ኧረ በቃኝ አውርዱኝ!! ኮሜድያን እሸቱ በይምርሀነ ክርስቶስ እና በብልብላ ጊዮርጊስ አካባቢ ያደረገው ምርጥ ቆይታ : Donkey tube Eshetu Melese

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии •

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 3 года назад +178

    እሼ ባንተ ዉስጥ ንፁሂቱን ኢቶዮጵያን ነዉ የማየዉ ተባረክ ወንድሜ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @kaliiftube4225
      @kaliiftube4225 3 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @መሲየድግልማሪያምልጅ
      @መሲየድግልማሪያምልጅ 2 года назад

      በትክክል ሁላችንየምየእሼፈለግመከተል አለብር ቲክቶካላይ በዘርና የምትባሉሰወች እባካችሁ ወደራሳችሁ ተመለሱ እሼ ወድሜ ተባርክ ባተውስጥንፁኃን ኢትዮጵያዊ እያየኃትነው

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    የተዋህዶ ልጆች ለዚህ ክብር ቦታ ያብቃን በስደት ያለነውን በሰላም ይመልሰን እሼ ስወድህ እኮ አንተን የምጠላ ስራፈትና እብድ ነው

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ

    እሸቱ መለሰ ወላሂ ቃላት ያጥረኛል አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ባዝሊን ግዙ ያልካቸው ልጆች በጣም አሳዘኑን

  • @ዮሐንስአባቴ
    @ዮሐንስአባቴ 3 года назад +88

    ደጁን ለመርገጥ ያብቃን ፈጣሪ ❤🕊
    የአባታችን በረከት ይደርብን 🙏

    • @kalikdankalikdan5645
      @kalikdankalikdan5645 3 года назад

      Amen Amen Amen

    • @goofygoofy3968
      @goofygoofy3968 3 года назад

      አሜን 🙏

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад +1

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
      @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 года назад +54

    የኔ መልካም አሽዬ አንተን ሳይ ኢትዮጵያን ያየው ነው ሚመስለኝ እናት አባትክ ይባረኩ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 3 года назад +104

    ጎበዝ በርታ ወንድሜ
    በወጣትነትህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ይባልየል ደጉ የዋህ ህዝቤ 👌

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @Ethiocurrent24
    @Ethiocurrent24 3 года назад +141

    ጀግናዬ በስራህ እንደሠበከን ይጠብቅህ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @tenagnebirhane5060
      @tenagnebirhane5060 3 года назад

      @@Atwima አሜን አሜን አሜን

    • @dfccxgdhf1741
      @dfccxgdhf1741 3 года назад

      እግዚአብሔር ይዘብቅህ ወድማችን በ ቤቱ ያጥናህ

  • @ሀረግየሥላሴልጅሀረግ
    @ሀረግየሥላሴልጅሀረግ 3 года назад +19

    ወይ እሼ ፍቅር የሆንክ ሰው ነህ ከትልቁም እንደ ትልቅ ከትንሹም እንደ ትንሽ ብልህ ሰው ነህ የኔ ቁም ነገረኛ መልካም ሰው

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube 3 года назад +213

    በህይወቴ የምመኘው ነገር ከስደት ስመለስ ቅዱስ ቦታዎችን መሳለም ነው አምላከ ቅዱሳን ያድርግልሽ በሉኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ 😢😢😢

    • @yektektawu523
      @yektektawu523 3 года назад +4

      እግዚአብሔር የቅዱሳኖት እርደትና በረከታቸው ይደርብን ከቅዱሳን ቦታወች ሁላችንንም ለመሄድ ያብቃን እህት እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @goofygoofy3968
      @goofygoofy3968 3 года назад +4

