bermel Georgis ሲኦል መቃጠል ብቻ አደለም መከራው ብዙ ነው ወየው ለሰው ልጅ ብዬ አለቀስኩኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 567

  • @HelenM-u7r
    @HelenM-u7r 8 месяцев назад +9

    አቤቱ የቅዱስ ጌወርጊስ አምላክ ከ ሀጢያት ማሰሪያ ፍታኝ ለደጅህ አብቃኝ ፈዉሰኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @RoziG-l9u
    @RoziG-l9u 10 месяцев назад +10

    በጣም ደስ ይላል ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን እግዛብሄር ፈቃዱ ሆኖ የሰማዕቱን ተአምር ለማየት ያብቃን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh3399 Год назад +17

    ላች የደረሠ ቅዱሥ ጊወረጊሥ ለኛም ይድረሥልን ለደጁ ያብቃን❤❤

  • @እመብርሐንአንችጠብቂን

    እኔም ከአሜሪካ ሄጅ ለዘመነት ጨጓራየን በጠም ያመኝ ነበር አሆን ሰማኦቱ አድነወኞል ተመሰገን እልልልልልልል ልልልልልልል እልልልልልልል

    • @Desta-t5v
      @Desta-t5v Год назад +2

      አንቺን እንዳሰማ ሽ እኔም 6 ወር ሆነኝ እያመመኝ ነው ያለውት ከኢትዮጵያ ውጭናን እኔም ምኞት አለኝ ለደጀ ያብቃኝ

    • @እመብርሐንአንችጠብቂን
      @እመብርሐንአንችጠብቂን Год назад +2

      @@Desta-t5v አሜን ለደጆ ይብቃወት

    • @Desta-t5v
      @Desta-t5v Год назад

      አሜን የኔናትእግዚያብሄር የክብር ሽ

    • @kiraman3275
      @kiraman3275 11 месяцев назад

      ተመስገን

    • @kalkidanbelete3655
      @kalkidanbelete3655 11 месяцев назад

      Please deweyelegn

  • @nebiyudawit516
    @nebiyudawit516 Год назад +40

    “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
    - ዮሐንስ 3፥36

  • @TGMTG
    @TGMTG Год назад +228

    መቼ ይሆን ይችን ደጅ የምረግጣት ጌታሆይ ይህን ሳልረግጥ እንዳልሞት😢

    • @negestretta1307
      @negestretta1307 Год назад +6

      Amen

    • @mrsabla7133
      @mrsabla7133 Год назад +2

      አሜን

    • @eldenaeldena3638
      @eldenaeldena3638 Год назад +9

      እኔም እህቴ እንዳንቺው በጣም ነው ምጓጓው የልዳው ሰማዕት ቅዱስጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የንስሓ ዕድሜን ስጠን❤❤❤ አሜን

    • @Asniyoutube-ek1wg
      @Asniyoutube-ek1wg Год назад +2

      Amen amen amen

    • @samsamara4003
      @samsamara4003 Год назад +2

      ተከፈተ እንዴ

  • @embetweyesaefe4732
    @embetweyesaefe4732 Год назад +50

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን ወንድማችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል።ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ይችን ደጅ ሳልራግጥ እንዳልሞት አባቴ የኔ ጌታ🙏🙏🙏

    • @shimmak7397
      @shimmak7397 Год назад +1

      ጊወርጊሰ አይባልም የሚጻፈው ጊዮርጊስ ነው

    • @Selamwudu
      @Selamwudu 10 месяцев назад +1

      Semu sitera des miley negeres

  • @netsanetmengiste4633
    @netsanetmengiste4633 10 месяцев назад +2

    ለእናተ የደረሰ ሰማእቱ ለኔም ይድረሰልኝ እና ለቦታው ያብቃኝ በእታምሩ❤❤❤❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 Год назад +88

    ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረትን አውርድ ለደጅህ አብቃን በረከቱ ይደርብን ለሐገራችን ሰላሙን ያምጣልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒❤

