🔴 አዲስ ዝማሬ "በሰላም ንዒ ማርያም" መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 сен 2024

Комментарии • 169

  • @nadudu410
    @nadudu410 2 года назад +23

    ያሬዳዊ መልክ ያለዉ ዝማሬ ስለሚያቀርቡልን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tadumagna2608
    @tadumagna2608 2 года назад +16

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን🙏🙏🙏ሀገራችንን ሰላም አርግልን አማኑኤል እየሱስ ክርስቶስ🙏🙏🙏አሜን!

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 года назад +11

    አሜን፫ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ነይልን ወላዲተ አምላክ ነይ ድንግል ማርያም 😢ነይ ወደ አሰራት ሀገርሸ ኢትዮጵያ ነይ እናታችን💚💛❤😭

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- 2 года назад +8

    በጸሎት መልክ የተዘጋጀ ወቅቱን የዋጀ ማኅሌታዊ ለዛ ያለው እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና መከራ እያሰብን በተመስጦ የምናዜመው ዝማሬ ነው:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: በጸጋ ላይ ጸጋ ያድልልን መጋቤ ምሥጢር መምህር ሰሎሞን ተስፋዬ::

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 2 года назад +7

    የተወደዱ አባታች ድንቀ ዝማሬ ነው

  • @brukmidla2246
    @brukmidla2246 2 года назад +7

    አባታችን መጋቤመ ምስጢር እድሜና ጤና ይስጥል እጅግ ደስ የሚል ዝማሬ

  • @JoniTg5605
    @JoniTg5605 Год назад +4

    የኔ አባት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያቃሉ በርሶ መዝሙር ስንቱ ወደ ኣምላኩ እንደሚቀርብ እናቱን ቅድስት ድንግል ማርያም እንደሚወድ ይህንንም በራሴ ላይ አይቸዋለሁ የከዚ ቀደሙ መዝሙር ሶበ ተዘከርናሀ የሚለው እጅግ ልብን ወደ መንፈስ ቅዱስ አለም የሚወስድ ነው ይህኛውም ልክ እንደዛ ስለዚህ ምንም አልልም ረዥም እድሜ ይስጦት

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን!
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @leetete1686
    @leetete1686 2 года назад +8

    እመብርሀን ልጅዋን ይዛ ሠላሙን ፍቅሩን ታምጣልን አሜን

  • @alemtube7320
    @alemtube7320 2 года назад +4

    አሜን፫ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ድንግል ሆይ ይቅርታ ና ምህረትን ለምኝልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ለሁላችን ቅድስት እመቤታችን ትጠብቀን ለሁላችን

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад +5

    ከልጅሽ ጋራ ከአማኑኤል ነዒ ነዒ ድንግል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sewmehon1
    @sewmehon1 2 года назад +5

    በውነት እንዴት ነፍስን የሚያለመልም ጥዑም ዝማሬ ነው መምህር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @serkalemawaye300
    @serkalemawaye300 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል
    ቀኔን አሳመረልኝ ይህ መዝሙር ተመስገን🙏🙏

  • @fekreabebayehu6854
    @fekreabebayehu6854 Год назад +2

    አባታችን መዝሙርዎት የድንግል ልጅ አይጠገብም እድሜና ጤና ይስጥልን
    አባ ቡራኬዎት ይድረሰን አሜን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 года назад +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @adanchifikireee2779
    @adanchifikireee2779 2 года назад +3

    ከልጅሸ ጋራ ከአማኑኤል ጋራ ነይ ነይ ድንግል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ጥዑም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና አምላክ. ቅዱሳን ይጠብቅልን አሜን ለሀገራችን ሠላምን ይላክልን ቸሩ መድኃኒዓለም

  • @geniyoutube2096
    @geniyoutube2096 2 года назад +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ድንቅ ዝማሬ አቤቱ ሀገራችንን አስባት🙏

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መጋቤ ምስጢር መ/ር ሰሎሞን ተስፋዬ ግሩም ዝምሬ ነው ይበርቱልን

