ኤፌሶን ትምህርት 2፡ በክርስቶስ መረጠን በማሙሻ ፈንታ Ephesians Teaching 2 by Mamusha Fenta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2024
  • ኤፌሶን ትምህርት ሁለት፡በክርስቶስ መረጠን፡ በማሙሻ ፈንታ። Ephesians Teaching 2 by Mamusha Fenta - He Chose us in Christ Jesus.
    ይህ የኤፌሶን ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ የሚቀርብ ትምህርት ነው።

Комментарии • 125

  • @mezgebetibebregassa1438
    @mezgebetibebregassa1438 2 года назад +4

    ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። አንተን የሰጠን እግዚአብዘሔር ይባረክ። ዛሬ ብዙዎች እንዲህ ይደረግልሃል ወደሚሉት በሚነጉዱበት ዘመን ቁጭ ብሎ ከእግዚአብሔር የሆነውን የሕይወት ቃል መማር መታደል ነው። ዶከተር ስላንተ ጌታን እጅግ እባርከዋለሁ።እርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም የተባረከ ነው።

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 года назад +3

    ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛልን አሜን።
    እየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው።
    ተፈፀመ።
    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @easypc8806
    @easypc8806 Год назад +1

    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
    አንተ አምላክህ ይሁን አሜን አሜን
    የባረክ ይባረክ አምላካችን የኢየሱስ አባቴ እንወዳለን ጌታችን ❤❤❤
    ጸጋና ሰላም ያብዛልህ ወንድማችን
    እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤❤

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 года назад +2

    አሜንንንንን. አሜንንንንን ክብር አለብ ክብር ለወል ክብር ለመንፈስ ቅዱስ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ

  • @finotegebremichael8600
    @finotegebremichael8600 3 года назад +11

    I just love this!! "
    "በገባን ልክ እንደነቃለን ሳይገባን ደግሞ እንበረከካለን!!!"
    We get ourselves in trouble when we try to comprehend God and His work of salvation! We can’t worship Him if we can explain Him away!
    So blessed by your teaching!
    The book of Ephesians is always fresh to me!!!
    Stay blessed

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Год назад

    አሜን ክብር ለመረጠን ለወደደድን ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ዶክተር ማሙሻ ፀጋ ይብዛልክ

  • @wudigutema3113
    @wudigutema3113 2 года назад +2

    Amazing thank you dr mamusha I fully understand how my Lords choice me

  • @jesusislord7569
    @jesusislord7569 Год назад +1

    Glory to God🙏🏾 God bless you Dr. Mamusha

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 3 года назад +3

    Dr.Mamushaye yetabarek sew...bruk hun..!!❤😍❤

  • @emebetnesibu4565
    @emebetnesibu4565 3 года назад +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን ባርኮታችን ክርስቶስ ብቻ ነው ተባረክ

  • @mitikuabashe3906
    @mitikuabashe3906 3 года назад +2

    Amen Amen Amen Amen Amen lije hognlehu , hallelujah
    God bless you Dr. Mamusha

  • @yeghaDesta
    @yeghaDesta 7 месяцев назад

    በአገልግሎትህ ተባርከናል ጌታ ፀጋው ያብዛልህ!

  • @tigistadele9227
    @tigistadele9227 2 года назад

    Amen.Amen.geta Eyesus yibrek
    Dr mamush Tabrekh

  • @ashenafbirega8771
    @ashenafbirega8771 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፣ትምርትህን ስስማ ደስ ብሎኛል ፣ጌታ ለመንግስቱ ያስብልህ።

  • @mergeoluma7822
    @mergeoluma7822 3 года назад +1

    May God bless you and your family we love you Dr Mamusha

  • @genetm5595
    @genetm5595 3 года назад +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ:: አስተውሎና ተረድቶ መኖር ይሁንልን:: ምስጋናችን ይብዝዛ!!!

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 Год назад

    yeIgzeabher lualawenet yesewun Mena kentu ayaregem. Dr. Mamusha

  • @danielgemechu
    @danielgemechu 3 года назад +10

    ሁለቱን አንድ ያደረገ ማለትም ካልቪኒዝም (በሌለንበት ዓለም ሳይፈጠር)መረጠን እና አርሜንያኒዝም ( አምነን ነው የዳንነው ኤፌ 1 ፡ 13) የሚሉትን በዚህ ትምህርት ማለትም በማሙሻኒዝም ተዋህደዋል። አለም ሳይፈጠር ተመረጥኩኝ ርሆቦት ስላልሆንኩ ጊዜው ሲደርስ አምኜ ዳንኩኝ። ጌታ ይባርክህ ወንድም ዶ/ር ማሙሻ!

