለመቀነስ የምታደርጊው ነገር ካለ አካፍይን ቃልዬ እባክሽ እኔ ስወፍር ከወገብ በላይ ነው በማርያም ምን ልጠቀም
selam Kal Ene Dro Key neberkugn Ena cacaw new mtekemew gn atekoregn
በጣም ነዉ ደስምትያዉ ጎበዝ
እኔ ሞክሬው ነበር ግን ምንም ያመጣሁት ለውጥ የለም እንደውም አባሠብኝ የባሥ ፊቴን አበላሸብኝ ሥተወው ደሞም የተወሠነ ለውጥ አሣየኝ ሥጠቀመው ጉብሩ እንዳለነው የሚያመጣብኝ ማዳት የሌለውን ፊቴ እሡን መጠቀም ሥጀምር ነው የወጣብኝ በዚሁ አጋጣሚ የጉብር መዳኒት የማዳት መዳኒት የምታውቁ ተባበሩኝ❤
ሰላም እባክሽ አፍንጫ ላይ ለሚወጣ ነጠብጣብ ለማጥፋት
ማማየ በርቺ አሪፍ ነው ግን ጉዳቱ ምንድነው
እሺ ቃል እንሞክረዋለን ግን እስቲም የሌለንስ እንዴት እንጠቀም? ያለ እስቲም?
Can you please make a video on how to clean up strawberry legs?
Thank you.