አንድ ልጅ - አዝማሪ መዘክር ግርማ - ጦቢያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 88

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 года назад +26

    ምን አይነት ድንቅ ድምጽ ነው ጎበዝ አሁን ይሄን ድምጽ የጥላሁን የነንዋይ ጄኔሬሽን ላይ የነበሩ ደራስያን ብያገኙት ይች ልጅ የት በደረሰች ምን ያረጋል የወያኔና የኦነግ ከብቱ መንጋ ዘመን ላይ ደረስንና የዘር ካንሰር በላን

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 года назад +1

      ባላገሩ ላይ ትወዳደር ነበር ምን እንደደረሰች አላውቅም

  • @ayishaahmed2521
    @ayishaahmed2521 2 года назад +33

    wow no comment. የሷ ድምጽ ሲስረቀረቅ ያንተ ድምጽ ሲስገመገም የፍቅር መደድ ይጨምራል ማሻአላህ ጎበዞች።

  • @aghsepda
    @aghsepda 2 года назад +22

    በጣም ደስ የሚል ግዜ ። በስፍራው በነበራችሁ ሰዎች ቀናውባችሁ።

  • @estivomulu4247
    @estivomulu4247 2 года назад +11

    እጅግ በጣም የሚይስደነግጥ ድምፅ ነው ያላት የገጣሚውም ሲስገመገም ይገርማል

  • @abdulfrajeali7902
    @abdulfrajeali7902 2 года назад +16

    አገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @girmayredayoutube
    @girmayredayoutube Год назад

    እድሜ ይስጥልኝ!!!

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 года назад +7

    ጎበዝ ወንድማችን you are very talented poem reader and I’m sure writer...

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 года назад +5

    ዋዎ በጣምግሩም መዘክር የልጅቱ ድምፅ 👌

  • @maekelkesete3148
    @maekelkesete3148 2 года назад +3

    በጣም ጥሩ ድምጽ ኣላት እግዚኣብሔር ጸጋው ያብዛላት።

  • @ethiotechnotube7982
    @ethiotechnotube7982 2 года назад +7

    የብርሃን በር ከፍቶ እንደ መግባት ሚመስል ሕይወት

  • @hawaahmed1933
    @hawaahmed1933 2 года назад +1

    መዜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ትችላላችሁ በርታ ብዙ እንጠብቃለን

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 2 года назад +6

    ድምፇ ሲያምር ገራሚ ነው

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 2 года назад +8

    መስከረም ባላገሩ አይዶል ላይ ውድድርሽን ብትጨርሺ ደስ ይለኝ ነበር !

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 2 года назад

      እነሱ ናቸው እኮ ለዚህ ሚዲያ ያስተላለፋዋቸው ሁሉንም

    • @gadi6563
      @gadi6563 2 года назад

      Ere atashkabtu balageru balageru atibeluat! she has soooo many ways to introduce her self
      *Stay away from her buisness!

  • @onthegoethiopiatourtravel6383
    @onthegoethiopiatourtravel6383 2 года назад +1

    መዜ ላስቴው ምርጥ ስራ

  • @engdaworkgudisa8107
    @engdaworkgudisa8107 2 года назад +1

    ዋዉ ድንቅ ነው

  • @asresbenayalew3092
    @asresbenayalew3092 2 года назад +10

    As soon as he introduced his new book, I rang my homie to go and check it at Jaafar book store around commerce. Can't wait to get a copy in my hand. He's a generational poet.
    Edit: I got my copy now!

  • @beleteworku9738
    @beleteworku9738 2 года назад +1

    ዋው ገራሚ ናችሁ

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 2 года назад +13

    አርትስ ለሀገር የምታደርጉት አስተዋጽኦ በምንም ቃል አይገለፅም

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 года назад +1

    BEAUTIFUL!!!!!
    BEAUTIFUL ETHIOPIA!!!!!
    EGZIABEHARE BLESS ETHIOPIA and the TRUE ETHIOPIANS!!!!!
    ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 2 года назад +2

    የገጣሚውን ግጥም አልሰማሁ የሷን ተራ ስጠባበቅ የዚች ልጅ ቀን የመጣ ቀን ሚደርስባት አይገኝም

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla4868 2 года назад +4

    መዘክር ገራሚ

  • @AzebGubena
    @AzebGubena 7 месяцев назад

    Mezy yenm jegna getami

  • @zenatsaid265
    @zenatsaid265 2 года назад +1

    ዋውውው

  • @workunihne2048
    @workunihne2048 2 года назад +1

    መዜዋ💗

  • @ማሬ-ቘ9ዐ
    @ማሬ-ቘ9ዐ 2 года назад +3

    በጣም አሪፍ

  • @bettytilawn1330
    @bettytilawn1330 2 года назад +5

    Meseki. Techiyale 🌹🌹🌹🌹🎸🎸🎷🎹❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adisewendechild
    @adisewendechild 2 года назад +1

    good poem with smart music bit

  • @mulugetasey5164
    @mulugetasey5164 2 года назад

    Keep it up bro

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 года назад +1

    Wow lehager Ljoch Astemariy

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 года назад +2

    እዉይይ💚💛💖

  • @hirutgebremeskel941
    @hirutgebremeskel941 2 года назад +2

    Wow!❤❤❤❤❤

  • @zenebebirhan7557
    @zenebebirhan7557 2 года назад

    ትችያለሽ መስኪየ

  • @zeamanuel360
    @zeamanuel360 2 года назад

    Big up 👍🏻

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
    @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 2 года назад +1

    ዋዉ ይመስጣል

  • @saratube9788
    @saratube9788 2 года назад +3

    አቦ ዘምሪበት በዚ ድምፂ ፣ ዘርፊ ከበደን ነው የሚመስለው ድምፂሽ🥺

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 2 года назад +1

    መታረዳችንም መናገር አለመቻሉ የሚገልፅ ነው ውነት አልሳኩም እ አልቅሻለሁ!

