የእናትሽ ነብስ እጅሽ ላይ ነው ብሎ የገዛ ወንድሟ አሳበዳት || በድፍረት የወሰድነው እርምጃ ተአምር ፈጠረ ክፍል አንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • የእናትሽ ነብስ እጅሽ ላይ ነው ብሎ የገዛ ወንድሟ አሳበዳት || በድፍረት የወሰድነው እርምጃ ተሀምር ፈጠረ ክፍል አንድ

Комментарии • 258

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Месяц назад +30

    ኡፍፍፍፍፍ እንዴ ዛሬ አልቅሸ አለቅም😢😢😢😢😢አይዞሽ የኔ እህት እናታችንንም ነፍስ ይማር😢😢😢😢ጭራሽ እናት ማጣት በጣም ያማል😢😢ገዜብስ ነጌ ተሰርቶ ይመጣል😢😢😢😢😢

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉😢🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Месяц назад +23

    የእኔ ምስኬን ጌታ ነፃ ያውጣሽ ኦፎፎፎ ወንድሜ ነፃ አውጣት ትተሀት እንዳትሄድ በጌታ ነፃ ወታ እራሷን ማኑር አያቅጣትም ጌታ ይስራህን ይስጥህ ወንድም ተብየ አረመኔ ጌታ የስራህን ይከፍልሀል በርች እማ

  • @user-kv2gv2cb1k
    @user-kv2gv2cb1k Месяц назад +11

    ወንድሜ በእግዛብሔር ይሄ ሰው ለህግ መቅረብ ይገባዋል በርታልን

  • @masarat2998
    @masarat2998 Месяц назад +21

    ምርጥምርጥ ጋዜጠኞች እየመጡልንነው በርታልውድማችን

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p Месяц назад +14

    😢የአረብ ሀገር ሴት መጨረሻችን ከባድ ፈተና ይገጥማታል አምላክ ይጠብቀን ከስቃይ😢😢😢

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Месяц назад +5

    እግዚኦ 😭😭😭😭😭ወንድም መከታ ነው አንተ ምን አይነት ወንድም ነህ ፈጣሪ የእጅህን ይስጥህ ከንቱ የሰዉ ከንቱ ነህ ባለጌ አረብ አገር ያላችሁ እህቶቼ አረ ለራሳችሁም አስቡ

  • @hncotasfu923
    @hncotasfu923 Месяц назад +6

    እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው አይዞሽ እህቴ እናቴ ክዳነ ምህረት ካንች ትሁን❤❤❤❤❤❤

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 Месяц назад +12

    የኔ፡እናት፡መድሀኒ፡አለም፡ይድረስልሽ።በጣም፡በጣም፡የሚያሳዝንአንጀት፡የሚበላ፡እውነታ፡ውይ፡ጌታ፡ሆይ።ይህ፡ሰው፡ለህግ፡ቀርቦ፡የጁን፡ማግኘት፡አለበት፡፡እባክህ፡ስልኩዋን፡ስምዋን፡ፃፍልን፡የአቅማችንን፡እንደግፋት።ይሄንን፡አሳማ፡በመርፌ፡ያበጠ፡ጡንቻውን፡እየተጠቀመ፡የስንት፡ሰው፡ደምና፡እንባ፡እንዳለበት፡መገመት፡ቀላል፡ነው።

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Месяц назад +3

    ይሄ ክፉ አላህ የስራህን ይስጠጥህ ለህግ አቅርበዉ አላህ በተኛበት ሽባ አርጎ አስቀርህ ያረቢ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +10

    አቤቱ የስው ልጂ ይህን ያህል አውሬነት አንድ እህቱን በእውነት አእምሮዋን አበላሽቶታል ለህግ ጀል መግባት አለበትሃገሬ ምን ያልሆነብሽ አለ በድንግል