      የደርግልሸ

    • @almazwasi5104
      @almazwasi5104 3 года назад +1

      የቅዱሳን ፆለት ይስብሽ ማማየ

    • @yeshitesra2774
      @yeshitesra2774 3 года назад +1

      ያድርግልሺ

    • @tsehayweietesenbet9454
      @tsehayweietesenbet9454 3 года назад +2

      አይዞሽ ሁሉም ይሳካል

  • @mesiabate9144
    @mesiabate9144 3 года назад +41

    ወንድም እድሜና ጤና ይስጥህ ዘና እያደረክ ብዙ ትምህርት አስተማርከን

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 года назад

      ደስ ሲሉ ሁሉ በበረከት

    • @ebnata9499
      @ebnata9499 3 года назад

      Hi kindly unlock l9

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +18

    እሼቱ በጣም ትልቅ ሰራ እየሰራህ ነው በርታ የወደፊት ልጆችህ ይህ እያዩ አባታችን ጀግና ነበር ቢለው ይኮራሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹

    • @elinelove7137
      @elinelove7137 3 года назад

      ታዘብኩሽ ሚሚዬ

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 3 года назад

      @@elinelove7137 ምን አጠፋሁ 😭

    • @elinelove7137
      @elinelove7137 3 года назад

      @@hosanna3393 ቤተሰብ ሁኚ ማሬ

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 3 года назад

      @@elinelove7137 እሺማ

    • @elinelove7137
      @elinelove7137 3 года назад

      @@hosanna3393 😍😍😍

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ግን እኔ ብቻ ነኝ እንደዚህ አይነት ቦታ ሳይ የማለቅሰው😭 እሼ ወንድሜ በረከታችሁ ለእኛም ይድረሰን 😍😍😍😍😍😍😍😘

  • @misxer21
    @misxer21 3 года назад +5

    አቤት ገጠርና ውበቱ ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል እኮ ነው ገዳማቱ ህፃናቱ አረጋውያኑ እንሰሶቹ ጫካው ሜዳው ተራራው ፍቅር የሆነች ቅዱስ ምድር እሼ በጣም እናመሰግናለን ቪዲዎ ቢያጥርም አሪፍ ነገር አሳውቀነሀል ❤❤🙏🙏

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 3 года назад +23

    እሼ ታድለህ እንዴት ደስ ይላል እኛም ካንተ በረከት ደርሶናል ተባረክልን

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 3 года назад +40

    አቤት መታደል ወንድማችን እንኳን ለአንተ ለኛም ደረሰን በረከቱ ለኔም ይደረግልኝ አሜን 🙏

  • @hawliyeenatwanafaki1386
    @hawliyeenatwanafaki1386 3 года назад +1

    ወላሂ እኔ የሄድክበትን ሁሉ አየሁት ሰዉ የሚሰጣችሁ ክብር የሰዉ ፈገግታ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያየ አላህ ይጠብቅሽ ወላሂ እወድሻለሁ ግን ማን ነዉ ክፍ የሚያጣላን የሚያለያየን አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @nimahabitamu9938
    @nimahabitamu9938 3 года назад +4

    በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ሁኔታ ስላየሁክ በርታ ለቅዱስ ቦታው ያበቃህ መዳኒአለም እኛንም ይርዳን በፀሎትህ አስበን አስቀናኀን

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 Год назад +1

    MILOYA TADELESHE ENATESHE EDATE BIMEREQOSHENEWE ESHANE YEMESELE BALE YAGENESHEWE ❤❤❤❤ ENANEME KESEDETE MELESO LEDEJE SELAMO YABEQANE

  • @adne7761
    @adne7761 3 года назад +16

    አይ ወንድሜ እኳን ተወለድክ አንተን የተሸከመች መሀፀን ትባረክ እኛም እዳንተ እድሉንና ግዜ ሥናገኝ እንጎበኛለን ተባረክ በርታ

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 3 года назад

    አንተ የተባረክ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው ማከብርህ ማደንቅህ ለተቸገረ ደራሽ እኮ ነህ የበለጠ ስኬታማ እንድትሆን እመኛለው

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 3 года назад +3

    እግዚአብሔር የመረጠህ የተባረክ ልጅ አንተ ተባርክህ ለኛም ተረፍከን እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @borhanrolla7512
    @borhanrolla7512 3 года назад +1

    እኛም ቤተሰቦቻችንንም ለዚህ ለተባረከ የቅዱሳን ደጅ ያብቃን ሉእል እግዚአብሔር መልካም ፈቃድህ ይሁን እግዚአብሔር ይባርክህ በደጁ ያጥናህ

