የዛሬው ከፍ ያለ ነው ግንኙነት እ ማደርገው በቂጤ ነው ትላለች😜😂😋

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 792

  • @user-pt1el6zu8w
    @user-pt1el6zu8w 3 года назад +44

    ሱብሀን አላህ ወንዶች ስርአት በያዙበት ሰአት የእኛ የሴቶች መጃጃል በጣም ያሳዝናል

    • @user-nu7dl7gc3s
      @user-nu7dl7gc3s 3 года назад +1

      መፈጠሬን ጠላሁ

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w 3 года назад +1

      ሙሥሊሞች እንኳን አያችሁ አንዳንድ ባለጌ ዉሥጣቸዉ ክርሥትያን ሣይሆን ማተብ አጠልጥለዉ ባለጌ ሥታዩ ሁሉንም ክርሥትያን በአንድ የምትሥሉት እና አላሀም ዲላሂ ምሥሊም ሥሥለሆንሁ ትላላችሁ አሁንሥ??? ግን ሠዉ እሥከሆነን ድርሥ በሁላችንም ባለጌ እንዳለ ተርዱ አሁን እኔ ከዚጋ ከሙሥሊም ጋር አላያይዝም በመጥፎ ሠዉ ሠይጣን አለ አለቀ ሙሥሊሞችም ከዚህ ተርዱ ሁሉንም ሥትሠድቡ አያለሁ ባአንድ አንድ ባለጌ

    • @farahteka7564
      @farahteka7564 3 года назад

      አትፍረድባት በባኽር ቂጣን እየተበዳች ሥለመጣች ነው በምስ መብዳት አታቅም እቺ ቂንጥራም

    • @halmlebgnawhahhah9000
      @halmlebgnawhahhah9000 3 года назад

      @@user-nu7dl7gc3s በጣም እኔም አስጠልቶኛል

    • @bashabashabasha2487
      @bashabashabasha2487 3 года назад

      አላህ ያፈዳሽ

  • @user-rk4ll3cq2c
    @user-rk4ll3cq2c 3 года назад +34

    አንቺ ስላለሽም አትቆጠሪ በቁምሽ ሙተሻል ለቃቃ😝😝😝😝😥😥😥🏌️‍♂️🏌️‍♂️🏌️‍♂️🏌️‍♂️🏌️‍♂️🏌️‍♂️🏌️‍♂️🏌️‍♂️🏌️‍♂️

    • @radiahradiah5809
      @radiahradiah5809 3 года назад

      በናታችሑ እደዚ አይት ባለጌ ሴት አታቅርቧት ያሳፍራል

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 3 года назад

      @@radiahradiah5809 ጋጤፍየመሠለቸረ፣ሢጀመርማነሢገባት፣የጠረረበትእጂ

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 3 года назад +31

    አልሀምዱሊላሂ ወላሂ እኔ ከ8ወንድ ልጅ እኔብቻ ነኝ ሴት ግን አረብ ሀገር ስኖር ቶክቶኪ ና ፌስቡክ የለኝም ስአቱን አግቸው ቁረአን በቀራሁ አላለሁኝ
    አላህ ልቦና ይስጥት ግን ባችን የትነሳ እኛም ሴቶች እንባላለን 😥😥😥😥😥😥☝️ ኢተቂላሂ አላህ ፍሩ የነገ ሟች ነን እኮ

  • @user-hh9qe3yu6l
    @user-hh9qe3yu6l 3 года назад +14

    ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን በአላህ ደሞ አሰላሙ አለይኩም ትላለችደ ቱ

