🛑 ድርሹ ዳና ጠበሳ አልተቻለችም || አግባኝ አለችኝ ምን ልበላት? || seifu on Ebs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 158

  • @benjatube
    @benjatube  Год назад +15

    የሁለተኛው ቻናሌን ቤተሰቦች ሰብስክራይብ እንድታደርጉልኝ በትህትና እጠይቃችዋለው ሊንኩ ይሀው
    ruclips.net/video/v35RBCGimHI/видео.html

    • @usr66696
      @usr66696 Год назад +1

      የተጠየከውን ጥያቄ በጨዋነት ስለመለስክ እናከብርሐለን

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 Год назад +20

    ቤጃ እውነት ለመናገር በእርጋታህ እና በአነጋነገር ስርአትህ ብዙ ሰው ያስተምራል እናመሰግናለን።❤

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Год назад +8

    እስኪ 50 እናስገባው ቤንጃን ኪሎ አይደለም ሰብስክራብ ነው እንጂ 😁👍👍👍👍👍

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Год назад +19

    እንዴት ናችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ክስድስት አመት በኋላ ወደ ሀገር ልገባ ሰላም ግቢ በሉኝ ውዶችዬ በፀሎታችሁ አስቡኝ ባለቀ ሰአት ሰትየዋ በሀሪዋ ተቀይሮብኛል ብቻ ፈርቻለሁ

    • @Mastawesh
      @Mastawesh Год назад +2

      selam gibi emaa❤❤

    • @Hellogaming7471
      @Hellogaming7471 Год назад +4

      ምንም ቢፈጠር በትዕግስት አሳልፊ ለሀገርሽ ያብቃሽ❤❤

    • @tadessesebellewoingel3185
      @tadessesebellewoingel3185 Год назад +2

      Ayzosh egzaber beselam yagbash eswanm yegzalsh

    • @wdasemaryam8203
      @wdasemaryam8203 Год назад +2

      እግዚአብሔር በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Год назад

      @@wdasemaryam8203 አሜን የኔ ውድ

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 Год назад +5

    ውድ ኢትዮጵያዊያን ሁሌም አንድነቱን እና ፍቅሩን ያድለን መዳህኒአለም።❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      አሜን 🤲 ደምሪኝ እማ

  • @munit8650
    @munit8650 Год назад +2

    የእውነት ድንቅ ስብእና ያለህ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነህ ስራህም ምርጥ

  • @AlexAlex-mx3rb
    @AlexAlex-mx3rb Год назад +3

    ቤንጃ በጣምጡሩስው ትመስለኛለህ ከትምህርቶችህ አንፃር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በእውነት የሚገርመው ስለወፍ ስታብራ በጣም ደስ አለኝ በጉጉት እንጠብቃለን 👌👌👌👌👌👌👌

  • @YUSHE
    @YUSHE Год назад +1

    አቀማመጥ ነው
    ሶስቱም 200ብር እዳ ነበረባቸው እሱን ከፈለው ነፃ ወጡ ። 100 ብር አርገው እና በአቀማመጥ ትንሽ አወዛገቡ እንጅ normal ነው

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 Год назад

    በጃ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ውድ እትዮጵያዊ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +1

    Love it ,ይሄ ን የወፍ ታሪክ ሰምቼዉ አላዉቅም በእናትህ በደንብ አሰማን እባክህ ይጣፍጣል አቦ

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Год назад

    ፈጣሪ ዘመንህን ከነ ንግስትህ አብዝቶ ይባርከው ቢኑዋ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BemnetFekra-u3y
    @BemnetFekra-u3y Год назад +4

    ትክክለኛ። ኢትዮጵያዎ። ነክ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Год назад

    ሰው የሜጠየቀውን አያቅም አግባኛ ምን ጉድላይ ደረስን ጎበዝ

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 Год назад +1

    ማንም የማንም ብር ብድር የለበትም። እናም የመጀመሪያዉ ልጅ ያወጣው ብር ዞሮ ተመልሶለታል።

  • @Jayx.7
    @Jayx.7 Год назад +1

    ትሁት እና የተረጋጋ ነህ ያብዛልህ!!