  • @Mohamad-te7zn
    @Mohamad-te7zn 3 года назад +29

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን ሺ ግዜ ብሀይህ አይሰለቸኝም በርታ ❤❤❤❤❤

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @genatgenat1148
    @genatgenat1148 3 года назад

    ውይ ታድለህ በጣም ያስቀናል ኢትዮጵያ ሃገሬ በጣም ናፍቀሽል ሃገሬ ሁሌም ሰላምሽ።ይብዛ ተዋህዶ ሃይማኖት እግዚአብሔር የመረጠሽ ዘላለማዊት ዘላለም ጸንታ ትኑር በርታልን

  • @ሳራአያሌዉ
    @ሳራአያሌዉ 3 года назад +56

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይህን የዋህ ህዝብህን በቸርነትህ ጠብቀው 🤲🤲🤲

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @ሳራአያሌዉ
      @ሳራአያሌዉ 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን 🤲
      እሽ እናደርግሀለን ወንድማችን

    • @ሳራአያሌዉ
      @ሳራአያሌዉ 3 года назад

      @@Atwima አሜን አሜን አሜን 🤲 ወንድማችን

    • @abelbirhanu11-e3z
      @abelbirhanu11-e3z 3 года назад

      አሜን

  • @ጓልገባርፃዕዳ
    @ጓልገባርፃዕዳ 2 года назад

    ኣይ እሼ ኣንተ እኮ ትለያለህ ከህፃን ጋር ህፃን ከወጣት ጋር ወጣት ከትልቅ ጋር ትልቅ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እመ ብርሃን ጥላ ትሁንህ

  • @ጋሞኢትዮጵያ
    @ጋሞኢትዮጵያ 3 года назад +31

    መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 года назад

      ቤተሰብ

    • @ጋሞኢትዮጵያ
      @ጋሞኢትዮጵያ 3 года назад

      @@hayatwollotube397 እንደማመር እህቴ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 года назад

      @@ጋሞኢትዮጵያ ነይ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @ጋሞኢትዮጵያ
      @ጋሞኢትዮጵያ 3 года назад

      @@Atwima እንደማመር

  • @hanaalebachew9164
    @hanaalebachew9164 3 года назад

    የገርማልል አሁን አሜሥተርዳም ነኝ 4 ወር ሆነኝ ከመጣሁ ኢትዮጵያ እያለሁ 90 ፐርሠት አውቀዋለሁ ይምርሃነ አቀዋለሁ በረከቱ ይደርብን።

  • @ሄለንሄለን-በ5ረ
    @ሄለንሄለን-በ5ረ 3 года назад +12

    ቦታው እንዴት መንፈስ ያድሳል አሼ እድሜ ከጤና ገር ይስጥህ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 года назад +22

    ታድለህ😭😭😭😭እኔ መቼነው ሀገሬን ዞሬ ማያት😭😭😭

  • @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
    @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 3 года назад +53

    ልጁ ለቫዝሊን እሼ የሰጣቸዉን ብር ወስዶባቸዉ አንደኛም መጥቶ ለእሼ አላካፍልም ብሏል ሲል አሳዘነኝ ድምጹ አንጀት ነዉ የሚበላዉ😥😫ብርዱ ገደላቸዉ ምስኪኖች 😟😖

    • @Tube-fm9pf
      @Tube-fm9pf 3 года назад +2

      እኔ አስለቀሰኝ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 года назад +1

    አንተ ያልከው ይሁን ብዬ ሁሉን ቶቼዋለሁ
    መድሀኒአለም ክርስቶስ ሆይ ስለናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ሀጢያቴን ይቅር ብለህ ለቅዱስ ስጋ ደምክ ቃልኪዳን ስለገባህላተው ስለቅዱሳን ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ አቤቱ ጠብቀን 🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹

  • @fyorinegngalaboznab7000
    @fyorinegngalaboznab7000 3 года назад +7

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላቹ እንዴት ደስስ ይላል በስደት አለም ያለንም ፈጣሪ ለደጁ ያብቃን