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e Месяц назад +11

    ለህግ ይቅረብ ልጅቷ ፀበል ፀበል ትእድ ትድናለች 😢😢😢😢😢

  • @user-de2pi1wq6p
    @user-de2pi1wq6p Месяц назад +9

    የኔ እህት አላህ ነጃ ያውጣሽ የኔ ሚሲጊን 😢😢😢😢😢

  • @user-cd9zw6de6l
    @user-cd9zw6de6l Месяц назад +6

    አይዞሽ ፈጣሪ ይረድሻል ⛪👏

  • @ShaluShalus-yw6pu
    @ShaluShalus-yw6pu Месяц назад +6

    እንኳን ደህና መጣህ እንወድሃለን አሏህ ትልቁ አምላካችን ይጠብቅህ
    ኸድር ከሠዑዲያ

  • @greatj8678
    @greatj8678 Месяц назад +4

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይረዳሀል

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg Месяц назад +23

    ❤❤❤የኔ እናት አይ የኛ መጨረሻው ፈተና ለሰው እየኖርን ለራሳችን የሞትን የአረብ ሀገር ልጆች

    • @Himanottekle-qn4hl
      @Himanottekle-qn4hl Месяц назад

      እውነት ነው ሕይወታችንን ገንዘባችንን ተቀምተን ምስጋና የለን ስናሳዝን

  • @user-uu4id9hj6r
    @user-uu4id9hj6r Месяц назад +4

    በጣም እርዳታ ያስፈልጋታል ከተቻለ እዛቤት መዋል ማደር የለባትም እባክህ ትዉጣና በዉጪ ትጨርስላታለህ እህቴ አይዞሺ

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 Месяц назад +15

    ጀግናናናናለፉርድ ይቅረብ

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho Месяц назад +26

    ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል የዘራውንም ያጭዳል የሚቆጨው ቀን ይመጣል እሩቅ አይደለም አይዞሽ እህቴ አይዞሽ።

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm Месяц назад +9

    አንድ እህትህን ጌታ ይጠይቅህ የዘራሀውን ታጭዳለህ ወልደህ እየውበልጅህ ተቀጣ አረመኔ

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 Месяц назад

      Leju min aderegechish? Essun mergem techiyalesh.

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 10 дней назад

    ይህንን ጋዜጠኞ የማያደንቅ የለም ኑርልን ሺ አመት ዋው ማንም አላየሁም እንዳንተ እርጋታህ ጥያቄህ ሰርአትህ ትግሰትህ አንበሳ ነህ በርታልኝ

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs Месяц назад +12

    እፍፍፍፍ የእኔ እናት ምን አይነት ግዜ ነው ወንድም በእህቱ እንደዚህ መጨከን ምን አመጣ😂😂😂😂😂😂

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Месяц назад +4

    በጣም የሚሳዝን ጊዜ 😢 ሰው በእናቱ ልጅ ይህን ያህል በደል ያደርሳል እግዚአብሔር ያጋልጥህ ክፏ ንብረቱ ለእሷ ይገባታል እሱ መቀጣት አለበት

  • @habeshaStudio-123
    @habeshaStudio-123  Месяц назад +11

    ክፍል ሁለት ለማየት ሊንኩን ይጫኑ ruclips.net/video/0xKFhLGefok/видео.htmlsi=kiyLL6yS20cIQuks

  • @user-fk9hh9mu6j
    @user-fk9hh9mu6j Месяц назад +4

    ወንድም ለአንተም አምላክ ይረዳክ ችገረ አለበት ያሰታውቃል ማፈረያ ምንም አያፈረም ሰው ጠፋ ገዝብ ገዘብ እሱ ራሱ ፀበል ያሰፈልገዋል አሁን ማነው ጤነና ትንሸ አያፈረም እውነት የእናቱ ነፈሰ በእጅ አለ አረመኔ

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 Месяц назад +3

    አቦ የአንዳንድ ሰው ጭካኔ ምን ያህል የከፋ ነው፤ ሰው እንዴት በገዛ እህቱ ይሄን ያህል ይጨክናል እንዴትስ ቅንጣት ታህል ርህራሄ ያጣል?አረረረረረረረረረረ።
    እናንተ ልበ ቅኖች ደርሳችሁለታል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከዚያ አረመኔ ወንድም ተብዬ አረመኔና ነብሰ ገዳይ አስመለጧት ተባረኩ።

  • @NuuroAbdi-mo4pc
    @NuuroAbdi-mo4pc Месяц назад +3

    ያኔ ዋድ ፍጥር የርዳሽ አይዞሽ የሳው ልጅ ያዛርዋን yachidal ቃን ያልፋል wandemishim ያጁን ያአግኛል 👏👏👏👏👏

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +3

    የነት ሞት ከባድ ነው እንኳንስ ናፍቆት እያለ እህቴ ፈጣሪ ያጽናሺ ለነዚህ ለተበደሉ የምትደርሱ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ❤

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Месяц назад

      😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson Месяц назад +1

    እግዝኦ ማሀረነ ክርስቶስ ምን ታሰማናለህ ጌታዬ ኧሬ!እባካችሁ ፀልዩ በየእምነታችሁ እዉነት የእናቷ ልጅ ነዉ?

