Anchor Media ፋኖ በአራቱም የአማራ ማዕዘናት፥ ጄ/ል አበባው ታደሰና የድሮን ጥቃት፥ የትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ፥ አብይ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የደህንነት ስጋት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 ноя 2024

Комментарии • 298

  • @mesaymekonnen5
    @mesaymekonnen5  Месяц назад +20

    ruclips.net/video/KBti4OdthkI/видео.html

    • @medinamuhammed4532
      @medinamuhammed4532 Месяц назад

      ሰላም

    • @FikiruKorsa
      @FikiruKorsa Месяц назад

      Sareen nidutti Gaalli ammoo ba'aa isaa baatee adeemsa isaa itti fufeera.​@@medinamuhammed4532

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA Месяц назад

      ፋኖ ከክልሉ ለምን አይወጣም

  • @rozamanzer4227
    @rozamanzer4227 Месяц назад +26

    ❤❤❤❤ ድል ለወገኔ

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና

    ድል ለአማራ ህዝብ ሀይል ፋኖ ❤❤❤

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Месяц назад +3

    ድል ለአማራፋኖ

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Месяц назад +1

    ድልል ለፋፋኖኖ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solotad9979
    @solotad9979 Месяц назад +20

    Fano is hero. Messay is bro!

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Месяц назад +13

    ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን & ጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ እንኮን ስላም መጣቺሁ
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @baywilliam7095
    @baywilliam7095 Месяц назад +11

    Mesay, I was mad at you when you were supporter of Abiy. But now you stand with the truth. Good job!!!!!

    • @sofenbeseat4346
      @sofenbeseat4346 Месяц назад

      Who are you Mr tplf are you write this guy he's flip-flopper and he like d o r o W 80 W 80

    • @lakeabaya
      @lakeabaya Месяц назад

      Kumar tebeleto new 😅

  • @Peak.570
    @Peak.570 Месяц назад +1

    ክንደ ብርቱው ጌታ ክንድ ይሁናችሁ ፋኖዎቼ!!! 💪🏻💪🏻💪🏻

  • @andualemdille4136
    @andualemdille4136 Месяц назад +15

    ድል ለአማራ ፋኖ ለጃዊሳው ለፅንፈኛው

  • @U_Too
    @U_Too Месяц назад +8

    መሳይ በርታ
    ድሮን ባለመሰባሰብ ብቻ ከጥቅም ውጭ ማድረግ የምታድምርገው የጦር መሣሪያ ነው።

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 Месяц назад +39

    የ ጊዜ ጉዳይ ነው አንጂ ፋኖ ያሸንፋል!!!👌

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @lakeabaya
      @lakeabaya Месяц назад

      Shabia is crying allover Fano RUclips 😢😂

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 Месяц назад

      @@lakeabaya Nop! Not crying! Just being proud of FANO and rejoicing their victory!👌

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 Месяц назад +1

      @@lakeabaya We believe and stand for justice and we wish our brother and sisters Amhara should win, we are down to help them. We always help for anyone who suffered from brutality and unjustices of treatment!
      Victory to FANO

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA Месяц назад

      ፋኖ ከክልሉ መውጣት አለበት

  • @HabebaAwol
    @HabebaAwol Месяц назад +12

    ❤❤❤❤ሀያሉ ❤❤❤ትልቁ❤❤❤የእለም ጌታ አላህ ድላችንን በቅርብ ያድርግልን❤❤❤የአላህ

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Месяц назад +1

    ዘውዱ አንበሳዬ;በርታ የኔ ፋኖ አንበሳዬ ድል ለኢትዮዽያ ሀዝብ አሁኑኑ በርቱልን ❤❤❤❤

  • @berhana2488
    @berhana2488 Месяц назад +10

    You're great 👍🏻 👌 🙂 👏🏾 😀

  • @YitayewTesfaye
    @YitayewTesfaye Месяц назад +21

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @Mashquke
    @Mashquke Месяц назад +6

    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ!!!!!!!!!