    • @Truth-r7i
      @Truth-r7i Год назад

      እስቲ ሰማይና ምድር ከጠፈጠረበት ብጫና ባለስልጣን ከሆነው ከእግዚያቤር ቃል ስለዚህ ስለጻፍከው ከቓሉ አምጣ ? ተረታም

    • @እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
      @እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ Год назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @Rakb553
      @Rakb553 Год назад +1

      @@Truth-r7i ወይ መናፍቅ እኔ እኮ የምለው በማያገባችሁ ጥልቅ የምትሉት ነገር ነው እንደ እርጎ ዝንብ ዝባም ወደዛ ሒድ ወደ አዳራሽህ ጩህ እንደ አባትህ ዲያብሎስ እሱስ በሲዎል ነው እናተ ደሞ በምድርም ትጮሐላችሁ እስክትሔዱለት ድረስ ላባታችሁ ዲያብሎስ 😀👍

    • @shimmak7397
      @shimmak7397 Год назад +1

      ጊወርጊሰ አይባልም የሚጻፈው ጊዮርጊስ ነው

    • @Rakb553
      @Rakb553 Год назад

      @@shimmak7397 እሺ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏❤

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 7 месяцев назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @adelsouheilazeineddine991
    @adelsouheilazeineddine991 Год назад +9

    ወገኖቸ እንዲሁም ኦርቶዶክስ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተንሳይ እያላችሁ እኔ በስደት ነው ያልው ሀገሬ ገብቸ ለንስሀ እንድበቃ ሰማይቱ ቅድስ ጊወርጊስ በታህን እንድርግጥ መልካም ፍቃድህ ይሁንልኝ

  • @sagusagui6368
    @sagusagui6368 Год назад +11

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ ያብቃን 😢አገራችን ሰላም አድርግልን ጊወርጊስ አባቴ 😢

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ 6 месяцев назад +3

    አቤት መታደል እኔ በስደትነኝ በፆሎት አስቡኝ💔እያመመኝነው ደግሞ😢😢

  • @haya3088
    @haya3088 7 месяцев назад +2

    ሰማአቱ አባቴ እርዳኝ እና ልመስክርልህ ነብሴን ከጭቀት ከሀጥያት አላቀኝ የልቤን ሁሉ ፈፅምልኝ😢😢😢😢😢😢

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Год назад +24

    ቆመን ስንሄድ ሐጥያት የሌለን ንመስላለን ሰማእት ቅዱስ ጊዬርጊስ ረዲኤቱ አይለየን

  • @selamawegichew
    @selamawegichew Год назад +3

    የኔ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለዚ ክብር አብቃኝ አባቴ የሄዳቹ እህት ወንድሞቼ ታድላቹ ለኔም ጸልዩልኝ ተሳክቶልኝ እንዳይ

  • @TGMTG
    @TGMTG Год назад +26

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ😢😢😢

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Год назад +13

    1ኛ ዮሐንስ ምዕራፍ 1 :7_9" የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከአጢያት ሁሉ ያነፃል ተመሳሳይነት የገዳም ቆይታ ነው ያለን ጅሩ አርሴማ ነበርኩኝ ነገር ግን መጽሐፍ ቅዲስ ማንበብ ስጀምር ለ10 ዓመት ታሪኬ ተቀየረ ስሙ ለዘለዓለም ይክበር

    • @emano5974
      @emano5974 Год назад +1

      እና መፀሀፍቅዱስህይወትንጅ ሞት ነው እና ሰማእቷ ታማልዳለች እየመረረህም ቢሆን ውጥጥ

  • @DerjewwudieAlemu
    @DerjewwudieAlemu Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    ግን ካላየሁ አላምንም ልዑል እግዚአብሔር በስራችን ይመርምርን

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 Год назад +9

    እባካቹ ለዚህ ቦታ ሰማአቱ እንዲያበቃይ ፀልዩልኝ አስቡኝ

  • @SelamuBekele-l8o
    @SelamuBekele-l8o Год назад +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው እኛም ለደጁ ያብቃን