  • @a.a2095
    @a.a2095 Месяц назад +2

    የኔናት
    በመጀመሪያ አይምሮሽ መረጋጋትና ሰላም መሆን አለብሽ።
    በመቀጠል ዉርስ አልፈልግም ብሎ ነገር የለም
    ዉልና ማስረጃ ቤቱንና ሌላም ንብረት ካለ በሕግ አሳግደሽ ነገሩን መቆለፍ ትችያለሽ።
    አለቀ

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Месяц назад +1

    Aysosh egsaber ale ❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +2

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ አደራህን።ከተኮለኛ ስው ጠብቀኚ ፈጣሪየ

  • @user-zw4cl9my8h
    @user-zw4cl9my8h Месяц назад +2

    አይዛሺ ሁሉም እግዚአብሔር የፍቀደነውይሚሆነ ፍርዱን ለፍጣሪ ስጪው እሱም ቢዘገይም የጁን ያገኛል 😢😢😢😢😢

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c Месяц назад +4

    ፈጠር ይበርክ ጋዜጠኝ ጀግናነው አይዞሽ ያልፈል😢😢😢😢😢😢

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 Месяц назад +4

    የአንተ ሥራ አደንቀለሁ በርታ ይቀጥላል

  • @user-vn1ul6ej7q
    @user-vn1ul6ej7q Месяц назад +7

    Yenee qonjoo faxaree yerdaa she 🙏🙏🚨🚨🚨

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Месяц назад

    የኔ አመቤት እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ያሳዝናል ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክኸ የስራውን ይስጠዉ

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 Месяц назад +1

    I like your program God bless you

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 Месяц назад +2

    እህታቺን ምንታ ደርጊዋለሺ : እህታቺን ከእንደዚህ ዓይነት አዉሬ ተፈጠርሺ ወንድማቺን አትርፍልኝ !! አይዞህ ስላሴዎች ከአንተ ጋራናቸዉ አደራህ በሀገሬ ዓምላክ !! ::

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Месяц назад +3

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭አይ ዘሜን ጉድ ነው ዋዮ ጊዜ ሳው ዌዳ አዉሬ ታቃያራy እግዚአብሔር ነፃ ያዉጣሽ እህቴ 🤲🥰🥰ዋንድማሌም እርዳታ የኛ አምበሳ 🙏🙏ካ እግዚአብሔር ታገኛሌ የኔ እናት ካ ቤታሳብ ቂናት እግዚአብሔር ይጣብቃን 😭😭😭😭ከባድ ነው ምክናቱም ዋንድሙ መታት አሳርቶባት ነው እናቱም ዬ ሞጡት ዋንድሙ ብርር ስላምዋድው እቺን ልጅ ፀባል አስገቡት እባክ ዋንድሜ ድራስላት ዋንድሙ ከባድ ሳው ነው 😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍ ባኔ ሲላ ሰረሰኝ ነው የአንገባገበኝ ለዚ ነው አንጃቴን በላቺኝ የስው ቺግር ያማቀው ብቻ ነው የሚረዳ 😭😭😭😭😭😭አይዕዕዕ መደናሌም እባክ አምልኬ ሆያ እቺን ልጅ ተመልከተት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲እኔን እህቴ 🥰🥰🥰🥰🥰ዋንድም ታብየው የሚገባ ቂጣት ያገኝ እባካችሁ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Месяц назад +2

    ያረብ በእዝነትክ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal Месяц назад +2

    የኔ እናት ኦፍ አውጣት ወንድማለም አታዎት ይገላታል

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Месяц назад +4

    ወንድም ጠላት ነው ጨካኝ እግዛቤር አደበቱሁ ይዘጋ

  • @ElsabetArgaw-ni9gg
    @ElsabetArgaw-ni9gg Месяц назад

    የኔ ናት እግዚአብሔር ይድረሰልሸ መጨረሻውን

  • @mduae2013
    @mduae2013 Месяц назад

    አይዞሽ ጽናቱ ይስጥሽ ሁላችንም ወደዛው እንሄዳለን እራስሽን ማበርታት አለብሽ ጥሩሰው ይዘሻል ከዚ የሰውጅብ ወድምሽ ያስወጣሻል አላህ ጤናሽን ይስጥሽ 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 Месяц назад +2