    • @jedtsegaye9881
      @jedtsegaye9881 3 года назад

      ቀልደኛ

    • @bashawzemedkun2477
      @bashawzemedkun2477 3 года назад

      This title(predestination)is very controversial since long time. Finding a common ground was not the point of the preacher I think. Human mind can not reconcile both Calvinism and Arminianism. Also there's no mid way.(50% God's election and 50% human response or will). Those who are elected will not resist the call when they hear the Gospel
      of Christ. God predetermines, calls, Justifies , preserves and finally Glorifies the believer in the Heaven. Saving is 100% God's work. Truly saved believers will manifest the fruit of the Spirit.

    • @Teyakiw
      @Teyakiw 11 месяцев назад

      "Those who are elected will not resist the call when they hear the Gospel of Christ."
      Is there any biblical teaching that supports us to say this?
      Have we all come to faith just on the first moment we are preached? Am not saying this to object any "isem"s by the way; even I'm not criticizing your honest opinion.
      When I heard the gospel, I believed because I was chosen, so it can be said that all those who hear the gospel and do not believe at the very first moment because they are not chosen?
      One of the great quarrels!😮
      God bless you all!

  • @emebetsaji4623
    @emebetsaji4623 3 года назад +2

    በእውነት አይናችን ጌታ ያብራልን ቃሉን ይግለጥልን

  • @merontedla629
    @merontedla629 3 года назад +1

    tnx to God about you Dr. mamusha

  • @mehariwyemaren7559
    @mehariwyemaren7559 3 года назад +1

    D/r Mamusha temrabetalew Tebareke🙏

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 года назад +13

    የዮሐንስ ወንጌል 14
    6፤ ኢየሱስም አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

  • @melesesisay834
    @melesesisay834 Год назад

    Dr.Mamusha blessed man thank you!!

  • @zelalemtemesgen8855
    @zelalemtemesgen8855 3 года назад +4

    May God bless your ministry dear Dr Mamusha!

  • @sabamesfun898
    @sabamesfun898 Год назад

    Wawww it's amazig teaching Dr Mamusha you are blessed❤❤❤

  • @bereketgebregziabher444
    @bereketgebregziabher444 3 года назад +3

    Already you are blessed Dr mamusha may God be always with you & your family!!

  • @enush7338
    @enush7338 2 года назад +1

    ዶ/ር ተባረክ🙌

  • @WEDIGOYITA
    @WEDIGOYITA 3 года назад +2

    Glory to our Lord, this is absolute truth. May God bless you Dr. Mamush kibr ladanen geta yihun.

  • @abebegetabalew8264
    @abebegetabalew8264 3 года назад +4

    May the Spirit of God explain the Word to you throughout your life. Be a blessing to all in your life. Bless! bless!

  • @Abt943
    @Abt943 Год назад +2

    It is interesting teaching brother Mamusha (Dr). I read the entire chapters of the book of Ephesian and it touched my heart.May God bless you!

  • @engochatube
    @engochatube 2 года назад

    U r so blessed dr.mamusha prz God for u.tnx alot Glory to Holy God!!!😊

  • @futsumgebremicheal4814
    @futsumgebremicheal4814 3 года назад +3

    Glory to God!!!!!!! God bless you brother

  • @beemnethiluf954
    @beemnethiluf954 3 года назад +1

    ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎትህን ያብዛልህ ቃሉን ከዚህም በሚበልጥ ያብራልህ።

  • @merongetachew7061
    @merongetachew7061 3 года назад +2

    Wow!!! Glory to you my God!!

  • @gelilaabisolom133
    @gelilaabisolom133 3 года назад +1

    Glory to Lord. 🙏🙏🙏 May the Lord bless you more & more Dr mamusa❤️❤️❤️

  • @etsegenetasefa5554
    @etsegenetasefa5554 3 года назад +1

    Geta yibark! Anten sayi dis yilegnal!! What a Grace!!