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አቤቱ ጌታዬ ሆይ በቤት ታኖረኝ ዘንድ እለምንሃለሁ የመንግስት ወራሽ አድርገኝ አሜን፡፡

  • @zenebudesalegn1504
    @zenebudesalegn1504 9 месяцев назад

    እልልልልልልልልልል መታደል ነው😢 ድንቅ ታአምር ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅ አብቃን 🙏❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sanjawgorade
    @sanjawgorade 11 месяцев назад

    ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረትን አውርድ ለደጅህ አብቃን በረከቱ ይደርብን ለሐገራችን ሰላሙን ያምጣልን አሜን

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +6

    OK በዚህ ምን ተማርን በእያንዳንዱ ጠበል ቦታዎች በደንብ የሰለጠነ ጤና ጣቢያ ጥንቅቅ ያለ የተሟላና በብቃት ሽንት ቤቶችና መታጠቢያ ቦታዎች በየቀኑ ተጠማቂዎች ግቢውን ማጽዳት በዘመቻ መደረግ አለበት መሰልጠን አለብን አበሽየ።።።

  • @EeEee-b5h
    @EeEee-b5h Год назад +4

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አገራችንን ሰላም አርግል ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن Год назад +20

    ሀያሉ ሰማእት ፈረሰኛዉ ቅዱስ ጊወርጊስ መደጂህ አብቃኝ እኔን ቆሻሻዋን ወየዉ ለኔ 😢😢😢😢😢😢😢 ነብሴሆይ ተይተመከሪ በሰማይ ሰራዊት ጸባይሺን ግሪ 😢😢😢😢😢

    • @mekidesdegu
      @mekidesdegu 5 месяцев назад

      ሰማዕቱ አባቴ እባክህን ቤትህን ለሚሻ ሁሉ ለቤትህ አብቃኝ አብቃን🎉

  • @LemlemLemlem-h6w
    @LemlemLemlem-h6w 7 месяцев назад +1

    ሰማዕቱ የኔን ነገርም አደራ ለደጂህ ያብቃኝ

  • @aebay-nf7zm
    @aebay-nf7zm 10 месяцев назад

    የሰማእቱ የቅዱስ ጊዎረጊስ በረከቱ ይደርብን ለደጁ ያብቃን

  • @ayenewmekonnen6605
    @ayenewmekonnen6605 Год назад +2

    አቤቱ የፍጥረታት ባለቤት ቸሩ መድሐኔአለም ሆይ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ በሠላም አድርሰኝ!!!

  • @YordanosYordanos-r9r
    @YordanosYordanos-r9r Год назад +2

    በጣም ድንቅ ተአምር ነው ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @meseretsisay8496
    @meseretsisay8496 Год назад +11

    " እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤"
    (ወደ ዕብራውያን 7:23)
    " እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤"
    (ወደ ዕብራውያን 7:24)

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ወዮልሸ ነፍሴ እግዚአብሔር ሆይ ለደጀህ ለነሠሀ አብቃኘ 😢😢😢

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata Год назад +1

    Lebatachihu negii fetari ledeju yabekan semato ye hulachinenm ቋጠሮ yefetaln❤ amin

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 Год назад +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለቤትህ ለደጅህ አብቃን

    • @tewodros9308
      @tewodros9308 Год назад

      የኔስ አባት መድሃንያለም እንጂ ሶላቶ ነፍሰገዳይ ወታደር አይደለም😡

  • @TekleHaile-n8w
    @TekleHaile-n8w Год назад +8

    መንገድ እዉነት ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ።

  • @አለማመኔንእርዳው
    @አለማመኔንእርዳው Год назад +4

    አባቴ አይደለ ጊዮርጊስ ቃሉን የከበረውን እንዳቅ አድርገህኝ የለ በቃ ህይወቴን አስተካክል አስምረኝ አባቴ ሰማአቱ😢😢😢😢

  • @WeyneshetmikaelWeyneshet
    @WeyneshetmikaelWeyneshet 11 месяцев назад +1

    😢እኔም እመቤቴ ጋ ነበርኩ ኪዳህነ ምህረት ሚገርም ነው በጣም ቃላት ያጥረኛል🙏🙏🙏

  • @simonyohannes5026
    @simonyohannes5026 Год назад +3

    ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ኃጥያተኛ በደለኛ ልጅህ አስበኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 11 месяцев назад +2

    ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅክ አብቃኝ😢😢😢

  • @R_a_c_h_e_l12
    @R_a_c_h_e_l12 10 месяцев назад

    አባት ሆይ እንደቸርነትህ አስበን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን 🙏🙏🙏🙏

  • @JesusChrist-xc9jd
    @JesusChrist-xc9jd Год назад +38

    በሰላም በፍቅርማ አልደረስንም። ሚሊዮኖች ታረዱ በግሩፕ ተቀበሩ ተጎሳቆሉ መልካም አልነበረም። መጭውን ስላም ያድርግልን በል። ያድርግልን አሜን!

  • @kehaliwube9528
    @kehaliwube9528 Год назад +38

    እህቴን ትግስት ደሳለኘን ይማርሸ በሉልኘ በሕመም ምክንያት በርሚል ቅዱሰ ገብርኢል ፀበል ላይ ናት የምህረት አምላክ ይማርልኘ

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby Год назад +1

    ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ አምላከ ቅዱስ ሆይ ጊዎርጊስ ለንስሐ ሞት አብቃኝ🙏

  • @BetTad-b5r
    @BetTad-b5r 11 часов назад

    እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ለቦታው ያብቃን

  • @hanihanu5058
    @hanihanu5058 Год назад +3

    በስማም አምላኬ ለአገሬ አብቃኝ እና ይሔን ቦታ ለመርገጥ አብቃኝ

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Год назад +16

    እንኳን አደረሳችሁ አዲሱን አመት ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን አምላከ ቅዱሳን በቃችሁ ይበለን ❤️❤️❤️👏👏👏

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😥

  • @devgishenmariyam4222
    @devgishenmariyam4222 Год назад +6

    በእውነት አሁንም ድረስ ሳስበው ልቤ ይጨነቅብኛል😢😢😢ቸርነቱ ብዙ ነው ለማውራት የሚያስቸግር ነገር ግን ምን ጊዜም ከልብ ከህልና የማይጠፋ ተሃምር ነው ያየውት😢😢

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Год назад +6

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔን ሀፂያተኘዋን አይሁዷን ለደጅህ አብቃኝ ሀፂያቴ በዝቷል እና ከፈጣሪ አስታርቀኝ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢 አለማመኔን እርዳኝ ማሥተዋሉን አድለኝ

  • @KeyaSelam
    @KeyaSelam Год назад +2

    አሚን አምላከ ቅድስጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃን❤❤❤

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 Год назад +13

    ጌታ ሆይ እንካን ከዝይ ትብታብ አወጣኝ መፅሐፍ ቅዱስ ውድድድድድድ👉👉👉📖📖📖📖📖

    • @ሀብተማርያም-ኀ9በ
      @ሀብተማርያም-ኀ9በ 10 месяцев назад +1

      ከአጋንንት መፈታት እኮ መፅሀፍ ቅዱስ መሰረት ያለው ነው የምን ትብታብ ነው ዘላለማቹን ትችት እና ስድብ የዲያብሎስ ልጆች

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 10 месяцев назад +1

      @@ሀብተማርያም-ኀ9በ እስቲ እሷ ላወራችው አንድ የመፅሐፍ ቅዱስ መረጃ ስጠኝ?ተረት ተረት የለም::