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 10 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @Mesay_3
    @Mesay_3 2 года назад +3

    አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! እውነት ትምጣልን 😔🤲🙏

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 2 года назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ለሀገራችንም ሰላሙን ያድልልን

  • @ሰላመለኪድንግል
    @ሰላመለኪድንግል 2 года назад +3

    ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን ሰላሙን ያምጣልን ይብቃቹ ይበለን ኣደራ ሃይማኖታችን እንጠብቅ ብንደክምም እንኳን ከ ቤተመቅደሰ ሳንርቅ ኣንድ ቀን ጌታ ያነሳናል ኣልያም ኣዳራሽ ኣምልከህ ነገ ስታዝን ወዴት ትሄዳለህ ኣዳራሹ ዝግ ነው ሁሌም ክፍት ነች ኦርቶዶክሳችን ግድ የለም ወገኖቼ ኑ ይችናት የመጽናኛ ሃይማኖት እራስ ወዳድ ናንሆን መልካም ወጣት ለመሆን ከፈለግሽ /ክ የነፍስ ኣባት ያዝ ከዛ ትባረካለህ ኣልሆነም በ ኣቋራጭ መጽገቅ የለም ነፍሳችንን እናድን ኣሜን ስብሃት ለኣብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁም ኣሜን

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 2 года назад +2

    ምስለ ወልድኪ አማኑኤል
    ንዒ ድንግል
    ጥዑም የሆነውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አባታችን ረጂም እድሜና ጤና ያድልልን ኢየሱስ ክርስቶስ ✝️📖⛪️♥️

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን እናታችን ንፅህት ቅድስት ድግል ማርያም ትምጣልን በምህረት ይመልከተን ልጆ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    መዝሙሮችህ ድቅ ናቸው

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 года назад +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤

  • @bizuayehuteklu2340
    @bizuayehuteklu2340 2 года назад +1

    ወይ መታደል ባለ ድርብርብ ጸጋ ረጅም እድሜ ሰፊ ዘመን ይስጠዎ

  • @haymanottelahun4523
    @haymanottelahun4523 2 года назад +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏ደስስ የሚል መዝሙር 💚💛❤️በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜንንን💚💚💛💛❤️❤️💞

  • @شايتياحمد
    @شايتياحمد 2 года назад +1

    ዝማሪ..መላህክ..ያሠማልን..💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tubeyeramaw_lewel_9272
    @tubeyeramaw_lewel_9272 2 года назад +3

    መምህራችን መጋቤ ሚስጢር አሜን ሰላም ትላክልን አሜን!

  • @user-df4wx4gi8z
    @user-df4wx4gi8z 2 года назад +2

    አሜን ዝማሬ መልአክ ያሰማን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sirguttube
    @sirguttube 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ሃገራችንን ሰላም ታድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @frehaymanot2324
    @frehaymanot2324 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🏼

  • @martabogale9698
    @martabogale9698 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመ አምላክ እመ አዶናይ የአስራት አገርሽ ኢትዮጵያን አንቺ ጠብቂያት ልጅሽ ይቅርታወን ያድለን ዘንድ ለምኝልን

  • @tesfahiwetgere301
    @tesfahiwetgere301 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ዝማሬ ያሬድ ያሰማልን በጣም ደሥሥሥ የሚል ዝማሬ ነው እመብራሃን በጸጋ በጤና ታኑርልን+++

  • @natnaeltube3035
    @natnaeltube3035 2 года назад +1

    መጋቤ ምስጢር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ።
    እልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 года назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን

  • @hellenaragie6187
    @hellenaragie6187 2 года назад

    Zemare melakiten yasemalin🙏🙏🙏🙏.

  • @Weyikun60
    @Weyikun60 2 года назад +1

    አሜን! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!