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 Год назад +1

    በጣም ጥሩ ሰው ነ
    ብፍላይ ኣብ ህንዲ ዝነበሩ ቤተሰብ በ ብ ሓደ መዓልቲ ትሓኒቆም ዝመቱን
    ኣብ ኣሜሪካ ሓደ ሰባይ ንብዙሓት ሰባት ዘሳቀየይን ካብቲ ናትካ መደብ ዝፈተኽዎ ነገር ኢዩ ስለዚ ከምዚ ሒዝካልና ምጻእ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Год назад

    ውይ ይችን አቆጣጠር አስታወስከኝደስ የሚል ዘመን ይችን ዘመን ስለኖርኩባትና በጥሩ ስላሳለፍኩት እድለኛነን የዛ ዘመን ልጆች 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rebka5068
    @rebka5068 Год назад +2

    የኛ ሀገር ሲቶች ቀብጠዋል ምን ፈልገው ነው ወይ ቅብጠት አይጣል ነው

  • @ertaerta1727
    @ertaerta1727 Год назад +1

    የለበሰከዉ አለባበስ ያምራል

  • @Naniya254
    @Naniya254 Год назад

    ሰብስክራይቭ ሳላደርግ ነበር የምከታተልህ የምር እርጋታህ ደስ ይላል ከዛ ውጭ ብዙ የመደጋገም ነገር ስለሚኖር ነው ማየት የሚደብረን ማለትም ለምሳሌ ቲንሿ ማህደር አሴር አብሬሎ እነሱ ያካተቱት ቪዲዮ ካለ ባታስገባ ማለት ለእኛ እንዳይደጋገምብንና የተለየ አይኖረውም በሚል አናየውም በተረፈ በርታ

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 Год назад

    ኦ ቤንጃ ስርዓትህ አክብሮትህ ደስ ይላል በርታ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Год назад +5

    The phoenix is ​​the sacred bird of myth, mentioned in Persian, Greek, Egyptian, and Chinese mythology. But once every thousand years, he spreads his wings and sings over a large mass of firewood, and when he is overjoyed by his song, he kindles a fire in his beak, and when it burns in the fire, an egg emerges from it, which immediately catches fire and burns. Another phoenix is ​​born from its ashes. Phoenix is ​​considered a symbol of immortality and longevity in most cultures.

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw Год назад

    ጀግና ምርጥ ትዳራችሁን ብርክ ያርግላቹ❤❤❤❤❤

  • @eritaanwar8402
    @eritaanwar8402 Год назад +2

    በዚህ ዘመን እንዳተ ረጋ ያለ ሰው መገኘቱ።ምን አለ ከኢትዮጰያ ባለስልጣኖች አንድ ብትሆንልን።

    • @munit8650
      @munit8650 Год назад

      ኧረ ምነው ምነው እንዲህ ይቀመጥ የኢትዮጽያ ስልጣን ያበላሻል ያስጨክናል ሆሆሆ

  • @senaitdemisse9177
    @senaitdemisse9177 Год назад

    En minem teyakae yelegnem እርጋታህ ብቻ ይበቃል የእወነት በዚሁ ቀጥል🙏

  • @nigistmahai1842
    @nigistmahai1842 Год назад

    እውነት ነው ሚስጥር ነው አትናገር ብለህ ያወራኸው እሱም አትናገር ብሎ ይናገራል እና እህቴ ምን ትል ነበር መጠንሰሻው ያልቻለው መገልበጫው አይችለውም ትል ነበር

  • @Davidm127
    @Davidm127 Год назад

    የምር ቢኒ ምርጥ ጥያቄ ተጠይቀሀል ግን እኔን አመለጥከኝ ግን ትንሹ ማህደር የኔም ምርጫ ነው ።

  • @sisco19
    @sisco19 Год назад

    ሶስቱም ሁለት መቶ ብር ብድር ነበረባቸው በዙር ነጻ ተወጣጡ.....ቤንጃ ሽልማቴን ገፍትሪ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Год назад