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @martaghidei3399
    @martaghidei3399 2 года назад +1

    Glory to God almighty! You are already blessed, may God continue bless you dear brother! We love you

  • @redigselase7915
    @redigselase7915 2 года назад +1

    እየሱስ ጌታ ነዉ❤❤❤❤

  • @Sir.Cartier.r
    @Sir.Cartier.r 2 года назад +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይብዛልህ

  • @israeldesta8359
    @israeldesta8359 Год назад

    Geta Eyesus yibarkeh

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 года назад +2

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህርትህን በጣም ነው የምወደው ፀጋ ይብዛልህ

  • @paulosganta3544
    @paulosganta3544 3 года назад

    mamusha edime zemenih yibarek yetebarekujbet mister endemeleket eyaderekegn new!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @astertadese4489
    @astertadese4489 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @azmeraderbew6928
    @azmeraderbew6928 3 года назад +4

    God bless you!!

  • @birukayele04
    @birukayele04 3 года назад +74

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን የመሰለ ትምህርት ላለመስማት አይቻለኝም።።።ንፁህ ቃል።

    • @abeb.i.g236
      @abeb.i.g236 3 года назад +9

      በፖስተር ማሙሻ ውስጥ የሚናገረው እራሱ መንፈስ ቅዱስ ሰለሆነ በየትኛው ሀይማኖት ውስጥ ያለ ሁሉ ቢያዳምጦ የሚጠቀምበት ትምህርት ነው። ለፓስተር ማሙሻ እግዚአብሔር ጤና እና ቅዱስ ጸጋውን ያብዛልህ።

    • @elizabethketema7740
      @elizabethketema7740 2 года назад +3

      ተመርጠህ ነው

    • @astertadese4489
      @astertadese4489 2 года назад +1

      Tabarki

    • @easypc8806
      @easypc8806 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ መልካም ነዉ ጌታችን ይወደናል ❤❤❤

    • @mengistugebrekirstos2419
      @mengistugebrekirstos2419 Год назад

      @@abeb.i.g236 ś0

  • @JoshuaAlemu-mv7oc
    @JoshuaAlemu-mv7oc 3 месяца назад

    Zemnk yibarek

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 2 года назад +1

    BLESSED MAN!

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 3 года назад +2

    ተባረክልኝ

  • @almey.7770
    @almey.7770 3 года назад +1

    May God bless you Almighty

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ ዶክተር

  • @felekewedajo746
    @felekewedajo746 3 года назад

    Wow Dr mamush betimehrt hiwot yemitadesew tebark

  • @fatiyamuktar9918
    @fatiyamuktar9918 3 года назад

    Halluya Halluya Halluya Halluya Halluya chuth me love me Halluya

  • @LensoLegese-x8r
    @LensoLegese-x8r Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 3 года назад +1

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 3 года назад

    D/r Mamusha zemenhe ybarek berketachin nhe enwodehalen

  • @fatiyamuktar9918
    @fatiyamuktar9918 3 года назад

    That wase right u are doktar sprichualy .amzing tching GBU brther

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 3 года назад

    Amen halelhuya

  • @danielgemechu
    @danielgemechu 3 года назад +6

    እረ በረከቴን በምን ልያዘው፤ አንዱን ስለው ሌላው ይመጣል ስላስያዊ በረከት የእግዚአብሔር በረከት።

  • @sosenanaser8565
    @sosenanaser8565 Год назад

    እንደናንተ አይነት ቅሪት ያቆየልን ጌታ ስሙ ይክበር ይመስገን

  • @biruktamiru4788
    @biruktamiru4788 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶር ማሙሻ

  • @Bahirukebede222
    @Bahirukebede222 3 месяца назад

    ተባረክ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 3 года назад

    amenn !!! dinqii dhaa...!!!!!!!!!!!

  • @አባይተስፋዬ
    @አባይተስፋዬ 3 года назад +1

    GOD bless you

  • @kulenikitessa9010
    @kulenikitessa9010 3 года назад +1

    Tebarek!

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 3 года назад

    Amen

  • @fatiyamuktar9918
    @fatiyamuktar9918 3 года назад

    God chuth me and love me hall3

  • @ayelechmeskele4634
    @ayelechmeskele4634 3 года назад

    Egziabeher barkohal grum temehert new

  • @henokabraha6918
    @henokabraha6918 3 года назад +1

    God bless you

  • @metadesermiaslemedo7848
    @metadesermiaslemedo7848 3 года назад +1

    salmertew yemerten sanwedew yewededen.........