  • @evu-tube
    @evu-tube 2 года назад +3

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና ለታላቁ ሰማዕት ማር ቴዎድሮስ ሊቀ ሠራዊት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን።
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
    #በዓታ_ለእግዝእትነ_ማርያም
    ለስም አጠራሯ ክብር ይሁንና እመ ብርሃን ድንግል ማርያም በዚህች ቀን ወደ ቤተ መቅደስ ገብታለች:: በዓሉ ከሰላሳ ሦስቱ የእመቤታችን በዓላት እንደ አንዱ አይቆጠርም:: ምክንያቱም ቅዱሳን ሊቃውንት በዓታ ከበዓታ ጋር ይስማማል ብለው የታኅሣሥ ሦስትን በዓል ከሰላሳ ሦስቱ ደምረውታል::
    እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ የገባችው ሁለት ጊዜ ሲሆን:-
    1.ዛሬ የምናከብረውና በተወለደች በሰማንያ ቀኗ የገባችበት ነው:: (ከግንቦት 1 ጀምረን እናስላው: 80 ቀን ይመጣል::)
    ኦሪት እንዳዘዘው ቅዱሳን ኢያቄምና ሐና ንጽሕት ሕፃን ድንግል ማርያምን ታቅፈው: የርግብ ልጆች (ግልገሎች): ዋኖስም ይዘው ወደ ቤተ መቅደስ ሒደዋል::
    ካህናቱ ዘካርያስና ስምዖን ወጥተው በደስታ ተቀብለዋቸዋል:: እመቤታችን ለወላጆቿ ማኅጸን የከፈተች በኩር ናትና በእግዚአብሔር ፊት አቅርበዋታል::
    2.ከሦስት ዓመታት በኋላ እንደ ስዕለታቸው ወደ ቤተ መቅደስ ወስደው ለእግዚአብሔር ሰጥተዋት ተመልሰዋል::
    እግዚአብሔር ዛሬ ያልቃል: ነገ ይደቃል የማይባለውን የድንግል እናቱን ፍቅር አብዝቶ ያድለን:: በረከቷም በእኛ ላይ ጸንቶ ይኑር::
    #ቅዱስ_ቴዎድሮስ_ሰማዕት
    በቤተ ክርስቲያን የሰማዕታት አለቅነት ከተሰጣቸው ሰማዕታት አንዱ የሆነው ማር ቴዎድሮስ የተወለደው በምድረ አንጾኪያ (ሶርያ) በ3ኛው መቶ ክ/ዘመን ነው:: አባቱ ዮሐንስ በትውልድ ግብጻዊ የሆነ ክርስቲያን ነው:: እናቱ ግን አስቸጋሪና ጣዖት አምላኪ ሶርያዊት ነበረች::
    ባልና ሚስት አብረው ሲኖሩ ሚስት ባሏ ክርስቲያን መሆኑን አታውቅም ነበር:: ቴዎድሮስ (የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው) በተወለደ ጊዜ ግን ጠብ ተነሳ:: እሱ ክርስትና ለማስነሳት: ሚስት ደግሞ ወደ ጣዖት ቤት ለመውሰድ ተጋጩ:: ሚስት ወገኖቿ ባለስልጣኖች ናቸውና ልጁን ቀምታ ባሏን ዮሐንስን ወደ ግብጽ አሳደደችው::
    ዮሐንስ በስደት ባለበት ሃገር ስለ ልጁ ፈጽሞ ይጸልይ: ያለቅስም ገባ:: እግዚአብሔር ደግሞ ልመናውን ሰማ:: ማር ቴዎድሮስ ወጣት በሆነ ጊዜ ማንም ሳይጠራው ወደ ቤተ ክርስቲያን ሔዶ ተማረ: ተጠመቀ:: ዕለት ዕለትም ጾምና ጸሎትን ከምጽዋት ጋር ያበዛ: ድንግልናውን ለመጠበቅ ይተጋ ነበር::
    በዛው ልክ ደግሞ ገና በሃያ ዓመቱ በጉልበቱ ኃያል: በውበቱም ደመ ግቡ: በጠባዩም ገራገር ነበርና ተወዳጅ ነበር:: ነገሥታቱም የአንጾኪያ የጦር ሠራዊት አለቃ አድርገው ሾሙት:: እነሆ እስከ ዛሬ "የሠራዊት አለቃ" ተብሎ ይጠራል::
    ማር ቴዎድሮስ በተሳተፈባቸው ጦርነቶች ሁሉ ተሸንፎ አያውቅም:: ይልቁኑ የነገሥታቱን (የጠላት) ልጆች በመማረክ ነው የሚታወቀው:: እንዲያውም አንድ ጊዜ ከአሕዛብ ጋር በተደረገ ጦርነት ብቻውን አሸንፏቸዋል::
    የፋርስ ሰዎች ሊዋጉ ሲመጡ መልአክ ከሰማይ ወርዶ ሰይፍ ሰጠው:: ፋርሶችን "በከንቱ ከምትጠፉ ወደ ሃገራችሁ ተመለሱ" አላቸው:: እነርሱ ግን ተሳለቁበት:: ከፈረሱ ወርዶ ወደ ምስራቅ ዙሮ ጸልዮ በመስቀል አማተበ:: በመካከላቸው ገብቶም በመልአኩ ሰይፍ ለወሬ ነጋሪ ሳያስቀር አጠፋቸው::