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Месяц назад +4

    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Месяц назад +3

    ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️

  • @solomon3431
    @solomon3431 Месяц назад +4

    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ___

  • @yeabmyy
    @yeabmyy Месяц назад +30

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @alemdebeb2502
    @alemdebeb2502 Месяц назад +1

    በጣም ልብ የሚነካ ከውስጤ ያለውን ነው የተነተናችሁት ዛሬም ነገም ይሁን የኢትዮጵያ ጠላት ብልፅግና ነው የውጭ ጠላት የታወቀ ጠላት ነው ከኃላ ይሚያርደን ያለ ብልፅግና ነው እግዚአብሔርይጠብቃችሁ💚💛❤️🙏

  • @JamesOnwuka-k2o
    @JamesOnwuka-k2o Месяц назад +3

    ድል ለፍኖ❤

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏 ድል ለፋኖ! ለተገፉት ላማራ ሕዝብ ።

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Месяц назад +17

    ድል በማንነቱ ለተገፋው እየተጨፈጨፈ ላለው የአማራ ህዝም

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Месяц назад

    Messay Mekonnen the anchor Congratulations you are the hero and you contain fact and the truth source of Events. God Bless you.we Ethiopian American love you for your dedication and facts source.

  • @silish1900
    @silish1900 Месяц назад +14

    ለ ኢትዮጵያ ከአቢይ የበለጠ ጠላት የላትም!! ይሄ አስተያየት በርግጥ ትክክል ነው!!

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 Месяц назад +18

    ድል ለፋኖዎቻችን💪💪

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Месяц назад +3

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta Месяц назад +2

    Fanoking🦁🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Месяц назад +1

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Месяц назад +4

    የአየር መቃወሚያና መጣያ መሣሪያ እስከነባለሞያው በአስቸኳይ ለፋኖ መዘጋጀት አለበት

    • @Mike_Tom_1000Tom
      @Mike_Tom_1000Tom Месяц назад

      ያ ከፋፋይ እብድ እስክንድር ነጋ ባዶ ቤት ውስጥ መሽጎ ፋኖን ከሚከፋፍል ውጭ ሆኖ የዲፕሎማሲውን ስራ ቢሰራ የተሻለ ነበር

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li Месяц назад +18

    ድልድልድልድል ለፋኖ

  • @yerasew1
    @yerasew1 Месяц назад +29

    ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል💪
    የተገፋው ህዝብ ፈጣሪም ይደግፈዋል።

  • @HabebaAwol
    @HabebaAwol Месяц назад +5

    ❤❤❤እንመሰግንለን ወንድሞቼ❤❤❤❤

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta Месяц назад

    ደልላአማራፋኖዬ 🎉🎉🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪

  • @JoHaile-n7y
    @JoHaile-n7y Месяц назад +1

    All the facts & Latest News are here.. Let’s support Anchor Media !
    Thank you Mesay !

  • @GetachewShiferaw-t9p
    @GetachewShiferaw-t9p Месяц назад +3

    ድል ለተገፍው ለአማራ ህዝብ

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Месяц назад +11

    ፋኖ ልሽነፍ የሚችለው በመንግሥት ኋይል ጥንካሬና ድሮን በመጠቀሙ ሳይሆን ህብረት በማጣትና አንድነት ባለመፍጠራቸው ብቻ ነው።

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 Месяц назад +7

    ጀነራል አበባው ከታሪክም ሆነ ከህሊና ወቀሳ ለመዳን ቆም ብሎ ማሰብ አለበት። ከዚህ በኋላ የአማራ ህዝብን አንበረክካለሁ ማለት ከቀን ቅዥት ያለፈ ስለማይሆን።

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ዘውዱ ጠፍተህ ነበር ኑርልን ለአንከራችን።ጥራትና አቀራረብ ምርጥ ነው፣ እውነትም ዘውዱ መንግስቴ፣ Congratulations::

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Bertulin both bless you both

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ዘውዱ ጠፍተህ ነበር ኑርልን ለአንከራችን።

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Месяц назад +4

    Bravo nesay and zewdu you came early to inform us about the fascist abiy issues. Cheers!!!!

