Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ለሁሉም!
አሜን 🙏🙏🙏🙏
ራያ ቆቦ ላይም ጎራበል ወንድሜ
ከየት ነው የምታገኛቸው ሳምሩ❤❤❤❤❤ የኔ ማሮች
አባቴን ከዚ በፊት ጠይቄው ነበር ለምንድነው ወንድ ከፊት ሴት ከኃላ የምትሄደው ብየ ከዛ ችግር ቢገጥመን መጀመሪያ መጋፈጥ ያለብን እኛ ስለሆንን በፊት እንሄዳለን ብሎኛል ዙሮ ለመልካም ነገር ነው
ደምሪኝ
Ewinet new gin bahilachin &wegachin bemiknyat endehone yemyastelalif yasifeligal
እኛ ሀገር ግን ሚስት ከፊት ባል ከኋላ ነው ሚሄዱት
@@emutamer4583 ደምሩኝ በቅንነት
Your father is right I'm from wolo lasta Ina sekota 💚💛❤️
ግዝሽ በጣም ጥሩ ነው አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም እያቀረብክልን ነው በርታ ወንድሜ እግዚአብሄር ካንተ ጋ ይሁን
የኔ ምስጊኖች ልክ እንደተፈጠሩ እኮ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሚዲያ ባለሞያውዎች እስኪ በዛው ኑሯቸውን የሚያሻሽል ነገር ለሚመለከተው አድርሱልን አለም የት ደርሳለች አይይይይ ኢትዮጵያ
ማነው የገጠረ ልጅ እደኔ ገጠረ ውስጤ ነው♥♥♥♥♥
ደግሞ የሴቶቹ ቁንጅናቸው ከክሬም ከዱቄት የፀዳ ሲያምሩ ገራገርነታቸው ውይይይይ ደስስስስ ሲሉ
አይገርምም፡ እንዴት እንደሚያምሩ
,ወይኔ ግዜ ይሄ ፕሮግራም ደስ ሲል እዳታቋርትብን
ትዙዬ እንደማመር ውዴ
አቤት ከዱቄት ነጻ የሆነ መልክ እኮ አቤት ውበት😍😍😍
ማነዉ እደኔ የገጠር ልጅ ❤የናተዉ የቤተሠቦቻችን ባህል ይሻለን ነበር የኛ ዘመን በጣም ያሰጠላል
ደምረኝ
ደስ የሚል የገጠር ወግ ነው በርቱ::
የገጠር ሰው ፍቅር ነው ንፁህ ናቸው ግልፀኝነታቸው ደስ ሲል
ሀብታምዬ በቅንነት ደምሪኝ እማ
በጣም ደስ የሚል ነገር እያሳየከን ነው 👏👏👏👏💪💪💪
yagter saw yawohch dagoch ...
@@alemababe6100 ደምሪኝ እማ
ደጉ ያገሬሰው ግልፅ ናቸው ደሞ መልካቸው ሲያምር ክፉ አይካችሁ ያገሬ ሰዋች እኔም አግብቸነበር የዛሬ አስራሁለት አመት እና ምላሽ ስንጠራ ባሌ አብረን እድትሄድ ቢፈልግም እኔ አልፈልግምነበር እናፋራለን ይሄነውሚስጥሩ እጅ ሌላ ታሪክ የለውም ነገርግን ገጠር በጣም ጥሩ ነው ምንም አይቸግራቸውም ከተሞ ችጋርነው እውነት ለመናገር ገጠር በግራቸው ሂደው ሙሉ ጤነኛ ናቸው ከተሞ እየተፋቀቁ በሽተኛ ናቸው የገጠር ሰው በመሆኔ ደስይለኛል
በጣም ደስይላሉ
በጣም ደስ ይላል ሊላም ቦታ እንደዚህ አሳየን
ወላሂ ደቂቃው ባያልቅ ብየ ተመኔሁ ደስሲሉ 🌷🌷🌷🌷🌷
የዋሁ ገበሬ ደስ ሰትሉ መመረጥ ነው የገጠር ልጅ መሆን ገጠሪ ነኝ
ጥሩ ስራ ነው ድብቁን ህዝብ አገኘኸው
በርታ ወድም ወግ ባህላችን ይህ ነው ።
ሰማርያ ውዴ እንደማመር
ክብር ለባላገር
።ደምሪኝ
