መምህሩ ወረደባቸው እትብቱ እዚህ እንደተቀበረ አክት የሚያደርግ አመራር አለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 34

  • @mohammedtadesse1141
    @mohammedtadesse1141 Год назад +5

    ጥያቄ 1ኛ ባድረና መዝሙሩ ለምን ተፈለገ 2ኛ ከተማው አዳይስፋፋ ለምን ከለላቹ 3ኛ ሸኔ አደልቡ እዲፈነጭና በቅርብ ከተሞች ገብቶ እዲዘርፍ ለምን ፈቅዳቹ ማየትን መረጣቹ 4ኛ በወለጋ ህዝብ በአሰቃቂ ሁኔታ አዲገሉ እዲዘርፉ እዲያፈናቅሉ እዲያሸብሩ የተፈለገው ለምድነው ዝምታውስ ለምድነው ይህ አያስፈራም ካላቹ ብልፅግና እራሳችሁን በተቻለ አቅም ፈትሹ ።

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Год назад +1

    አረ አታባብሉ ቋንቋ መማር እና ማስተማር ችግር አለዉ ማን አለ የራሳችሁን ባዲራ በክልላችሁ ስቀሉ ስትፈልጉም ባይ ነን አይ አዳነች በቃ ሁሌ እንደ ግመል ሁሌ ወደ ኋላ ነው .... ማለት ነው

  • @isaacchifen5446
    @isaacchifen5446 Год назад +1

    የፅንፈኞች ፍላጎት ከህዝብ ጋር አታያይዙት !

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Год назад +2

    ሰው አንስቶ ሰው መተካት ችግር የለውም ቋንቋ ማንም አይሰጥ አልተባለም ከተናገራቸው ስለመዝሙሩ እና ሰንደቅ ዓላማው አንስታችሁ መልስ ስጡ ይህከ ሕግ ውጭ ነው እየተባላችሁ ነው የአዲስ አበባ ምክር ቤት አልመከረበትም ነው እየተባለ ያለው፡፡ ፍየለ ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ የሆነ ነገር ማንሳት አያስፈልግም፡፡ ትምህርት ቤት ፈጽሞ የፓለቲካ መድረክ መሆን የለበትም በጣም ያስማማል፡፡ ትምህርት ቢሮ አሠራሩን ግልጽ ማድረግ አለበተ፡ የዚህ አገር ችግራ ሁልጊዜ ራስን መከላከል ነው እንጂ ምን አጠፋን የሚል ራሳችንን መገምገም በታሪክ ለማየት አለመብቃታችን ያሣዝናል፡፡

  • @nserunseru5048
    @nserunseru5048 Год назад +2

    ሀይ አዳነች አበቤ እንድወም ጢለቸን እያሰበካሽ የልሺው አንቺው ነሽ

  • @RABIA-ls3dt
    @RABIA-ls3dt Год назад +2

    ቋንቋ አያሳስበንም አእኛ የጠየቅነዉ ባድራና መዝሙሩንነዉ ጠያቄዉን አአታድበሰብሱ እናተሌላ እእምታወሩት እኛምጠይቀዉሌላ

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 Год назад +1

    ኦ አምላኬ እባክህ ዬህን ሁላ ቀር የሆነውን የዘር ፖለቲካ ከእዝች ሀገር ላይ አንሳለን ያልጠበኩት ሰው ሁሉ ጠልቆበታል soooo sad 😞

  • @DawitKebede87
    @DawitKebede87 Год назад +1

    የኛው ይባስ

  • @meseretwerke77
    @meseretwerke77 Год назад

    በትክክል

    • @ታመነ
      @ታመነ Год назад

      አዎ ጋላ ጋላነው ሲጀመር

  • @kassag3139
    @kassag3139 Год назад +1

    የአንድ ምርጫ ዘመን እንኳን ሰትጫርሱ ጨርቅ ለማስቀል ቾኮለቹ???

  • @nimonicole654
    @nimonicole654 Год назад +1

    ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ፡ እንኩሮ ሁላ !