    Inquwan dehina metah our great hero brother wellcome always very sad please help her I know ur strong young man egzabeher yemaresh our sister ooooo my god 😢😢😢😢😢

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Месяц назад +3

    ልብ ይሰብራል 💔💔💔እንዴት የእናት ልጅ ላይ እንዲህ አይነቱን ተግባር ያረጋል 😭😭😭 አምላኬ ሆይ ይህን ቆሻሻ ፍርዱን ስጠው እንኳን ደረሳችሁላት ተመስገን አምላኬ 🙏

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ያጽናሽ የኔ ማር ያልፍል😢😢😢😢

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b Месяц назад +6

    እሺ የገዘ ወንድሟ እንደዘ ከጨከን ሊላባዳ እንደት የታምናል በጣም ያሳዚናል

  • @hhjj6916
    @hhjj6916 Месяц назад +2

    ወድም እንኳንደህናመጣህ ገንበሰላምነው የጠፋሀው

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 Месяц назад +4

    Wey yene natt pls Aegzat Wed hgi wsedut pls be Mikiell 🤲🤲🤲

  • @Medhanit-wo9ys
    @Medhanit-wo9ys Месяц назад +5

    ወንድሟ ግን ራስ ወዳድ አረመኔ ነው ተከታትላችሁ ለህግ ይቅረብ ዋጋውን የጁን ያገኛል።እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ሁሉም ያልፋል ጀግናነህ ጋዜጠኛ ነህ እ/ር ይጠብቅህ ጥንቃቄ አድርግ ለእህቱ ያልራራ ለማንም አይሆንም ሰይጣን ነው።

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Месяц назад

    ❤❤❤❤አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ የኔ እህት እሱ የጁን ያገኛል አላህ ይማርሽ አይዞሽ ግን ጋዜጠኛ ለህግ አቅርበዉ

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 Месяц назад +2

    ኸይ የኛ መጨረሻ አቢት የወነድም ጨካኝ እኛ ኢትዮጰያኖች ግፍ እንፈራ ነበር አሁን ግን ምን አስጨከነን ብድርህን አትጣዉ ብድር ይግባህ የእዉነት ግን ወንድም ነዉ በደንብ አጣራልን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Месяц назад +7

    አንተ የት እየተፍህ. ምትመጣው በጣም ያሳዝናል 😢😢😢

  • @user-ne7zi1cz8x
    @user-ne7zi1cz8x Месяц назад +7

    ወላሂ ምለዉም ጠፋኝ ያሳዝናል😂😂😂😂

    • @EteneshAmera
      @EteneshAmera Месяц назад

      የኔእናትእግዝአብሕር ካንችጋሪይሁንፀበል ውሰዳት

    • @FardousSaed
      @FardousSaed Месяц назад

      Mn yaskal jil

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Месяц назад +1

    እግዜጠኛ አዲስ አዴለሚ እኮ የቆዬ ናው ልክ እደና ዲከሾ እናእደናሁሉም ጎበዚናው በጠሚ ጎበዚ ጋዜጠኛ ልክ እደህእትክ ናው በእርገታ የጠየከት ታበር ወዲሚዮ ደሞ የታረገምክ እህት እግዚሐብሔ ር ናፀ የውጠሺ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Месяц назад +2

    አይይይይ የአረብ ሀገር ሴት አለህ ብቻ ልፋትሽን ይይልሽ

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 Месяц назад

    ኡፍ ነብሴ ተጨነቀች ሆዴ ነው የተላወሰው እግዚአብሔር አምላክ ነፃ ያውጣት የጭካኔ ጥግ

  • @user-by6je3py1j
    @user-by6je3py1j Месяц назад +3

    ፈጣሪ ፅናቱ ይስጥሽ ያሳዝናል 😥😥😥😭💔💔💔

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 Месяц назад +7

    ሰው ግን ምን ነካው ጨካኝሆነ በአንድ እህቱ ላይ የስራህን ይስጥህ

  • @marysam9193
    @marysam9193 Месяц назад

    የኔ ዉድ አይዞሽ ፈጣሪ ሌላ መንገድ አለዉ ላንች ፈቃዱ አሆነም ከራሱ በላይ የሚወድሽን የሚያከብርሽን ከዚህ ክፉ ያጣሸዉን ፈቀር የሚክስሽን የትዳር አጋር ፈጣሪ ይክስሽና እህት ወንድም የሚሆኑሽን ልጆችሽን ይሰጥሻል!!!!