የገጠር ህይወት ደስ ይላል ባህሉ ሳይበረዝ በዚሁ ቢቀጠል ጥሩ ነው
ደስ ሲሉ ደጉ ያገሬ ሰው ክፉ አይንካችሑ እኔም ገጠር ገብቼ ላግባ መሰል ከተሜውማ ጥቅም እንጂ ፍቅር አያውቁም ።
ማሂዬ ነይ እንደማመር ውዴ
የገጠር ልጆች የት ናችሁ ገባገባ በሉ
አለን
አለን ምን እንታዘዝ 😄😄
@@zedahmed9371 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@taiba389 እማ በቅንነት ደምሪኝ እማ
@@mesimekdi እንዴት ነው የምደምርሽ በሰርች ነው
በጣምደስ የሚልፕሮግራም ነው።
መልካቸው ጥርሳቸው ሲያምር እኔ በስደት ጥርሴ አልቆል ምናለ ሀገሬ ባልወጣው እላለው አይ ሀገሬ ሁሉ ነገር ጤና ሁሉ ሰላምነው ክፉ አይካችሁ
በጣም እኛማ ከሀገር የወጣን ቀን ነው የተጎዳንው
እግዚአብሔር ይስጥህ ወግና ባህላችን ስላቀረብክልን 💘💘💘በእውነቱ ይኧ ነው የሚያምረው ተወልጄ ያደኩት እንዲህ ፍቅር በሞላባት ገጠር ነው ዛሬ ስደት ብዙ አሳየኝ እንጅ አሉ ሁለት ወር ተጀናጅነው በቅጡ ሳይተዋወቁ ገና ሳይጋቡ እሚዲያላይ እየመጡ ወግ ባህላችንን የሚያደፈርሱ እ
በስደት የላችሁ ፈጣሪ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ❤👏ለመላው የክረስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ
Amen Amen Amen enkune abero adarsen 🥰🙏
አቤት ታላቋ ሴትዩ ስታምር
አድቀን እናትና አባቴን ብጠይቁልኘ ደስ ባለኘ እሚገርመው በጣም ይተፍፈራሉ እናቴ የአባቴን ስም አጠራም ስሙን ለማስጠራት ያልቆፈርነው ጉድጎድ ያልፈነቀልነው ድጋየለም ተስቷት አጠራም እኔ ዱባይነኘ አድቀን ደወልኩና እሶአነሳችው 🤣🤣 ሳቄ መጣ ከዛ ድምጼን ቀይሬ ባለቤትሺ ማነው ስሙ ስላት 🤣🤣🤣🤣🤣 አልቻልኩም ከዛ ቤታችን መገድ ዳርነው ሰው አይጠፍም አዱን ጠርታ የኛቤት ሰውየ ሙን ንገራትማ ማነው ስሙ ብላኘነው አለችው ወደኩ በሳቅ ልጁ እኔመሆኔን ሲያውቅ በጣም ሳቀ ሰራሺልኘ አለችኘ በጭራሺ አት ሸወድም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ለናትና አባቴ 💕💕💕💕
// ገጠሬ ነሽ ፋራ እያሉ ይሉኛል//አዎ ገጠሬ ነኝ ያውም ወሎየዋያራሹ ገበሬ የዛ የጄግና ልጅ ባለተስፈኛዋአባቴ ገበሬ እናቴ ጎልጓይየሁለት አራሽ ልጅ አልባልም ወይየገበሬ ልጅ ነኝ የሞፈር አራቂ ሲቀመጥ ተጫዋች ሲሄድ ተናፋቂወተቱ ከበረት እሸቱን ከጓሮማን ይወዳዴራል የገጠርን ኑሮገጠር መወለዴ ፋራ ታስባለኝዴጋግማችሁ ጥሩኝ አዎ ፋራ ነኝ
ወይኔ ጣላው ሲስምኝ ደስ ይላሉ በርታ
እናትና አባቴም በዚሁ ዘመን ነው የተጋቡት ማሻ አላህ
ደስ ሲሉ ረጋ ያሉ ቆጅየ ጥንዶች
አቤት እንዲት ደስ የሚሉ
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ እማ
@@mesimekdi እሽ
I love watching marki weg