    • @KKh-cf3ze
      @KKh-cf3ze 3 года назад +1

      🙉🙉🙉🙉🙈🙈🙊🙊🙊

  • @toyibaahimed8276
    @toyibaahimed8276 3 года назад +7

    አሏህ ሂድያ ይስጣችሁ ለሁላችሁም ህእ ልቤን አመመኝ ለኛ ለጨዋወቹ

  • @user-lw4mn3sy2o
    @user-lw4mn3sy2o 3 года назад +8

    እናንተ ወንዶች እዛው ቲክቶክ ሀገር እዛው እንደፈለጋችሁ ሸር አታድርጉብን

  • @hqs8057
    @hqs8057 3 года назад +11

    አልሀምዱሊላህ ቲክቶክ የሚባል አብልኬሺን አንተዋወቅም

    • @user-ut8ux1nv2l
      @user-ut8ux1nv2l 3 года назад +1

      እኔም የለኝ

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 3 года назад +1

      እኔም የባለጌ አፕ ነው

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 3 года назад +1

      እኔም የለኝ ቲክቶግና ፌሥቡክ

    • @fekratgalo7017
      @fekratgalo7017 3 года назад +1

      እኔም የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን

    • @hqs8057
      @hqs8057 3 года назад +1

      @@azizainternational9719 ጎበዝ የኔ አሠል ምንም አይሠራልንም

  • @Dgu-gi5sq
    @Dgu-gi5sq 3 года назад +12

    አተ ጀማል ይምትባል ኮተት አላህ አትፈራም.አተ ወስላታ የምታመጥው ሁሉ ቱቱቱቱቱ.

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  3 года назад +1

    በቃ እኔም ለባሌ ቂጤን ነው እማ ቀምሰው😜😂😛😋😳🙉🙈 እረ መላ አላት ከውጭ ሀገር ዜጋ ተለመደ ነው

    • @zubaydah5837
      @zubaydah5837 3 года назад

      ይቅር ይበለን አይአይ አይ ጊዜ ቀምሳ ይሆናል😢

    • @user-id7qz5wo8x
      @user-id7qz5wo8x 3 года назад

      ጀማል በአላህ ወድም አተ እንደዚህ።ያለ አታምጣ አተወው የሪዚቅህንበሌላሞክር ሌላ መሰራት ታቸገረህ እፍፍፍፍፍ😥😥

  • @Tube-jy6db
    @Tube-jy6db 3 года назад +3

    ሱቡሀን አላህ😭😭
    ዴሞኮ አስላሙለይኩም ማለቷ
    አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን 🙏🙏

  • @nbentbaba8823
    @nbentbaba8823 3 года назад +4

    ውሸታም ሙስሊም አይደለችም አውቃ ለማሰደብ ነው ሙስሊሞችን እናም ጭንቅላቷ ይሰራል ግን የሰው አምሮ አለት ንግ እኔ እብድ ትመስለኘለትች እብድ ናት ሚየስራት የለም ነው ፈጠሪ የንሳት ሀይማኖት የሌላት ከንት ናት

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 3 года назад +1

    በጣም ታሳዝኛለሺ ምን አይነትጊዜ ላይ ደረስን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሺ

  • @toyibaahimed8276
    @toyibaahimed8276 3 года назад +1

    እዳው ኮመቶች ዱአ አርጉ ዩቲብ እና ቴክቶክ ይዘጋ ብላችሁ ሀቂቃ ለብርና ለፍሎው ብለው ክብራችንን እየነኩ ነው አሏህ ጥርቅም ያርገው እውቀት ብናገኝበትም ግን ደሞ ሁለቱ ይዘጋ ቴሌግራም ፊስቡክ ዋቲስ ኢሞ ሲቀር ይዝጉትና እርፍ እስኪ ሁሉም ወደራሱና ወደፍጣሪው ይመለስ እኛን አሏህ ለምን እንዴፍጠርን ለማወቅ አልቻልንም ሰው ክብሩን እውቀቱን ግዜውን እያቃጠለ ነው በዛ ላይ ሞት በዝቷል አሏህ ይመልሰን እኛንም ጥሩ ጥሩ ያሰማን ከአይን ከምላስ ከእግር ከልብ ከእጅ ዚና /ዝሙት ይሰውርን !!!!!!!እና ጀማሉ ደሞ እስልምናዋን እሷ ታቃለች ሙስሊም አይደለሽም አትበል !!!!