    ቤንጃ በጣም የተረጋጋ መልካም ወጣት ነህ በዚሁ ቀጥል

  • @asmamawasfaw8882
    @asmamawasfaw8882 Год назад

    berta ayzon fetari kante gar yhun my smart brother

  • @embatashenafi1480
    @embatashenafi1480 Год назад

    ሎጎህን ስላወኩ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Год назад +1

    እናመሰግናለን እክብረ ስለመለስክ እኔ ግን ራክሽን መስራት ፈልጋለው ያው ሴቶች ብዙም እራክሽን እየሰሩ አይደለም እስቲ ከማዳም ኮሽና ካወጣኝ ምን ትላለህ ካወጣኝ ቤንጃ ብቻ መልስልኝ please

    • @benjatube
      @benjatube  Год назад +1

      Betam arif hasab new berchi

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 Год назад

    በርታ ወንድሜ ተከታታይክ ደበኛክ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @TigistMamo-ob7kf
    @TigistMamo-ob7kf Год назад

    አኔም በጣም አወድሐለሁ ከልጄ አንዱ ብትሆን ብየ አመኛለሁ

  • @abenezerzerihun6700
    @abenezerzerihun6700 Год назад +2

    መጀመሪያ ቀይ ለባሹ 200 ነበረበት ከዛ መሀል ላይ ለተቀመጠው 100 ሰጠው መሀል ላይ የተቀመጠው ከዳረኛው ላይ 200 ነበረበት ከዛ መሀል ላይ የተቀመጠው 100 ሰጠው ከዛ
    ከዛ ዳር ላይ የተቀመጠው ከ ቀይ ለባሹ 200ነበነበት ከዛ 100 ሰጠው አሁን ሁሉም እርስ በእርሳቸው 100 100አለባቸው ከዛ እንደዚህ እያለ የሁሉም ብድር ጠፍ።@Abenezer5108

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Год назад +2

    Thank you for its good for you to exercise not about weight for health and look

  • @rebka5068
    @rebka5068 Год назад

    ግን እኮ አንድ የሰጨነቀንን ነገር ለምናምነው ሰው ማካፈል ክፈት የለውም ገን ለምንንነግረው ሰው ማንንነቱን ካወቅን ባንንናገረው ይሻሻላል

  • @wdasemaryam8203
    @wdasemaryam8203 Год назад +2

    ስለ ከራድዮን በጣም አመሰግናለው ባንተ ምክንያት የሚገርም እና ደስ የሚል ማብራሪያ ነዉ ያየሁት ክበር ወንድሜ

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Год назад

    እንኳን ፈጣሪ ማረህ ቤንጃችን 🙏🙏🙏❤የኛ እርጎ😂❤ልብስህ ደሞ ዋው ነው ያምራል

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Год назад

    ይሄ ጥያቄ የሴት መሆን አለበት ኪሎ ቀንስ እስቲ ምን ይመለከታችዋል

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 Год назад

    ትንሽዋ ማህደር i agree that. That guy is creative

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb Год назад

    ከኋላኸ ያለው በተክርሥቲያን እራሽያ ነው ከወፋ ኋላ ያለው ማሪያም በተክርሥቲያን

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 Год назад

    ተጠቃሚ ይባላል።

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Год назад

    እውነት ሀቀኛ ነህ አውቀው እኮ ነው በትርፍ ጊዜ ነው ዩቱብ ምሰራው ሚሉት 😂😂😁😁እነ የተንቢ ሌላ ስራ ሲጀምሩ ከዩቱብ ጠፉ ምክንያቱም ጊዜ ይወስዳል ዩቱብ መቅረፁ ኤዲት ማድረጉ በርቱ 💞💞

  • @abiyerik9545
    @abiyerik9545 Год назад

    ሶስቱም ልጆች የተበደሩትም ሆነ ያበደሩትም አንድ አይነት መጠን ያለው ነው (200 ብር) ነው። abiyerkyhun

  • @ethiopiyawiwlej6938
    @ethiopiyawiwlej6938 Год назад +1

    TENSHEWA Maheder Befit harif neber. Ahunnn😚😚

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 Год назад

    I think I remember this bird from Harry Potter movie. Yemechee***😮

  • @tadessesebellewoingel3185
    @tadessesebellewoingel3185 Год назад

    Bahreh des yelal ergatak berta yesemk tergum men yhon Benja?