    አንድ ቀን ወደ አንድ ከተማ ቢገባ ዘንዶ ሲመለክ አገኘ:: ይባስ ብሎ የአንዲት ክርስቲያን ልጆችን ለመስዋዕትነት ሲያቀርቧቸው ተመለከተ:: በስመ ሥላሴ አማትቦ: በፈረሱ ላይም ተቀምጦ ዘንዶውን በጦር ገደለው:: የዘንዶውም ርዝመት ሃያ አራት ክንድ ነበር::
    ከነገር ሁሉ በኋላ ቅዱስ ቴዎድሮስ ስለ አባቱ ወሬ ሰምቶ: ካለበት ሥፍራ አፈላልጎ አግኝቶ ደስ አሰኘው:: እስኪያርፍ አብሮት ቆይቶ: ቀብሮት ወደ አንጾኪያ ሲመለስ ግን የሚያሳዝን ነገር ጠበቀው::
    ክርስቶስ ተክዶ:
    ጣዖት ቁሞ:
    አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለው:
    የክርስቲያኖች ደም ፈሶ:
    ከተማዋ በግፍ ተሞልታ ተመለከተ:: እርሱም በዚያች ሰዓት መወሰን ነበረበትና አደረገው:: የሁሉ ሠራዊት አለቃ ቢሆንም የክብር ልብሱን አውልቆ: ባጭር ታጥቆ በንጉሡ ዲዮቅልጢያኖስ ፊት ቆመ::
    ማር ቴዎድሮስ በአደባባይ እንዲህ ተናገረ:- "አንሰ አመልኮ ለክርስቶስ ንጉሠ ስብሐት በኩሉ ልብየ: ወእሠውዕ ሎቱ - እኔስ የክብር ባለቤት ክርስቶስን በፍጹም ልቤ አመልከዋለሁ: ለእርሱም ብቻ እሠዋለሁ::" ንጉሡ በቁጣ መሬት ላይ ጥለው እንዲደበድቡት አዘዘ:: ወታደሮቹ ደሙ እስኪንጠፈጠፍ ገረፉት::
    በብዙ መክፈልተ ኩነኔ አሰቃይተው በእሳት አቃጠሉት:: እርሱ ግን በጸሎቱ እሳቱን ውኃ አደረገው:: ወታደሮቹ እርሱን በብዙ አሰቃዩ:: እርሱ ግን በእግዚአብሔር ኃይል ጸና: ታገሠ::
    በመጨረሻም ጌታችን በግርማ ወርዶ "ወዳጄ ቴዎድሮስ ስምህን የጠራ: መታሠቢያህን ያደረገ: ገድልህን (ዜናህን) የጻፈ: ያጻፈ: ያነበበ: ገዝቶ በቤቱ ውስጥ ያኖረውን ሁሉ እምርልሃለሁ" አለው::
    በስሙም ረድኤት እንደሚደረግ ነግሮት ዐረገ:: ወታደሮቹም በዚህ ቀን አንገቱን ሰይፈው የክብር አክሊልን ተቀብሏል:: እጅግ ብዙ ሺህ ሰዎችም አብረውት ተሰይፈዋል::
    ቸሩ ፈጣሪ ከሰማዕቱ በረከት ይክፈለን::
    #ሐምሌ_20 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
    1.በዓታ ለእግዝእትነ ማርያም (በሰማንያ ዕለት)
    2.ቅዱስ ወክቡር ማር ቴዎድሮስ ሰማዕት (የሠራዊት አለቃ)
    3.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ዘእስክንድርያ
    4.አራት መቶ አራት ሰማዕታት (የቅዱስ ቂርቆስ ማኅበር)
    5.ቅድስት አውስያ (የማር ቴዎድሮስ እናት - በልጇ ምክንያት ያመነች እናት ናት)
    #ወርኀዊ_በዓላት
    1.ቅዱስ ዮሐንስ ሐፂር
    2.ቅዱስ አክሎግ ቀሲስ
    3.ቅዱስ አፄ ካሌብ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮጵያ)
    4.አባ አሞንዮስ ዘሃገረ ቶና
    5.ቅድስት ሳድዥ የዋሒት
    "እግዚአብሔር ለኛ የሰማዕትነትን ሥራ ይሰጠን ዘንድ ቅዱሳን ስለሚሆኑ ሰማዕታት እንማልዳለን::"
    (ሥርዓተ ቅዳሴ ቁ. ፸፫)
    "በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብጹዓን ናችሁ:: ማስፈራራታቸውንም አትፍሩ:: አትናወጡም:: ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስን በልባችሁ ቀድሱት:: በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ:: ነገር ግን በየውሃነትና በፍርሃት ይሁን::"
    (፩ጴጥ. ፫፥፲፫-፲፮)
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ✝️🙏🙏🙏