  • @jamila8862
    @jamila8862 3 года назад +1

    ደግሞ ሰላም አለይኩም ብለሽ ስትጀምሪ ቲኒሽ አላህን አትፈሪም ኢላሂ ምን ጉድ ነው እባካቹ ወድሞቻችን ምንን ከምኑ አታምጡብን

  • @user-lf8wg1qn8k
    @user-lf8wg1qn8k 3 года назад +1

    ሱበሀን አላህ ወደዛ ማሚ በዚህ አለም ካመጣችኝ ጀምሬ የመጀመሪያ ግዜ እንዳች የሴት ዝልዝል ሳይ ወደዛ እኔ እማየ ሸሽጋ ነው ያሳደገችኝ አሰዳቢ ልቅ

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 22 дня назад

    እሺ ጀማልዬ የኛአዛኚ ጀዛክላህ ኽይርን ወላሂ ስትጀግኖችአሉ የማስቀኑ አይናፋሮች ይችማ ገጦአላህይህድሽ ቱቱቱቱቱ

  • @user-it3qp6zt5e
    @user-it3qp6zt5e Месяц назад

    ያሳዝናል ደሞ አሰላሙአለይኩም ትላለች አታፍርም አላህይልአንሽ እባካችሁ አታሰድቡን ቅጥቅጥ አላህያድርግሽ እርወዴት እየሄድን ነው ያአላህ😢እኔእምለው እፍርት የሚባል ነገርየለም እንዴ ያአላህ መጨርሻየን አሳምርልኝ😢

  • @mareytube7470
    @mareytube7470 3 года назад +2

    ሚስኪን ነፈር ቡሎኖ ለቆ መሆን አለበት በቆሎ ጥርስ

  • @user-dy5yv4dp8w
    @user-dy5yv4dp8w 3 года назад

    ሱብሀን አሏህ አጂብ አሏህ ይዝንልሸ የነብዩሏህ ሉጥ ታራክ የድግምችው ትመሰላልች አሏህ ዩሰትረ

  • @user-cw8ce5vj6r
    @user-cw8ce5vj6r 3 года назад +4

    ፈጣሪሆይ መጨረሻየንአሣምርልኝ

  • @wendwesenesatu7064
    @wendwesenesatu7064 Год назад

    ጀማል እባክ ይህችን ልጅ ስጡኝ ምላሷን ሳስጎልግላት እኔ የኔ ቁመቱ 30 ሳንቲም ስለሆነ ገድዬ ልገላግላቹ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s 3 года назад

    *ይች እኳ ትለያለች ንግግሯ ራሡ አንድ በግ ጠባቂ ከሁለተኛ ክፍል አቋርጣ ከሀገሯ ታፍና ለሥራገየመጣች ሠገጤ ናት ለቤተሠብ ለጓዴኞችሺ ክብር የለሺም አታፍሪም ያሣዝናልጠአይደለም በሚዳ አጠገቤም ቢሆን ቂጤን አርግ ይህን አርግ አልለውም እፈርቴ*

  • @user-st4wi7hh7j
    @user-st4wi7hh7j 4 месяца назад

    😢😢😢ዊይ ምን አይነት ግዜ ደረስን 😢ቤተሰብ የላትም ግን ወድም የላትም ሰብሮ የሚጥል ነው አሟት እዳይሆን 😢

  • @user-fj9ef6mq5b
    @user-fj9ef6mq5b 3 года назад

    ወይኔ እናቴ ፈጣሪ ስለምወድሽ ነው ይሄን ሳሰሚ የወሰደሽ እማ ጆሮዬ ምንእደሰማ አታቂም
    እህቴ የሰማዩ አባት ይቅር ይበልሽ እንዳረግምሽ ጤነኛም አልመሰልሽኝም
    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h 3 года назад +1

    አላህን ፍሩ ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ረጁን ኧረ ወገን ወደ ይት እያመራን ነዉ😭😭😭😭😭😭👎👎👎👎👎👎ሴትነት እኮ ክብርነዉ ለራሳችን ክብር ይኖረን

  • @birukihebesa9538
    @birukihebesa9538 3 года назад +3

    አፈር ብይይይይይ ሸታታ። ነሽ ጤነኛ አትመስለኝም በሽተኛ ናት ትፍ

  • @raziqa8242
    @raziqa8242 3 года назад +1

    ኸረ ጀማል እንድህ አይነት ሴቶችን እርምጃ ዉሰዱባቸዉ ፍትህህህህ ለኛ ለሴቶች ወላሂ አሳፍረዉናል እንደምንም ብላችሁ አስቁሟቸዉ ከዚ ተግባራቸዉ እባካቼሁ ወላሂ ተሳቀቅን ያረቢ ጠብቀን

