እኔና ቴፔ - መዘክር ግርማ ከላሊበላ እና ጌታቸው መስፍን - ጦቢያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 40

  • @mesfingebre192
    @mesfingebre192 2 года назад +10

    ግጥም በቀላሉ ይገባኛል ብዬ እላለሁ
    የዚህ ልጅ ግጥም ግን በጣም ውስብስብ ይልብኛል ደጋግሜ መስማት ወይም አዋቂ መጠየቅ ሳይኖርብኝ አይቀርም ለማንኛውም ደስ እያለኝ ሰምቼ እጨርሰዋለሁ ባይገባኝም
    በርታ

  • @Natanmichael-de8sc
    @Natanmichael-de8sc 6 месяцев назад

    he is our great poet, great poem reader, and great life master..mezekir.

  • @amansew
    @amansew 2 года назад +7

    ኮርቻለሁ ወንድሞቼ 👏👏👏👏👏

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 2 года назад +5

    ታድለህ ፈጣሪ ይጨምርልህ ቅኔው ግን በጣም ማዳመጥ መሰማት ይጠይቃል በቀላል አይገባንም

  • @orthodox9125
    @orthodox9125 2 года назад +2

    ወንድሜ በእውነት ድንቅ ነው የታሪክን ባለቤት የሆነችውን ላልየን እንዲህ አስታውሳት ምን አልባት የእናንተን ድምጽ ሰምተው ካለችበት ችግር ሊያወጧት ይችላሉ።

  • @hope16ethio
    @hope16ethio 11 месяцев назад

    I`m proud of you guys, It is natural. I love it.

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Год назад

    እንኳን እኔ የተከበሩና እዛው ያሉት ከበዳቸው። ተባረክ ግን የተወሰነ ገባኝ ሌላው ከባድነው አንደኛ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤

  • @biniyammulugeta8080
    @biniyammulugeta8080 2 года назад +4

    መዘክር ግርማ ትለያለህ፤ እንኳን አምላክ ለዚህ መድረክ አበቃህ፡፡

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 года назад +6

    የኢትዮጲያ የጥበብ ስራወች እጅግ ልዩ የሚያደርገው በሚያምር የሚያዝናና ቅኔ በመሆኑ ይመስለኛል ደግሞ ታዳሚውን አይሞሮ ፈታኝ እና በተዛዋሪ ያሳተፈ በመሆኑ ነው ብየ አምናለኹ

