Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጎበዝ ነህ ከልብህ ነው የምታስረዳው በራስህ ትተማመናለህ እናመሰግናለን ስለምክሮችህ
የምትለቃቸዉ፡ዚዶበሙሎኡኪናቸዉ
Yezi alem ewketna sayings be emnt fit bado new yemilw temchtognal👍
@@SaraSara-ek9nd 1
ጎበዝ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ
ማነው እደኔ የሀን ምርጥ ወድማችን የሚወደው ወላሂ ስወደው የሚለው ቃላት አይገልፀውም
ሠአድ በቅንነት እንዛመድ ውዴ
በእውቀቱ እውቀት አላህ ይጨምርልህ የዛሬ ደሞ በጣም ደስ የሚል አርእስት ነው እመን እንጂ አትፍራ።
የእምነት መፅሀፍን አንብብ የሚለው በጣም ተመችቶኛል 📖📖እናመሰግናለን
_ለኔ የተመችኝ ህልም አለመቀየር ማለቴ በሀይማኖቴ ድርድር ስለለኝ አንበብ በሚለው ከአመንክ ቡሃላ አይንህን መንቀል የለብህም 💪👌የእምነት መፅሐፍቶችን ማንበብ አለብህ!✅_
ያለፈው ቪዲዮ ላይ የሰራኸውን የአጠናን ዘዴ ተከትዬ ከ 95% በታች ያመጣሁት ውጤት የለም አመሰግናለሁ🙏ወንድሜ
እመብርሃን ጥንካሬ ትጨምርልህ
ትክክል ነው በቁርአን ምን ይላል አትጠራጠሩ መጥፎ የሆነ ጥርጥር እስልምናችን ይከለክላል ሁሌም ቢሆን ጥሩ መመኝት ነው ትምህርታቹህ በጣም ጠቃሚ ነው ከምንም በላይ አመስጋኝ ወደ ሀይማኖታችን እንድንቃረብ የሚያደርገንም ነው ብዙ ሰው ተዘናግቶዋል ሁላችንም ወደ ፈጣሪያችን ከተመለስን ማንደሰትበት ምንም ነገር የለም አልህምዱሊላህ ሁሌም አመስግኑ ይጨምረላቹሀል በደስታም በሀዘንም አመስጋኛ ባሮቹ እንሁን
ሳህ
የእምትነት መፅሀፍን እንደማንበብ የመሰለ ትልቅ ነገር የለም ቀጥልበት ሁለቱንም ሀይመኖት በጥልቀት ህያቸው የዛኔ ሀቅን ከባጢል ለመለየት እድሉ ነጣም ሲፊ ይሆናል
የዘመናችን ምርጥ ወጣት ስኔ እንኳን ደህና መጣክ የወጣት ፓራስታሞል በርታ ።
አስሬ እያየሆ መለዉጥ ጀምራለሁ የመዳም ቅመም ነኝ ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
አነመሰግናለን ሰለ አሐይማኖት የዐና ሰው ሰኬታማ ይሆናል ለዜች አለም ብዙ አይጨነቅላትም መልካመሰ ቀን
እጅግ በጣም ትለያለህ እግዚብሄር ይስጥህ ዎስጤን የሆነ ሀይል አምጥተህ የጨመርክበት ነው የመሠለኝ
ስነወርቅ ገራሚ ትምህርት ነው የሰጠህን በተለይ የዉሻዉና የቱሪስቶቹ ምሳሌ በጣም አሪፍና ግልፅ ነው እምነት ወሳኝ ነው ‼️‼️‼️እናመሰግናለን ‼️‼️‼️
የሰዉ ልጅ ስኬትም ዉድቀትም በማመን እና ባለማመን መካከል የሚደረግ ፍልሚያ ነዉ
ፈጣሪ ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!እመን እንጂ ኣትፋራ ከደም ስሬ የተዋሃደ ዐ.ነገር ነው!!!
አንተን አላማንድናቅ አይቻልም ብርታ Like ሼር
ኢክሩ እንዛመድ በቅንነት እህቴ
የተከበርክ ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ እኔ እላማህ ላይ እተኩር ያልከው በጣም ተመቸነኘ በጣም እመሰግናለው ❤️❤️
የኛ ጀግና እንዳንተ አይነት ወጣት ትውልድ ይብዛልን አሜን አሜን
የእዉነት እስከ ጥግ ድረስ ታታሪ ጎበዝ ነህ ቁራን እንኳ አንብቤሀል👌👌👌
"ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡"Qur'an(94:5)
እውነት ተናግረህ የምታጣው ነገር ቢኖር አጠገብህ ያሉትን ውሸታምና አስመሳይ ሰዎችን ነው፡፡
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ጥበቡን ያብዛልክ ።
የእውነት ጎበዝ ልጂነክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መፀሀፍ ቅዱስ ማንበብ መንፈሳውይ ነገር መስማት በጣም አይምሮን ያረጋጋል
በአስገራሚ ለውጥ እንድጥለቀለቅ ከእግዚአብሔር በታች አንተ ረድተኸኛል አመሰግናለሁ ❤❤
በጣመ ፡እናመሰግናለን ፡ የኛው ፡ ቤተሰብ ፡ ኢንስፓየር ፡ ኢትዮጵያ ፡ ይመችህ ፡ 😍😍😍
👍 እኳን ደና መጣህ የሂወት ብረሀን ጠፍተሀል አትጥፍብን ታስፈልገናለህ❤❤
የእኔ ወንድም ሰላምህ ይብዛልን ከአለባበስህ ጀምሮ በጣም የምንወድህ ወንድማችን አላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን የወጣት ዘመንህን በዚህ ጥሩ ነገር ማሳለፍህ በጣም አደንቀሀለወ በርታል
ሁሉም የሚገርም ነው በጣም አመሰግናለው
አላሁ አበር ኢንሻ አላህ አተ ልጅ መጨረሻህ እደሚያምር ተስፋ አለኝ
አቤት አቤት እውቀት ክልብህ ያለህን እውቀት ስለምታካፍለን አመስግናለው ስወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤️🙏🥰
Pa pa eskzara yehan temhert benmar teru nber!!!