  • @eeee9589
    @eeee9589 3 года назад

    ምላስሽ ይቆረጥ አቦ ጋህባ የባጋል ና የሱዳን ሻርሙጣ አሳላም አለይኩም ትላለች ደሞ ቱ ቱ

  • @hayath134
    @hayath134 3 года назад

    እረባ አላህ ወደየት እየሄዳችሁ ነዉ እህ ቶቸ አድ ሤት ባጠፍች ሁሉም ሠት መሠደብ የለበትም

  • @MkMk-py8hg
    @MkMk-py8hg 2 месяца назад

    ረኔስ በዴናተ አይነቱ ሴቶች ጋር ሴት ተብየ መጠራቴ ረፈጣሪዋ አደራህን😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dz8zz1ni3p
    @user-dz8zz1ni3p 3 года назад

    ላሀውለወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ደሞ እሱ ምን ትሉታላችሁ ብር ነው የሚፈልጉት እንድህ አይነቱን ይፈልጉታል ካልፈለጋችሁ አለማየት እሷ ስለቀው ያልፈራይውን እሱ ምን ያርግ

  • @user-pt9dw1jj7t
    @user-pt9dw1jj7t 2 года назад

    ወይ ዘድሮ አላህ ልቦ ና ይሰጣችሁ

  • @menesam5713
    @menesam5713 3 года назад +1

    ግዜህን. ካዳናዚ. ባላጌዋች. ግዜህን. ባታሳልፍ. ዳስ. ይላኝል ማለትም ጊዜ እርቅ ናው

  • @raziqa8242
    @raziqa8242 3 года назад +1

    ወይ ዱንያ አሁንስ መኖሬም አስጠላኝ ተሳቀኩኝ እህህህህህህ ወይ ሴቶች ወላሂ አላህ ምን ይላል እንበል ሁላችንም አፈርንባችሁ😭😭😭

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 3 года назад

    ለነገሩ አይፈረድባቸውም እናንተ ለምድነው እንድትታወቅ የምታደርጎት መልስ አትስጦቸው ደብቆቸው

  • @user-zi1ri8li1b
    @user-zi1ri8li1b 3 года назад

    አረገድ። ታዳ እደዚህ ስትል። መምከር ሲገባችሁ እናተ ታንዱ ቻናል አንድ ቻናል እየተቀባበላችሁ ለአላም እምታሰራጩት ነው ግሪም። የሚለኝ። በሪግጥ ልጅቱ። ቤተሰብ የላትም መሰለኝ እንጅ የምትጃጃለው። ፈጣር ይቅሪ ይበልኝ።

  • @ameehailu4781
    @ameehailu4781 3 года назад

    እቺ የትኛውንም እምነት አትወክልም ኢትዮጵያዬን አሰደበች

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 3 года назад

    አረብ ሥትል ሁሉን መለት አትችልም ምድነው ያረቦች ክብር አላቸው

  • @gddu8614
    @gddu8614 3 года назад +5

    እዳች አይነት ቁሻሻ አይደለም ሙስሊም የሠዉን ልጅ አይወክልም አሠዳቢ ነሽ

    • @umreem6436
      @umreem6436 3 года назад

      ጭራሽ ሙስሊምነት ምኒቱነትባላህ ሰው አሰዳቢ

  • @hnancmm5120
    @hnancmm5120 3 года назад +1

    ኤጭ ደባሪ ሴት ጠናና ወይኔ ሴትነቴ አሳፈርኝ ትንሽ አታፍሪም ፊትሽን እኮን ሸፈን ብትይ ኡኡኡ እኔ ባች አፈርኩኝ ወይ ዘዲሮ

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq 3 года назад

    ከሷእልቅ የናተ ሺርማድርገነው የሚገርመኝ አሁን ትምርህት ያለውነገር ቢሆን ሺርአታደርጉም ነበር አላህ ሂዲያ ይሰጣት ይሰጣቹሁ

  • @user-yt8hq3dz6n
    @user-yt8hq3dz6n 3 года назад

    ያረቢ ወደየት እየሄድን ነው የጀመአ ምነው እህቴ ኧረ ተይይይ ዘይነባ አላህን ፍሪ በአላህ ምን ነካሽ ወላሂ ምን እደምል አላቅም 😥😥😥😥