  • @hanantobe6116
    @hanantobe6116 2 года назад

    ኡፍ እንደው እሼ ምናባቴ ላድርግህ ብቻ ምን ልበልህ የእኔን እድሜ ጨምሮ ያንተን እድሜ ያርዝምልኝ እናትህንም እንደዛው እድሚያቸውን ያርዝምልህ አባትህን ነብሳቸውን በገነት ያኑርልክ ኡፍፍ

  • @ኢትዮለዘላለምትሳቅአገሬው

    እስኪ ማነው እደኔ ገጠር የሚወደው እኔ ሰው ሁሉነገሩ በጣምነው የምወደው አለመተደል ሁኖ አላደኩበትም ገጠር ውስጤነው

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    ኢትዮጲያ እዳለች የማሳየው ደጉ ባላገሩ ላይ ነው በርከታቸው ይደርብን አሜንንንንንንንንንን እኛንም ለሀገራችን አብቅቶን ለቅዱስ ስፍራው ያብቃን አሜን

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 3 года назад +6

    ተሼ በጣም ጒበዝነህ በዛዉም ብልባላ ጊወርጊስ አለ እሡም ቅዱስላሊበላ ካነፃቸዉ አዱነዉ አይዞህ በርታ ቅዱስላሊበላን አገሬን ስላሳየህኝ በጣም ደስብሎኛል እስኪ የሠዉ ደስታ የምያስደስታችሁ ላይክ

  • @berabrtkantahbouchportukal8379
    @berabrtkantahbouchportukal8379 3 года назад +1

    ሰላምህን ያብዘው ካተ ብዙ ሰወች እናም ወጣቶች መማር የሚችልበት ድቅ ኢትዮጵያን ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ተመስገን ።

  • @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
    @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 3 года назад +31

    እሼን ያላቹ እስኪ እንያቹ👍😊

  • @youtube5668
    @youtube5668 3 года назад

    እሼ ያንተ ኢትዮጵያዊነትና ለሀገራችን አርሶአደሮች ያለህ ፅኑ ፍቅር ሁሌም ባንተ ሲንፀባረቁ ማየት እንዴት ያሰደስታል መሰለህ

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ኀ1ኸ

    ኡፍ መታደል ነው በረከታችሁ ትድረሰን ከስደት መልስ ለደጀ ሰላምህ አብቃኝ አባቴ ይምርሃነ ክርስቶስ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 3 года назад +2

    እሼ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እዳተ አይነቶቹ ያብዛልን

  • @rutube4809
    @rutube4809 3 года назад +53

    በወጣትነትህ ወራት ፈጣሪህን አስብ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @abelbirhanu11-e3z
      @abelbirhanu11-e3z 3 года назад

      ሰብ ለይክህ ጎ ሰምተሸል

  • @hiwethaile5485
    @hiwethaile5485 3 года назад

    እንደዚህ ቁምነገረኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ለካ እናግዛለን ቤተክርስቲያንን

  • @beemnettubu3882
    @beemnettubu3882 3 года назад +32

    ውይይይይይይይ አንተ ልጅ እንደት አድርጌ ልግለጽህ 🤔 በቃ ቅመም ነገር ነህ👌

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @beemnettubu3882
      @beemnettubu3882 3 года назад +1

      @@Atwima አንተንም ክፉ አይንካህ ወድምአለም 🙏🙏🙏ሰብ አድርጌሃለሁ👍

  • @ብሌንየናሆምእህት
    @ብሌንየናሆምእህት 3 года назад +1

    ወንድማችን እሸቱ ሀገራችንን በደንብ እያይህ ነው የገጠር አካባቢ ማህበረሰብ ድንቅ ነው
    የቅዱስ ይምርሐነ ክርስቶስ በረከት ቃልኪዳን ምልጃ ይጠብቀን አሜን፫

  • @tsigemekonen2179
    @tsigemekonen2179 3 года назад +4

    በሂወቴ የሚያስደስተኝ መንፈሳዊ ቦታ ነው ለዚህ ያብቃን

  • @ኢትዮጵያዊመጠሪያዬ
    @ኢትዮጵያዊመጠሪያዬ 3 года назад

    አሼ ታድለህ ታስቀናለህ በረከት አፈስክ ከሁሉም ጋሼ ሸጋ ፍቅር ናቸው ጨዋታቸው ፈገግታቸው ግልፅነታቸው ጉዞህን ስላስቀኘኸን እናመሰግናለን