  • @LamLam-ch6pm
    @LamLam-ch6pm Месяц назад +1

    ምን አይነት ዘመን ነው የደረሲን ለጢቅም ብለ ወንዲም እህት የምጨካከንበት ለጢቅም ብለ ያሲደነግጣል አይዞሺ እህት ዋጋው ያገኛል እንደጨለመ አይቀርም አህን ብርሀን የመጣልሺ ነው ☝️🙏😭✍️🥰🥰🥰

  • @user-gs8iy2cp3n
    @user-gs8iy2cp3n Месяц назад +1

    እግዚአብሄርይርዳሽ❤♥️🙏🙏♥️♥️♥️

  • @SlamAlr
    @SlamAlr Месяц назад +1

    በተ እረዳተ አሸ ❤

  • @kelemsegew8988
    @kelemsegew8988 Месяц назад +2

    ውይ ጉድ የኔ ናት ግፍ እኮ ነእው ኽረ የምን ጥርት አይጠይቅም መቼ በቅቶን የኛ ጥሪት ቤተሱብ ነእው እስኪ ተወን ብቻ ተመስገን በሰላም አገርሽ ገብተሻል ይህ በቁ ነእው

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጠም ያሠዝነል በታለይ ያአረብ አገር ስቀይ አነወረውም እንጂ ስንት ስቀይ አለብን አይይ የጁን ያገኛል ከፈጠሪ 😢😢 አይዞሽ እህቴ ፀበል ትጠማቅ ትድነለች

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Месяц назад +4

    ወንድሟ አላሣከመም በልቶቶት ነው ይሔ አረመኔ አሁንም ትንሽ ንብረት ካለ ለራሡ ሊያደርግ ነው አውጧት ለሕግ ይቅረብ አሣዛኝ ዘመድ የለም ጎረቤት የለም ቤቱን ተካፍላ ትውጣ እርዷት ይሔ አረመኔ ምንድነው ካሜራው አንዴ ይጨልማል አይ እኛ

  • @HahIammaid
    @HahIammaid Месяц назад +1

    yane wedi yamote aymalsim xakiri ayzoshi😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @genisahle
    @genisahle Месяц назад +1

    yene eht ayzoshi fetari sew lkolshal besmeam enbayen mekotater akategn

  • @tamutafu528
    @tamutafu528 Месяц назад +2

    Ebakachehu. Eredote.Ayezoshe. yene. Konejo. Nege. Eko. Lela. Kene. Newe.

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma Месяц назад +2

    ኤሄ የሰው አውሬ እግዚአብሔር የእጅህን ይስጥህ ሰይጣን እባካችሁ በደንብ አጣሩ እናቱንም እራሱ ይሆናል የጠደላት ኢሄ ለማንም አይመለስም

  • @RamahKamal
    @RamahKamal Месяц назад +1

    ቀጠዩን፣ኢንጠቢቀን

  • @user-bz5hr6hy8z
    @user-bz5hr6hy8z Месяц назад +2

    ሺኮኮ ሸለሸል የሆክ አርመኔ እፍ አተን ብሎ ወንድም

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias4373 Месяц назад +3

    Le hege yekereb be Egziabher

  • @shettaethiopia2382
    @shettaethiopia2382 Месяц назад

    አይዞሽእህቴ ጌታመፅናናትን ይስጥሺ😢😢😢ልብይሰብራል

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson Месяц назад +2

    እንደዝህ ዓይነት ከባድ ሥራ የሚትሠሩ ልጆች እባካችሁ ከፈጣሪ ጋር እራሳችሁን ጠብቁ ለተመልካች ስጋት አትሁኑበት እየተጨነቁላችሁ ስለሆነ፡፡