  • @aynlemaelemey9747
    @aynlemaelemey9747 3 года назад

    እና ሙሲልመነቷን ትላጠዉ ምከራት እንጂ ማን ነዉ የምትክለዉ

  • @saleemjibreel3676
    @saleemjibreel3676 3 года назад

    ፈጣሪ እንትነዋ ቂጥሽ ፈጣሪ ይደፍነው አበሻ እንደዚ የሚናገር ያለ አይመሥልኝ ከማን እንደፈጠረች እራሣቹ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 3 года назад +1

    በመቀመጫዋ ካሰር የሁነባት

  • @mahalkita8668
    @mahalkita8668 3 года назад

    ኢላሂ አደራህን ከደዚህ አይነት ውርደትና ዝቅጠት ይጠብቀን እህቶችየ አረ ምነው ይሄን ያክል ሴት ልጅ አዳብ ሲኖራት ቁጥብ ስትሆን ነው እሚያምርባት

  • @user-di3xn8eb3f
    @user-di3xn8eb3f 2 месяца назад

    ምንሽ ነዉ የሚደነቀዉ ሸርሙጣ ምንሽነዉ ቆንጆ ዚፍጥ ሴትነቴን ጠላሁት ወላሂ

  • @user-ch6hs9te9h
    @user-ch6hs9te9h 6 дней назад

    አላህይዘንልን ሴቶች ተናቃችሁ በገዛጊዠሽ ቱአላህዋ እደፈጠርክ ግደለኝ ደሞመልክአለኝብላታወራለች

  • @hayat5617
    @hayat5617 Год назад

    ጀምዋ ዛሬስ ፈራሁ መገንኔ አላህዋ በኢማን ግደለኝ

  • @user-ov4we3td4b
    @user-ov4we3td4b 3 года назад

    ጀማል ትክክል ብሏል

  • @mathinamathina5971
    @mathinamathina5971 3 года назад

    አላህ ልቦና ይሰጥሽ ማፈራነሽ

  • @user-fi1zt5qw1z
    @user-fi1zt5qw1z 3 года назад +3

    የባሰ አለዉ አገርህን አትልቀቅ አለ ያገሬሰዉ እረ

  • @helibntbabatube4629
    @helibntbabatube4629 2 года назад

    ቲክቶክ ቲክቶክ ሲሉ ሰምቸ ዘው ብየ ገባሁ የዘመኑ አስጠያፊ ሁኔታ አጥረግርጎ አወጣኝ አሁን ደግሞ በይቶብ ተሰራጨ አረውይ በነሱ የተነሳ ከፈጣሪየጋ ልጣላደ በገዛ ስልኬ እደፈለኩ መግቢያ መውጫ ልጣደ ሆ

  • @user-di3xn8eb3f
    @user-di3xn8eb3f 2 месяца назад

    አረ አላህ ፍሪ እምሰጭዉን እዛዉ አሰጭምደ ሚዲያላይ ወተሽ የምትጃጃይዉ

  • @brtibrti2042
    @brtibrti2042 3 года назад

    ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ፣ወድሜ እዳለውም እሩዙን በመጠኑ ብይው ።

  • @Lkopl
    @Lkopl 3 года назад

    ያሳሽ ወላሂ ባይሆን እኳን አሰላም አለይኩም ብለሽ ያልሆነ ነገር አትገሪ ህጃብም አትልበሽ አች እሰልምነነን አትወክይም ሰትም አይደለሽም በናተ አይነት ሴት የተነሳ ሰራችንን እኳን እያበላሻቹህብን ነው ባይሄን እኳን እባካቸህ ሁሉም አለም በናተ አይነት ሰውች እኛም ይው እየምሰልናቸው እየተርበሽን ነው የመጣቹህበትን ከላወቃቹህ እኛን አለማችንን ለማሳካት የምንጥርውን አተበላሹብን እደናተ የሉት ወይ ለራሳቸው አይሆኑ ለሀገር አይጥቅም የነቀዘ እህል ማለት ናቹህ አላህ አፍሽን ይዝጋው አች ሴት አሰዳቢ አች ከብርሽን ከልወደድሽው ለምን ለናትሽ እኳን ከብር አሰጭም ብልሹ ስው መሰደብ አልውድም ነበር ግን አበዝቹህት ወላሂ አላሂን ፊሩ