  • @ቅድስቲሃገረኤርትራ
    @ቅድስቲሃገረኤርትራ 3 года назад +4

    እሼ ኣስተዋይ ሰው በጣም የምወድህ ኤርትራዊ ወንድምህ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ

    እሸቱ ምረጥ ኢትዮጵያዊ አተነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ መልካምሰዉ

  • @ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ
    @ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ 3 года назад +5

    እሽየ በረከቱ ለልጅልጅህ ይድረስ ደሞ ይደርሳል እያዳንዱ ቦታ የራሱ የሆነ የቃልኬዳን አለው

  • @sameradessie5652
    @sameradessie5652 3 года назад

    እሸ ምን ብልህ የልቤ ምስጋና እንደሚደርስህ ይሆን በጣም ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ ሆዴ ኑርልን አንተን የወለደች እናት ምስጋና ይገባታል

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 3 года назад +4

    ደጉ ያገሬ ሰዉ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን

    • @masratmas1423
      @masratmas1423 3 года назад

      😍😍😍😍😍👍👍👍❤❤

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 года назад +1

    እሸቱ እውነት ቀልደኛ ብቻነበር እምትመስለኝ
    ፈጣሪ ያክብርልን
    የተዋህዶ ልጆች መልካም ነገር ተመኙለትስኪ

  • @ወርቅነሽወለተማርያም
    @ወርቅነሽወለተማርያም 3 года назад +6

    ወይኔ ሁልግዜ ቢሆን ደስ ሲል

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ 3 года назад +1

    እግዚያአቤሄር ጸጋዉን ያብዛላችሁ እዉነት መታደል ነዉ ይህን ቦታ ማየት በስደት ያለነዉን ለደጅ ያብቃን እሸ እግዚያአቤሄር ጸጋዉን ያብዛልህ በርታ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 года назад +11

    እሼ በረከቱን እንድንካፈል ስላረከን የዛሬው አቡነ አብተ ማሪያም አብዝተው ይባርኩ 💖

  • @yodina3979
    @yodina3979 3 года назад

    ቦታውን ግን እየነገርከን እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +4

    ዉይ አባባ ደስ ሲሉ ቆለጥ ቀጥቃጩ ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂

  • @zinashfelekehabesha2089
    @zinashfelekehabesha2089 3 года назад +2

    ወይኔ እሜ ኢትዮጵያ በተላይ አማሮች ዉስጤ ናቸዉ እግዚአብሔር ን ከ ልበ እወዳቸዋለሁ 💘💘🇪🇹🇪🇹

  • @hanayoutube4254
    @hanayoutube4254 3 года назад +4

    I swear u make me laugh all the time 🤣🤣 I love this program in the village. Keep it up

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ

    አሼ የኔ ወንድም ታድለህ ለእም በረከቱ ይድረሰን አንተን የወለደች ማህፀን ትለምልም በጣም አከብርሃለሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የፃድቁ አባታችን ይምርሐነ ክርስቶስ ቃልኪዳን ይጠብቀን

  • @alemalem74766
    @alemalem74766 3 года назад +7

    ኮሜድያን እሸቱ አንተ ተትለያለህ በርታ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ

  • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ

    ወይኔ እሸቱ ወደዶህ በወጣትነትህ ዘመን እግዚአብሔርን አሣብ ይላል መፃፍ ቅዶስ

  • @merwan807
    @merwan807 3 года назад +9

    አሹ ምርጥ ኢትዪቢያዊ ነወ የምትሉ የምትወዱት በላይክ አሣዪና

  • @fikirlove8049
    @fikirlove8049 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም ይህንን ቦታ በቨዲቦ ማየት ደሰታ መግለፅ ያጥርኛልእግዚአብሔር አምላክበስደት ያለንን እህት ወንድሞቸ ከሰደት መልስ ለደጁ ያብቃን።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 года назад +3

    እመብርሀን ትሰጥህ

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 3 года назад

    ጨቋኝ የሚሉት ህዝብ ይሄ ነው ደጉ ገራገሩ አማራ ኑርልን የኔ ምስኪን ህዝብ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 года назад +5