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 Месяц назад

    አንጋፋ፤እዉነተኛ እና ጀግና ጋዜጠኞች በርቱ

  • @yedgebregziabher6835
    @yedgebregziabher6835 Месяц назад +6

    ኦነግ ገዳይና ወራሪው ጽንፋኛው መንግስት ከግብፅ የከፋ ስለሆነ አማራ ነፃነቱ ላይ ማተኮር አለብት ! ሞት ለአብይ ገዳዩ መንግስት ! ድል ለፋኖ ❤👍

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Месяц назад

    ድል ለነበልባሎቻችን ፋኖ ድል ለሳተናዎቻችን ድል ለደሞቻችን ድል ለአለሞቻችን ለፋኖ ሳተናዎቻችን ይሁንልን ፈጣሪ አምላክ እርዳን ከክፊ ጠብቅልን ደሞቻችንን ፋኖዎቻችንን ድል ለፋኖ

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 Месяц назад +5

    Abiy Ahmed 🇪🇹wusha yabede

  • @YewubdarDereje
    @YewubdarDereje Месяц назад +5

    ህዋት ከአብይ አህመድ ጋር አጀንዳ እየሰጡን ነው ድል ለፋኖ

    • @yosefyehualashet
      @yosefyehualashet Месяц назад

      @YewubdarDereje ሁለቱም አንድ ናቸው

  • @DTFNews
    @DTFNews Месяц назад +3

    ፈጣሪ ከተገፋው ያአምሀራ ሕዝብ ጋር ነው አንድ አማራ አንድ ፋኖ እናሸንፋለን ድል ለጀግኖቻችን ይሁን ከድሮንና ከጀት ጥንቃቄ እዲያደርጉ በስልክም ቢሆን የእናንተ መልዕክት በአስቸኳይ ያስፈልጋቸዋል 2016 በጋውን ሙሉ ድሮን ተጠቅሟል ነገር ግን አንድም ፋኖ አላገኘም ከሲቪልና ከእንሰሳ ውጭ አሁንም የሚሆነው ይሄው ነው የተለየ የሚያመጣው ነገር የለም ለተተኳሽ መግዢም አቅሙም አይኖረውም ኢኮኖሚው የደቀቀ መንግስት ነው ለማንኛውም ፋኖዎቻችን ከፈጣሪ ጋር ጥንቃቄ አይለያቸው ድል ለአማራ ሞትና ሽንፈት ለዘረኛው ብልፅግና ይሁን አመሰግናለው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Thank God for empowering Fanos. We keep praying.

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 Месяц назад +2

    Victory to fano ❤💪

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 Месяц назад +5

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇱🇷🇱🇷🇱🇷

  • @dawitderibneh9777
    @dawitderibneh9777 Месяц назад +4

    አማራን ድሮንም ሆነ ጲላጦስም የትኛውም ነገር አያቆመውም ምክነያቱም በየትኛውም ሁኔታ አማራው ከሞት ከመገደል የሚያድነው ሀይል የለም ምክነያቱም አማራ ሰለነ እና ያቺን ሀገር ልክ እንደናቱ ሰለሚወዳት ..... ገሎ መሞት ብቻ ነው ያለው ምርጫ አልቃል ጦርነቱ በየትኛውም አይነት መዳን ስለማይችል ተያይዞ ይዋደቃል ትንሽ ነው የቀረው በአራቱም ክፍለ ሀገራት በታትኖ የገባውን ፀጥ ያረጋቸዋል :: የአያቶቹ ልጅ ነው ፋኖ

  • @yisakabelo1708
    @yisakabelo1708 Месяц назад +2

    Dabubeh Ethiopawan egam bazeh enafanedwalan kfano goni neneh ❤❤❤ 💪💪

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 Месяц назад +2

    በአዲስ አበባ እየተደረገ ያለው የማፍረስ ጥድፊያ፣ የአማራ ህዝብ በብዛት የሚኖሩበትን ሠፈሮች በማውደም አማራውን ከአዲስ አበባ ማስወጣት ነው። የወጣው ሁሉ በፋኖ ድል ወደየቦታው ይመለሳል!!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Welcome back Jegnoch