  • @ናርዶስናርዶስናርዶስ

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን

  • @Etse1616
    @Etse1616 Год назад +81

    እኔም እዛ ነበርኩ ማርያምን ድንቅ ነው ሰውሮኝ የማየው ነገር 🥺 ስቃይ ነው ከዛም በላይ በቤተሰብ ላይ መተት አድርጎ የለፈለፈውም ሰውዬ ብዙ ነገር ሲያደርግ አይ ነበር 🥺🥺እግዚአብሔር በቸርነቱ በሰማእቱ ምልጃ ከልጅነቴ ጀምሮ ያሰቃየኝ የነበረውን ከባድ የራስ ህመም በሽታ ተፈውሼ መጣሁ ከዛም በላይ ሁሌ በጭንቀት ያለምንም ምክንያት ማልቀስ ነበር ስራዬ ባለቤቴ ቤተሰቦቼ በጣም ተረብሸው ነበር ግን ያ ሁሉ የለም አሁን ❤ እህቴ ደግሞ በአልጋ ነበር ምትንቀሳቀስ ከፀበልተኛ ቤቱ ወደ ፀበሉ በሄደች በ3ኛ ቀኗ ቆማ ሄደችልኝ መንፈስ ሲያሰቃያት ነበር 2 አመት ሙሉ አሁን ከተፈወሰች በኋላ ጤነኛ ነች ተመስገን ጌታዬ እሄን ያደረክልኝ እኔ ማን ነኝ🥺 ደሞ የበሽታው ወቅት እናቴ ህፃን ልጂ ይዛ ከእህቴ ጋር ነበረች እኔ ወደሌላ ሀገር ስለምሄድ በሽታው ሳይገባ ነበር የመጣሁ ሌት ከቀን ሳለቅስ ደሞ ድናልኝ ሳለ ሌላ ጭንቀት ብዬ ምንም ሳይሆኑ በሰላም ለቤታቸው በቁልኝ ተመስገን ጌታዬ ሳትንቀኝ ፀሎቴን ያደመጥከኝ እኔ ማን ነኝ ከቃል በላይ 😭😭😭

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  Год назад

      0943121212 ደውልልኝ

    • @Etse1616
      @Etse1616 Год назад +3

      @@elshadayorthodoxmedia ከሀገር ውጭ ነው ያለሁ አሁን ወንድማለም ተመልሻለሁ

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 Год назад +3

      ታድለሽ በመቤቴ 😢😢😢

    • @nunuhulegeb
      @nunuhulegeb Год назад

      ቦታው የት ነው? በዝርዝር ቢገልፁልኝ?

    • @Etse1616
      @Etse1616 Год назад

      @@nunuhulegeb ከአዲስ አበባ ባህርዳር ተጉዘው ከባህርዳር ደለጎ ከዛ ከደለጎ 2hours በባጃጅ

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    እንኳን አብሮ አደርሰን አልተከፈተም መንገዱ

  • @RobelAregay-w4p
    @RobelAregay-w4p 10 месяцев назад

    Amen egzabher lezeh kibr yabkan !!!

  • @Kidest-ow3bw
    @Kidest-ow3bw Год назад +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ

  • @AmanMan-e6e
    @AmanMan-e6e Год назад +7

    ንስሀ ግቡ ወደ ጌታችንና መድሃኒታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመለሱ እርሱ ከሞት ፍርሐት ነፃ ያወጣችሁአል !

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 Год назад +2

    መፅሐፍ ቅዱስ ግን አለማንበብ ዕውር ዕውርነት ነው በጣም!!!!!!!!!!!!!

  • @ساليالغباش
    @ساليالغباش Год назад +4

    🎉ጌታሆይ ከስደት መልሰህኝ እቦታው ላይ ለመርገጥ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏

  • @WogayehuAlamneh
    @WogayehuAlamneh Год назад +1

    ሰማዕቱ ለሀገሬ አብቅተኸኝ ደጅህን እንድረግጥ እርዳኝ

  • @Ester-l5q
    @Ester-l5q Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉እባክሽን እመ ኣምላክ እችን ደጅ ኣድሪሺኝ❤❤❤❤

  • @Guyhh-fk3vb
    @Guyhh-fk3vb Год назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ እህት ወድሞቸ እናት አባቶቸ ወለተ እየሱስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅህንለመርገጥ አብቃኝ😢😢😢

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 5 месяцев назад

    አምላኬ ሆይ ይህንን ታምር ሳላይ እዳልሞት እርዳኝ😢😢

  • @hdhdhrhrh6367
    @hdhdhrhrh6367 Год назад +7

    ስማኡቱ ሆይ የኔነገርስ😢😢

  • @CR7Kale-tj3rk
    @CR7Kale-tj3rk Год назад +5

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @YeersobetBet
    @YeersobetBet Год назад +1