  • @meklitnigusu2945
    @meklitnigusu2945 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋው ያቆይልን

  • @nasserllrshdee7021
    @nasserllrshdee7021 Год назад

    እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @peacetube1099
    @peacetube1099 2 года назад +1

    💚💛❤✝ኢትዮጵያዊት ራሄል በግፍ ታለቅሳለች የኢትዮጳያ አምላክ ወዴት ነው እያለች ከልጅሽ ጋራ ከአማኑኤል ነይ ድንግል✝💚💛❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @sarkalemeshetu4499
    @sarkalemeshetu4499 2 года назад +1

    አሜን ፫ ዝማር መለእክትን ይሰማልን አገራችን ሰለም የድርጊልን አማኑኤል

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል 🙏🙏🥰👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @betitube1576
    @betitube1576 2 года назад +1

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @kira4759
    @kira4759 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏 አዲስ ዝማሬ እንጠብቃለን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 года назад

    Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤

  • @meriymeriy9038
    @meriymeriy9038 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክትን ያሠማልን ሠላሙን ይስጠን🤲🤲😭😭😭

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    "ውበቴ ነሸ ድንግል"🥰

  • @alemayehushirga2099
    @alemayehushirga2099 2 года назад +1

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን አባታችን አሜን ከልጇ ጋር በሰላም ትምጣልን

  • @ዘአቀበቃልየኢጥሞለምት

    ሊቁ መጋቤ ምርጢር የቅኔው ማዕበል ስለዝማሬዎት በጣም እጅግ ደስ ብሎኛል።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @terhasfors7225
    @terhasfors7225 2 года назад +1

    ዝማሬ መልዕክትን ያሠማልን አባታችን 🙏🏽💒❤️

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ

    ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 2 года назад

    ዝማሪ መላእክትን ያሠማልኝ

  • @getnetmulatu5863
    @getnetmulatu5863 2 года назад

    Kale Hiwot Yasemalen

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጣዕመ መላይክት ዝማሬ ዳዊት ያሰማልን

  • @ZemaritFasika
    @ZemaritFasika 2 года назад

    Zmare melaikt yasemaln abatachn

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Год назад

    አሜን በሰላም ነይ ማርያም ትናዝዘኒ ሃዘ ልብዬ 🥹🥹🥹 ምስለ ወልድኪ አማኑኤል ነይ ማርያም 🥹🥹🥹🥹 ዝማሬ መላክን ያሰማልን አሜን

  • @chrstianmisgana4418
    @chrstianmisgana4418 2 года назад +1

    ያሬዳዊ ጥኡም ዜማ ። አጥንትን የሚያለለመልመዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @eizekerneezeberi
    @eizekerneezeberi 2 года назад