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Год назад

    ቤጃ ምርጥ በሳል ዩትዩበር👍

  • @mekdelawitalemae1925
    @mekdelawitalemae1925 Год назад +1

    ሥነ ሥርዓትህ እና ትህትናህ የሚገርም ነው::

  • @senaitfeleke7920
    @senaitfeleke7920 Год назад

    ምንም ግራ አያጋባም ሶስቱም የነበረባቸዉን ተመላለሱ

  • @emebettomass
    @emebettomass Год назад

    በጀርመን ሲቆጠር ነው ወይ 1000 ብር በኢትዮጽያ እንኳን አያዋጣም የግዜ ትርፍ የለም ደግሞ ስለወፉ ስትገልጽ አብረህ የኖርክ ነው የምትመስለው ማለቴ 500 አመቱን ማለቴ ነው በርታ

  • @Binistar
    @Binistar Год назад

    Thanks bro

  • @rebka5068
    @rebka5068 Год назад

    አረ ጥያቂ በዝቶብሀል ጉድ እኮ ነው አረ ወዲት ወዲት

  • @mthh752
    @mthh752 Год назад +1

    ሀይ ትወልድ የስኦል ቀለብ ሆኖ ቀራ ማለት ነዉ😅😢፮፮፮?

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ Год назад

    ጥያቄ ባልጠይቅህም እኳን ለተጠየቅከው ጥያቄ በተረጋጋ መፈስ ነው የመለስከው እርጋታህ አስደምሞኛል ❤❤❤❤

  • @ማራኪየማዳምቅመም

    ወድሜ ስወድክ100እናስገባለን የማዳም ቅመሞች

  • @zuriyashalmu7275
    @zuriyashalmu7275 Год назад

    መልስክ በትትናክ እጂግ በጣም አስተማሪ ነው መልሱ በትክክል መጀመራው ጋር ነው

  • @andueyob3188
    @andueyob3188 Год назад +1

    ሚስጥር ከባለቤቱ ውጪ ሚሥጥር አደለም

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel Год назад

    በሰማም አግባን አሉ ሴቶቹ???

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад

    አይ ድርሹ ሞቆን ነው ወደ ባህር የመጣነው አለች🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ፀጉሩ እራሱ የኮሪያ ብርድ ልብስ አይደለ እንዴ Human Hair ብዙ አመሎች አሉት 🤣🤣

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 Год назад

    Selam selam bro you look nice I like your program thank you

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Год назад

    እኔደሞ ይሄ የወፉ ምስል ዝምብዬ ሳየው ንስር አሞራ ይመስላል

  • @mthh752
    @mthh752 Год назад +1

    የስድስት ክሎ ኦቶብስ ምየክል ቅጥ በደን ለይ ገለበጣች እች ዶርዜ😅?

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Год назад +1

    እርጋታህ ደስ ይላል😍

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Год назад

    ለኔም ምርጥ ዩቱበር እሸቱ ነው አንደኛ ነው ❤🎉ትንሿ ማህደርም ምርጥ ነው ግን ቪድዮ ተመስጠን እያየን ያቋርጠዋል ትግስት የለውም ንገረው ቤንጃ😂😂😂❤❤

