May God bless you brother, This is extremely interesting and educational Ethiopian Orthodox version of bible discussion. I was raised orthodox but since I have been out of Ethiopia for so many years, my association with orthodox church has not been strong. Anyway, keep it up and I will try to attend your presentation. TW USA
ቃለህይወት ያሰማልን ። የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ።
እኔ የአክሊል ተማሪ ነኝ ቃለ ህይወት ያሠማልን አኬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን ቃሉን በልቦናችንን ያሳድርልን የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
እባካችሁ ትምህርቱን ሁሌም አስተላልፉን አደራ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🤗 👑👑👑👑
❤❤❤❤❤akewa xagawn ybzalih mamhracin Egzbher benegeru hulu kategar yihun amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማታ አምልጦኝ ነበር ጠዋት ተማርኩኝ የኛ እንቁ እንወድሃለን አክሊል ተባርክ አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ 🥰🙏
anem 🥰
እእእእእእእልልልልልልልል❤❤❤❤❤
May God bless you brother, This is extremely interesting and educational Ethiopian Orthodox version of bible discussion. I was raised orthodox but since I have been out of Ethiopia for so many years, my association with orthodox church has not been strong. Anyway, keep it up and I will try to attend your presentation. TW USA
Lebonawne yadelene enamesegenalen❤❤❤❤❤
ሰላም መምህሬ❤❤❤
Kale hiwete yasemalene
ደብረ ሊባኖስ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤
በመንፈስ ድሆች የሆኑ ማለት ስለ ክርስቶስ ብለው ኣለምን ትተው ለመንፈስ የነሩ ማለት ነው ወይ ስለመንፈ ብለው የሚራቡ
" በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።"
(የማቴዎስ ወንጌል 5:3)
ይህ ቁጥር በአጭሩ "በመንፈስ ራሳቸውን ዝቅ የሚያደርጉ ደስ ይበላቸው መንግስተ ሰማያት የእነርሱ ናትና" ቢባል ይቀላል። ንጉሱ መመሪያውን ሰው በራሱ ላይ ያለውን አመለካከት እንዲቀይር በማሳሰብ ይጀምራል።
💥"ብፁእ" የሚለው ቃል ቀጥተኛ ትርጉሙ ደስተኛ ማለት ነው። ቃሉ ግን ለአይሁዳዊያን ከዚህ የጠለቀ ትርጉም አለው። ይህ ቃል በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነትን ማግኘትንና የበረከቱ ተካፋይ መሆንን ያሳያል። "ብፁእ" መባል ሌላኛው ትርጉሙ "የተባረከ" ማለት ነው። የተባረከ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የጠበቀ ግንኙነት ያለው ማለት ነው። የተባረከ የሚለው ቃል የተረገመ ከሚለው ቃል ጋር ተቃራኒ መሆኑን ልብ ይበሉ።
💥በመንፈስ ድሆች መሆን ማለት ራስን ባዶ ማድረግ ማለት ነው። የመንግስቱ ዜጎች እራሳቸውን ባዶ አድርገውና ክደው በጸጋው የሚታመኑ መሆን አለባቸው። በራሱ በስጋው የሚመራ ሰው በተቃራኒው የተረገመ ነው ማለት ነው(ኤር. ፲፯፡፭)። እግዚአብሔር አብ ልጁን የላከው የመጀመሪያው አዳም በመንፈስ ድሃ መሆንን ስለናቀ በሁለተኛው አዳም እራሱን ለእግዚአብሔር ባስገዛው በልጁ እራሳቸውን ለእግዚአብሔር የሚያስገዙ ዜጎችን/ልጆችን ለማፍራት ነው። አዲስ ኪዳን ቃሉን በራስ አቅምና ጥረት ለመተግበር የምንሯሯጥበት ሳይሆን እኛ ሞተን እርሱን በማመን ንጉሱ ክርስቶስ በውስጣችን የሚኖርበት መንግስት ነው(ዕብ. ፲፩፡፮)። በመንፈስ ድሃ መሆን ማለት እኔ ደካማ ነኝ ብሎ ማውራት ሳይሆን የልብ ጉዳይ ነው(መዝ. ፶፩፡፲፯፣ ኢሳ. ፷፮፡፪)። የተሰበረ መንፈስ እንዴት ነው ማገኘው ከተባለ ሰጪው እራሱ እግዚአብሔር ነው(ሕዝ.፲፩፡፲፱-፳)። ለዚህ የመጀመሪያ ምሳሌ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት "አምላክን ጌታን ትወልጃለሽ ስትብል እንሆኝ ባሪያው አለች ሁሉ አላት ግን በትህትና እራሷን ዝቅ አደረገች እንሆኝ ባሪያው አለች😢❤❤
ስለ ኢየሱስ ብለው አለማዊነትን የተው በመንፈሳዊ ስራ የበረቱ ማለት ነው
ፀድቃኔ
❤❤