Ethiopia | Ethiopian News ለዶIር አብይ ሌላ ትኩሳት ከኤርትራ II ግብፅ የኢትዮጵያን ወርቅ ከቤኒሻንጉል II ጃዋር ፓሪስ ተከስቷል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ለዶIር አብይ ሌላ ትኩሳት ከኤርትራ II ግብፅ የኢትዮጵያን ወርቅ ከቤኒሻንጉል II ጃዋር ፓሪስ ተከስቷል
    Welcome to the official Addis Media RUclips channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Комментарии • 83

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 Месяц назад +9

    አሁን ኢትዮጵያዊ መሆን አስጠላኝ። እንዴት የተፈጥሮ ሀብታችንን መጠበቅ ያቅተናል። ከብቶቻችን፣ ወርቃችን፣ ዉሃችን፣ ቅርሶቻችን፣ ... ቡናችን ሁሉም የባዕድ ሲሳይ ዜጎቻችን የዉጭ ሰዎች መጫወቻም ናቸው።
    ከግብፅ መንግስት ጋርስ ለምን እንነግዳለን? ያዉም ሕዳሴ ግድቡ አካባቢ።
    ጁሀር እንኳን ደስ ያለህ። እኛም ደስ ብሎናል።

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 Месяц назад

      ይሄ ሆነው ወይም የተሰጠው በህወሀት ግዜ ነው ግን አሁን ታወቀ እስካሁን አለመታወቁ በእርግጥም ይደንቃል!!

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Месяц назад +1

    የእውነት አምላክ ያውቃል ዛሬን ያደረሰን እርሱ ነው። ሀገሬ አይዞሽ!!!

  • @AmbayeAbirhmeNegash.
    @AmbayeAbirhmeNegash. Месяц назад +3

    ❤ሁሉም እናመሰግናለን ፈጣሪን

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa Месяц назад +2

    ድል ለኢትዮጵያ አንድነትና ህዝብ

  • @yohanneswoldeslassie8062
    @yohanneswoldeslassie8062 Месяц назад +1

    Eritrea is a sovereignty country. They have right to make diplomacy for every country. Don’t worry don’t scare.

  • @AlbeshirMohammad
    @AlbeshirMohammad Месяц назад +2

    የወርቅ ማዉጣት ፍቃዱ እንዴት አገኙ ማን ፍቃድ ሰጣቸው ???

  • @meharizemikail3361
    @meharizemikail3361 Месяц назад +3

    ከፈለግን ኣገር ስምምነት ማድረግ መብታችን ነው

  • @tedladessalene4260
    @tedladessalene4260 Месяц назад +2

    ሲሳይ ለማ ነው የኔ ሻምፒዮና ታምራት ሞላ ጀግናም ነው እንኳን ደስአለን!!

  • @tedladessalene4260
    @tedladessalene4260 Месяц назад +5

    አሸብርና ደራርቱ ያላቸው ችሎታ ተጋለጠ በታምራት ቶላ ተጠባባቂ ሊያደርጉት ነበር ስንት አትሌት በስህተት ተጠባባቂ አድርገው እድሉ አልፎዋቸዋል።

  • @AbemOumer
    @AbemOumer Месяц назад +2

    ታምራት ባስገኘው ድል የጀዋር መደሰት ምኑ ነው መነጋገሪያ የሚሆነው እንኳን ኢትዮጽያዊ ኢያ ውስጥ የተወለደ ፈረንጅ ሊደሰት ይችላል

  • @andargetaye9189
    @andargetaye9189 Месяц назад +2

    የጀወር ደሰታ ለምን ዜና ሆነ ?

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 Месяц назад +1

    ትክክል የትኛው ዝና "ተከብቤአለሁ" ? ይሄ ዝና አይደለም :: ዝና ለአገሩ መልካም የሠራ ነው::
    እንደ ጠቅላይ ምኒስትሩ ዶክተር ዓብይ አህመድ
    ያለዕረፍት የሚሠራ❤🎉

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Месяц назад +2

    ታምራት ቶላ ተጠባባቂ ሆኖ መሄድ የሚያስገርም አይደለም፣በወቅታዊ ብቃት የሚለካ ከሆነ ምንም ግር አያሰኝም ሲሳይ ከታምራት ቶላ በመመዘኛው ይበልጥ ነበር፣የሲሳይ ጉዳት ለታምራት ቶላ እድል ሰጠው አሸነፈ።አበበ ቢቂላም ተጠባባቂ ሆኖ ነበር የሄደው እና የዋሚ ቢራቱ መታመም አበበን እድል እንዲያገኝ እድል ሰጠው ተጠቅሞ ስሙን አስጠራ።ስለዚህ የታምራት ቶላ ተመሣሣይና የመምረጫ መስፈርት ከሆነ መቀበል አለብን ።