  • @user-gl3xk1oe6k
    @user-gl3xk1oe6k 3 года назад

    እግዚብሔር ልቦና ይስጥሽ አይ እኛ እመን አይነት ግዜ ላይ ደረስን

  • @asineg2890
    @asineg2890 3 года назад +3

    ወይኔ ቤተሠብ ይኖራትይሆን ለወላጆቻ አፈርኩ

  • @halimamohamad9382
    @halimamohamad9382 3 года назад

    ከጎተራየወጣች አይጥ መሥለሽ ደግሞ ቆጆነኝትላለች ደነዝ ባለጌ አሠዳቢ ይድፍሽ ሤትልጅ ሥትርሥትሆንብቻነው ቁጅናዋ

  • @samrhsdfh4231
    @samrhsdfh4231 3 года назад

    ያረቢ ያኢላይ ከዚያየነቱ ነገር አተን ጠብቀን

  • @firagosjemal7759
    @firagosjemal7759 3 года назад +1

    አረ በእስልምና በኦርቶዶክስ ባሃላችን አይደለም አረ እፈረተ ቢስ ማፈራሽ ይበጠስ አረ በተናገርሺው ቦታ አይደለም መላ ሰውነትሽ ከፍለሽ ኑው ብለሽ ብትዘረግፊላቸው አፍሽ ውስጥ ይሸኑልሻል እንጂ ወድነታቸውን ለዳቺ ቁሻሻ ሴት እራሳቸው አሳልፈው አይሰጡም ሲጀመር ሴት ሲባል ክብር ያላት እፍረት ያላት ወግ ያላት ነው ሴት ምትባለው አንቺ ሴት ሳቶኚ አውሬ ነሽ አውሬ እንኳን ስርአት አለው ምን እንደምልሽ አላውቅም አላህ ባለሺበት ድፍት ያርግሽ ሞት ላንቺ ያንሳል ሴትነቴን ነው ያሰጠላሺኝ የስራሽን ይስጥሽ

  • @user-vb4xn2qi9y
    @user-vb4xn2qi9y 3 года назад

    እናተ አሁን የሷን ሀፅያት ነው እየቀነሳችሁላት ያላችሀት ዝም በሉ ከቻላችሁ ምከሯት ይቅር በሉ ይቅር ትባላላችሁ ብሎን የለንን።

  • @user-yi2gi4ts6h
    @user-yi2gi4ts6h 3 года назад

    ታዳ ምን ይጠበሥ ኢጭ ማካበድ ትወዳላችሁ እሧ አናዳኛለች ግን ።።።

  • @fafimohamed5793
    @fafimohamed5793 3 месяца назад

    አላህ ይግደልሽ

  • @user-rn6iq3pg7c
    @user-rn6iq3pg7c 3 года назад

    ምን ስልጣን ኑራት ነው ያለችበትን እማታውቂ ሴት አሰዳቢ

  • @hshszvvsg7121
    @hshszvvsg7121 2 года назад

    ማርያምን ምን አይነት ጊዜ ደረስን 👊👊✊😥
    ሴት ልጂ እንዴት እደዚህ አፀያፊ ነገር ታወራለች 👊👊👊✊✊🤛🤛😥

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m 3 года назад

    ቱቱቱቱቱቱ ወይ ዘንድሮ. መጨርሻየን አሳምርው

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 года назад

    ኤርፎን ጆሮው ላይ ያደርገው ልጅ በጣም ያምራል ብቻ ሴቶችየ ተርጋጉ አላህን ፍሩ እናተ ደሞ የዩቱዩብ ጡርተኞች እንደዚህ አይነት የወርደ ነገር ሸር አታድርጉ 👊