    ደጉ በላገሩ ሩሩህ ቸሩ ያገሬ ሰው እሼ በርታ❤️🙏

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛሀገሬ

    አቤት መታደል እኛን ለደጁ ያብቃን አሜን።

  • @meseretsilshi9821
    @meseretsilshi9821 3 года назад +27

    እባክህ እሸት አንተን በስልክ ለማናገር መከራ ሆነብኝ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @የማርያም-ገ1በ
    @የማርያም-ገ1በ 3 года назад

    አሼ የተዋህዶ ልጅ እመብዙሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ አቦ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏💚💛♥️😍😍😍😍😍😍👈✝️ በረከታችሁ ይደርብን

  • @serkalemnegash135
    @serkalemnegash135 3 года назад +7

    እሼ እድለኛ ነህ የሄድክበት ህዝቡ ሰው አክባሪ ነው

  • @admasubiue3176
    @admasubiue3176 3 года назад

    እሼ በጣም አድናቂህ በጣም የምኮራብህ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነህ እንደው ልለምንህ ስመጣ በጣም ላገኝህ እፈልጋለው ልጆች ፎቶ ሲነሡ ሳይ ታድለው እላለው የምትሠራቸው ስራ ሁሉ አስተማሪ ነው በጣም ካልህነ አንተን ፍለጋ የቤተሠብ ጨዎታ ላይ እመዘገባለው

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 года назад +4

    በሳቅ አደከምከኝ እሸቱየ በእግርህ ቢትሔድ ይሻልህ ነበር በፈረስ ከምትሔድ። እንደው በሳቅ ሃሃሃሃ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @saraaa3879
    @saraaa3879 3 года назад

    ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለእኛም ለስደተኛች ይህን የመሰለ ድንቅ ቦታ ስላሳየልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @fekat_tube
    @fekat_tube 3 года назад +5

    DONKEY TUBE FINALLY DONKEY ላይ ወጣ😄😂

  • @hewetdestaw3817
    @hewetdestaw3817 3 года назад

    ጀግናው እሽ ዋዉዉ
    አገሬን አሳየኸኝ አምላክ ቢፈቅድ አገር ስገባ እሄዳለሁ ሄጅ አላውቅም
    ግን ቅርብ ነንኮ አይ
    በጅ የያዙት ወርቅ እንደሚባለው

  • @vdx383
    @vdx383 3 года назад +5

    ለካ የዱረው አለ በየአገሩ

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 года назад +1

      አለ ይሄ የከተማው ስው ና ውጪ ነው ዘርንነት ና ክፍት አምላክ ይጠብቃቸው

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እሽቱ እናመስግናለን ቅዱሳን ቦታወችን ስለምታሳየን ደስ ብሎናል

  • @mulutegenge3636
    @mulutegenge3636 3 года назад +2

    እሽዬ በማርያም መስቀል ከነ ማእተቡ ይዘህልኝ ና እምነትም ከቻልክ እሽ ወድሜ እሼ

  • @ህይወትአረምየበዛባትተክል

    እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅር ጤና ይስጥህ በእውነቱ ደስ የሚል ስራ ነው የምሰራው ለኛም ይህን ድንቅ ቦታ ስላሳየኸን እናመሰግናለን

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 года назад +5

    የፍየሉ እንትን ስቀጠቀጥ 😳 አረ ኡ ይከብዳል 🤪

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 года назад

    እሽት በጣም መልካም ሰው ነህ መልካምነትህን ቀጥልበት ፈጣሪ እድሜ ጤና ፍቅር ይስጥህ 👍🇪🇹ኢትዮጵያ ህዝቦቾን ፈጣሪ ይጠብቅላት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሚን በሉ 👍❤❤

  • @tsehaydagnachew
    @tsehaydagnachew 3 года назад +6

    When you do this amazing tour. Let us pay to see historical places by cutting the video with payments to see the place. This can help a little resources for the area for children or other staff within the area when you filming the video I was excited to see the church where people queuing how it looks like. The videos you made always have second part. So open an account and definitely people will be excited to see as I do. I know you have sponsored but just an idea. Cheers.