  • @zelalemtemesgen8855
    @zelalemtemesgen8855 3 года назад

    I like 'Gudifacha'

  • @berekettilahun4615
    @berekettilahun4615 Год назад

    God bless u

  • @hirutbogale9774
    @hirutbogale9774 3 года назад

    ተባረክልኝ ዶር ማሙሻ

  • @biniyambrhanu6733
    @biniyambrhanu6733 3 года назад

    Tebarek

  • @Joymberhe
    @Joymberhe 3 года назад

    Wow

  • @tsigeteferi2381
    @tsigeteferi2381 3 года назад

    አብዝቶ ይባርክህ

  • @samuelwondimu5816
    @samuelwondimu5816 6 месяцев назад

    መመረጥንም ፍቃድንም አንዱን ላለማስከፋት በሚመስል መንገድ መሃል ላይ እየዋለለ ነው ያስተማረው በገባን ልክ ባልገባን ልክ የሚባል ነገር የለም እንደ እግዚአብሔር ቃል አስተማሪ ህዝቡ በግልፅ ማወቅ አለበት ስለዚህ ሳይፈራ ማስተማር አለበት። አንዳንድ ጊዜ መመረጥን የሚሰብኩትን ይተቻል አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ነፃ ፍቃድን ብቻ ግልፅ አይደለም ትምህርቱ ከቲፎዞ ወጥተን ለመማር ለምንፈልግ ሰዎች መልስ የለውም ትምህርቱ።

