በ1 ቀን ያለቀ ስራ! ማራኪ የሴራሚክ አሰራር || ዘመናዊ ባኞ ቤት ግድግዳ ሴራሜክ Design

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ምርጥ እና ዘመናዊ ሴራሜክ_አሰራር ይመልከቱ። በተለይም ጀማሪ ባለሞያወች እንዴማሩበት እና ሴራሜክ የሜያሰሩ ሰወች መረጃ እንዴያገኙበት ታስቦ የተዘጋጀ ሴሆን የባኞ በት ግድግዳና መሬት ላይ የተሰራ ነው። ይሕ ስራ adhesive የተባለ እጅግ ጠንካራ የሴራሜክ ማጣበቄያ እንዴሁም kingdom digital wall tile የተሰኝ ሴራሜክ ንጣፍ በመጠቀም ሰርተነዋል። እስከመጨረሻው በመመልከት ሐሳብ አስተያዬት እንዴሰጡ በአክብሮት እንጋብዛለን።

Комментарии • 2

  • @kaleabyimenu305
    @kaleabyimenu305 3 месяца назад

    መሬት ላይ የሚነጠፈው በፍርፍር ቢደረግ በጣም ተመራጭ ነው

    • @habesha_finishing
      @habesha_finishing  3 месяца назад

      በ አደሲቭ ቢሆን ጥሩ ነዉ ነገር ግን ከዋጋ አንፃር ፋርፍር ይመረጣል