በርታልን ወንዲማችን
ንፁህ ተፈጥሮዋዊ ፍቅር
በጣም ደስ ይላሉ ያገሬ ሰው ደጉ ወጋቸው እራሱ ሲጣፍጥ
እውነተኛ ፍቅር እናተጋር ነው ያለው ኑሩልኝ ።
Authentic & beautiful 😍
ደስስትሉደጉባላገር❤❤❤🙏🙏🙏
@@mesimekdi እሽውዴ
ማራኪየየየየየየየ ዉድድድድድድ
በጣምምምም ምወደውውውውው ፕሮግራምምምምም🌷🌹💛💚❤
ሰለ አዉነት የሚኖሩ እግዚያብሔር በአድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ኑርልን
አልሚዬ በቅንነት ደምሪኝ እማ
እነዚህ ናችው ትክክለኛ ኢትዪጵያን ኑሩልን
እውነት ነው ብቻ መብላት ከመጣ ነው ሰው ክፈ የሆነ ይሉታ ያጣ የድሮ ባህል አብሮ መብላት ነበር
Yemere arife new. Keep it up!!!
የኔማሮች🥰🥰🥰
Thank you for letting us watch the interviews of 85% of our people, the farmers who are the foundation of the country.
ባሎች ከፊት ሚስት ከኋላ ሚሔዱበት ምክንያት ባል ከፊት ሚመጣውን የሚያስደነግጥ ነገር እባብ እና ሌላ አውሬ ወይም ሽፍታ ቀድሞ ለመጋፈጥ ነው ብሎኛል አባቴ።
ስጦታ ስጣቼው
የገጠር ሰው ንጹህ ቅን ባህላቸውን ጠባቂ ወጋቸውን አክባሪ ናቸው ሰላማቸው ብዝት ይበል ፡፡ የገጠር ልጅ ነኝ፡፡
እንደማመር ውዴ
ደስ ሲሉ
ይገርማል ታዋቂ ሰዎች ሲሆኑ ቪው በመቶ ምናምን ሺ ይቆጠራል ለገጠር ሰው ግን ተመልካች የለም።
አንደኛ😉😉
።ምሪኝ
ዋውው
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ድታምሩ
መገን ባህል
ማራኪየለምድነዉበከላላወረደየማከደዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ውይ ውበት ያለ ሜካፕ እይ ጥርስ ማማራቸው እግዚአብሔር ከነሱ ጋር ነው ያለው ለእኛም ይድረስልን
ወይኔ ደስስስ ሲሉ እናት አባቴን አስታወሱኝ የት አካባቢ ነው አሼት ደሞ ሲያምሩ
እድሜ 42 ያለችው አትመስልም የኔ ማሮች
በርታልኝ
ልጅ ያልታቀፈችው ሴት ዉይ እናቴን ትመስላለች የኔ እናት ቀላ ትላለች እጂ ቆረጥ እናቴን እድሜዋም እደሳ 42ነው አይገረምም እናቴን ያየሁ ነው የመሰለኝ እውነት ደጋግሜነው ያየሁት ጥርሾቿም እሷንዉ
ዋው
ወይ ደስ ሲሉ
ግዞየ በርታ ወንድሜ
ሰላምዬ በቅንነት ደምሪኝ እማ
Egezabeher hagarachinen Salam yadergelen
የባለገር ወግ እየናፈኩ የምጠብቀው እኔም ነኝ
ፀጉራቸው በጣም ቆንጆ ነው ለምን አያሳድጉትም ሻሸ ማሰር ቢቀር ጫማ ቢያደርጉ በጣም ነው ደሰ የሚለኛ ምክንያቱም አክሰቶቺ እንደዛ ሰለሆኑ ጫማቸውን ቁጭ አድርገው በግራቸው ይሄዳሉ አሁን ህግ ወጦል ጫማ ያድርጉ ተብሎል በጣም ጥሩ ነገር ነው ከአሜሪካ
ከተመቻቸው፣ ከፈለጉ፣ ምንም ችግር የለውም። በሰለጠነ አለም ም፣ ከተፈጥሮ ጋር፣ መኖር፣ ይባላል። they live naturally in organic way.