  • @ydidiabitsue4061
    @ydidiabitsue4061 3 года назад

    ወንድም ማሙሻ
    በወንጌል በጀመሪያ ማለትም ዓለም ከመፈጠሩ በፊት በክርስቶስ የእርሱ ልጆች ይሆኑ ዘንድ ያወቃቸውን የልጁ መልክ እንዲመስሉ ቀድሞ የወሰናቸው እንዳሉና፣ እነዚህን ደግሞ እንደጠራቸው፣ እነዚህን ደግሞ እንዳጸደቃቸው፣ በመጨረሻም እነዚህን ደግሞ እንዳከበራቸው በሮሜ 8: 28-29 ተጽፏል። እነዚህ ወርቃማና ድንቅየ የማዳን ሰንሰለቶች ከማወቅ ወደ ክብር ሳይበጣጠሱ ወደ የመጨረሻው ክብር የሚያደርሱ ከመሆናቸው ባሻገር ሁሉም የሰው አንዳች አስተዋፅኦ ሳይኖር ሙሉ በሙሉ በመለኮት የሚደረግ መሆኑ ማወቅ ያስፈልጋል።
    ከዚህ በተጨማሪም አስቀድሞ የወሰናቸውን "እነዚህን" በማለት ከእነዚህ ማንም ሊጨምርና ሊቀንስ እንደማይቻል ገላጭ አሃዛዊ ገለፃ ነው። በመሆኑም ከተመረጡት ወደ ውጭ የሚጣሉና፣ ሳይመረጡና ሳይጠሩ በራሳቸው ዘው ብለው መግባት እንደማይችሉ የሚያሣይ ክብደት ሊሰጠው የሚገባው ቀላል የሚመስል ቃል ነው "እነዚህ"።
    ሌላው "Once Saved Always Ssved" የተባለውን፣ አንድ ዓይነት ይዘት ያለው ይመስል፣ ጤኔኛው ከበሽተኛው ጋር ጨፍልቀህ ስታወግዘው ትሰማለህ። እነዚህ ሁለቱን አቀርብና ከዚያም "የዳነ ሊጠፋ ይችላል" ለሚለው አስተምሕሮ ከዮሐንስ መልእክት በማቅረብ እንድትመልስልኝ እጠይቃለሁ።
    "Once Saved And Always Saved" የሚለው ትምህርት ከሚቀበሉት የመጀመሪያዎቹ፣ "አንድ አማኝ ዳግም እስከ ተወለደ ድረስ የእግዚአብሔር ልጅነት አግኝቷልና የፈለገው ኀጢአት ቢፈጽም ድነቱ አይነጠቅም" የሚሉ ለኅጢአት liscnce የሚሰጥ የሃሰት አስተምህሮ ነው። አንተ በገደምዳሜው ጠቅልለህ ያወገዝከው ይሄን ነው።
    ሁለተኛውና አንተ ለይተህ ያላስተማርከው "አንዴ የዳነ ለዘላለም ይኖራል" የተባለው አስተምህሮ፣ ከመጀመሪያው በተቃራኒ በእውነት ዳግም ከእግዚአብሔር የተወለደ ሰው፣ የእግዚአብሔር ዘር በውስጡ ሰለሚኖር ኀጢአትን የሕይወት ስልቱና ዘይቤው ስለማያደርግ፣ ኀጢአትም የማይለማመድ ከሆነ ድነቱ አይነጠቅበትም የሚል ነው። እኔ የምቀበለው ይሄን ነው።
    አንዴ የዳነ ሰው ሊጠፋ ይችላል ብለው የሚያምኑ፣ በ 1 ዮሐ 3: 9 ላይ የተጻፈው እንዴት ይመለከቱታል?
    "ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኀጢአትን አያደርግም፣ የእርሱ ዘር በውስጡ ይኖራልና። ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ ኀጢአትን ሊያደርግ አይችልም"
    እዚህ ላይ ኀጢአት የማያደርጉት ሁሉም ከእግዚአብሔር የተወለዱት እንጂ ጥቂት ኀጢአት የሚያደርጉ እንዳሉ አያብራራም። ሌላው ከጌታ የተወለዱት ከነካቴው ኀጢአትን አያደርጉም ማለት ያይደለ፣ ኀጢአትን እንደ የሕይታቸው ዘየ አድርገው አይወስዱም፣ በንስሓ ያጠፉት ይቅር ይባልላቸዋል ማለት ነው።
    ሌላውና በመጨረሻው ተወዳጁ ሐዋሪያው ዮሐንስ ስለ የእግዚአብሔር ልጆች ኀጢአት ያለማድረግ በቁጥር ዘጠኝ አጽንኦት ሰጥቶ ሁለቴ ከእግዚአብሔር የተወለዱት ሁሉ ኀጢአት እንደማያደርጉ ገልፆታል። እናማ ከእግዚአብሔር የተወለዱት ሁሉ ኀጢአት የማያደርጉ ከሆነና፣ ለዚህ ምክንያቱም ዘሩ በውስጣቸው የሚኖር ከሆነ፤ ከእግዚአብሔር ተወልዶ ኀጢአት የማያደርገውን፣ ኀጢአት ሳይፈፅም ድነቱ እንዴት ሊነጠቅበት ይችላል?
    ከከበረ ሠላምታ ጋር

  • @birhanehabtemariam5373
    @birhanehabtemariam5373 3 года назад

    GOD BLESS U
    I THINK IT'S PART 3 EQUIP MEDIA WE NEED PART 2

    • @tsehayadeladelw5924
      @tsehayadeladelw5924 3 года назад

      ልጅነቴን አቃልየ ነበር እግዚአብሔር በቃል መገለጥ ስላስተማርከኝ ተባረክ ተመስገን🙏🙏 የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ❤

  • @girmagetachew9103
    @girmagetachew9103 3 года назад +1

    Eshi egna ye adoption lejoch kehonen dagm teweldachual malet mn malet new pls teyekulegna mels ... begeta fikir

    • @bereketsiyum74
      @bereketsiyum74 3 года назад

      God adopted us into his family by giving us his spirit unto the day of redemption. ephesians 1:13

    • @zablonsolomon8715
      @zablonsolomon8715 Год назад

      In general word ዳግም ተወልዳቹአል ማለት በእግዚአብሔር adoption አማካኝነት እንደገና ልጅ የመሆንን ዕድል አግኝታቹአል. በፊት የተወለዳችሁት ከዓለም ነበር አሁን ግን ድጋሚ እግዚአብሔር እርሱ አባት ሆኖአቹ ልጅ የመሆንን ዕድል ሰቷቹአል ማለት ነው.

  • @zelalemtemesgen8855
    @zelalemtemesgen8855 3 года назад

    'Ism'....Do you mean we don't need to wear different lenses to understand z Bible?