    • @yd_2012
      @yd_2012 3 года назад +1

      Wonderful idea and agree with you, sis!

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj 3 года назад

    ወይ ወንድሜ እሸቱ በእውነት እግዚአብሔር በምትሄድበት ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ ጀግና ነህ አገሬን አስታወስከኝ አቀበቱ ቁልቁለቱ አፈሩ እራሱ ነው የናፈቀኝ

  • @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ

    እውይ አንተ እዛ ላለህ እኔ ልቤ በደስታ ሃሴት ተሞላ

  • @fasika1321
    @fasika1321 3 года назад

    በኡነት ተሸ ልዩ ሠው ነክ እመ ብዙሀን ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @habibamohammed5772
    @habibamohammed5772 3 года назад +5

    ሄደህ ሳለ አትነግረኝም ነበረ ወይ

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 3 года назад

    ወድማችን አሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አበት እድሜዎትን ያርዝምልኝ በረከተቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 года назад +3

    እንደ እኔ የዩትዩቤሮች ሰርፕራይዝ የሰለቸው?

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 года назад

    ውይይይይይይ አምላክ ሆን ከአልሞት ይሄን ቅዱስ ቦታ እንድባረክ የአንተ ፈቃድ ይሆን
    አምላከ ይምሀርና ክርስቶስ ማረኝ
    አምላከ ይምሀርና ክርስቶስ ማረኝ
    አምላከ ይምሀርና ክርስቶስ ማረኝ

  • @ethioselamtube6494
    @ethioselamtube6494 3 года назад +3

    የትኛውም ሀይማኖት እውነተኛ ክብር ያለው ገጠር ነው ከተማ ውስጥ ቤተክርስታን ብለው ነጠላ ለብሰው ይሄዱና ሲመለሱ ሰውነተቸው እንደ ሙዝ ተልጠው ይዞራሉ መስጅድ ብለው አባያ ተሸፍነው ይሄዱና ተመልሰው ከወንድ ጋ ሲተሻሹ ይታያል ክብር ለገጠር ሰው

  • @mesiyekal3743
    @mesiyekal3743 3 года назад +1

    እሸትዬ እንባዬ እየመጣ ነው
    የሀገሬን ገዳማት አድባራት ስታስጎበኘኝ
    አልቻልኩም እዚህ የዋህና ልበ ገራገር የሆነ ህዝብ ምሀል አድጌ። ያነን ያደኩበትን ማህበረሰብ። ልበቀናነቱን ደግነቱን ሳስብ። ልቤ ይመታል። አይ ስደት እይይይይ
    እሸትዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ጉልበትህን እግዚአብሔር ይባርከው። ኮርቸብሀለሁ።

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንዴት ደስ ይላል እሸቱ እንደዚህ እንዳስደስከን እግዚአብሔር በህይወት ዘመን ያስደስትህ

  • @ሳምራዊትነኝ
    @ሳምራዊትነኝ 3 года назад +1

    ይሄ ቦታ እደት እደናፈቀኝ ጌታ ሆይ ለደጅህ አብቃን ሰማእቱ ጊወርጊስ ደጅህን እስክረግጥ እጅጉን ናፍቄያለሁ

  • @mahlatmolayoutube6665
    @mahlatmolayoutube6665 3 года назад

    እሸእግዚአብሄርእድሜናጤናይሥጥህኑርልን በጣምነውየምወድህ😍❤❤አላካፍልምብለዋልአለአቦ አይይይደጉያገሬሠው😭

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 2 года назад

    እሼ ትልቅ ልጅ ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ አንት የኤትዬጵያ ብርሐን መልካም ሰዉ !!!

  • @ታድላይህይስ
    @ታድላይህይስ 3 года назад

    ለዚህ ህዝብ ነው ሁሌ እነሽመልስ አብዲሳ ነፍጠኛን ሠባብረነዋል የሚሉት አማራየ ደም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tigyadigillij8086
    @tigyadigillij8086 3 года назад

    ዉይ ደሥ ሢል የሠማዕቱ ረድኤት በረከት በያለንበት ይድረሰን በርታልን አሸ እግዚአብሔር ሠላም ወተህ ሰላም የምትገባበት ዘበን ይሁንልህ