Sene huleme bertalne ftare ke antegare yhone🙏🙏🙏♥️
እመን እንጂ አትፍራ እውነት ነው ወድምየ በጣም እናመሰግን አለን ጀግናችን በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን(፫)🙏🙏🙏
እውነት ነው: ካመንክ ቦኋላ ዓይነህን መንቀል የሌለብህም: እምነትህን ይምፈትን ግዜ ይመጣል! በጣም ነው የተመቸኝ:ና የውሻው ታረክ ተመችቶኛል :አመሰግናለሁ። ወንድሜ🙏
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ወላሂ የተመሰቃቀል ህይቴ እንዲመልስ ሰበብ ሆነሃል በጣም ከልብ አመሰግናለሁ
እውነት ነው ምልህ እናንተ ምርጥ ጓደኛ ብቻ ኣይደላቹም ምርጥ እናትና ኣባት ናቹ የዛሬው ኣነጋገርህ ደሞ በጣም መስጦኛል ❤❤ልክ ሳማርርርርርርር ደረስክልኝ ፈጣሪ ባንተ በኩል ኣስተማረኝ ኣመሰግናለው🙏🙏
የሚያጠራጥርህን ትተህ ያመክበትን ተከተል እሩሱል ሰለሏሁ ወአለይሂ ወሰለም እስልምናየ ሁሉንም ያስተምራል ወንድም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን የምታቀርብልን ሁሉ አሰሰተማሪ ለኛ ለውጥን የሚያመጡ ምርጥ ንግግሮች እናመሰግናለን 🙏🙏
የተናገርከው ሁሉ አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል እነመሰግናለን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ እናመሰግናለን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው እኔ በአንተ ትምህርት ቀና እያልኩ ነው ተስፋ እያደርኩ ነው
እንኳን ሰላም መጣህልን ወድማች እየገባሁ በቀኑ አያለሁ ቻናላችሁን ስጠፋብን🇪🇹👍በርታልን የኛ ድንቅ አላህ ይጠብቅ የምር ሁለገብ እውቀት ያለው ሰው ደስ ይለኛል እኔ ምኞቴ ህልሜ ነው ነው በሁሉም እውቀት ሁለገብ እውቀት እዲኖረኝ
ሁሌም የማደንቅህ ምርጥ የህይወቴ አሰልጣኝ፡፡ ባንተ ስልጠና ራሴን እና አከባቢዬን ቀይርያለዉ፡፡
ሠለም ለሀገርችን ክብር እንዴ እናንቴ የለችሁን ድንቅ የዘመነችን ስንቆንች ለሰጠልን ጌታ ይሁን ለእኔ ሁሉም ተመችቶኛል እንዴም በቀኛ አቀታኝ ብዬ የዘገሁትን መዚገብ አሁን እንዴ ገና እችላለሁ ብዬ ከፈትኩ ተመስጌታ ሆይ እሰይይይይይ አማነዋለሁ አየሰፍረኝም ወንድም አሌም ክበርልኝ🙏
ተመስጭ አዳመጥኩህ ለኔ ይሆናል ብየ አስባለሁኝ በተለይ እመንጂ አትፍራ በማለትህ 💪👌👍👈
የባህሩን መዳረሻ ልታይ ትችላለህ ነገር ግን አውሎ ነፋስ የሚመጣብህ መቅዘፍ ስትጀምር ነው። ከልብ እናመሰግናለን! 🙏
"ምእመናን እንደኾናችሁ አትስነፉ፤ አትዘኑም፡፡"Qur'an(3:139)
እግዚአብሔር ያስብከውን ሁሉ ይስጥህ 🙏🏿ስነ ወንድማችን 🙏🏿 በጣም አከበረሃለው 🙏🏿
በጣም ጎበዝነህ ወንድሜ እግዚኣቢሄር ከዚ በላይ ይባርክህ
ሁሉንም በትኩረት ነው የሰማሁት "የእምነት መፅሐፍትን አንብቡ"
የምሰጡት ትምህርት እራሴን እድቀይር አርጉኝ መልካም ቀን
ተመስገን ማን አይዞሽ እንዳለኝ ባላቅም ነገ የደስታ ኑሩ እደምኖር ውስጤ ያምናል ምንጩን ባላቅም ተመስገን!!!