  • @samtirful
    @samtirful 3 года назад +2

    ዶ/ር ማሙሻ እኛ የጉዲፈቻ ልጆች አይደለንም። ከእግዚአብሔር የተወለድን እንጂ የልጅነት ማዕረግ ብቻ ተቀብለን ልጆች የተባልን አይደለም። እኛ ከእግዚአብሔር በልጁ በኩል በመንፈስ እንደ አዲስ የተወለድን ነን። የተወለደ እንዴት ጉዲፈቻ ይሆናል? እርስ በርሱ የሚጋጭ ነገር መፅሐፍ ቅዱስ አያስተምርም። ጉዲፈቻ ነን ካልክ ከእግዚአብሔር አልተወለድንም ማለት ነው፤ ከተወለድን ደግሞ ጉዲፈቻ አይደለንም።
    የጉዲፈቻ ልጅ ብቻ ነን ብሎ ማስተማር በክርስቶስ የተደረገልንን እጅግ በጣም ማሳነስ ወይም ዋጋ ማሣጣት ነው። እኔ መወለዴን እንጂ ጉዲፈቻ መሆኔን አላውቅም። ሰው የነበርኩት የቀድሞው እኔ ከክርስቶስ ጋር ተቀብሬያለሁ፤ አለቀ። የእግዚአብሔር ልጅ የሆንኩት አዲሱ እኔ ከክርስቶስ ጋር የእግዚአብሔር ልጅ ሆኜ ተነሥቻለሁ፤ ተገልጫለሁ፤ ከክርስቶስ ጋር በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጫለሁ።
    የተደረገልንን በቅጡ ተረድተን እንደሚገባ እያመሠገንን እንዳንኖር እንደዚህ ያሉ ሩብ(ጎደሎ) አስተምህሮቶች ትልቅ ሚና አላቸው።

    • @bereketsiyum74
      @bereketsiyum74 3 года назад +2

      you were a child of wrath before being a child of God. Eventhough your spirit is born again, Jesus bought our whole being by his precious blood, he redeemed us we were slaves of sin now we are slaves of righteousness. His blood bought us that is what is mamusha teaching. we weren't of God in the first place but afterwards. Actually it is when you are a gudifecha lij that you can appreciate What Jesus Christ has done for you. btw gudifecha doesn't necessarily mean there is no relationship, we are adopted by God and we have his spirit till the day of redemption and we can now call him abba father and we have inheritance. But we do not have the exact nature of God that is what you are missing out, We are not born by God in the same way we are born in the world. Word of faith believers believe they have the same nature as God. This is not taught in the bible! Only Jesus Christ has the same nature as the Father. He is the creator,the sustainer, and the upholder of the universe by his words. We have no lives of our own (spiritual) without christ. If we depart from christ, we will still be in our sins and dead in trespass. We share in What Christ have. We are not duplicates of Jesus Christ. We have to imitate Jesus Christ in our lives, but we still are not divine. We have flesh and bones so we rely on God. We are fallen human beings in the process of sanctification and we will be revealed in the last day with full redemption of our bodies in glory if we cling to christ and do not deny him or forsake him.

  • @tegegnamberbir
    @tegegnamberbir 3 года назад

    What about to be born again of God?

  • @tegegnamberbir
    @tegegnamberbir 3 года назад

    እንዳይድኑ አስቀድሞ የተወሰኑ አሉ ማለት ነው?

  • @bisratgebru8538
    @bisratgebru8538 2 года назад

  • @samimulugeta640
    @samimulugeta640 3 года назад

    Where is the church located?

    • @penielyeneneh6661
      @penielyeneneh6661 3 года назад +1

      It’s called Addis Christian Life Assembly (ACLA). It’s in Kasanchis, in the same compound as PTC college.

  • @bereketgulilat9582
    @bereketgulilat9582 3 года назад

    ebakachu yet akebabi nw churchu ???........ arb ke sent se'at nw mijemerew ??