የገጠር ሰዉ ደስነዉ የሚሉኝ ፈገግተዉ 😄😄😄
ሰላም፣ለአገራችን
Mak 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
የዋህ፡ህዝብ
ወጉ ጥሩ ነው ነገር ግን እድሜን በተመለከተ አዲስአበባ ደጋገምከው
ደጉ የገጠር ስው ውሽት የለ የምን ፖለቲከኛ እግዚአብሔር የገላገላቸውን እንኳንም አላወቁ ጭንቅላት ማዞር ነው ምን ያገኛሉ
❤ፍቅር ከናንተ ጋነው ያለው
Mrt sewchi
ስጠፍጥ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘
ምናለ ሁሉም ነገር እደ ገጠር ሰው ቢሆን
@@sebelyoutube በጣም ገጠር መሆን መታደል ነው እኔ የገጠር ልጅ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
@@ህይወትወለተህይወት ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
Ma………❤❤❤❤❤❤❤❤❤ good
ዉበት ያለ ገጠርነዉ አቤት ቤላቤት ባይኖር ዉበቱ ገጠር ብቻ መታደል እዛ መሆናችን
Setochu kunjinachew 🥰😍😍😍 42 yalechiw fegegtawa OMG 😲, yetazelechiw hetsan 👶 👩🍼 😍
ምን ያደርቃቼዋል በል እነሱ እንድህ አይነት የት ያቃሉ በድሮው በደጉ ሰአት ተጋብተው
Geterm besahn ere benatachu and lay meblat endet des endemil
❤❤❤
Deg balager
እኔ እኮ በጣም እኮ ነው እምወዳችሁ የገጠር ሰው እምወዳችሁ
እረ አባቴ በሳህን አትብሉ እንኛም በውጭው አለም አብረን ነው የምንበላው
ማራኪ ገጠራምውን አቅርብልን ወላሂ በናፍቆት የለንምኮ በስደት
Enatewa🙏
ምረጥ ገጠረ ማለት እነዝህ ናቸው
ደጉ ባላገሩ
👍💚💛❤
ሰብስክ ራይብ አርጌ ሀለሁ ገጠር እየሄድክ እሱን ባታቀርብ ዋ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሣቅህ ያሥቀኛል
ደጉ ባላገሩ ክፉ አይካቹሁ
ደምሪኝ እማ በቅንነት
Batekel agalalta sameru
ሰላም ለሁሉም!
አሜን 🙏🙏🙏🙏
ራያ ቆቦ ላይም ጎራበል ወንድሜ
ከየት ነው የምታገኛቸው ሳምሩ❤❤❤❤❤ የኔ ማሮች
አባቴን ከዚ በፊት ጠይቄው ነበር ለምንድነው ወንድ ከፊት ሴት ከኃላ የምትሄደው ብየ ከዛ ችግር ቢገጥመን መጀመሪያ መጋፈጥ ያለብን እኛ ስለሆንን በፊት እንሄዳለን ብሎኛል ዙሮ ለመልካም ነገር ነው
ደምሪኝ
Ewinet new gin bahilachin &wegachin bemiknyat endehone yemyastelalif yasifeligal
እኛ ሀገር ግን ሚስት ከፊት ባል ከኋላ ነው ሚሄዱት
@@emutamer4583 ደምሩኝ በቅንነት
Your father is right I'm from wolo lasta Ina sekota 💚💛❤️
ግዝሽ በጣም ጥሩ ነው አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም እያቀረብክልን ነው በርታ ወንድሜ እግዚአብሄር ካንተ ጋ ይሁን
