1 ሚሊየን ብር እንሸልማለን - ክፍል 3 የማሸነፊያ ሚስጥሮች - የቢጃይ መንገድ ክፍል 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2024
  • 100 ሺህ በመሸለም የተጀመረው የፍሬ ፈንድ ውድድር በወራት ውስጥ ወደ 500,000 ቀጥሎም ወደ 1,000,000 እንደሚያድግ ኢንቨስት አድራጊው ቢጃይ ናይከር ይናገራል፡፡ በዚህ የፍሬ ፈንድ ውድድር ላይ ተሳትፎ እንዴት ማሸነፍ ይቻላል? ቀጣይ የውድድሩ ምዕራፎች ምን ይመስላሉ የሚሉትን ለናላ ኔትወርክ አብራርቷል፡፡
    #disruptive #crazy #business #nala #nalanetwork #mission100k #ናላ #ቢዝነስ #ሥራፈጠራ #አባመላ #entrepreneurship #Ethiopia #ideas #innovation #ናላ #ቢዝነስ #ሥራፈጠራ #አባመላ #entrepreneurship #business #nala_

Комментарии • 78

  • @user-gd7hl4wi2v
    @user-gd7hl4wi2v 16 дней назад +1

    በትክክለኛ ለሰወች አገልግሎት የምሰጡ መስርያ መሣሪወች በመፍጠር እየሰራው እገኛለው አዳዲሰ ምርጥ ፈጠራ አለኝ የእናቴ እገዛ እና እርዳ እፈልጋለው አድራሻ ወሊሶ ስሜ አዳነ..

  • @user-ri1xs9fi4b
    @user-ri1xs9fi4b 4 месяца назад +2

    ሰላም ሳሮን እባላለሁ ሰአሊ ነኝ የምስላቸው ስእሎች Decorative art የሚባሉት አይነት ናቸው። ትልቁ አላማዬ ስእልን አዳዲስ በሆኑ ሀሳቦች እና እቃዎች መግለፅ እና ትልቅ የሆነ የ decorative art accessory store መክፈት ነው። የጀመርኳቸው ቆንጆ ስራዎች ቢኖሩም መነሻ ብር ስለሌለኝ መውጣት አልቻሉም። ይህንን እድል ባገኝ በአጭር ጌዜ ስኬታማ እንደምሆን አውቃለሁ። መልካም እድል ለኔ 😊

  • @meskiayeletgkirosh1770
    @meskiayeletgkirosh1770 5 месяцев назад +10

    እባክህ ወንድሜ በእጅ የሚሰሩ ናቸው እንዴ የሚያስቡ ምርጥ ምርጥ የኪሮሽ ስራዎችን ከእህቴ ጋር እንሰራለን አቅም ቢኖረን ደግሞ በስራችን ብዙ ሰዎችን ባለ እውቀት እናደርግ ነበር እባክህ አግዘን ። ሁለታችንም የዩንቨርስቲ ምሩቃን ነን ስራውን በፍቅር ነው የምንሰራው በፍቅርም ለብዙ ሰዎች ማድረስ እንችላለን ትንሽ አቅም ብቻ ከሰጠህን ከፈጣሪ ጋር ረጅም መንገድ ነው የምንሄደው

    • @abayneshkidanu6148
      @abayneshkidanu6148 5 месяцев назад +1

      ባለሁበት ሀገር የኪሮሽ ሥራ ለመሥራት እቅድ ላይ ነኝ እባክሽ በውስጥ ላወራሽ እፈልጋለሁ። ጥሩ ሥራ እንደሆነ አጥንቼዋለሁ እንዴት ላግኝሽ

    • @meskiayeletgkirosh1770
      @meskiayeletgkirosh1770 5 месяцев назад

      @@abayneshkidanu6148 ይቅርታ ዘግይቼ ስለመለስኩ ስልክሽን ላኪልኝ ማውራት እንችላለን

  • @WoseneMulatu
    @WoseneMulatu 2 месяца назад

    በጣም ነው የምወድክ ካየው ቀን ጀምሮ ልክ የምታስባቸው አስተሳሰቦች እኔ እንደማሰባቸው ሃሳቦች ናቸው ከሁሉም ሀሳብ ይበልጣል ይባላል ሀሳብ ነው ተወልዶ ብር የሚሆነው እናም ለወደፊት ጥሩ ሃሳብ አለኝ ብዬ አስባለሁ የወደፊት ማሳካት የምፈልገው ህልሜ ልግለጠውና ዶሮ እርባታ ነው የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ አይለኝምና እኔ ከጎኔ ማንም የለም ግን ብዙ ሀሳብ አለኝ........