  • @kebilatesfa4014
    @kebilatesfa4014 3 года назад +2

    ባልተመረጡት መጥፋት ተጠያቂው ማን ነው? ጌታ ኢየሱስ "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ወደእኔ ኑ እኔም አሳርፋችኃለሁ..." ሲል ያቀረበው ጥሪ ለማን የቀረበ ነው? ለደካሞች አይለምን? ደካሞች ያላቸው እነማንን ነው? የእርሻ ስራ ያደከመውን? አሳ ማጥመድ ያደከመውን? ወይን መጥመቅ ያደከመውን? ብዙ መንገድ በመሄድ የደከመውን? አይደለም።። ሐጢአት ያደከመውን ነው። ሐጢአት ያላደከመው አልፎም ያላደቀቀው ማን ነው? በውኑ እግዚአብሔር ፈልጎ ያልተፈጠረውን ሰው እሱ እንዲጠፋ ይተወዋል ወይ? ለእነዚህ መልስ ከወንድማችን ማሙሻ እጠብቃለሁ ዶ/ር ማሙሻ ብቻ ሳይሆን ይህን ጥያቄ የተመለከታችሁ እናንተም ልትመልሱልኝ እወዳለሁ።

    • @dagi7673
      @dagi7673 3 года назад

      @kebila .. እግዚአብሔር አምላክ የጠፉነውን የሰው ልጆችን በልጁ በክርስቶስ አዲስ ህይወት ሰቶናል (መርጦናል) መርጦናል የሚለው ሁሉን አዋቂ መሆኑን የሚያሳይ ነው:: ማለትም እግዚአብሔር ገና አለም ከመፈጠሩ በፊት ማን የእርሱ እንደሚሆን እና ማን የአውሬው እንደሚሆን ያቃል ስለዚህ እግዚአብሔር (ልጁን) የልጁን ሞት የማይቀበሉ እንደሚኖሩ እያወቀ እንኳን አንድያ ልጁን ሰጠን ለምን ሚቀበሉም እንዳሉ ስለሚያቅ

    • @dagi7673
      @dagi7673 3 года назад

      @kebila.. ስለዚህ ባልተመረጡት (ባላመኑት) መጥፋት ተጠያቂው እራሳቸው ነው ሚሆኑት ለምን:-
      ሮሜ‬ ‭1:18-23‬ ‭NASV‬‬
      “በክፋታቸው እውነትን ዐፍነው በሚይዙ፣ በዐመፃቸውና በክፋታቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቊጣ ከሰማይ ይገለጣል፤ ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚቻለው ለእነርሱ ግልጽ ነው፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ለእነርሱ ግልጽ አድርጎታል። ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የማይታየው የእግዚአብሔር ባሕርይ ይኸውም ዘላለማዊ ኀይሉና መለኮትነቱ፣ ከፍጥረቱ በግልጽ ይታያል፤ ስለዚህ ሰዎች ማመካኛ የላቸውም። እግዚአብሔርን ቢያውቁም እንኳ፣ እንደ አምላክነቱ አላከበሩትም፤ ምስጋናም አላቀረቡለትም፤ ነገር ግን ሐሳባቸው ፍሬ ቢስ ሆነ፤ የማያስተውል ልባቸው ጨለመ። ጥበበኞች ነን ቢሉም፣ ሞኞች ሆኑ፤ የዘላለም አምላክን ክብር ምዉት በሆነው ሰው፣ በወፎች፣ በእንስሳትና በምድር ላይ በሚሳቡ ፍጥረት መልክ መስለው ለወጡ።”
      ‭‭
      2: በአማኞችም ሊሆን ይችላል
      እምነት ከመስማት ነው እንደሚል ቃሉ
      ደግሞ ምን ይላል ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ ይላል ስለዚህ በቻልነው መጠን መመስከር አለብን እኛ አማኞች በቸልተኝነት, ምን አገባኝ በማለት, በራስ ወዳድነት ስሜት ለራሳችን ብቻ ከያዝነው እኛም ልንጠየቅበት እንችላለን::
      “ስለዚህ ሂዱና ሕዝቦችን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው፤ እኔም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።””
      ‭‭ማቴዎስ‬ ‭28:19-20‬ ‭NASV‬‬

    • @dagi7673
      @dagi7673 3 года назад

      ስለዚህ ፈልጎ ተፈጠረም አልተፈጠረም እግዚአብሔር አንድ ልጁን እና ቃሉን ለሁሉ ሰቷል መቀበል አለመቀበል የራሱ ድርሻ ነው:: እግዚአብሔር የሰው ልጅን ሊፈጥር ሲያስብ ምን አለ እንደ መልካችን እንደ ምሳሌያችን እንፍጠር አለ ስለዚህ እግዚአብሔር የእርሱን መልክ እና ምሳሌ ያለው ፍጥረት እንዲበዛ ስለፈለገ የሰው ልጅን ፈጠረ:: ነገር ግን የሰው ልጅ እንደሚያሳዝነው አየ ነገር ግን ከዛ ሁሉ ፍጥረት ደግሞ ጥቂት የሆኑትንም ቅዱሳን ደግሞ አየ እርሱን ሊመስሉ የሚችሉ እንዳሉ ስላየ አዳም እንደሚሳሳት እያወቀ ለተመረጡት ሲል የሰው ልጅን ፈጠረ::
      1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:1 እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ።