  • @ferahaile239
    @ferahaile239 2 года назад

    meski plsss eski fana lamrot tewedaderi benatish

  • @solomondawit412
    @solomondawit412 2 года назад +2

    Great

  • @bettytilawn1330
    @bettytilawn1330 2 года назад +1

    Gobeze bereta

  • @danielyimer7037
    @danielyimer7037 2 года назад +5

    Meskiye wub eko nesh, ekorabishalew. Bertu bizu entebkalen

  • @abenezersefiw923
    @abenezersefiw923 2 года назад +2

    wow !!

  • @girmaggk3110
    @girmaggk3110 2 года назад

    የክፉ ቀኔ ዞሮ መግቢያየ

  • @ridahaitham4477
    @ridahaitham4477 2 года назад +4

    ዘፋኟ ባላገሩ ላይ መወዳደር ትታ ነው?

    • @mezeretworku3030
      @mezeretworku3030 2 года назад

      አው

    • @ridahaitham4477
      @ridahaitham4477 2 года назад +2

      @@mezeretworku3030 በሥነ ምግባር ጉድለት ነው የተወችው?

    • @mezeretworku3030
      @mezeretworku3030 2 года назад +1

      @@ridahaitham4477 ዲሲፒሊን ይጎላታል ታስታውቃለች በየ መንገዱ እየዘፈነች ያደገች ስለሆነች አስቸጋሪ በሀሪ ነው ያላት ጎደኞቿንም ይዛ ጠፋች።

    • @ridahaitham4477
      @ridahaitham4477 2 года назад

      @@mezeretworku3030 Ohh, that's bad

    • @kalkigashaw4563
      @kalkigashaw4563 2 года назад

      ብትታገስ ይሻላት ነበር 😥😥😥

  • @abubekerasrar999
    @abubekerasrar999 2 года назад

    Eta alem yet alech are ebakachuuuuuu

  • @tub8577
    @tub8577 2 года назад +1

    👌👌👌🇪🇹

  • @appleus5071
    @appleus5071 2 года назад

    wow😱

  • @abhamamdtaon6670
    @abhamamdtaon6670 2 года назад +2

    Meskiye abet demtse eko

  • @mohammedademhibie2977
    @mohammedademhibie2977 2 года назад

    Tobiyawech swedachihu

  • @hermelaandualem6620
    @hermelaandualem6620 2 года назад

    merte getami mezekr getmochu wubet semet zema nachew

  • @estivomulu4247
    @estivomulu4247 2 года назад

    የድምፃዊቷ ስም ማነው

    • @lulululu3892
      @lulululu3892 2 года назад

      መስከረም ኡስማን ባለአገሩ አይዶል !

    • @yeshiharegteshome2877
      @yeshiharegteshome2877 2 года назад

      ከላይ እንዳየነው መስከረም ይሏታል

    • @gadi6563
      @gadi6563 2 года назад

      @@lulululu3892 mashikabet yibalale balagerun min ametaw kesimua gar

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 2 года назад

    Konjye edddiggg bey sitamiru

  • @dadimostous2564
    @dadimostous2564 2 года назад

    zezezenm bel werenya

  • @heyablisan4214
    @heyablisan4214 2 года назад

    Wow no comments

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 2 года назад

    ere dimtse minim alilim betam ..... yamral. gitimu betam wub new andande adinakotu kemetsahif kidusawi wubetoch gar sinetsatser bicha difret ayihonim yemil tiyake bifetribignim. bertalin letiritariye mels binorih des balegn. benegerachin lay tolo maleku anadognal lemin 1 gitim bicha?

  • @askualh2360
    @askualh2360 2 года назад

    Belela zefen timita selechen Lela atichilim

  • @teddytaye7249
    @teddytaye7249 2 года назад +1

    መቺም ባላገሩ አይድልን ጥለሽ በመውጣትሽ የምትቆጪበት ቀን ይመጣል የተሳሳተ ውሳኔ

    • @gadi6563
      @gadi6563 2 года назад

      Teddy Taye! Yeman ashikabach endehonih enawkalen! We are glad she is not part of that swindler(Achiberbari) gredy agul Tawaki negn bay kletam sew gar...!
      *You need to stay away from her buisness (we are watching you)

    • @teddytaye7249
      @teddytaye7249 2 года назад

      @@gadi6563 ምንድን ነው ምቀባጥረው( ሪው) ሲጀመር እቺ ልጅ እንድታወቅ ያደረጋት ባላገሩ ነው የልጅቶአ ችሎታ እንደተጠበቀ ሆኖ በውድድሩ ብቀጥል ኖሮ አሁን ካለችበት ችሎታም እውቅናም ከፍ ያደርግላት ነበር ምናልባትም አሁን ከምለቃቅመው ሳንቲም እጥፍ ባንዴ መስራት ትችላለች አንተ ቺ ምኑን ከምኑ አገናኝተክ እደምለፈልፋ አልገባኝም ይሄን መልስ የሰጠውክ ልጅቶን እና Arts ስለማክብር እንጂ መልስ አይገባክም ነበር ታከም ታመሀል

    • @gadi6563
      @gadi6563 2 года назад

      Dear @@teddytaye7249 balageru balageru atibel there are lots of promoters way better than that achiberbari gileseb anyways

  • @selamawittesfaye6687
    @selamawittesfaye6687 2 года назад +2

    መስኪ ባላገሩ ነበር ውበትሽ ብትታገይ ብትታገሽ ጥሩ ነበር

  • @channldingo8270
    @channldingo8270 2 года назад