  • @teamnomedia
    @teamnomedia 2 года назад +1

    ጎበዙ ወንድማችን ብዙ እንጠብቃለን

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla4868 2 года назад +1

    የሚገርም ልዩ አቀራረብ

  • @ermikeku153
    @ermikeku153 Год назад

    ድብን ያለ ወለዬ

  • @laltube
    @laltube 2 года назад +1

    በርታ ወንድማችን

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 2 года назад +3

    👏ጥበብ👏

  • @kaleabgetahun3802
    @kaleabgetahun3802 2 года назад +2

    ...now I found my poet

  • @abz7127
    @abz7127 2 года назад +3

    👌👌👌 👌👌👌
    በጎጥ ልምሻ አትብረክረክ
    ★★★★★★★★
    ስሰስት፣ ለህይወት አትሳሰም
    ነፍስ ሰጥተህ፣ ነፍስ አታድንም
    ድጋፍን እጅህን ሚሻ፣ ስታይ ያነሰው አቅም
    ዘርፈህ መክበርን እንጂ፣ ሰጥተህ አትታደግም
    ስታንስም፣ ልክ እንደዚያው ነው
    ለዛሬ ያንተ ዕልውና፣ ህይወት የገበሩ አበው
    ሀጉሩ የአንተ ነው ሲሉህ፣ ጎጥ ነው የምታልመው
    ስትቀጥፍም፣ ታስታውቃልህ
    ያልነበር፣ ትርክት ተርክህ
    ከቃለት፣ ቃላት ሰንጥቀህ
    ስንዴና እንክርዳድ፣ ታጭዳለህ
    መውደድህ፣ እንደ ወቅቱ አየር
    ሲደምን እየደመነ፣ ሲያባርቅ አብሮ ሚሸበር
    ከፈች እየተፋቱ፣ ካሳሪ ቀለብ ማሰፈር
    ሲፀኑ ከፋት ተሞልቶ፣ የአፍቃሪን ሞራል ለመስበር
    ሚሰብኩትን አለመሆን፣ በራስ አንደበት ማፈር
    ዕሌናን እራስ ጎሽሞ፣ ኮከብ ሲቆጥሩ ማደር
    ባህሪህ ግራ ሚያጋባ፣ ለአጥኝ ለሚመራመር
    አንዱ የበታችነት፣ ሌላው ሲለው የመክስር
    ከሃጉር ከሃገር ከፍታ፣ሲያወርድ በጎጥ በሰፈር
    አጃይብ! አበስ ከበርኩ! ምን ይሆን ለዚህ ፈዋሹ
    ለብሄር ድዌ ተጠቂ፣ ፍቅርን በፀብ መላሹ
    በብሄር ብሄረሰቡ ስም ቀልዋጭ፣ ለተኳሽ ለአስተኳሹ።
    እናም!!!
    ለአንተ የስልጣን እርከን፣ መጫሚያ መሆን ስለበቃኝ
    ለሴራ ፖለቲካህ፣ ዱላ ማንሳት ስላስጠላኝ
    ዕፁብ ዕራይ ሰንቅና፣ ፍርሃትህ ይጠፋ አይታይ
    እንደ ፃዲቁ ጴጥሮስ፣ ዘራይ አበዲሳ በላይ
    ነፃ እንዳዎጡህ ሰማዕታት፣ ተንጎራደድ በአደባባይ
    ከህዝብ መሃል ስትገባ፣ ሳላጅብህ ጎንህ ልታይ
    ከወላጅ እናት አባት፣ ከአብራክ ክፋይ፣ ከእህት ወንድም
    ከጎረቤት ከአብሮ አደግ፣ ከቅርብ ወዳጅ ከእሩቁም
    በጥላቻ አልተያይ፣ በብሄር ፖለቲካህ፣ እንደ ታመምክ አልታመም
    ከአይዞን ባይህ ጋር እያማሁህ፣ ስብዕናየ አይደረጅም
    ቃል ኪዳኔ ለሃገር እንጅ፣ ለጉግማንጉግ ርዮት ዓለም
    በጎጥ ስም ተመፅውተው፣ ከተፈናቃይ ለመንጠቀም
    ወገን ሄሎየው እንዲበዛ፣ እንዲማረር በኑሮውም
    አኬልዳማ በመተረክ፣ ጦርነት ማሳዎጅም
    ከቅየው አፈናቅሎ፣ አንተስ ማንገስ ከቶ አይደለም።
    እናም!!!
    ሃያላን፣ ወጉዝ ከማርዮስ ያሉትን
    ይኸን፣ የብሄር የጎጥ ሸቀጥህን
    በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ስብዕና
    ከእውቀት ለገታህው ተከታይህ፣ የስራ ድል ፍጠርና
    እስኪ በሃገሬው ልብ ንገስ፣ ፋና ወጊ ሁንና
    ለትውልዱ ምሳሌ ሁን፣ ቅንቅኑን ምከርና
    አንድነትን ለተጠማ፣ ልዩነትን አታንቆርቁር
    ችሎታህ፣ ከሴራ ፖለቲካ፣ ወደ ማሻገር እንዲሻገር
    የዕሌናን ድንቅ ስንኞች፣ ከስሜት ፀድተህ እስኪ በርብር
    ሂትለራዊ አስተምሮህ፣ ለፍቅር እንዲበረከክ
    የማዕተመ የማንዴላ፣ የእናት ትሬዛ፣ የሮዛ ፖርክ
    የአበበች፣ የዶክተር ኪንግ፣ የዊልብፎርስ፣ የአን ፍራንክ
    ገድሎቻቸውን ደጋግመህ ፈትሽ፣ በግሎባዜሽን ዘመን፣ በጎጥ ልምሻ
    አትበረክረክ፣ አትፍረክረክ።
    👌👌👌
    ሸፍጥ
    ★★★
    ለክህደት ጥግ፣ መስፈርት ባይኖርም
    አደራ ባለ፣ አይሸፈጥም
    አመኖ ከሰጠ፣ አይሰረቅም
    ነፍስ ለታደገ፣ ሞት አይመኙም
    ተስፋ ሲሟጠጥ፣ ቀኑ ሲጨለም
    መርኩዝ ሲመኙ፣ አቅም ሲደክም
    ጉልበት ለሆነ፣ ቂም አይያዝም
    ሴራና በቀል፣ አይዶለትም
    ማዕድ በተጋራ፣ አይዘመትም
    በሰጋጅ አማኝ፣ ፀሎት በሚያደርስ አይጨከንም
    ጤኔ ሲያላውስ፣ ተስፋ ሲቆርጡ፣ መንገዱ ሲጠም
    ማቅ ጨርቄን ሳይል፣ አይዞን እያለ በሚደርስ ወንድም
    አምኖ በተኛ፣ ቃታ አይሳብም።
    ★★
    ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ፣ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊትና ሚኒሻ ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚሰደዱ፣ በእራህብና እርዛት በየመጠለያ ጣቢያው ያለ በቂ ህክምና ለሚሰቃዩ፣ በማንነታቸው በእምነታቸውና በአመለከካከታቸው ምክንያት፣ በጭካኔ ለሚጨፈጨፉ የሰው ልጆችና፣ ለምን? እንዴት? ስለምን? ስላሉ ብቻ ሰቆቃ ለሚፈፀምባቸው የዕሌና እስረኞች።
    ★★
    አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ

    ዔልፋዖስ ኒቐሥ

  • @endalk4557
    @endalk4557 2 года назад

    Thank you!

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 года назад +2

    Artistic!!!

  • @onthegoethiopiatourtravel6383
    @onthegoethiopiatourtravel6383 2 года назад +2

    Proud of you my Brothers

  • @tewedrosshegaw1780
    @tewedrosshegaw1780 2 года назад

    Big respect

  • @rohachannel5290
    @rohachannel5290 2 года назад

    good work

  • @tddftggfddfy4912
    @tddftggfddfy4912 2 года назад

    Great job

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 2 года назад +1

    ቅኔዉ ያስቀናል 👌🏽🙌🏽

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 2 года назад

    sew Dingay hono. kkkkkkkkkk eninininin. i love it.

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 2 года назад

    እኔ አልገባኝም

  • @nardoskiros284
    @nardoskiros284 2 года назад

    👏👏👏

  • @solsoadmasu9197
    @solsoadmasu9197 3 месяца назад

    ምንም አልገባኝም

  • @እኛለእኛእድላዊትይቲ-በ7መ

    ትችላላችሁ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 2 года назад

    Tibet yiluhal yihe new.

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    በለ ቅኔው

  • @እኛለእኛእድላዊትይቲ-በ7መ

    ጥበብ ባይኖር ኖሮ እዴት የልብን መናጋርሽይቻል ነበር

    • @Gozhini
      @Gozhini 2 года назад

      Be kum nebab ena be sed nebab newa

  • @kidustsige7856
    @kidustsige7856 2 года назад

    Ye fana lamrot ye ashenafiwoch ashenafi 3 . Gecho wow.