    Bayesusim ena selatan yetewaga yihun kote yalew mwsawur ye aganint sira yeferse yihun migarmawuko ersu. Menfsu new new andiminkwan birhan altayatim bageta beyesusim yetewaga yihun kifu. Menfas in jesus name😮

  • @KddkkeKslsld
    @KddkkeKslsld 3 месяца назад

    አሜን ቅዱስ ጌወርጌሱ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ በፀሉታቹህ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ ሀጥያተኛ እህታቹህ ወ ለተ ስላሴ

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 Год назад +6

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @AlemenBune
    @AlemenBune Год назад

    ሰማአቱ ቅዱስ ገወርግስ ለቦተው አብቃኝ አሜን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Год назад +3

    አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ 🙏🌻🌻🌿🌾💐

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Год назад +1

    ስማቱ❤አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።❤❤❤

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 Год назад +5

    የቅዱስ ጊዎርጊስ እረዴት ምልጃ አይለየን
    እናንተ የዚህ ሚዲያ ባለቤቶች እንደዚህ አይነት አስተማሪ ነገር አቅርቡ
    አንድ አንድ መምህር ነኝ ባዮች ተሳዳቢዎችን እያቀረባችሁ በችግራችን ግዜ የደረሱልንን አባቶቻችን አታሰድቡብን በቅዱስ ጊዎርጊስ ስም
    ጥላቻ ሚዘሩ መምህር ነኝ ባዮች ጥላቻቸውን ተዛው

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +14

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ቤተሰቦቼንም ለደጂህ አብቃን 😭

  • @yilfashewayirga2435
    @yilfashewayirga2435 Год назад

    ሕቴ ሰላም ለአንች ይሁን መድን ከሲዖልም መድን በጌታችንና በመደሐኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ነዉ ሌላመድን የ ለም ከመጸሐፍ ቅዱስ አብበሺ በትናገር ጥሩ ነዉ አሁን ግን ከመጸሐፉ ወጭ ነዉ ።

    • @konjo9894
      @konjo9894 Год назад

      Anchi yelemedeshew bank bukeshen abezawalew amen yemil yealem megnot new yehe yekebedeshal tikim yelewuma😂

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Год назад +4

    ኤርሻዳይ ሚድያ እካን በሰላም መጣህ እኔ የሰማአቱ ቅድስ ግዮጎርጎስ የተዘጋመስሎኝ በጣም ከፍቶኝ ነበር

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Год назад

    ሳማቱ ነፋሴን አደራ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ. ሰማቱ አደራ አማልደኝ ካምላከህ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን Год назад +3

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @amazi36
    @amazi36 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ እኛንም በምህረትህ ጎብኝን😢

  • @MoMo-i6s3h
    @MoMo-i6s3h Год назад +1

    ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢😢🙏

  • @መስርት
    @መስርት Год назад +7

    እኳን አብሮ አደርሰን ወድማችን ❤

  • @aster7876
    @aster7876 Год назад +6

    ሰማእታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ አብቃኝ

    • @AaAa-rv8bd
      @AaAa-rv8bd 7 месяцев назад

      😢😢😢አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 Год назад +2

    Abetu maren lenesha mote abekane Egziabher hoy😢😢😢

  • @AlmazAlemazababu
    @AlmazAlemazababu 10 месяцев назад

    የበርሜሎ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝኝ😭🙏

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 Год назад +1

    ሰማእታአቱ በእዉነት ለደጂሕ አብእቃአኝ እርእዳአኝ💒💒💒🙏🙏🙏

  • @JS-2-12
    @JS-2-12 Год назад +10

    እባካችሁ መፀሀፍ ቅዱስን አንብቡ።
    የሚያድነው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ። ❤

    • @esset1685
      @esset1685 Год назад +4

      ልጅ ምጥን ለእናቷ አስተማረች አሉ!