ያለፍኩትን ፈተና ያለፍኩት ቀላል ስለሆነ ሳይሆን በእምነት ነው
እውነት ነው አንተ ልጅ በጣም ውስጤ ላይ ያለውን ነገር ሁሉ ነው ይምታወራው ያለ በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት❤❤❤
በጣም ጎበዝ ልጅ ግን እስከዛሬ እንዴት አላወኩህም😊 ማሻ አሏህ ተባረከሏህ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
ፀጋውን አምላከ ተክልዬ ያብዙልህ ወንድሜ ሁሉም መልካም ትምህርት መልዕክት ምክር ነው በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ
ቡዙ አስተማር አለ ያንተ ግን ሉዩነዉ ደጋግሜ ስሰማው እንደማር ያጣፍጠኛል ባንተ ምክንያት ህይወቴ ተስተካክለዋል አመሰግናለዉ ፈጣር ይጠብቀልን🙏
አንተን መስማት ከጀመርኩ በኋላ ቁረአን መቅራት ጀምሬለሁ እስፖርት መስራት ጀምሬለሁ መፅሀፍ አነባለሁ ነገሮችን የማይበትን መንገዲ ትምህርቴ ላይ ከዲሮው የተሻልኩ ሁኛለሁ አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ካመንክ በኋላ አይንህን መንቀል የለብህም የሚለው በጣም ተመችቶኛል።በጣም አመሠግናለሁ
ህልም አለመቀየር በእውነት በጣም ጎበዝ ነህ
ወሏሂ አተልጅ እምነቴን የምማረው እዳለሆኖ ከአሏህ በታች ያተ ትምህርት በጣም ጀግና እያደረገኝ ነው በርታ
ምርጥ የህይወት መምሪያ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን
የሃገራችን ጃግና 💪💪💪🇸🇦🇪🇹
ለሀይማኖት ያላችሁ እይታ ሳላደንቅ አላልፍም እናመሰግናለን በርቱልን
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይድረስህ ለአለማቱ ጌታ ሙስሊም ያረከኝ የሚመስለኝ ቁርአን አንብበሀል ያልከዉ ሁሉ ከቁርሀን አለ የተፈጠርን አምላክን ተገዝተን ለመሞት ነዉ ሁሉም ነገር ፈጣሪ የፈቀደዉ እንደሚሆን እና መሞት ከዚያ መቀስቀስ እንዳለ ካመንክ የተረጋጋ የሰከነ ሂወት ትመራለህ ጥሩ ትምህርት ነዉ
የ ኃይማኖት እምነት ጥሩ ሥነምግባር እና ብዙ ማንበብ ነዉ በእሥልምና ያዛል አመሠግናለዉ
ሁሉም በጣም ነው የተመቼኝ አንተ ልጅ አላህ ይጨምርልህ
በእውነት አመሰግናለሁ በርካታ ቪዲዬ ተከታትያለሁ እጅግ አስተማሪ ስለህ በርታ ነው የምለው
"Do not lose hope nor be sad"Qur'an(3:139)
የእምነት መፅሀፍ አብቡ የሚለው በጣም ተመችቶኛል ውጤቱን ስላየሁት
እውነት ነው እመነ እንጂ አትፍራ ለሰዎች ልጆች ሶስት ነገሮች ያስፈልገዋል 1. እምነት 2ኛ ትግስት 3. ጽናት።👌 እግዚአብሔር እምነትን ይጨምርልን እናመሰግናለን👏
.ሁሉም እዉነት ነው አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዉን ከሚገባዉ በለይ በጣም በጣም የከፍተኛ አምቅ ችሎታ ባለቤት ነህ ስለሆንክም ለብዝዎችም ህይወት ኑሮ መለወጥ ምክንያት ሆነሀል ተባክ እኔ ስነ አልማዝ ብየሀለሁ።
ወላሂ ያተን እና የማን ይይዘዋል ቪድወ ሳይ አይምሮዬ ይታደሳል በርቱ ሁላትችሁንም በስራችሁ በጣም ነው የማደቃችሁ መለወጥ የፈለገ እናትን አዳምጦ መለወጥ ይችላል ከፈጣሪ በታች ሰበብ ናችሁ
እውነት በጣም አስፈልጊና ጠቃሚ ነጥቦች ናችሁ ሁሉም ብዙ ነገር ተምሬበት አለሁ ብየ አስባለሁ በተላይ ስለእምነት ያልኩ ሁሉ በጣም አስፈልጊ ነው ፈጣሪ ያክብርልን ወንድማችን 👍👍👍
ንግግር ከውቀት ጋር ማሻአለህ ተመስጬ ነው የማዳምጥህ በጣም ነው የምናመሰግነው