  • @yeshiwasmesfin9696
    @yeshiwasmesfin9696 Месяц назад +1

    በኣየሱስ ስም😢 😡።
    እኔን የኔ እህት!
    ልቤ ተሰበረ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ።
    እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳየን።

  • @user-zd4lk4sn7v
    @user-zd4lk4sn7v Месяц назад +2

    UUUffeee ayzosh 😢😢😭🙏

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Месяц назад +1

    ኡፍፍፍፍፍ የእኔ እናት በርቺ በቃ

  • @abaynesharegu929
    @abaynesharegu929 Месяц назад

    እግዚአብሄር ይርዳሻል አይዞሽ

  • @user-fu1tc1rz8j
    @user-fu1tc1rz8j Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢😢

  • @user-cd9zw6de6l
    @user-cd9zw6de6l Месяц назад +3

    ወድምዋ መቀጣት አለበት የሚቱሉ👈

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +2

    አረ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ምንድነው እሚያወራው ወንድም እሚባለው😢

  • @Halima18685
    @Halima18685 Месяц назад +1

    አላህ ወንደሜ😢😢😢😢😢 ማር አይዞሸ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Месяц назад +3

    ወደ ህግ ይቅረብ እዳሰቃያት ይሰቃይ እዳትለቁት እባካችሁ

  • @st5f676
    @st5f676 Месяц назад +3

    😢😢😢😢😢yene jana wademe ezabre ye xabeki wademe jana ethiopia wi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 Месяц назад +1

    ይሔ ሆዳም አጋስስ ለህግ ይቅረብ ወድም ተብየዉ እህቱን ግን ወደፀበል ትሒድ እመቤቴ ትድረስልሽ የኔ ዉድ

  • @Bertukan-eg7nq
    @Bertukan-eg7nq Месяц назад +1

    ፈጣሪየ እንዲም አለ ፍርዱን ለፈጣሪ

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Месяц назад +4

    ነገረችሕ እኮ ቤተሠብ ሥረዳ ባዶ ሆንኩ ብላ ቤቱ የማነው በላት

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Месяц назад +3

    weyne Enate Yesow Awre Min Aynet Chikane Now😢😢😢

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk Месяц назад +1

    የሰው፣ሂወት፣አበላሽቶ፣መኖር፣ስለሌሌበት፣ለህግ፣ይቅረብ፣እስዋም፣ፀበል፣ፀበል፣ውሰድዋት፣በእግዚአብሄር፣

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h Месяц назад

    በጣም ያሳዝናል እሕቴ አይዞሽ ማን ዮሆን በዚሕ ምድር ላይ እሚታመነው የእናት ልጅ እንዲሕ ጨካኝ ከሆን አይዞሽ ታሪክን የሚቀይር ፈጣሪ አለ

  • @nunumiko9463
    @nunumiko9463 Месяц назад +4

    እዉይይይይይይይይይይይ😢😢😢😢 ሁፍፍ

  • @hawaabagaaz7552
    @hawaabagaaz7552 Месяц назад +4

    I am sorry my sister to her my Allah save you evil brother

  • @GxgxFhdhd
    @GxgxFhdhd Месяц назад +1

    Min aynet chekagn newu

  • @messyberu2028
    @messyberu2028 Месяц назад +3

    Betam gobez sycatrist wey sycology temeroal dink sew new

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Месяц назад +4

    እሥቲ ጠይቃት ሚሥት አለው ይሠራል በምን ትኖራላችሁ ብለሕ አጠይቅም እጭ

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 Месяц назад

    የኔ እሁት እኔም ደርሶናል ግን እግዚአብሔር መሰገን በላቀ ሰዓት ቢሆንም ለእናቴ ደርሼ 1ወሬካ 15 ቀን ብዙ ሆስፒታል ወስጄ ትንሸ ቢሆንም አሰከምት በእጅ ነው ያረፉች ግን ለኔ የእግር እሳት ጥላ ሄደች ብቻ ምንም አልልም እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው እናቴ እና መሰለ ጀግና ማጣት ምን ደሰታ እንደምሰጥ አይገባንም እኔም ሁሉም ትቼ አሁን እንደ አዲሰ ሀ ብየ ጀምራኩት አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል ጠንካራ ሰዉ ሁኑ ነግ ሌላ ቀን ነው

  • @user-fz8vc2lg8h
    @user-fz8vc2lg8h Месяц назад +2

    ጌታ ሆይ