  • @hqs8057
    @hqs8057 3 года назад +1

    በማጣኑ ብሉ ጉድኮነው

  • @user-jk1nh8ws5z
    @user-jk1nh8ws5z 3 года назад

    አስታክፍረላህ ምን ጉድ ነው እሄ አረብ ሀገር አደነፋቸው አንዳንድ ሴቶችን አልሀምዱሊላህ እሄን ቴክቶክ የሚባል ባለመጠቀሜ

  • @saw5252
    @saw5252 3 года назад +1

    ኢናአሊላሂ ወኢና አሊላሂ ራጂኡ ሱበሀነላህ አኼሩ ዘመን ላይ ደረስን

  • @user-di3xn8eb3f
    @user-di3xn8eb3f 2 месяца назад

    ሴትነታችንን አሰደብሽዉ የአላህ

  • @Tube-rt2cj
    @Tube-rt2cj 3 года назад

    ሀዳ ሠምታችሁ ዝም አትሉምደ ኤጭ ከሷ ምን ተሻላችሁ ለምን ላላየ ታሣያላችሁ ቲሺ

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 22 дня назад

    አኡዙቢላህ ሚነሸይጦኒ እሮጂም።

  • @pausianderis619
    @pausianderis619 3 года назад

    ወላህ ወንደች ወላህ በጣም የተመቻችሁኝ ወላህ የምር ሴቶች ልቦና ይሰጣችሁ

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 3 года назад +1

    እኔ ያሳቀኝ ሙርሙርት ጥርስ ያለው ልጅ ነው ሚስኪን ትክን ብላልኮ እኔስ ቱክቱክ የለኝም እሰይ አልሀምዱ ሊላህ

  • @dgdgrdgfghg6368
    @dgdgrdgfghg6368 3 года назад

    እኔምለው ይሔን ሁላ ሥድብ ከምትድቧት ምን ይሆናል አላህ ወደኸይሩ ምገድ ይመልስሽ ብትሏት ሠውኮ ሢሠደብ ሠይጣን ጭራሽ ይገፋፋዋል ስለዚህ ይሔን ሁሉ በተሣደባችሁበት እናተ ሙስሊም ከሆናችሁ ዱአ አድርጉላት ነብያችን እኳን የሚሣደብን ሌላ የሚሠራን ዱአ አርገውበት ነው የሚያልፉት እና እባካቹ እድህ አይነት ነገር ሢለቀቅ ከትምርት አዘል ወጣያለ ምከሯቸውጂ አትሥደቧቸው እሺ ወድሞቼ አተጀማል የሚሉህ አተሙሥሊም ነኝ አልክ እሷን ከእሥልምና አጥላላሀት አተ ከሧ በምን ተሻልክ በቲክቶክ ለቃው ብዙሠው ላያይ ይችላል ስለዝህ በዩቲቭ አመጣሀው አተንም አላህ በቃ ይበልህ እህቴ ሆይ አቺንም አላህ ወደሡ ይሠልሥሽ

  • @sayedahmada2976
    @sayedahmada2976 3 года назад

    ጀምየ ጉድ ፈላ

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 3 года назад

    የጉድ ቀን አይመሺም ቢመሺም አይናጋም እናኢላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኢ🇧🇴🇧🇴🇧🇴😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fafiyasin7259
    @fafiyasin7259 3 года назад

    Osman land ከአመታት በኋላ ዛሬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የምወድህ