አረ ሁሉም ተመችቶኛል አፕልኬሽኑን አውርጃለው ከ እንግዲህ በየቀኑ አይምሮዬ እየሰፋ ይሄዳል peromis ❤❤
ኢንስፓየሮች እኮ ስወዳችሁ ኡፍፍፍፍ ተባረኩልኝ የኢትዮጵያን ወጣት ቀይሮልን please
እኔ እኮ ልነግርህ የፈለኩት በጣም እንደምወድህ ነው።ወደተግባር ቀይረ ባየው ብዙ ትምህርቶችን ፣አነቃቂ ምክሮችን ካንቴ አግኝቻለሁ ።
አልሐምዱ ሊላህ #አሏህ_ሙሉ ምስጋና ይድረሰውውድ የተከበራችሁ ወንድሞቼ እህቶቼ አሏህ በሰላም ስላገናኘን በትልቁ አሏህን ልናመሰግነው ይገባ በሀገራችን ኡለማዎች የሚደረጉ ዳእዋወችን , የፈትዋ ፕሮግራሞችን ሌሎችንም አስተማሪ ፕሮግራሞችን ባንድ ላይ የሚያገኙበት ፔጅ~ጠቅላላ የሀበሻ ዑለማዎች ታሪክ~ የውይይት መሰናዶ~ የትክክለኛ ሱፊዮች ምንጭ~ የኡስታዞች ሀሳብ መስጫ
አመሥግናለው
እኔ ብዙ ጊዜ መፅሐፍ ቅዱስ አነባለሁ ደሞ የዳዊት ድርምስ መፅሐፍ አንብበሃለሁ በጣም ብዙ ነገር ተጠቅመዋለሁ የአንተ ትምህርትም ተሠችቶኛል ወንድሜ ደሞም እኔም ትልቅ እልም አለኝ ከእግዚአብሔር ጋር አሳካዋለሁ 10q
አንተ የትንሽ ትልቅ የሰው አዋቂ የምታስረዳው ማንነትህን ነው የኔ 🦁 በርካታ በርካታ ❤❤❤
ትክክክልነህ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ወንድሜ,,,inspiar ethiopia app ላይ መጽሐፍ ለማውረድ እየሞከርኩ አስቸጋሪ ሆነብኝ
የኔ ወንድም በጣም ነው እምናመሠግነው ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን ሽ አመት ኑርልን የኔ መልካም
ስነወርቅ የኢትዮጵያ ልጅ ከልቤ ነው የማመሰግንህ እኔ ተማሪ ነኝ የ6ኛ ክፍል ተማሪ እኔ አንተን ማዳመጥ ከጀመኩ የደረጃ ተማሪ ያልነበርኩ ልጅ በ1አመት ውስጥ ከ1-3 መውጣት ጀመርኩ አመሰግናለው ምንብዬ እንደምገልፅልህአላው ቅም በጣም አመሰግናለው ሳድግ ልክ እንዳንተ አማካሪ እሆናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
አውነት ነው የኔ ወርቅ ለሚያምን ሁሉ ይቻለል እኔ አዷ ምስክር ነኝ
በትክክል የኔ ውዴ ወንድሜ እኔ በጣም እጥራጥራለዉ ሀሳብ ብቻ አንድም የምጭበጥ ነገር የለም ሁሉም ባታ አለዉ ግን አንድኑም አልጭበጥኩም በጣም አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
እህት ሙሥሊም ከሆንሽ ቁረአን ተፍሲርና ሀዲሥ እሚናገሩትን ተከታተየ ሁልግዜ የእነተ ነው እምልሽ እስከዛሬ የት ነበርኩ ነው እምትይው
እውነት ነው እምነት ከሌለ በሁለቱም አለም ክሥረት ነው
እውነት በጣም ጎበዝ ነህ ከልብህ ነው የምታስርዳው አላህ ይጨምርልህ
እኔ ባንተ ትምህርት እንዴት ልበል መልስ የለኝም ባጣም ጎበዝ ነህ የምሮህ ይባረክ
ምን እንደ መልክ አላወቅም ጌታን ብቻ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
እጅግ በጣም ጀግና ነህ ለእኔ ሁሉም ተመችቶኛል
እናመሰግናለን በርቱ አድናቂህ ነኝ ከዱባይ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
እውነት ወድማችን በጣም እናመሰግናለን እኔ ተለውጬበታለሁ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜህን ይጨምርልህ እኔ ብዙ ነገሮችን ተማርኩ
በጣም እናመሰግናለን ፕሮግራሞችህ ሁሉ አነቃቂ ናቸዉ🙏🙏🙏🙏
በዉነት እናመሰግናለን ተወዳጁ እኔ የመረጥኩት መፅሐፍ ቅዱስ አበብ ነው