የኔ ምስጊኖች ልክ እንደተፈጠሩ እኮ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሚዲያ ባለሞያውዎች እስኪ በዛው ኑሯቸውን የሚያሻሽል ነገር ለሚመለከተው አድርሱልን አለም የት ደርሳለች አይይይይ ኢትዮጵያ
ማነው የገጠረ ልጅ እደኔ ገጠረ ውስጤ ነው♥♥♥♥♥
ደግሞ የሴቶቹ ቁንጅናቸው ከክሬም ከዱቄት የፀዳ ሲያምሩ ገራገርነታቸው ውይይይይ ደስስስስ ሲሉ
ደምሪኝ
አይገርምም፡ እንዴት እንደሚያምሩ
,ወይኔ ግዜ ይሄ ፕሮግራም ደስ ሲል እዳታቋርትብን
ትዙዬ እንደማመር ውዴ
አቤት ከዱቄት ነጻ የሆነ መልክ እኮ አቤት ውበት😍😍😍
ማነዉ እደኔ የገጠር ልጅ ❤የናተዉ የቤተሠቦቻችን ባህል ይሻለን ነበር የኛ ዘመን በጣም ያሰጠላል
ደምረኝ
ደስ የሚል የገጠር ወግ ነው በርቱ::
የገጠር ሰው ፍቅር ነው ንፁህ ናቸው ግልፀኝነታቸው ደስ ሲል
ሀብታምዬ በቅንነት ደምሪኝ እማ
በጣም ደስ የሚል ነገር እያሳየከን ነው 👏👏👏👏💪💪💪
yagter saw yawohch dagoch ...
@@alemababe6100 ደምሪኝ እማ
ደጉ ያገሬሰው ግልፅ ናቸው ደሞ መልካቸው ሲያምር ክፉ አይካችሁ ያገሬ ሰዋች እኔም አግብቸነበር የዛሬ አስራሁለት አመት እና ምላሽ ስንጠራ ባሌ አብረን እድትሄድ ቢፈልግም እኔ አልፈልግምነበር እናፋራለን ይሄነውሚስጥሩ እጅ ሌላ ታሪክ የለውም ነገርግን ገጠር በጣም ጥሩ ነው ምንም አይቸግራቸውም ከተሞ ችጋርነው እውነት ለመናገር ገጠር በግራቸው ሂደው ሙሉ ጤነኛ ናቸው ከተሞ እየተፋቀቁ በሽተኛ ናቸው የገጠር ሰው በመሆኔ ደስይለኛል
በጣም ደስይላሉ
ደምሪኝ
በጣም ደስ ይላል ሊላም ቦታ እንደዚህ አሳየን
ወላሂ ደቂቃው ባያልቅ ብየ ተመኔሁ ደስሲሉ 🌷🌷🌷🌷🌷
የዋሁ ገበሬ ደስ ሰትሉ መመረጥ ነው የገጠር ልጅ መሆን ገጠሪ ነኝ
ደምሪኝ
ጥሩ ስራ ነው ድብቁን ህዝብ አገኘኸው
በርታ ወድም ወግ ባህላችን ይህ ነው ።
ሰማርያ ውዴ እንደማመር
ክብር ለባላገር
።ደምሪኝ
የገጠር ህይወት ደስ ይላል ባህሉ ሳይበረዝ በዚሁ ቢቀጠል ጥሩ ነው
ደስ ሲሉ ደጉ ያገሬ ሰው ክፉ አይንካችሑ እኔም ገጠር ገብቼ ላግባ መሰል ከተሜውማ ጥቅም እንጂ ፍቅር አያውቁም ።
ማሂዬ ነይ እንደማመር ውዴ
የገጠር ልጆች የት ናችሁ ገባገባ በሉ
አለን
አለን ምን እንታዘዝ 😄😄
@@zedahmed9371 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@taiba389 እማ በቅንነት ደምሪኝ እማ
@@mesimekdi እንዴት ነው የምደምርሽ በሰርች ነው
በጣምደስ የሚልፕሮግራም ነው።
መልካቸው ጥርሳቸው ሲያምር እኔ በስደት ጥርሴ አልቆል ምናለ ሀገሬ ባልወጣው እላለው አይ ሀገሬ ሁሉ ነገር ጤና ሁሉ ሰላምነው ክፉ አይካችሁ
በጣም እኛማ ከሀገር የወጣን ቀን ነው የተጎዳንው
እግዚአብሔር ይስጥህ ወግና ባህላችን ስላቀረብክልን 💘💘💘
በእውነቱ ይኧ ነው የሚያምረው ተወልጄ ያደኩት እንዲህ ፍቅር በሞላባት ገጠር ነው ዛሬ ስደት ብዙ አሳየኝ እንጅ