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Месяц назад +4

    ኢትዮጵያውያን በተለይ ሀገርህ ፣ቤትህ ፣ቅርስህ ሲፈርስ ፣ንብረትህ ሲዘረፍ ፣እምነትህ ሲጠፋ ፣ልጆችህ በየቀኑ ሲታገቱና ሲደፈሩብህ በፍርሀት ቆፈን ቆመህ የምታይና ፋኖ መጥቶ ያድነኝ ብለህ የተኛኽው ህዝብ ፣በተለይ አዲስ አበቤ እባክህ ተነስ እንደ ኬንያ ህዝብ ታግለህ መብትህን አስከብር ፣ድል ለፋኖ ።

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 Месяц назад +2

    ደልለፋኖደልለአማራአላህዪጠብቃቸዉ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Welcome Jegnoch Cher asemun

  • @siymergn
    @siymergn Месяц назад +3

    ፋኖ ከአምስት በላይ መንቀሳቀስ የለበትም የፋኖ አመራሮች ከናሀንተ ትህዛዝ ብንሰማ ደስ ይለናል

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Месяц назад

    ሰላም ወገኖች

  • @wmym
    @wmym Месяц назад +4

    ተአምር እየሠራችሁ ጋዜጠኞች መሳይ መኰንን ዘውዱ መንግሥቴ! ምናለ የፖሊቲካ ድርጅቶችም እንደዚህ እንደጋዜጠኞቻችን፥ እንደመሳይ፥ ዘውዱ፥ አበበ፥ ደረጀ፥ መታሰቢያ፥ ገሊላ፥ ወንድማገኝ ... ቢተባበሩ! የአገራችንን ሥቃይ ያሳጥሩልን ነበር። ለመረጃው፥ ለዜናው፥ እና ለትንተናው እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞቼ።

  • @U_Too
    @U_Too Месяц назад +2

    የዐማራ ፋኖ በጋራ ለመስራት
    1. ሰፊ ነፃ ቀጠና
    2. ሴኪውር የሆነ የሬድዮ መገናኛ
    3. አውራ ጎዳናዎችን መያዝ
    4. ከባድ መሳሪያ

  • @TeklaAalyou
    @TeklaAalyou Месяц назад +2

    ድል ለክንደ ነበልባሉ ለአብሪ ኵከቡ ፋኖ....ፋኖ ይችላል.....በእርግጥ ፋኖ ያሸንፋል

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax Месяц назад +4

    የ ብልፅግና ግብፅ ትያትርን እሱ እንደጀመረው ይጨርስ። በዚህ አይደለም የ አማራ ወጣቶች ማንኛውም የአገሪቱ ዜጎች በከንቱ ለዚህ መንግስት የስልጣኅ ህይወት ውድ ህይወቱን ማጣት የለበትም። ስርአቱ እንዲቆይላቸው የሚፈልጉ በቂ ደጋፊዎች አሉት እነሱ ዘምተው ስልጣኑን ያድኑት።

  • @merd24
    @merd24 Месяц назад +10

    አዲስ አበባ ሕዝብ ላይ የተደረገው የዲሞግራፊ ለውጥ ከድሮን ጥቃትና ከGenocide አያንስም። ፋኖን የሚያቆም ምንም ምድራዊ ኃይል አይኖርም። ቻው ብልጥና

  • @EshetuTsgaye
    @EshetuTsgaye Месяц назад +3

    መሞት የሚገባው መንግስት ነው እናመጥፋት ያለበት መንግስት ነው፡፡ ካልጠፋ ካልተወገደ ኢትዮጵያ ሕዝብ ያሰጋሀል፡፡ ታገል! ታገል !ታገል!