የእምነት መፅሐፍ ማንበብ ተመችቶኛ ።በየቀኑ የ30 ደቂቃ"መፅሐፍ ቅዱስ" አነባለዉ እግዚአብሔር ይመስገን
ተቀጥሬ እየሰራው ነው፡፡ ነገር ግን ቅዳሜ እና እሁድ የሆነ ነገር ልሰራ አሰብኩ፡፡ አስፈላጊ ማሽኖችንም ገዛው፡፡ አሁን መጀመር ብቻ ቀረኝ፡፡ ግን ግን ውስጤን ፍርሃት ይሰማዋል፡፡ብፈራም ወደፊት ከማለት አልተቆጠብኩም፡፡ ፍርሃቴ አንድ ነገር እስክሰራ መሆኑን አውቃለው፡፡ ከዚህ በፊት ፍርሃቴ ከብዙ ነገር አሰናክሎኝ ያውቃል፡፡ በዚህ ግዜ ዘራፍ አይሰራም፡፡ ፍርሃት የሰው ልጅ አደገኛው ጠላት፡፡
በጣም ደስይላል፤ምናለ ሁላችንም ማህበራዊ ሚድያዎችን ለንደዝህ ገንቢና ወሳኝ ነገር ግዜያችንና ገንዘባችንን ብንጠቀም? ለማንኛውም ወንድሜ በርታ እንዳንተ አይነት ይብዛልን ይመችህ
በጣም እናመሰግናለን ጎበዝነህ ብቻአይግልፅህም በረቱልን
ጎበዝ ነህ ከልብህ ነው የምታስረዳው በራስህ ትተማመናለህ እናመሰግናለን ስለምክሮችህ
የምትለቃቸዉ፡ዚዶበሙሎኡኪናቸዉ
Yezi alem ewketna sayings be emnt fit bado new yemilw temchtognal👍
@@SaraSara-ek9nd 1
ጎበዝ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ
ማነው እደኔ የሀን ምርጥ ወድማችን የሚወደው ወላሂ ስወደው የሚለው ቃላት አይገልፀውም
ሠአድ በቅንነት እንዛመድ ውዴ
በእውቀቱ እውቀት አላህ ይጨምርልህ የዛሬ ደሞ በጣም ደስ የሚል አርእስት ነው እመን እንጂ አትፍራ።
የእምነት መፅሀፍን አንብብ የሚለው በጣም ተመችቶኛል 📖📖
እናመሰግናለን
_ለኔ የተመችኝ ህልም አለመቀየር ማለቴ በሀይማኖቴ ድርድር ስለለኝ አንበብ በሚለው ከአመንክ ቡሃላ አይንህን መንቀል የለብህም 💪👌የእምነት መፅሐፍቶችን ማንበብ አለብህ!✅_
ያለፈው ቪዲዮ ላይ የሰራኸውን የአጠናን ዘዴ ተከትዬ ከ 95% በታች ያመጣሁት ውጤት የለም አመሰግናለሁ🙏ወንድሜ
እመብርሃን ጥንካሬ ትጨምርልህ
ትክክል ነው በቁርአን ምን ይላል አትጠራጠሩ መጥፎ የሆነ ጥርጥር እስልምናችን ይከለክላል ሁሌም ቢሆን ጥሩ መመኝት ነው ትምህርታቹህ በጣም ጠቃሚ ነው ከምንም በላይ አመስጋኝ ወደ ሀይማኖታችን እንድንቃረብ የሚያደርገንም ነው ብዙ ሰው ተዘናግቶዋል ሁላችንም ወደ ፈጣሪያችን ከተመለስን ማንደሰትበት ምንም ነገር የለም አልህምዱሊላህ ሁሌም አመስግኑ ይጨምረላቹሀል በደስታም በሀዘንም አመስጋኛ ባሮቹ እንሁን
ሳህ
የእምትነት መፅሀፍን እንደማንበብ የመሰለ ትልቅ ነገር የለም ቀጥልበት ሁለቱንም ሀይመኖት በጥልቀት ህያቸው የዛኔ ሀቅን ከባጢል ለመለየት እድሉ ነጣም ሲፊ ይሆናል
የዘመናችን ምርጥ ወጣት ስኔ እንኳን ደህና መጣክ የወጣት ፓራስታሞል በርታ ።
አስሬ እያየሆ መለዉጥ ጀምራለሁ የመዳም ቅመም ነኝ ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
አነመሰግናለን ሰለ አሐይማኖት የዐና ሰው ሰኬታማ ይሆናል ለዜች አለም ብዙ አይጨነቅላትም መልካመሰ ቀን
እጅግ በጣም ትለያለህ እግዚብሄር ይስጥህ ዎስጤን የሆነ ሀይል አምጥተህ የጨመርክበት ነው የመሠለኝ
ስነወርቅ ገራሚ ትምህርት ነው የሰጠህን በተለይ የዉሻዉና የቱሪስቶቹ ምሳሌ በጣም አሪፍና ግልፅ ነው እምነት ወሳኝ ነው ‼️‼️‼️እናመሰግናለን ‼️‼️‼️
የሰዉ ልጅ ስኬትም ዉድቀትም በማመን እና ባለማመን መካከል የሚደረግ ፍልሚያ ነዉ
ፈጣሪ ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!
እመን እንጂ ኣትፋራ ከደም ስሬ የተዋሃደ ዐ.ነገር ነው!!!
