ሐበሻ  ሴራሚክ ስራ  habesha ceramic work
ሐበሻ  ሴራሚክ ስራ  habesha ceramic work
  • Видео 10
  • Просмотров 13 331

Видео

7 የሴራሜክ አይነቶች #አሰራር በአማርኛ ማብራሪያ
Просмотров 4,8 тыс.4 месяца назад
በዚህ ምስል 7 የተለያዬ የሴራሜክ ስራዎች በአማርኛ ማብራራት ይመልከቱ በተለይም ሴራሜክ ከማሰራታችሁ በፊት ይህን ምስል ብትመለከቱ አሪፍ እና ዉብ #ሴራሚክ #አይነቶች ማየት ትችላላችሁ #best_ceramic_tile #bathroomdesign #ethiopia
ልዩ የሴራሚክ ስራ ለቪላ ቤት እና apartment ተመራጭ ምርጥ ሴራሚክ 👌👌👌
Просмотров 8735 месяцев назад
ምርጥ እና ዘመናዊ የሴራሜክ አሰራር ይመልከቱ።
በ1 ቀን ያለቀ ስራ! ማራኪ የሴራሚክ አሰራር || ዘመናዊ ባኞ ቤት ግድግዳ ሴራሜክ Design
Просмотров 2295 месяцев назад
ምርጥ እና ዘመናዊ ሴራሜክ_አሰራር ይመልከቱ። በተለይም ጀማሪ ባለሞያወች እንዴማሩበት እና ሴራሜክ የሜያሰሩ ሰወች መረጃ እንዴያገኙበት ታስቦ የተዘጋጀ ሴሆን የባኞ በት ግድግዳና መሬት ላይ የተሰራ ነው። ይሕ ስራ adhesive የተባለ እጅግ ጠንካራ የሴራሜክ ማጣበቄያ እንዴሁም kingdom digital wall tile የተሰኝ ሴራሜክ ንጣፍ በመጠቀም ሰርተነዋል። እስከመጨረሻው በመመልከት ሐሳብ አስተያዬት እንዴሰጡ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ትልቅ ሴራሚክ አሰራር || ለባኞ ቤት ግድግዳ በጣም ተመራጭ Big ceramic tile bathroom wall best way
Просмотров 765 месяцев назад
የባኞ ቤት ግድግዳ ላይ የተሰራ ትልቅ የሴራሜክ አሰራር ይመልከቱ ይህን ሴራሜክ አደሲቭ የተባለ እጅግ ጠንካራ የሴራሜክ ማጣበቄያ ተጠቅመን ሰርተነዋል ለበለጠ መረጃ በ0910233600 በመደወል ማናገር ይቻላል
ምርጥ የሴራሜክ አሰራር በቀላሉ በብቁ ባለሞያ How To Install Kale Ceramic Wall Planter (Simple & Easy)
Просмотров 1576 месяцев назад
#best ceramic tile work at balcony for planter #wall_ceramic tile work ። Check out the best_and_latest ceramic_designs. specially designed for beginners to learn and information for The house is made of ceramic tile owners, is made on the wall of garden on the balcony. We have done this work using a very strong ceramic tile adhesive and we used Artwood Matte Natural Glazed Granite 20x120. Ceram...
ምርጥ የባኞ ቤት ሴራሚክ አሰራር best ceramic tile bathroom wall
Просмотров 3477 месяцев назад
#bathroom #wall_tile #ሴራሜክ_አሰራር Check out the best_and_latest_ceramic_designs. specially designed for beginners to learn and information for The house is made of ceramic_tile owners, is made on bathroom wall and floor. We have done this work using a very strong ceramic adhesive. Comment by watching until the end We cordially invite you. ሴራሜክ_አሰራር ምርጥ እና ዘመናዊ ሴራሜክ አሰራርን ይመልከቱ። በተለይም ጀማሪ ባለሞያወች እ...

Комментарии

  • @hebshawit
    @hebshawit День назад

    ክፍለሀገር ብትሄድ

  • @samiraahmed9324
    @samiraahmed9324 Месяц назад

    $2,000 per kare meter????

  • @lovemama5484
    @lovemama5484 2 месяца назад

    ለሰባ ቆርቆሮ ለመሬቱ ስንት ብር ይበቃል ሰራሜኩ ማለቴ ነው

    • @habesha_finishing
      @habesha_finishing 2 месяца назад

      ያገር ዉስጥ እና የዉጭ ሴራሜክ ሲሆን ዋጋዉ ይለያያል ለበለጠ መረጃ 0910233600 ይደዉሉ

  • @ZahraZahra-ej2pf
    @ZahraZahra-ej2pf 2 месяца назад

    ግን የትነው በዚህ ዋጋ እሚሽጠው❤

  • @kaleabyimenu305
    @kaleabyimenu305 3 месяца назад

    መሬት ላይ የሚነጠፈው በፍርፍር ቢደረግ በጣም ተመራጭ ነው

    • @habesha_finishing
      @habesha_finishing 3 месяца назад

      በ አደሲቭ ቢሆን ጥሩ ነዉ ነገር ግን ከዋጋ አንፃር ፋርፍር ይመረጣል

  • @Mamare.
    @Mamare. 3 месяца назад

    ዋጋውን ብትነግረን ወድም

    • @habesha_finishing
      @habesha_finishing 3 месяца назад

      ከ2500 እስከ 4000 ይሸጣል

    • @ommuhamedtaji5739
      @ommuhamedtaji5739 2 месяца назад

      3በ4የሆነ ወለል ስንት ብር ይጨርሳል ከነ ባለሙያው

    • @habesha_finishing
      @habesha_finishing 2 месяца назад

      @@ommuhamedtaji5739 ሴራሚኩ የዉጭ እና ያገር ዉስጥ ሲሆን ዋጋው ይለያያል ለበለጠ መረጃ 0910233600 ይደዉሉ

  • @GgGg-fp5qy
    @GgGg-fp5qy 4 месяца назад

    የሚያምረው የመጨረሻው ነው ዋጋ አልተናገርክም ሌላውን እርሳው ውድ ነው ለማለት ነው ዋጋ መናገር ግድ ነው😮

    • @habesha_finishing
      @habesha_finishing 4 месяца назад

      አይ ዉድ አይደለም የቻይናው ዝቅተኛው 1700 ይሸጣል

    • @habesha_finishing
      @habesha_finishing Месяц назад

      ዋጋ ለመናገር ብዙ አይነት ስላለ ነው

  • @zebibaseid.1988
    @zebibaseid.1988 4 месяца назад

    የመጨረሻዉን ዋጋ አልገልፅክም ስንት ይሆን ዋጋዉ?

    • @habesha_finishing
      @habesha_finishing 4 месяца назад

      የቻይናው 1700 ይሸጣል

    • @wegayehunegese
      @wegayehunegese 3 месяца назад

      @@habesha_finishing በሜትር ነው 1700

    • @wegayehunegese
      @wegayehunegese 3 месяца назад

      @@habesha_finishing 1ካሬ ስንት ነው?የሀገር ውስጥ ?

    • @habesha_finishing
      @habesha_finishing 3 месяца назад

      ​@@wegayehunegese ጀረጃ አላቸዉ ከ800 እስከ 1100 አለ

    • @wegayehunegese
      @wegayehunegese 3 месяца назад

      @@habesha_finishing እሽ አመሰግናለሁ እኔ የሀገር ውስጥ ነው የምፈልገው ለሳሎን ብቻ 😍 ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ።ግን 1ካሬና 1ሜትር እኩል ነው ?

  • @frewinitesfay4564
    @frewinitesfay4564 4 месяца назад

    Mobile number pls?