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 Год назад

    አዲስ አበባ ከአ/አንድነት ጀምሮ የሌሎችም አለም አቀፍ ድርጅቶች ያሉባት ከተማ መሆንዋን እያወቅን ምን ያስፈልጋት የማንልና በተራ የሞኝ ሥራ የተጠመድን ነንና ነገ ባለ ራእዮች ያቆዩንን የእዚህን ድርጅቶች መኖር ፀጋ የምናጣበትን ዕድል እያመቻቸን ያለ ጅሎች ነን። ከተማዋ የፍሳሽ ማስወገጃ የውሃ የመንገድ የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ የትራፊክ ፍሠት ችግርና የፀጥታ የመሣሰሉትን ማሻሻል እንጂ ጭር ሲል አልወድም የሚል ዓይነት አስገራሚ አላስፈላጊ ሁከት መፍጠር የጅል ፖለቲካ ነው። የሃገሪቱ ችግር የባንዲራና የመዝሙር አድርገውት ቁጭ አሉ። ይህ ሁሉ የአመራሩን ጨቅላነት የሚመሰክረው ጥላቻን መዝራት አመፅን አብሮነትን መናድ የሚጀምረውና የሚጠምቀው ራሱ ሆኖ ወደ ሌላ ማላከክ የትም አያደርስም። ባልነበረ የፈጠራ ታሪክ የምታላዝኑና እነኳን የዛሬው ትወልድ የቀድሞዎቹ የማያውቁትን ሃጢአት በግድ ተሸከም ብትሉ ውጤቱን እያያችሁት ነው። ሃገር በዚህ ዓይነት አይመራምና ወደቀልባችሁ ተመለሱ ከቀድሞዎችም ተማሩ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች አሉና።

  • @kassag3139
    @kassag3139 Год назад +1

    ማንም ኦሮሞ ህዝብ የሚጣላ የለም ችግር ከአናቱ ነው?

  • @habtamunigate324
    @habtamunigate324 Год назад

    ጥያቄዉ የቋነቋ ችግር አይደለም ፡አትቀላምድ፡፡

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Год назад

    አዳነች አቢቤ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይስ??

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 Год назад

    Yene Ehit yehe Hulu musinan indatwagu indatseru yetkesekese tenkol meserinet bicha new.
    Eskahun minew altewera. Zare musinan lematfat kurtegnet kef kef malet alebet. Go ahead against musina. They are orchestrating something nonsense and stupid.
    Work hard against all the odds. God be with you all.

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Год назад

    ዞሮ ዞሮ የወያኔ አስተዳደር እሄ ሕገ መንግስት ካልተቀየረ መቸም ሰላም አይኖረንም
    የወያኔና የኦነግ ሼኔ ሕገ መንግስት ይቀዬር ።
    የኦሮሞን ሕዝብ ክፍትን አስተምሩት ጎበዞች ቀጥሉበት

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 Год назад

      አብይ ይፈልገዋል እንጂ መች አቃተው

  • @ጥሩነሽ
    @ጥሩነሽ Год назад

    የሚጫነውን መቀነስ ነዋ

  • @negalegnalemayehu2130
    @negalegnalemayehu2130 Год назад

    Addis Abeba sew atesh new?

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 Год назад

    የእናንተስ የሚገርም ነው

  • @takyos8190
    @takyos8190 Год назад

    Techemare Mzmurna
    ,bandera ayasfelgenm, andmezmur andbandera. Period.

  • @kassag3139
    @kassag3139 Год назад

    ዞሮዞሮ ለጁንታ ኃይል ሆናቹ ከተማ አስተዳደር !!!!!!

  • @fasilbirru
    @fasilbirru Год назад

    lefeded endimechachhu new

  • @sunnight6406
    @sunnight6406 Год назад

    የምር አቺን እደው ቢያስወግድሽ አቢቹ ትልቅ ውለታ ነበር የሚውልልን

  • @ታመነ
    @ታመነ Год назад

    አዳነች አቤቤ መገደል አለባት ትሰቀልልልል ትገደልልል አዳነችና ሽመልስ አብዲሳ ካልተገደሉ ሰው ሰላም አያገኝም ይገደሉሉሉሉሉ

    • @oliyaadadmasuu8922
      @oliyaadadmasuu8922 Год назад

      Buda yemitbelawu ena yemititerawu ye sew dem ena siga atachu?ye welega ayibekachuhim ende nante kifat bihon oromia yeminor amara mahabereseb also neber oromo yewa mehonu beje enji...denez

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Год назад

      @@oliyaadadmasuu8922 እከካም የበታችነት ስሜት እያሰቃያችሁ ነው ምድረ ጅል

    • @oliyaadadmasuu8922
      @oliyaadadmasuu8922 Год назад

      @@anshaebrahim3901 Eko yebetachinet simet ema ma endetetenawete yitawekal eko be sew bet yedo aba wera lihun...yehonk berero

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Год назад

      @@oliyaadadmasuu8922 ክክክክክክክ እውነት ዘና አደረከኝ መቸም እናተ ከዝህ በሽታ የምታገግሙበት ቀን ይናፍቃል በራሳችሁ አትተማመኑው በጣቃላይ እናተ ጋር ተግባብቶ ለመኖር ከባድ ነው

    • @oliyaadadmasuu8922
      @oliyaadadmasuu8922 Год назад

      @@anshaebrahim3901 weshela