አንተን አላማንድናቅ አይቻልም ብርታ Like ሼር
ኢክሩ እንዛመድ በቅንነት እህቴ
የተከበርክ ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ እኔ እላማህ ላይ እተኩር ያልከው በጣም ተመቸነኘ በጣም እመሰግናለው ❤️❤️
የኛ ጀግና እንዳንተ አይነት ወጣት ትውልድ ይብዛልን አሜን አሜን
የእዉነት እስከ ጥግ ድረስ ታታሪ ጎበዝ ነህ
ቁራን እንኳ አንብቤሀል👌👌👌
"ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡"
Qur'an(94:5)
እውነት ተናግረህ የምታጣው ነገር ቢኖር አጠገብህ ያሉትን ውሸታምና አስመሳይ ሰዎችን ነው፡፡
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ጥበቡን ያብዛልክ ።
የእውነት ጎበዝ ልጂነክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መፀሀፍ ቅዱስ ማንበብ መንፈሳውይ ነገር መስማት በጣም አይምሮን ያረጋጋል
በአስገራሚ ለውጥ እንድጥለቀለቅ ከእግዚአብሔር በታች አንተ ረድተኸኛል አመሰግናለሁ ❤❤
በጣመ ፡እናመሰግናለን ፡ የኛው ፡ ቤተሰብ ፡ ኢንስፓየር ፡ ኢትዮጵያ ፡ ይመችህ ፡ 😍😍😍
👍 እኳን ደና መጣህ የሂወት ብረሀን ጠፍተሀል አትጥፍብን ታስፈልገናለህ❤❤
የእኔ ወንድም ሰላምህ ይብዛልን ከአለባበስህ ጀምሮ በጣም የምንወድህ ወንድማችን አላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን የወጣት ዘመንህን በዚህ ጥሩ ነገር ማሳለፍህ በጣም አደንቀሀለወ በርታል
ሁሉም የሚገርም ነው በጣም አመሰግናለው
አላሁ አበር ኢንሻ አላህ አተ ልጅ መጨረሻህ እደሚያምር ተስፋ አለኝ
አቤት አቤት እውቀት ክልብህ ያለህን እውቀት ስለምታካፍለን አመስግናለው ስወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤️🙏🥰
Pa pa eskzara yehan temhert benmar teru nber!!!
Sene huleme bertalne ftare ke antegare yhone🙏🙏🙏♥️
እመን እንጂ አትፍራ እውነት ነው ወድምየ
በጣም እናመሰግን አለን ጀግናችን በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን(፫)🙏🙏🙏
እውነት ነው: ካመንክ ቦኋላ ዓይነህን መንቀል የሌለብህም: እምነትህን ይምፈትን ግዜ ይመጣል! በጣም ነው የተመቸኝ:
ና የውሻው ታረክ ተመችቶኛል :አመሰግናለሁ። ወንድሜ🙏
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ወላሂ የተመሰቃቀል ህይቴ እንዲመልስ ሰበብ ሆነሃል በጣም ከልብ አመሰግናለሁ
እውነት ነው ምልህ እናንተ ምርጥ ጓደኛ ብቻ ኣይደላቹም ምርጥ እናትና ኣባት ናቹ የዛሬው ኣነጋገርህ ደሞ በጣም መስጦኛል ❤❤ልክ ሳማርርርርርርር ደረስክልኝ ፈጣሪ ባንተ በኩል ኣስተማረኝ ኣመሰግናለው🙏🙏
የሚያጠራጥርህን ትተህ ያመክበትን ተከተል እሩሱል ሰለሏሁ ወአለይሂ ወሰለም እስልምናየ ሁሉንም ያስተምራል ወንድም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን የምታቀርብልን ሁሉ አሰሰተማሪ ለኛ ለውጥን የሚያመጡ ምርጥ ንግግሮች እናመሰግናለን 🙏🙏
የተናገርከው ሁሉ አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል እነመሰግናለን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ እናመሰግናለን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው እኔ በአንተ ትምህርት ቀና እያልኩ ነው ተስፋ እያደርኩ ነው
እንኳን ሰላም መጣህልን ወድማች እየገባሁ በቀኑ አያለሁ ቻናላችሁን ስጠፋብን🇪🇹👍በርታልን የኛ ድንቅ አላህ ይጠብቅ የምር ሁለገብ እውቀት ያለው ሰው ደስ ይለኛል እኔ ምኞቴ ህልሜ ነው ነው በሁሉም እውቀት ሁለገብ እውቀት እዲኖረኝ
ሁሌም የማደንቅህ ምርጥ የህይወቴ አሰልጣኝ፡፡ ባንተ ስልጠና ራሴን እና አከባቢዬን ቀይርያለዉ፡፡
ሠለም ለሀገርችን ክብር እንዴ እናንቴ የለችሁን ድንቅ የዘመነችን ስንቆንች ለሰጠልን ጌታ ይሁን
ለእኔ ሁሉም ተመችቶኛል እንዴም በቀኛ አቀታኝ ብዬ የዘገሁትን መዚገብ አሁን እንዴ ገና እችላለሁ ብዬ ከፈትኩ ተመስጌታ ሆይ እሰይይይይይ አማነዋለሁ አየሰፍረኝም ወንድም አሌም ክበርልኝ🙏
ተመስጭ አዳመጥኩህ ለኔ ይሆናል ብየ አስባለሁኝ በተለይ እመንጂ አትፍራ በማለትህ 💪👌👍👈
የባህሩን መዳረሻ ልታይ ትችላለህ ነገር ግን አውሎ ነፋስ የሚመጣብህ መቅዘፍ ስትጀምር ነው። ከልብ እናመሰግናለን! 🙏
"ምእመናን እንደኾናችሁ አትስነፉ፤ አትዘኑም፡፡"
Qur'an(3:139)
እግዚአብሔር ያስብከውን ሁሉ ይስጥህ 🙏🏿
ስነ ወንድማችን 🙏🏿 በጣም አከበረሃለው 🙏🏿
በጣም ጎበዝነህ ወንድሜ እግዚኣቢሄር ከዚ በላይ ይባርክህ
ሁሉንም በትኩረት ነው የሰማሁት "የእምነት መፅሐፍትን አንብቡ"
የምሰጡት ትምህርት እራሴን እድቀይር አርጉኝ መልካም ቀን
ተመስገን ማን አይዞሽ እንዳለኝ ባላቅም ነገ የደስታ ኑሩ እደምኖር ውስጤ ያምናል ምንጩን ባላቅም ተመስገን!!!