    • @azarialake2497
      @azarialake2497 3 года назад +1

      The bible clearly says that God have elected some for salvation like Mamusha said. So even though we have a lot of questions, we must believe the truth.

  • @meseretyimer86
    @meseretyimer86 2 года назад

    መምህር ማሙሻ የማከብርህ ትምህርቶችን እከታተላለሁ እና ጉዲፈቻ ነን ካልከን በክርስቶስ መወለዳችን ምንድነው ጥቅሙ ከአባቱ የተወለደ ጉዲፈቻ ነው ወይ በክርስቶስ ወልዶናል እና ጉዲፈቻ ያልተወለደ በማደጎ የተወሰደ ከሆነ ጉዲፈቻነቱ ለማነው?

  • @nuryanurya2862
    @nuryanurya2862 3 года назад +1

    𝑤𝑜𝑤𝑜𝑤𝑜 𝑤𝑒𝑙𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑑𝑟 𝑚𝑎𝑚𝑢𝑠ℎ𝑖 ❤☑️🥰🍒 🤲🙏❤🍒🍒 𝑒𝑠ℎ𝑖𝑖𝑖𝑖𝑖𝑖

  • @hiwotayele5028
    @hiwotayele5028 3 года назад

    ዶ/ር ማሙሻ ብዙውን ነገር ግልፅ አላደረከውም እኮ ? በክርስቶስ ኢየሱስ ሁሉንም ጠርቷል መርጧል ። በግል የሆነ ጥሪን አይደለም ። ለሚያምኑ ሁሉ እንጂ ለተመረጡት ብቻ የሚል ሀሳብ የለውም ። አለበለዛም ጌታችን ለአለም ሁሉ ደሙን አፈሰሰ የሚለውን ሀሳብ ይቃወማል ።ለተመረጡት ብቻ ነው የሞተው ።

    • @bereketsiyum74
      @bereketsiyum74 3 года назад +1

      Jesus Christ not only died for saints he also died for everyone even creation so that it can be restored to it's initial plan of God.
      colossians 1:19 For God was pleased to have all his fullness dwell in him, 20 and through him to reconcile to himself all things, whether things on earth or things in heaven, by making peace through his blood, shed on the cross.

  • @wintaamanuel6802
    @wintaamanuel6802 3 года назад

    Arb senite seat new ?you go new a?please if any baby know full information please share

    • @zereitgebreandrias6170
      @zereitgebreandrias6170 3 года назад

      May God bless Dr. Mamusha!!!!!

    • @dagi7673
      @dagi7673 3 года назад +1

      @Winta ye churchu sim ezaw videow sir alelsh ye hiwot birhan yibalal yet akababi endehone alawkm programu demo 11 sat yimeslegnal eyemeshe nw sil semchewalew erasu mamusha

    • @wintaamanuel6802
      @wintaamanuel6802 3 года назад

      @@dagi7673 thank i appreciate it .

  • @wedecoraddis6675
    @wedecoraddis6675 3 года назад

    lib wust yemigeba timehert new 🙏
    ye egizabher fiker asdenaki new !!!
    unlike button yetechanachu ye diyabilos lijoch egizabher yitrachu.

  • @biniyamgirma6479
    @biniyamgirma6479 8 месяцев назад

    ሀሳብ አበዛህ እንጂ የርዕሱን ምስጢር አላገኘኸውም

  • @almey.7770
    @almey.7770 3 года назад +1

    Amen 🙏

  • @bethelyacob2099
    @bethelyacob2099 2 года назад

    Amen❤❤❤

  • @temesgenheramo1379
    @temesgenheramo1379 3 года назад

    God bless you

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 3 года назад +1

    ❤🥰

  • @endalkachewissayas1266
    @endalkachewissayas1266 3 года назад

    ተባረክ