  • @nolawiትዝታዎቻችን
    @nolawiትዝታዎቻችን 2 года назад

    አንተ ወርቅ

  • @zeed7938
    @zeed7938 2 года назад +1

    I don’t know why but I don’t like ግጥም ምናምን ቁጭ ብሎ መስማት:: ችግር እና ብሶት ይመስለኛል:: it’s boring to me. Ena degmo it’s just too much it’s always the same thing. Arts need to come up with different shit.

    • @mihretbewota2986
      @mihretbewota2986 2 года назад +1

      አልወድም አልክ እኮ‼ በቃ ካልወደድክ በምን ጆሮህ አድምጠህ በይትኛው ልብህ አጣጥመህ ነው አስተያየት የፃፍከው??
      ግጥም ፍቅር ይጠይቃል ! ለማይወድ ሰው አይገባም‼ አትረዳውም።
      አንዳንዴ ደግሞ አቅም ይጠይቃል! የመረዳት የስነፁሁፍ እውቀት ይጠይቃል!
      በድፍረት እና ያለእውቀት አስተያየት አትስጥ!
      ራስህን ታስገመግማለህ!
      ምርጥ ግጥም ነው💟

    • @hundahunda6086
      @hundahunda6086 2 года назад

      Algebagni aseredugn yabat new demo yehagerin kuankua satawek saygebah endet English gnaw endet gebah eyhe yante dikmet masaya new "zemeta werk new " eyhem alegebahim

    • @zeed7938
      @zeed7938 2 года назад

      @@hundahunda6086 የባሰው መጣ አለ ያገሬ ሰው:: ምን ፅፌ ነው ብዬ የፃፍኩትን ተመልሼ አነበብኩት እና ምንም ክፋት አላገኘሁበትም እና ችግሩ አስተሳሰብሽ ቀድሞ ወደ ክፋት የሚወስድሽ አይነት ሰው ሳትሆኚ አትቀሪም ብዬ ለሌላ ጊዜም ትምህርት እንዲሆንሽ ቦታሽ ላይ ላስቀምጥሽ ወሰንኩ:: Now, ከፃፍኩት ውስጥ ምን እንብበሽ ነው አፍሽን ለመክፈት የተነሳሽው? ግጥም አለወድም ማለቴ? ሐዘን እና ብሶት ይበዛበታል ማለቴ? ቁጭ ብሎ ግጥም መስማት ለኔ boring ነው ማለቴ ነው? ወይስ Arts tv የሚያቀርቡት ነገር በብዛት አንድ አይነት ነው እና አዲስ ነገር ይዘው መምጣት አለባቸው ማለቴ ነው? ለምን እንደዛ ትላለህ ከሆነ እንዳንቺ አይነቱን ጥፍጥፍ ነገረኛ ማነው የ comment police ያደረገሽ? አለማወቅሽ ነው እንጂ for the channel የኔ አይነት አስተያየት ይጠቅማቸዋል:: next time if you don’t like a comment you could just hit dislike instead of running your mouth. ወይም ደግሞ "ዝምታ ወርቅ ነው" ብለሽ አይደል? አፍሽን ሰብሰብ አርገሽ ሰፈር ውስጥ የለመድሽውን negative የሆነ አስተሳሰብ እዛው በሰፈርሽ::

    • @asresbenayalew3092
      @asresbenayalew3092 Год назад +1

      ​@@zeed7938First off, you didn't say all that in your original comment except generally expressing your dislike for poetry. Secondly, this is a public platform so you should expect people to challenge your opinions. May I ask if you like music? If so, you realise music is just poetry played with notes accompanied by instruments, right? I feel like you don't know that many poets from past and present. Please try to read the likes of Tsegaye G/Medhin, Debebe Seifu, Ayalneh Mulatu, G/Kirstos Desta, Bewketu Seyoum and so on. The guy in this video is also a newly emerging naturally talented poet. Finally, I do agree with you on the boring and mournful atmosphere of this program. That's why I haven't attended it in nearly 8 years.