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Месяц назад +2

    ኢትዮጵያ የማንም አገር ነች እድሜ ለገዳይ ዜጎቿና አገዛዞቿ። ውርደታችን የማይጠገን ነው።

  • @endalekumsa
    @endalekumsa Месяц назад

    በሕፃኗ ላይ የደረሰዉ አደጋ እጅግ የሣዝናል ለቤተሰቦቿ መፅናናትን እንመኛለሁ

  • @getachewtesfaye277
    @getachewtesfaye277 Месяц назад +1

    Jawar was happy for the result. So what? He is just an individual like any of us.

  • @andargetaye9189
    @andargetaye9189 Месяц назад +1

    ምስራቅ አፍሪካ ገለባናቸው ግብፅን ተጨምሮ አትሰጋ ወንድሜ

    • @mehariasmerom2814
      @mehariasmerom2814 Месяц назад

      ቱልቱላ ፉከራ ብቻ በብድርና እርዳታ ብቻ የሚትኖ ለማኝ

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 Месяц назад +1

    ከዚህ በፊት ግብፅ ይህን እንደምታደርግ ሲጠቆም ስርአቱ ሀሰት ብሎ ነበር
    ዛሬ ምን ይበል አሳፉሪ ነው የሀገሪቱ
    ደህንነት ምን እየሰራ ነው?????????
    ለመሆኑ በዚህ ተጠያቂ ማነው???? ((

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 Месяц назад +1

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ጀዋር እንደማንም ኢትዮጵያዊ ነው ለኢትዮጵያ ምንም ያላደረገ የቄሮ መሪ እያላችሁ የምታሞካሹት ምን ስለሆነ ነው?
    ፓሪስ ሄዶ ደስ አለው : ቢለው ባይለው :: ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ደስ ብሎታል:: በጣም አድማጮችህን መናቅ ነው::

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 Месяц назад +2

    ግብፅን ኣደብ ለማስያዝ በኣባይ ገባር ወንዞች ላይ ከፍተኛ ስራ መጀመር ኣለበት።

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Месяц назад +3

    ወሬ ብቻ ግብጽም ሻቢያም ምንም አያመጡም ደካሞች ናቸው።ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይረዳታል።

    • @fkreestif2502
      @fkreestif2502 Месяц назад

      Fetari y nante bcha new aydel kkkk😂😂😂😂

    • @yowhansgbtsawi
      @yowhansgbtsawi Месяц назад

      እናንተስ ምን ታመጣላቹ
      ጋላዎች🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪

  • @tilahunGebregiorgis
    @tilahunGebregiorgis Месяц назад +1

    የኢትዮጵያ መንግስት በዚህ በአዲሱ ዓመት ቁጭ ብሎ በሁሉም አቅጣጫ በውስጥም ሆነ በውጭ ሀገሪቷ ስለነበረችበት፣ስላለችበት እና ስለምትኖርበት ጉዳይ ጠንቅቆ ማወቅ እና የሀገር ውስጥ ሰላምን " በመሸነፍ ውስጥ ማሸነፍ፡፡" የሚል መርህ ይዞ የሀገር ውስጥ ተቃዋሚ ኃይሎችን መስማማት እና ለአንዲት አገራቸው በስራ ቢያሳዮን ታሪክ መስራት ነው ብዬ አስባለሁ ኢትዮጵያ ምንጊዜም ኢኮኖሚያ ህዝቦቿ እና ኃብቶቿ የሚባክኑት እድገት ያጡት የውስጥ ስምምነት ማጣት ብቻ ነው የውጭ ጠላት ማለት የሚታይ የሠውነት ቆዳችን መቁሰል እንደማለት ነው ወዲያው በአየር ንብረቱም ሆነ መዳኃኒት በማድረግ ይፈወሳል የውስጥ ተቃራኒ ኃይል ግን እንደ ውስጣዊ ስጋ መቁሰል መጎዳት ይመስላል ለመፈወስ ያስቸግራል በጊዜ የህመሙን ቦታ እና መደኅኒቱን ለይቶ ማከም ያስፈልጋል አለበለዚያ በሁሉ የአካልክፍል በመሰራጨት አቁስሎን ይገለናል፡፡ ኢትዮጵያ የምትሻው የውስጥ ሰላሟን ብቻ የሚያስጠብቁላት መሪዎች ነው ሌላው ይደረሳል ፈጣሪ ምንም አላሳጣትም ፡፡