    Ammme Ammme Ammme Ammme Ammme Ammme Ammme Ammme sagalee jirenyaa siyaa dhagechisuu Ammme Ammme 🪴🪴🪴🪴🌹🪴🌹🪴🌹🪴💐💐💐💞🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒🇮🇱🇮🇱🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💯💯

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 2 года назад +2

    Zmarea melak yasemalna amen amen amen

  • @MaregAyalew-e5p
    @MaregAyalew-e5p 11 месяцев назад

    አሜን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @መንበርዘተዋህዶ
    @መንበርዘተዋህዶ 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባ

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @atsedemariambizuneh5270
    @atsedemariambizuneh5270 2 года назад

    Zmarie melaektn yasemaln

  • @mahletg.michael8278
    @mahletg.michael8278 2 года назад

    zmare melaek yasemaln

  • @tirsitmulugeta7248
    @tirsitmulugeta7248 Год назад

    🥰🙏🙏🙏 zemare melaeketen yasemalen

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 2 года назад +1

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @መቅደስባለማህተቧቲዩብ

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አባታች

  • @leaklil
    @leaklil 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር!

  • @craxsam
    @craxsam 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን

  • @adnewkfte4529
    @adnewkfte4529 2 года назад

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን

  • @aklilusorri1877
    @aklilusorri1877 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫

  • @yetmwerklove7846
    @yetmwerklove7846 Год назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መምህር እመቤቴ ሀገራችንን ትጠብቅልን

  • @tube896
    @tube896 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ

  • @bereketyalew9414
    @bereketyalew9414 2 года назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን

  • @kabteshlebanon9425
    @kabteshlebanon9425 2 года назад +1

    ዝማሬመላእክትያሠማልንአባታችን

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 2 года назад

    አሜን ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @yaredo1548
    @yaredo1548 2 года назад +1

    እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @yibletalemayehu2938
    @yibletalemayehu2938 2 года назад

    zimare melaiktin yasemalin

  • @milly7878l
    @milly7878l Год назад

    Esub Dink Mezmur kale hiwot Yasemalen kessis

  • @mikymiky2704
    @mikymiky2704 2 года назад

    Zemari melak yasemalen memeher

  • @yonasabate3050
    @yonasabate3050 Год назад

    kalehiwot yasemaln!!!!!!!

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 2 года назад +1

    "ጥዑም ለጕርዔየ ነገረ ቃልከ"

  • @mazghana2269
    @mazghana2269 2 года назад +1

    ዝማረ መላእክትን ያሰማልን💚💚💚😭

  • @alyanmuhammdneedsgf6157
    @alyanmuhammdneedsgf6157 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለወድማችን ዝማሬ መላእት ያሰማልን በድሜ በጤና ዬቆይልልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @AbieAsfew
    @AbieAsfew 3 месяца назад

    Amen amen amen

  • @sinkegebre4114
    @sinkegebre4114 2 года назад

    Zimare meliak yasemaln

  • @የሸዋደራልጅ
    @የሸዋደራልጅ 2 года назад +1

    ቃልህይዎትያሰማልንን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @user-xq8in6gi8e
    @user-xq8in6gi8e 2 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @-meskaimedia8053
    @-meskaimedia8053 2 года назад +1

    ድንቅ ዝማሬ ነው መጋቤ ምስጢር

  • @abershyerufallij5365
    @abershyerufallij5365 2 года назад

    አባታችን በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን ከአልታሳሳትኩ አየር ጤና ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን መቅደስ ውስጥ ይመስላል። አባታች🙏🙏🙏🙏የኔጰአባት