ያለፍኩትን ፈተና ያለፍኩት ቀላል ስለሆነ ሳይሆን በእምነት ነው
እውነት ነው አንተ ልጅ በጣም ውስጤ ላይ ያለውን ነገር ሁሉ ነው ይምታወራው ያለ በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት❤❤❤
በጣም ጎበዝ ልጅ ግን እስከዛሬ እንዴት አላወኩህም😊 ማሻ አሏህ ተባረከሏህ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
ፀጋውን አምላከ ተክልዬ ያብዙልህ ወንድሜ ሁሉም መልካም ትምህርት መልዕክት ምክር ነው በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ
ቡዙ አስተማር አለ ያንተ ግን ሉዩነዉ ደጋግሜ ስሰማው እንደማር ያጣፍጠኛል ባንተ ምክንያት ህይወቴ ተስተካክለዋል አመሰግናለዉ ፈጣር ይጠብቀልን🙏
አንተን መስማት ከጀመርኩ በኋላ ቁረአን መቅራት ጀምሬለሁ እስፖርት መስራት ጀምሬለሁ መፅሀፍ አነባለሁ ነገሮችን የማይበትን መንገዲ ትምህርቴ ላይ ከዲሮው የተሻልኩ ሁኛለሁ አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ካመንክ በኋላ አይንህን መንቀል የለብህም የሚለው በጣም ተመችቶኛል።በጣም አመሠግናለሁ
ህልም አለመቀየር በእውነት በጣም ጎበዝ ነህ
ወሏሂ አተልጅ እምነቴን የምማረው እዳለሆኖ ከአሏህ በታች ያተ ትምህርት በጣም ጀግና እያደረገኝ ነው በርታ
ምርጥ የህይወት መምሪያ ትምህርት
በጣም እናመሰግናለን
የሃገራችን ጃግና 💪💪💪🇸🇦🇪🇹
ለሀይማኖት ያላችሁ እይታ ሳላደንቅ አላልፍም እናመሰግናለን በርቱልን
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይድረስህ ለአለማቱ ጌታ ሙስሊም ያረከኝ የሚመስለኝ ቁርአን አንብበሀል ያልከዉ ሁሉ ከቁርሀን አለ የተፈጠርን አምላክን ተገዝተን ለመሞት ነዉ ሁሉም ነገር ፈጣሪ የፈቀደዉ እንደሚሆን እና መሞት ከዚያ መቀስቀስ እንዳለ ካመንክ የተረጋጋ የሰከነ ሂወት ትመራለህ ጥሩ ትምህርት ነዉ
የ ኃይማኖት እምነት ጥሩ ሥነምግባር እና ብዙ ማንበብ ነዉ በእሥልምና ያዛል አመሠግናለዉ
ሁሉም በጣም ነው የተመቼኝ አንተ ልጅ አላህ ይጨምርልህ
በእውነት አመሰግናለሁ በርካታ ቪዲዬ ተከታትያለሁ እጅግ አስተማሪ ስለህ በርታ ነው የምለው
"Do not lose hope nor be sad"
Qur'an(3:139)
የእምነት መፅሀፍ አብቡ የሚለው በጣም ተመችቶኛል ውጤቱን ስላየሁት
እውነት ነው እመነ እንጂ አትፍራ ለሰዎች ልጆች ሶስት ነገሮች ያስፈልገዋል 1. እምነት 2ኛ ትግስት 3. ጽናት።👌 እግዚአብሔር እምነትን ይጨምርልን እናመሰግናለን👏
.ሁሉም እዉነት ነው አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዉን ከሚገባዉ በለይ በጣም በጣም የከፍተኛ አምቅ ችሎታ ባለቤት ነህ ስለሆንክም ለብዝዎችም ህይወት ኑሮ መለወጥ ምክንያት ሆነሀል ተባክ እኔ ስነ አልማዝ ብየሀለሁ።
ወላሂ ያተን እና የማን ይይዘዋል ቪድወ ሳይ አይምሮዬ ይታደሳል በርቱ ሁላትችሁንም በስራችሁ በጣም ነው የማደቃችሁ መለወጥ የፈለገ እናትን አዳምጦ መለወጥ ይችላል ከፈጣሪ በታች ሰበብ ናችሁ
እውነት በጣም አስፈልጊና ጠቃሚ ነጥቦች ናችሁ ሁሉም ብዙ ነገር ተምሬበት አለሁ ብየ አስባለሁ በተላይ ስለእምነት ያልኩ ሁሉ በጣም አስፈልጊ ነው ፈጣሪ ያክብርልን ወንድማችን 👍👍👍
ንግግር ከውቀት ጋር ማሻአለህ ተመስጬ ነው የማዳምጥህ በጣም ነው የምናመሰግነው