  • @Solomonn-eu4rj
    @Solomonn-eu4rj Месяц назад +1

    እንዴት የኢትዬጵያ ድህነት የግብፅ ካንፓኒዎችን ማውቅ አቃተው በተለያየ የአፍሪካ ዜግነት ይዘው በሊብያ ሞሮኮ አልጅሪያየመሳሰሉት ሀገራት ዜግነት ውስደው በአዲሳባ እየሰለሉ በአፍሪካ ህብረት ታርጋ በተለያየ እርዳታ ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ጭምር ታርጋ ወርውናል በየስፈሩ ቪላተክራይተው ባንባሳደር ስም በሴራ ላይ ናቸው ትበቃዎቻቸውም ኢትዬጵያን ናቸው ህጋዊከሱኩሪቲ አቀትሩም ።

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 Месяц назад +3

    ከማንጋ መስራት እዳለብ በምንና ስለምን እኛው እናቀዋለን አትበጫበጬ አያገባችሁምና ዋ

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 Месяц назад

    ወደትውልድ ሀገራቸው ደብዳቤ ለከች ነው ማለት ያለብህ

  • @MOHAMMEDALI-ev6ri
    @MOHAMMEDALI-ev6ri Месяц назад +2

    in Ethiopia No government

  • @نبيلابراهيم-غ5ر
    @نبيلابراهيم-غ5ر Месяц назад

    Ethiopia mengest dekama nw egibt beneshangul getew seseku Ethiopia mengest ye mote mengest nw ,,

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 Месяц назад +1

    Ye its me

  • @kedijamanora8034
    @kedijamanora8034 Месяц назад +1

    Weye, Meleke zare new ende yesemahew. Egypt 🇪🇬 ke weyane geze jemero be Mekele ena benshagule alate. Endete tekuse were ametahe!

  • @RahaelYhdego
    @RahaelYhdego Месяц назад +4

    ምንም ሚስጥር አያስፈልገም ኤርትራ በግልፅ የምትሰራ ሃገር ናት

    • @BiniamBrhane-yy6ls
      @BiniamBrhane-yy6ls Месяц назад

      እዉነት ጭንቅላት አለህ. ኤርትራ ከማን ጋ ነበረች ዶክቶር በሻሻ ኸ ወያነ አስከምወግን?
      Eritrea ነበረች ኣባይን መጠቀም የ Ethiopia መብት ነው ብላ ስትከራከር የነበረችው. አናንተ ግን ያው ናችሁ.

  • @RahaelYhdego
    @RahaelYhdego Месяц назад +3

    vvi ግብፅ ምናባታቹ አገባቹ ኤርትራ ከፈለገቹው ሃገር ጋር ዲፕሎማሲ ማድረገ መብትዋ ነው

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Месяц назад

      እንደ ኢትዮጵያ ግን ለኤርትራ የሚጠቅም አገር የለም።

    • @RahaelYhdego
      @RahaelYhdego Месяц назад +3

      ኢትዮጵያ ሉዋላዊት ኤርትራ ያላከበረች ሃገር እስከሆነች ድረስ ኤርትራ ሉዋላዊነትዋን ከሚያከብሩ ጋር በጋራ ብትሰራ ምን ሐጥያት አለው ወንድሜ ኤርትራ ከኢትዮጵያ የምትጠቀመው ምንም ነገር የለም እድሜ ለወያኔ አሰብን ለ20አመት ኢትዮጵያ አልተጠቀመችበትም እንኳንም አልተጠቀመች በዚ ሰአት የኤርትራ ወደቦች አለማቀፍ ለማድረግ ከሳውዲ ከቻይና ከሩሲያ ከጣሊያን ጋር በትብብር ተስማምተው ሊሰሩ ጨርሰዋል 4::​@@birhanjommy

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Месяц назад

      @@RahaelYhdego እኛ ኢትዮጵያውያን የኤርትራ ጠላት አይደለንም። እንዲያውም ኤርትራውያንን ስናገኝ እንደ ወንድምን እና እህት ነበር የምንቆጥራቸው። በሕዝቡ መሐል ምንም ጠላትነት የለም። ግን አስመራ ያለው ንጉሥ ኢትዮጵያን አይወድም። እኛን እንደ ጠላት ያየናል። ኢትዮጵያ ውስጥ እርስ በእርስ ለማጣላት ይፈልጋል። ኢትዮጵያ ትልቅ በመሆኗ እኛን እንደ ስጋት የመለከተናል። የኢርትራ ወደቦችን ደግሞ እኛ ካልተጠቀምናቸው ማንም ሌላ አገር ቢመጣ የእኛን ያህል ገንዘብ የሚከፍላችሁ የለም። ይልቅ ከግብፅ ሳይሆን ከኢትዮጵያ ጋር ተባበሩ።