  • @tadessegoshime8714
    @tadessegoshime8714 Месяц назад

    mesi berta

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Jegnoch I will come back to you later. I go now to Dere live. Sorry Jegnoch. God bless you both.

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke Месяц назад +2

    ሰላም እንዴት ናችሁ እነመሳይ ወንድሞቻችን የብልፅግና ነገርየጨነቀ እለት"የፈሪ ዱላ አስር ነው አሉ" እውነት ምንጊዜም ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💪ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Месяц назад +2

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 Месяц назад +9

    የአዲስ አበባን ሕዝብ የማፈናቀልን ወንጀል ፣ በከፍተኛ ሁኔታ መነጋገር ያስፈልጋል!!

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Месяц назад +3

      መነጋገር ብቻ ምን ዋጋ አለው ቆርጣቹሁ ካልተነሣቹሁ በየስጋ ቤቱ ደጃፍና በየምግቤቱ በር ላይ ተሰልፎና ተዘፍዝፎ የሚውለው የአዲስ አበባ ህዝብ እስካልተነሳ ድረስ መከራው አያቆምም

  • @lakeabaya
    @lakeabaya Месяц назад

    Fano teshenefual. Like gechugn jawisawoch!

    • @yosefyehualashet
      @yosefyehualashet Месяц назад

      @lakeabaya አልተሸነፈም አትዋሽ

  • @Entertaintube.2
    @Entertaintube.2 Месяц назад +3

    ዬአማራ ህዝብ ይህ አይገባውም ልጆቹን ገብሮ ለማያቁት ማእረግ ሥላበቃ አዬር ?በእውነት ዬአብርሀም አምላክ በሠማይ በዙፋኑ ካለ ይህ መከራ በልጅ ልጆቻቸው በዘራዝርታቸው ይግባ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      ትክክል አማራ ለስልጣን አብቅቶት ይህን ሁሉ ግፍ የሚሰራው እግዜር ይፈረድበታል።

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 Месяц назад +4

    ESAN TV ን ተከታተሉ አባል ሁኑ አጋርነታችሁንም ግለፁ 📡

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Месяц назад +3

    የአየር ድብደባውን ለማስቆም ግማሹ የፋኖ ተዋጊ ሃይል በቆረጣ ሰብሮ አዲስ አበባንና ደብረዘይትን ከቦ መቆጣጠር ይኖርበታል አለበለዚያ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ እየሆነ ይቀጥላል

  • @andualemdille4136
    @andualemdille4136 Месяц назад +4

    የአዲስአበባ ሕዝብ አዚም ተረጭቶበታል ደንዝዧል ድሮ ትግል የሚጀመረው አአ ነበር በተለይ አአዮ ቤቴ ፈረሰ እየየ እያለ በተራ እያፈራረሱት

  • @GvuThj
    @GvuThj Месяц назад +3

    ,የጔደር
    ,ሕዝብ.እግዟቤር.ከናተጋሯ.የሑን

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Месяц назад +3

    የብልፅግና ፈሳም ጎማ አይነፋም ።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Месяц назад +1

    ግብጵ ...? የመላው ኢትዮጵያን ከጥንት እስከዛሬ ጥላትና, ራስ ምታት ነች !! ይህን መላው ኢትዮጵያን ...? የሚያውቀው ነገር ብቻ ሳይሆን ....? እራሱ አንዱ ታሪካች ነው:: ግን ...? የትም አይደርሱም !! እኛ ኢትዮጵያን አንድ እስከሆንን ድረስ .....????💚💛❤️

  • @siymergn
    @siymergn Месяц назад +2

    የህዝብ ጥያቄ በሰላም መፍታት የማይችል መንግስት ችግር የለውም እቤት እሳት እያለ ህንቅልፍ አይወስድህም

  • @Entertaintube.2
    @Entertaintube.2 Месяц назад +3

    ታድያ ግብፅሥ ከእነሡ በላይ ምን ታደርገናለች መንጋ ውርጃ ዘላን ባንዳ እያለ ልሀጩን ዬሚያዝረበርብ ባንዳ ከሡ በላይ ባንዲራ አገር ጠል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      ትክክል ! ባህር ዳር ከተማው ከፍታ ላይ ቆማ አማራን ህፃን አዛውንት ሳትል በመድፍ የምተደበድበው ግብፅ አይደለችም።