አሉ ሁለት ወር ተጀናጅነው በቅጡ ሳይተዋወቁ ገና ሳይጋቡ እሚዲያላይ እየመጡ ወግ ባህላችንን የሚያደፈርሱ እ
በስደት የላችሁ ፈጣሪ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ❤👏ለመላው የክረስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ
Amen Amen Amen enkune abero adarsen 🥰🙏
አቤት ታላቋ ሴትዩ ስታምር
አድቀን እናትና አባቴን ብጠይቁልኘ ደስ ባለኘ እሚገርመው በጣም ይተፍፈራሉ እናቴ የአባቴን ስም አጠራም ስሙን ለማስጠራት ያልቆፈርነው ጉድጎድ ያልፈነቀልነው ድጋየለም ተስቷት አጠራም እኔ ዱባይነኘ አድቀን ደወልኩና እሶአነሳችው 🤣🤣 ሳቄ መጣ ከዛ ድምጼን ቀይሬ ባለቤትሺ ማነው ስሙ ስላት 🤣🤣🤣🤣🤣 አልቻልኩም ከዛ ቤታችን መገድ ዳርነው ሰው አይጠፍም አዱን ጠርታ የኛቤት ሰውየ ሙን ንገራትማ ማነው ስሙ ብላኘነው አለችው ወደኩ በሳቅ ልጁ እኔመሆኔን ሲያውቅ በጣም ሳቀ ሰራሺልኘ አለችኘ በጭራሺ አት ሸወድም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ለናትና አባቴ 💕💕💕💕
// ገጠሬ ነሽ ፋራ እያሉ ይሉኛል//
አዎ ገጠሬ ነኝ ያውም ወሎየዋ
ያራሹ ገበሬ የዛ የጄግና ልጅ ባለተስፈኛዋ
አባቴ ገበሬ እናቴ ጎልጓይ
የሁለት አራሽ ልጅ አልባልም ወይ
የገበሬ ልጅ ነኝ የሞፈር አራቂ
ሲቀመጥ ተጫዋች ሲሄድ ተናፋቂ
ወተቱ ከበረት እሸቱን ከጓሮ
ማን ይወዳዴራል የገጠርን ኑሮ
ገጠር መወለዴ ፋራ ታስባለኝ
ዴጋግማችሁ ጥሩኝ አዎ ፋራ ነኝ
ወይኔ ጣላው ሲስምኝ
ደስ ይላሉ በርታ
ደምሪኝ
እናትና አባቴም በዚሁ ዘመን ነው የተጋቡት ማሻ አላህ
ደስ ሲሉ ረጋ ያሉ ቆጅየ ጥንዶች
አቤት እንዲት ደስ የሚሉ
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ እማ
@@mesimekdi እሽ
I love watching marki weg
በርታልን ወንዲማችን
ንፁህ ተፈጥሮዋዊ ፍቅር
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ እማ
በጣም ደስ ይላሉ ያገሬ ሰው ደጉ ወጋቸው እራሱ ሲጣፍጥ
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ እማ
እውነተኛ ፍቅር እናተጋር ነው ያለው ኑሩልኝ ።
ደምሪኝ
Authentic & beautiful 😍
ደስስትሉደጉባላገር❤❤❤🙏🙏🙏
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ እማ
@@mesimekdi እሽውዴ
ማራኪየየየየየየየ ዉድድድድድድ
በጣምምምም ምወደውውውውው ፕሮግራምምምምም🌷🌹💛💚❤
ሰለ አዉነት የሚኖሩ እግዚያብሔር በአድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ኑርልን
አልሚዬ በቅንነት ደምሪኝ እማ
እነዚህ ናችው ትክክለኛ ኢትዪጵያን ኑሩልን
እውነት ነው ብቻ መብላት ከመጣ ነው ሰው ክፈ የሆነ ይሉታ ያጣ የድሮ ባህል አብሮ መብላት ነበር
Yemere arife new. Keep it up!!!