    • @RahaelYhdego
      @RahaelYhdego Месяц назад

      @@birhanjommy ኢትዮጵያን ሊያፈርስ የተነሳ ማነው የተባበራቹ ከመፈረስ ያደናቹ እራሱአብይ ጣጫ ደበሌ ብራኑ ጁላ ምን ሲሉ ነበር 80/100 የተደመሰሰው መከላከያ ወያኔን ማን አስቆማት እድሜ ለኤርትራ መንግስት አሁንም ኢትዮጵያ እንደጁቡቲ እየከፈለች መጠቀም ትችላለች በኤርትራ ወደብ ባትጠቀም ምንም አይገርመንም 20አመት ተሙኩሮ አለን አሁን ጊዜ ተቀይሮዋል ወንድሜ ድሮ ምን ይል መሰለሕ የኤርትራ መንግስት ኢትዮጵያ በብር ትጠቀም ይል ነበር አሁን ኢሔ አይሰራም

    • @RahaelYhdego
      @RahaelYhdego Месяц назад +1

      @@birhanjommy ወንድሜ ኤርትራ እርሰበርስ እንድትባሉ አትፈልግም እናተግ በግልጽ የኤርትራን የሚቋዎሙ እስከፈለጋቹ ደግፍ አስታጥቁ ጀምራቹታል እሱም በርቱበት ሙያ ልብ ነው

  • @tessam8154
    @tessam8154 Месяц назад +1

    ለምን እንደሆነ ስለ ኤርትራ ለምልውራት እንደምትፈልጉ አይገባኝም አረ ስለ ኤርትራ ከማውራት በራሳቹ ተማመኑ ኤርትራ ባትኖር ኖሮ አንተም ይሄንን ዜና አትሰራም ነበር ወያኔ ነግሶ ምላስህን ይቆርጥልህ ነበር

  • @Mengshaile
    @Mengshaile Месяц назад

    ኩርሙክ የሱዳን ነው ኤርትራ ደግሞ ከኢትዮጵያ የምትፈራበት ነገር የላትም ከማንም ዝምድና ማድረግ መብትዋ ነው

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema Месяц назад

    ጃዋር ግብፃዊው 😂

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam Месяц назад +1

    Egzabher bezufanu lay new. Egzabher yalew bicha yihonal.

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Месяц назад

    Esaias eko politika yemiyawek new Endegna duryew ye Bazar mengest shermuta Aydelem gena ethiopianem ligeza yechelal ehe ekekam kelayachen lay kalwerede

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Месяц назад

    ቢሾፍቱ የሚገነባው ኤርፓርት የኦሮሙማን መንግስት ለመመስረት የሚደረግ ስራ እንጂ መቶ ሚሊዮን ህዝብ ያስተናግዳል የሠባሉ ጉዳይ አይደለም።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Месяц назад

    በቀይ ባህር ላይ ላለው ችግር ኤርትራና ግብጽ እያደረጉ ያሉት ግንኙነት ጥሩ ነው ይህ ወራዳና ነውረኛ አብይ እስኪወገድ ድረስ፣ ምከነያቱም አብይ ከኤሜሬትስ ነፍሰገዳዮች ጋር ተባብሮ በሀገራችንና በቀጠኖዎ ላይ ከፍተኛ እልቂት እንዳያመጣ ነውና።

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 Месяц назад +7

    ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ተባብራ ለመስራት ፈልጋ ነበር ነገር ግን ኢትዮጵያ ያሉ ባለስልጣናት የማይታመኑና አጭበርባሪዎች ስለሆኑ of course ከነግብጽ ጋር ትሰራለች::

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 Месяц назад

    Melke the story u are telling us about Eritrea and Egypt it doesn't make sense ante sew men nekah yemtezebarek ew.