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 Месяц назад +2

    እውነቱን ማፍረጥ ነው

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 Месяц назад +5

    Victory to Amhara-Fano ‼️
    We are all Amhara-Fano ‼️
    As I repeatedly mentioned to Habtamu Ayalew, with respect, he must stop DIVISIONS AMONG AMHARA-FANO.
    His motives are very clear.
    He keep promoting, the weaker Man, Eskinder Negha.
    We have no choice, but we have a tendency, to hate Eskinder and Habtamu Ayalew, because of their evil activities, against Heroes Amhara-Fano, Warkhaw Shalekha Miere Wodajo and Zemene Kasse.
    We love and respect, Amhara-Fano Warkhaw Shalekha Miere Wodajo and Zemene Kasse.
    We respect, other Amhara-Fano too.

  • @LidueyNatiy
    @LidueyNatiy Месяц назад +2

    ቢለዋው ለምኑ ነው እነዚህ እንስሳትን ወደጫካ ቴሎ አብሯቸው እንጂ

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 Месяц назад

    U.r.the !1.jile.!!!!!

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Месяц назад +3

    እሄ ሁላን የትግል መጓተት የፈጠረው የአዲስ አበባ ህዝብ ሆ ብሎ አለመነሣት ነው በየስጋ ቤቱና ሺሻ ቤት ጫት ቤት ተዘፍዝፈህ የምትውል እበት በሙሉ እስካልተነሣህ ድረስ እመነኝ ትግሉ ቶሎ አይቋጭም

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 Месяц назад +2

    M❤❤❤❤❤❤z❤❤❤❤❤❤wed yehagere jegenochi ewnti Ena ewnti becha yemyasechenkachu beretulun

  • @EshetuTsgaye
    @EshetuTsgaye Месяц назад +3

    ፋሽታዊ መንግሰት ነው፡፡ ታገል በርትታችው ታገሉ ከማሸነፍ በስተቀር ይሄን ን ፋሽታዊ መንግስት ከመደመስና ከማሸነፍ ውጪ ፋኖ አማራጭ የለውም፡፡

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 Месяц назад +1

      እንታገል ነው የሚባለው ሁሉም ለራሱ መታገል ያለበት ።

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 Месяц назад +2

    FANO = Futurity Agreement with God No one stop the strugle until independence Oh! lord !thank amen, F= A= N=O

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Месяц назад +2

    በኢትዮጵያና ሶማሌ ድርድር የሚባለው ለአጀንዳ ማስቀየሪያና የጊዜ መግዣ እንጅ፤ የወደቡ ማግኘት ጉዳይ አብይ አህመድ ባዶ እጁን እያጨበጨበ ከተመለሰ ቆይቷል። አዲስ ነገር አይኖርም።

  • @BlenA-w7z
    @BlenA-w7z Месяц назад +1

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 Месяц назад +1

    ፋኖን አገር ሲወረር ነዉ እንዴ የሚፈልጉት 😮

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Месяц назад

    Fano Abiy Ahmedin. masoged Alebin.

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 Месяц назад

    🎉🎉🎉

  • @akliltasfaye3171
    @akliltasfaye3171 Месяц назад +1

    like

  • @Mimi_Petros
    @Mimi_Petros Месяц назад +4

    👋👋

  • @solteshe
    @solteshe Месяц назад

    አየር ኃይልን ጊቢ መያዝ ነው

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu Месяц назад +1

    እኔየሚገርመኝ,ህንፃላይ,ሆኖም,አለመኑም,እየዞረ,ያያል,የአማራ,ፋኖ,ያሸንፋል,እግዚአብሔርን,ይዞ,