  • @md-nd8kj
    @md-nd8kj 3 года назад +1

    እርወይኔ ወዶአይስቁ ወዶች በሳቅ ገድሎኝ

    • @gduufj4596
      @gduufj4596 3 года назад

      በጣም እሩዙን በመጠኑ ብሉ ክክክ

  • @user-wx5zk2cf4y
    @user-wx5zk2cf4y 18 дней назад

    allahu akebere yesatoche yijehaneme bere kefache neche

  • @gduufj4596
    @gduufj4596 3 года назад

    በሰመአብ ለነገሩ በቁምሺ ነው የሞትሺው ውይ አሰላማሊኩም አላለችም

  • @muhamedendre8808
    @muhamedendre8808 3 года назад +3

    ተናጋሪዋሳትሆን አቅራቢው እራሱ ሀይዋነህእሺ አፋርብላ

  • @user-bg8xh2ph1i
    @user-bg8xh2ph1i 3 года назад

    ሱብሀን አላህ ቂያማ ውይ ባዲት ሴት ብዙ መሰደባችን ውይ ሶብርኒ ያረብ

  • @user-ps1pb3dd4x
    @user-ps1pb3dd4x 3 года назад

    አቦ አላህ ይዲፍሽ ኢንሊላሂ ወይናሊላሂ ራጀወል ወላሂ አሁን ላይ ወደ የት ነው እሄዲን ነው የአላህ

  • @user-ww3zd8eh6m
    @user-ww3zd8eh6m 3 года назад

    አኡዝቢላህ ያረብብብ እረየት እየህደን ነው አላህ ልቦና ይስጣችሁ ማስታወልን ምን አለ ይሄን ቶክቶክ የሚባል ነገረ የሚያጠፋ ቢመጣ ወላሂ በጣም የሚስጠላ ሀያዕ ብዙ እህት ወንድሞቸን ያሳጣ ነው አልሀምዱሊላህ እኔስ አልጠቀምም አላህም ወደዛ ቦታ እንዳይመራኝ ያረብብብብብ አደራህ

  • @saada2559
    @saada2559 3 года назад +1

    ሴት በመሆኔ አላፍርም ለምን ብትል እኔነቴን በደንብ አቃለሁ

  • @user-on7zi5ou9w
    @user-on7zi5ou9w 3 года назад

    እደዚዪ አይናት ምድያ ለዪ አታምጡት ለሱዋአ ሃለሃ እዳዋንህ ይስጣት እዳዋንይ ያምሰጣት አምለከችንይ ሃለውይ ሡበሃናው ታላሃ ናው ዱሃ አድርጉለት☝☝☝☝😭😭😭😭

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 3 года назад +4

    እናንተ ደግሞ አሷ አትሻሉም ምዲረ ደነዝ
    ጀም ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ከቲክቶክ አታምጣ አትሰማም

    • @makyahamza4442
      @makyahamza4442 3 года назад

      ትክክክል የኔ ዉዴ

    • @user-gf7yl5mt4p
      @user-gf7yl5mt4p 3 года назад

      አወ እኛ ከቲክቶክ ጠፈን ደሞ ከይቶብ ሊያወጡን ነውደ አታምጡብን ኮተት

  • @zaynabmahamed665
    @zaynabmahamed665 3 года назад

    አላህናአላ ያውርድብሽ ቁሻሻ አሣዳጊየበደልሽ

  • @erdg1136
    @erdg1136 3 года назад

    እረ ምነው ወላሂዛሬስ አስጠላችሁኝ። ከዛው ከቴክቶክ አችሁአትጡብን በዝህ በዛለቀን አችሁ ወጣን በዝህ መጣችሁደሞ ስታስጠሉ ሴቶችም ወዶችም እደዝህ ያለ ስታገኙ ለምን ታቀርባላችሁ እሶው የለቀቀችው አይበቃም እረ ተው ምነው እደው ወይት አገር መሄድኩ ቶ

  • @semufeqrtube984
    @semufeqrtube984 3 года назад

    እናንተ ናችሁ የምትገርሙት ጥሩነገርቢሆን እንደዚህ አትጮሁምነበር

  • @mayahabeshawet194
    @mayahabeshawet194 3 года назад

    ፈጣሪይማርሽ አች የሴት አሰዳሚ

  • @user-bg8xh2ph1i
    @user-bg8xh2ph1i 3 года назад

    የቲክቶክ ባለቤቶች ለስራ ነው ሰደት የመጡ ለቲክቶክ ውይ አላማ የሌለው ተወርዳ ማዋረድ

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 22 дня назад

    ላላላላ ጤናዋማ ያጠራጥራል

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 года назад +1

    Ahune ihe sher yideragl jemal የኔ ቪዲዮ አጥፋ ካሎን ኮፒ ራይት እልክብሃለው

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i 3 года назад

      አቺ ራሱ ተጃጂለሻል አላህ ሂዲያይስጥሺ

  • @mekdimekdi638
    @mekdimekdi638 3 года назад

    Doomaakee haa taa'uu aboo Dhiiraa maraachuuf malee sobdee😁😁😥😥🤔🤔

  • @jordanmobile7105
    @jordanmobile7105 Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣በጣም አሳፈሪ ናቸዉ ወይ ዘድሮ ወደት እንሂድ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @emanali3777
    @emanali3777 3 года назад

    እኔስ ይሄ ቲክቶክ የኝም
    አሳከኝ
    አረታው ሀያ ይኑረን