  • @BiniamBrhane-yy6ls
    @BiniamBrhane-yy6ls Месяц назад

    ያ " መነጋገርያ ሆነዋል ' የትለው ነገር ተወው. ወይም ዶሞ ምንጭ ጥቀስ.
    ሌላ ደሞ Eritrea Ethiopia ስለምታስፈራት ነው ለ ግብጽ መለክት የላከችው?😂
    ምን ኣለ መጀመርያ እርስ በራሳችሁ መገዳደል ብታቆሙና ከዛ በሃላ ሓያል ነን ብትሉ. ከናንተ በላይ ፈጣሪ የሚል የለም ግን ሌላ አገርና ህዝብ መቀጣ ጫ ነው ልትጠቀሙበት የምትፈልጉ.

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Месяц назад

    ወሬዎችህን በምስል የተደገፈ ብታደርገው የበለጠ ታማኝ ይሆናል

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Месяц назад +1

    Isayas Afeworki time and again shows he is a full time enemy of the Ethiopian people. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @tebarekab.6555
    @tebarekab.6555 Месяц назад

    Betam yeminasazin sewoch nen.....egna ers bers sinibala habtachinin ende gibts yalu telatochachin yibelalu.....degmo and port( Ye bahir wodeb) enkuan yelelen sewoch tigre Amara Oromo eyalen be dinber ers bers eyetegedadelen zemenachinin cheresen....betam new yeminasazinew 😔 😞 😔 😟 🙁. Ethiopia iko andit Canada gizatin atakilim....lemisale Quebec yemitibalew ye Canada misirakaw gizat Ke Ethiopia be koda sifa tibeltalech. Egna iko dinber ers bers megefafat yelebinim bayihon denberun wede wede wuch new megfat yalebin...lemisale Sumaliland Ethiopia ayinet deal lay new matekor yalebin......or Ethiopia masfat lay new enj ers bers metalat betam huala kerinet new.....

  • @user-rw4nu5wx5j
    @user-rw4nu5wx5j Месяц назад +2

    ኢትዮጲያካሃዲያንስለሆናቹመብታችንነውኢትዮጲያይህንሁሉአድነናቹከወያነጋራሆናቹልትውጉንተስማምታቹእኛምከፈለግነውስላምማድርጋችንመብታችንነው

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi Месяц назад

    Eritrea women Egypt can don't nothing Anita laflfe gamma lib manime asmme yanit wor

  • @twbm7811
    @twbm7811 Месяц назад

    Big deal for Jawar and you not for majority make news not rubbish

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi Месяц назад

    Anita tw adis midya xalt now zallme wor

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 Месяц назад +1

    ጀዋር እንዴአሜባ ሁኔታዎችን እየፈለገ እራሱን ለማስተዋወቅ ዝና ፍለጋ መሯሯጡ የትም አይደርስም። Opportunist Jawar.

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Месяц назад

    የወያኔ መግስት የኢትዮጲያን ሀብት ምን ያልሸጡት አለ አሁን ያጥቅም ስለቀረባቸዉ ሀገሪቷን በጦርነት ሲያምሱት የነበረዉ አሁንም ስልጣናቸዉ እዲመልስላቸዉ የሚታገሉት ለራሳቸዉ ጥቅም ሲሉ ነዉ ግን ደሞ ከግዲህ ስልጣን አያገኙም እደናፈቃቸዉ ይቀራሉ

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 Месяц назад

    2 ameti mulu tashikabitalehi le artira min aba tategalehi ethiopia artira giba banda ye banda liji

  • @RahaelYhdego
    @RahaelYhdego Месяц назад +1

    ኤርትራ መቼም ከኢትዮጵያ ፈርታ አታውቅም እኔ ምለው እናተ ብቻ ነው መሳሪያ የምትገዙት የሚመስላቹ ቀልደኖች ሙያ በልብ ነው እናተ የያዛቹት እናም ይዘነዋል

    • @photography6969
      @photography6969 Месяц назад

      Minaw temotamoteshi 😂 setnakun engedi antgam engam wagachun masetetachi aykari

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Месяц назад

      ኤርትራ ዋና ጠላታችን እንደሆነች ድሮም እናውቀዋለን።

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 Месяц назад

      ​@@photography6969Dankro

  • @semkahsai8365
    @semkahsai8365 Месяц назад

    You just talk something With out known nothing sure. Weregna

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 Месяц назад

    viva Eritrea
    kkkkk manene new Eritrea yemteferaw Etopian kkkkkkkk
    fano eyeketeketew yalew mekelakeya
    fesamoche

  • @Mengshaile
    @Mengshaile Месяц назад

    ኩርሙክ የሱዳን ነው ኤርትራ ደግሞ ከኢትዮጵያ የምትፈራበት ነገር የላትም ከማንም ዝምድና ማድረግ መብትዋ ነው