አረ ሁሉም ተመችቶኛል አፕልኬሽኑን አውርጃለው ከ እንግዲህ በየቀኑ አይምሮዬ እየሰፋ ይሄዳል peromis ❤❤
ኢንስፓየሮች እኮ ስወዳችሁ ኡፍፍፍፍ ተባረኩልኝ የኢትዮጵያን ወጣት ቀይሮልን please
እኔ እኮ ልነግርህ የፈለኩት በጣም እንደምወድህ ነው።ወደተግባር ቀይረ ባየው ብዙ ትምህርቶችን ፣አነቃቂ ምክሮችን ካንቴ አግኝቻለሁ ።
አልሐምዱ ሊላህ
#አሏህ_ሙሉ ምስጋና ይድረሰው
ውድ የተከበራችሁ ወንድሞቼ እህቶቼ
አሏህ በሰላም ስላገናኘን በትልቁ አሏህን ልናመሰግነው ይገባ በሀገራችን ኡለማዎች የሚደረጉ ዳእዋወችን , የፈትዋ ፕሮግራሞችን ሌሎችንም አስተማሪ ፕሮግራሞችን ባንድ ላይ የሚያገኙበት ፔጅ
~ጠቅላላ የሀበሻ ዑለማዎች ታሪክ
~ የውይይት መሰናዶ
~ የትክክለኛ ሱፊዮች ምንጭ
~ የኡስታዞች ሀሳብ መስጫ
አመሥግናለው
እኔ ብዙ ጊዜ መፅሐፍ ቅዱስ አነባለሁ ደሞ የዳዊት ድርምስ መፅሐፍ አንብበሃለሁ በጣም ብዙ ነገር ተጠቅመዋለሁ የአንተ ትምህርትም ተሠችቶኛል ወንድሜ ደሞም እኔም ትልቅ እልም አለኝ ከእግዚአብሔር ጋር አሳካዋለሁ 10q
አንተ የትንሽ ትልቅ የሰው አዋቂ የምታስረዳው ማንነትህን ነው የኔ 🦁 በርካታ በርካታ ❤❤❤
ትክክክልነህ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ወንድሜ,,,
inspiar ethiopia app ላይ መጽሐፍ ለማውረድ እየሞከርኩ አስቸጋሪ ሆነብኝ
የኔ ወንድም በጣም ነው እምናመሠግነው ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን ሽ አመት ኑርልን የኔ መልካም
ስነወርቅ የኢትዮጵያ ልጅ ከልቤ ነው የማመሰግንህ
እኔ ተማሪ ነኝ የ6ኛ ክፍል ተማሪ እኔ አንተን ማዳመጥ ከጀመኩ የደረጃ ተማሪ ያልነበርኩ ልጅ በ1አመት ውስጥ ከ1-3 መውጣት ጀመርኩ አመሰግናለው ምንብዬ እንደምገልፅልህአላው ቅም በጣም አመሰግናለው ሳድግ ልክ እንዳንተ አማካሪ እሆናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
አውነት ነው የኔ ወርቅ ለሚያምን ሁሉ ይቻለል እኔ አዷ ምስክር ነኝ
በትክክል የኔ ውዴ ወንድሜ እኔ በጣም እጥራጥራለዉ ሀሳብ ብቻ አንድም የምጭበጥ ነገር የለም ሁሉም ባታ አለዉ ግን አንድኑም አልጭበጥኩም በጣም አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
እህት ሙሥሊም ከሆንሽ ቁረአን ተፍሲርና ሀዲሥ እሚናገሩትን ተከታተየ ሁልግዜ የእነተ ነው እምልሽ እስከዛሬ የት ነበርኩ ነው እምትይው
እውነት ነው እምነት ከሌለ በሁለቱም አለም ክሥረት ነው
እውነት በጣም ጎበዝ ነህ ከልብህ ነው የምታስርዳው አላህ ይጨምርልህ
እኔ ባንተ ትምህርት እንዴት ልበል መልስ የለኝም ባጣም ጎበዝ ነህ የምሮህ ይባረክ
ምን እንደ መልክ አላወቅም ጌታን ብቻ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
እጅግ በጣም ጀግና ነህ ለእኔ ሁሉም ተመችቶኛል
እናመሰግናለን በርቱ አድናቂህ ነኝ ከዱባይ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
እውነት ወድማችን በጣም እናመሰግናለን እኔ ተለውጬበታለሁ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜህን ይጨምርልህ እኔ ብዙ ነገሮችን ተማርኩ
በጣም እናመሰግናለን ፕሮግራሞችህ ሁሉ አነቃቂ ናቸዉ🙏🙏🙏🙏
በዉነት እናመሰግናለን ተወዳጁ
እኔ የመረጥኩት መፅሐፍ ቅዱስ አበብ ነው