የኔማሮች🥰🥰🥰
Thank you for letting us watch the interviews of 85% of our people, the farmers who are the foundation of the country.
ባሎች ከፊት ሚስት ከኋላ ሚሔዱበት ምክንያት ባል ከፊት ሚመጣውን የሚያስደነግጥ ነገር እባብ እና ሌላ አውሬ ወይም ሽፍታ ቀድሞ ለመጋፈጥ ነው ብሎኛል አባቴ።
ስጦታ ስጣቼው
የገጠር ሰው ንጹህ ቅን ባህላቸውን ጠባቂ ወጋቸውን አክባሪ ናቸው ሰላማቸው ብዝት ይበል ፡፡ የገጠር ልጅ ነኝ፡፡
እንደማመር ውዴ
ደስ ሲሉ
ደምሪኝ
ይገርማል ታዋቂ ሰዎች ሲሆኑ ቪው በመቶ ምናምን ሺ ይቆጠራል ለገጠር ሰው ግን ተመልካች የለም።
አንደኛ😉😉
።ምሪኝ
ዋውው
ደምሪኝ
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ድታምሩ
መገን ባህል
ማራኪየለምድነዉበከላላወረደየማከደዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ውይ ውበት ያለ ሜካፕ እይ ጥርስ ማማራቸው እግዚአብሔር ከነሱ ጋር ነው ያለው ለእኛም ይድረስልን
ወይኔ ደስስስ ሲሉ እናት አባቴን አስታወሱኝ የት አካባቢ ነው አሼት ደሞ ሲያምሩ
እድሜ 42 ያለችው አትመስልም የኔ ማሮች
በርታልኝ
ደምሪኝ
ልጅ ያልታቀፈችው ሴት ዉይ እናቴን ትመስላለች የኔ እናት ቀላ ትላለች እጂ ቆረጥ እናቴን እድሜዋም እደሳ 42ነው አይገረምም እናቴን ያየሁ ነው የመሰለኝ እውነት ደጋግሜነው ያየሁት ጥርሾቿም እሷንዉ
ዋው
ደምሪኝ
ወይ ደስ ሲሉ
ግዞየ በርታ ወንድሜ
ሰላምዬ በቅንነት ደምሪኝ እማ
Egezabeher hagarachinen Salam yadergelen
የባለገር ወግ እየናፈኩ የምጠብቀው እኔም ነኝ
ደምሪኝ
ፀጉራቸው በጣም ቆንጆ ነው ለምን አያሳድጉትም ሻሸ ማሰር ቢቀር ጫማ ቢያደርጉ በጣም ነው ደሰ የሚለኛ ምክንያቱም አክሰቶቺ እንደዛ ሰለሆኑ ጫማቸውን ቁጭ አድርገው በግራቸው ይሄዳሉ አሁን ህግ ወጦል ጫማ ያድርጉ ተብሎል በጣም ጥሩ ነገር ነው ከአሜሪካ
ከተመቻቸው፣ ከፈለጉ፣ ምንም ችግር የለውም። በሰለጠነ አለም ም፣ ከተፈጥሮ ጋር፣ መኖር፣ ይባላል። they live naturally in organic way.
የገጠር ሰዉ ደስነዉ የሚሉኝ ፈገግተዉ 😄😄😄
ሰላም፣ለአገራችን
Mak 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
የዋህ፡ህዝብ
ወጉ ጥሩ ነው ነገር ግን እድሜን በተመለከተ አዲስአበባ ደጋገምከው
ደጉ የገጠር ስው ውሽት የለ
የምን ፖለቲከኛ እግዚአብሔር የገላገላቸውን እንኳንም አላወቁ ጭንቅላት ማዞር ነው ምን ያገኛሉ