    • @helinasebsibew8615
      @helinasebsibew8615 Год назад +2

      Ewnet new Eyesus yeamalikit ( yedingil Mariyam, yeAbreham, yeMise, yesemaetu Kidus giyorgis ) Amlak new. Engidih ene amalikt nachihu alkuachihu yilal Egziyabher Amlak. Ena eski bermil hijina aytesh haset new beyin

    • @danegebru3420
      @danegebru3420 Год назад

      That's the point

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 Год назад +2

      መናፍቃን ዉጡ ከዚህ የትኛዉ እየሱስ የጨለማዉ እየሱሱ እያመለካቹ አትጥፍ እዉነተኛ አምላክ ከድግል ማርያም የተለደዉን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነዉ በስሜ ይመጣሉ ያለዉ ትቢት በመናፍቃን እየተፈፀማቹ ነዉ

  • @AynalemEthiopia
    @AynalemEthiopia Год назад +4

    እንኳን አደረሰህ ወንድሜ

  • @emano5974
    @emano5974 Год назад

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን በስደት ላለነው ደጅህን ለመርገጥ ለጓጓን ሁሉ😢😢😢😢😢

  • @hellenabraha5786
    @hellenabraha5786 Год назад +2

    እድለኛ ነሽ እህቴ ያንችን እሩቡን ባገኝሁት አገሬ ገብቼ

  • @ertibanasefa1380
    @ertibanasefa1380 Год назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Год назад +1

    Ameen Ameen Ameen Mezigana le amilak gishorigis yihun lanate yedarase lenyam yedarase enda charenate maren amalake kiduuse giyorgise ameen

  • @selam801
    @selam801 Год назад +1

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለኝ እንደቸርነትህ አኑረኝ😢

  • @ፃድቃኔማርያምእናቴ
    @ፃድቃኔማርያምእናቴ 2 месяца назад

    ሰማዕቱ አባቴ እባክህ አባቴ ከሆንክ በቅርብ ቀን ደጅህ አድርሰኝ 😭😭😭

  • @MisayeAbebe-t8f
    @MisayeAbebe-t8f 11 месяцев назад

    አሚን አቤቱማረን እመበረሀን ከልጂሺ አማልጂኝ

  • @welotube463
    @welotube463 Год назад +2

    አምላኬ ሆይ ከዝህ ጌቦ ሳረግጥ እንዳልሞት አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 Год назад +2

    ሰላሴ ብላችህ በፀሎታችህ አስቡኝ

  • @DAVEWESAGN
    @DAVEWESAGN Год назад

    betam enameseginalen egziabher yakbirachiw

  • @meseretsisay8496
    @meseretsisay8496 Год назад +5

    " በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። በኢየሱስ እመኝ ትድኛለሽ
    "
    (የዮሐንስ ወንጌል 3:36)

  • @tgadisyoutube1686
    @tgadisyoutube1686 Год назад

    Hayile meka,el
    Welate meka,el
    Welate walide
    Welate tsadiki
    Welate Eyasusi
    Welide mariyam
    Welide mariyam
    Fikirta silase
    Welate mariyam

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 10 месяцев назад +1

    ጌታ ሆይ ማረኝ ከስራቴ ፍታኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሰለ እርኩስ መንፈስ ክፉ ስራ በመምህር ግርማ በአባ ዩሀንስ በመምህር ሄኖክ ወልደ ማርያም በመምህር ሄኖክ ተፈራ በመምህር ተስፋየ ነው ያወኩት ከተኛሁበት የነቃሁት እግዚአብሔር ይመስገን ወይ የሰው ክፋቱ ግን ከዳቢሎስ ከፍተን ተገኝን 😢 ዋነፍሳችሁ የሰውን ሂወት እምታበላሹ ጠቆይም አስጠቆዮችም ደብተራዎችም ቃልቻዎችም .... በሰው እድል እምትኖሩ ሰዎች ዋ ነፍሳችሁ 😢 እዴት ይች ከቱ አለም ገዛቻችሁ😢 ሞትን እዴት እረሳችሁ 😢