  • @marewyirtaw6965
    @marewyirtaw6965 Год назад

    ሶስቱም 200 ብር ተበድረዋል 200 ብር አበድረዋለ ስለዚህ ያበደሩት ሲቀነስ የተበደሩት ማለት 200-200=0

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb Год назад

    እንደ ኸንድ ተከፍሎኸ ነው ያገባኸው😢😂😅😮

  • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ

    ቤንጃ አከብርሃለው ግን ባል በጣም ወፍራም ነው ሳይህ እሱ እየመስልከኝ ቪድዮህ በጣም ይዘጋኛል 😂😂😂

  • @BirukHaymanot
    @BirukHaymanot Год назад +1

    Benja❤❤❤

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Год назад

    አግባኝ ጥሎሹ ብለክ እስከመጭረሻ ያለው ዝግ ነው ድምጽ የለውም

  • @joyatube5364
    @joyatube5364 Год назад

    አረ ቤኒ ጃካሽን ውድድ ነው ያደረኩት ላክልኝ

  • @hellenheylie6371
    @hellenheylie6371 Год назад

    Ye wefun tarik metsaf kidus wusti kale yeti ygegnal please help Thank you

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Год назад

    እናመሰግናለን 👋

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb Год назад

    ሸልመኝ በተክርሥቲያኑን ሥላወኩ አአአአአ መሸለም ፈልጌ ነው

  • @senaitgutema5760
    @senaitgutema5760 Год назад

    Tiba tibe be slipper..... Gobez nat

  • @rebka5068
    @rebka5068 Год назад

    ደርጎ አገባሻለሁ አብረው እዲደርጉ ነው

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው Год назад +1

    ዕርጋታህ ደስ ይላል

  • @zeinabamohamed2872
    @zeinabamohamed2872 Год назад

    Le ante ketesimamahi ayasitelam tenahin endayawukihi exercise

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Год назад

    I love your Jacket.

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @sofiarufael9444
    @sofiarufael9444 Год назад +1

    Benju zare millions of single women are mourning.....why?? You are taken off market 🤣🤣🤣🤣🤣 I am sure you how much you are loved by many . Tell your beautiful wife how lucky she is. Bless your marriage dear .👍🙏💕💕🙏🙏💕💕❤

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 Год назад

    Ebakih agbagne 🤩🤩🤩🤩🤩🤣🤣🤣🤣👍👍👍

  • @yilfashew1621
    @yilfashew1621 Год назад

    ጠብቄ ነበር እሼን እንደምትል

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Год назад

    ⭐️⭐️⭐️👌

  • @halom3886
    @halom3886 Год назад

    እኔ ግን ከአብሬሎ ዩቱበር ጋር ወንድም ትመስለኛለክ

  • @tigistaylawe7375
    @tigistaylawe7375 Год назад

    Kestidiyo wuchi yamral

  • @aberashbelete4656
    @aberashbelete4656 Год назад

    3ቱም 200 መቶ 200መቶ 200መቶ ብድር
    ነበረባቸው አንድ ላንድ ሲከፍል 3ስቱም ነፃ ሆኑ ኢንስታ ግራም የለኝም

  • @MesfinSenbeta
    @MesfinSenbeta Год назад

    When they asked about your childhood, live or life, i was we all grew up differently. I was born in Harar For example, I have big family and loved to play soccer I went Lutheran school extra

  • @wdasemaryam8203
    @wdasemaryam8203 Год назад

    ሶስቱም ሁለት መቶ ብር ብድር ነበረባቸው

  • @Lebukomengistu8811
    @Lebukomengistu8811 Год назад

    ዲጄ 😂😂😂😂😂

  • @abel8835
    @abel8835 Год назад

    መሀይም መሆንህን ፍንትው አድርገህ ገለፅከው ዝሆን ተሸክሞ የሚበር ወፍ ክክክክ😂😂😂😂
    የእብደ ፈስ መሀይም ት/ቤት ግባ እስቲ

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 Год назад

    Kilo temchetoegnale bushe 😅😅😅

  • @mahirpaul
    @mahirpaul Год назад

    Wiyi tnshwa mahder creative alkew? Ende chuhet , ejun eyasay yhe ygbabachu eyale miyasay, ante srat yaleh, yeteregagah. Bechirash atgenagnum 😂

  • @heyriamaar4615
    @heyriamaar4615 Год назад

    sosetume bdire alebachew 200 birr esbesachew ytbdaderut keziya yeandegawun 100 birr rotation

  • @chuchu.simachew1919
    @chuchu.simachew1919 Год назад

    ከዚህ በፊት
    ሀ ከ ለ 200 ብር ተበደረ
    ለ ከ መ 200ብር ተበደረ
    መ ከ ሀ 200 ብር ተበደረ
    ከዛም በአንድ ላይ ሆነው
    100 ብር 2 ዙር
    100*2=200
    ስለዚህ እያንዳዳቸው ብድራቸውን ይከፍላሉ ማለት ነው

  • @zamuzamu858
    @zamuzamu858 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @EfrataEfi-mp5gh
    @EfrataEfi-mp5gh Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @hanank.e584
    @hanank.e584 Год назад

    konjo nek eko