ፋሽንን በቤቶ ይማሩ በ10 ደቂቃ ቶፕ በሉተር ሎ ከዲዛይነር ሳራ ጋር
HTML-код
- Опубликовано: 21 окт 2024
- #TikurFert #FanaTv #ዲይነርሳራ #nextfashiondesign
የዲዛይነሮች ጨዋታ ክፍል 2
• የዲዛይነሮች ጨዋታ ክፍል 2
በጥቁር ፈርጥ ተወዳዳሪዎች በሺቲ የተደረገ ፍልሚያ ክፍል 3
• በጥቁር ፈርጥ ተወዳዳሪዎች በሺቲ የ...
በ ቆዳ ምርቶች ላይ የተደረገ የዲዛይነሮች ጨዋታ
• በ ቆዳ ምርቶች ላይ የተደረገ የዲዛ...
Enkuan bedena metash tmrtun betam tru new tolo tolo bitmechiln slehulum gin kelb enamesegnalen
እሺ በሳምንት 2 ግዜ ለማስተማር እንሞክራለን
sounds good.
please make video for men,s coat and assembling also.
Thanks ,,,,,,you are the best designer
እናመሰግናለን መፅሐፍ የት እገኛለሁ እፈልጋለሁ sister
መፅፉን የት ይገኛል
ስሙንም ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል
Sariya bezi melku selemetashe dess belognal gen video lay demtsesh aysemam musica batadergibet ena keretsaw teneshe bistekakel lelaw betam mert neshe teteki endenhon tebaberin
ድምጽ እናስተካክላለን
👍👍👍
ሳርዬ መጽሀፉን ማግኘት እችላለሁ እባክሽ
Sari betame asetemari yehone Video new thank you
የመፀሀፉን ስምና የት እንደሚገኝ ብትነግሪኝ
በጣም ቆንጆ ነው! የህፃናት ልብስ መፅሐፍ አለ?
Sari memari efelgalhu next plees yebiroachihun silk lakilign
እህቴ ሳራ የኔ ቆንጆ እባክሽን ኦላይን አስተምሪን እህቴ
በቀጣይ በሳምንት 2 ግዜ የትምህርት እንጭናለን ተከታተይ ላይክ እና ሰብስክራይብ አርጊ
Very good method for pattern cutting. It just come to my mind as I was watching and thought wether working from a block is easier instead of working pattern from scratch.
Thank you very much you can buy the book and start making the beast pater
@@tikurfert7665 thank you for your reply. I watch Tikur Fert as am so keen on the progress of the Ethiopian fashion industry. I usually work on my new patterns from a block, as the block I use is tried and tested. Anyways what you are doing at Tikur Fert is amazing. God bless your work. Please let me know if you need any help I am a product developer from the UK
Thank you we will consent you soon for more discussion we need help to make Ethiopian fashion grow stay blessed
Amen anytime I will be glad to help
You are My Role model Sariyeeeeeee🥰🥰 Amlake endanchi aynet sew yabzalem😘
አሜን ተባረኪ
ሰላም እህቴ እደው በናትሽ መጽሀፋን እዴት ላግኘው ከቻልሽ ተባበሪኝ እኔ ያለሁት ሳውዲ አረብያ ነው ግዴታ በ አጭር ግዜ መጽሀፋንና መግዛት የሚያስፈልጉኝ ከማሽን ውጪ ብትነግሪኝ ሁሌም አስታውስሻለው ምክንያቱም ለዚ የተፈጠርኩኝ ሰው ስለሆንኩኝ 100% ኮፊደስ አለኝ ! መልስ ከሰጠሽኝ ያለምንም ነገር በባዶ እያደከምኩሽ እዳልሆነ እነግርሻለው 👉🙏✍️...... አመሰግናለው እህቴ 👉🙏✍️....🤲🤲🤲🤲
Sara betam amsegnalhu eyetemarkubet new
አመሰግናለሁ መጽሀፉ የአዋቂዎችን ብቻ ነው ወይንስ የልጆችን ያካትታል?
Yemetihafun adrasha yet new sari
Where can we buy the paper please?
ሳሪ በጣም አናመሰግናለን ዋጋው ስንት ነው በጣም ነው የምፈልገው
ኔክስት ትምርት ቤት እለልሽ ዋጋው የ መጽሀፉ የሙሉ እቃው ባጠቃላይ 6500 ብር ነው
Mexhaf megzat efelg aleku sara enaksh yemexhaf sm xhafln
❤
እባክሽ መጻፉ የት ይገኛል
የመፀሀፉን ሙሉ ስም ብትነግሪን ከአማዞን ለመፈለግ ስላስቸገረኝ ነዉ please
አህት ሳራ በአካል ታስተምራለሽ?
Metsefun yet nw menagegnew
የመፀሀፋን ዋጋ pless
አድራሻ የት ነው
ቦሌ ቲኬ ህንጻ 1ኛ ፎው
phone number pls
Mesafun endet ne magewo
ሳሪና ምንጥ ሴት ብታሰተምሪን ደስ ይለኚያል
መጸሀፉን ሳውዲ መልክ ትችያለሽ
አዎ 0912142072 ደውሉ
ሚቀንስ የለውም
እንቀጥላለን መልካም አስተያየት ነው ለስጦታዎ 84098834057106 ባለ 25 ብር ካርድ
እንቀጥላለን መልካም አስተያየት ነው ለስጦታዎ 84098834057106 ባለ 25 ብር ካርድ
Yemteshefu.waga.sentnwe.yet.yegeyal.
Betamnwe.yewededekut..selze.mexehefun.lemageyet.yet.endehun.ngerye..ahun.dezayenr..eyetmarkunwe.bejima.nwe.yelhute