  • @HiwotDemelash-cf8gg
    @HiwotDemelash-cf8gg 4 месяца назад +1

    ሰላም ህይወት እባላለሁ ከ ፈጣሪ ጋር የራሴን health center በመክፈት ብዙ እናቶችን ማገዝ እና ማዳን እፈልጋለሁ...

  • @HaymiWt
    @HaymiWt 4 месяца назад +1

    አምላክ ፈቅዶእስከዛሬየሰራውትንማርሻልአርትን ማሰልጠን እና በማገኘው ገቢወገኖቼንመርዳት ተፅዕኖ መፍጠር 🙏🙏

  • @Handmadeproducts-rl1zz
    @Handmadeproducts-rl1zz 4 месяца назад +1

    እኔ recycle ከሆኑ fabric scrap and t-shirt yarn በመጠቀም የተለያዩ የእደ ጥበብ ውጤቶችን ላለፉት 3 አመታት ስሰራ ነበር አሁን ግን በወሊድ ምክንያት እና ብቻዬንም ስለሆንኩ ስራው ቀዝቅዟል ይሄ ውድድር ከተሳካ ቦታ ተከራይቼ ፍላጎት ያላቸውን እያሰለጠንኩ በሰፊው መስራት እችላለሁ።

  • @user-iw9lq5rm5x
    @user-iw9lq5rm5x 4 месяца назад

    ጥሩ የሚባል የሴቶች የውበት ባለሙያ ነኝ ሁለት እህቶቼን ይዤ መንደሩ ውስጥ በቂ ባልሆነ እቃ እንቀሳቀሳለው እድሉን ባገኝ ዕቃ አሟልቼ ከተማ ወጥቼ በመስራት ለሌሎችም የስራ እድል እፈጥራለሁ

  • @getachewyahannes7029
    @getachewyahannes7029 4 месяца назад +1

    ሰላም ቢጂአይ እንዴት ነህ? ጌታቸው እባላለሁ እኔ የምፈልገው ከአንተ ጋር መሰልጠን (መስራትን)ነው ሙያን ለመማር በጣም ፍላጎት አለኝ ስለዚህ ፈቃደህ ከሆን እድርጅትህ ውስጥ እንድማር አድርገኝ።አዎ በውሰጤ እደተዳፈነ እሳት ሁኖ ተደብቆ ያለ እውቅት እንዳለኝ ይሰማኛል ይህንን ደግሞ የምገላልጠው በስልጠና(በመማር)ነው ። ብሩን ከዚያ በኋላ እንደማገኘው እርግጠኛ ነኝ አመሰግናለሁ።

  • @yohanesgirma1892
    @yohanesgirma1892 4 месяца назад

    (1) እኔ መቁጠሪያ ሰራለው ሀሳቤ ግን አስር የጎዳናን ልጅ ለማንሳት ብር ያንፈልገኝል (2) በተጨማሪ የስፊት ባለሞያ ነኝ የተለያዬ ስፊት ስራዎች ነው ሀሳብ አለኝ ስፊት በቀላሉ ተሰርተው ሰው ተቀባይነት ያለው ብዙ አሉ ግን በብር እጥረት ሀሳቤ ተገድቦል
    እራሴን ችዬ ለሰው እንድተርፍ እርዳታህን እፈልጋለው ከእግዛብሄር ጋር አመሰግናለሁ

  • @etalemduguma2324
    @etalemduguma2324 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ የሰማዩን ቤት ያድልህ

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 5 месяцев назад +2

    የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ወንድምአለም በርታ❤️🙏

  • @foziyagudu6160
    @foziyagudu6160 5 месяцев назад +1

    ሙሉ ለሙሉ በዳኛ ነው መሆን ያለበት ዳኞቹ እራሱ የሚያቁትን ሰው ካልመረጡ
    አላህ ይጨምርልህ ቢስሚላህ

  • @masrugypsumdecoranddesigns7943
    @masrugypsumdecoranddesigns7943 4 месяца назад

    ተባረክ ታስገርመኛለህ

  • @ethiovirall1
    @ethiovirall1 5 месяцев назад +1

    18:00 "የስኬት ሚስጥር ችግሮችን ተቋቁሞ ማለፍ ነው"👏👏👏

  • @mahiletyewendwesen951
    @mahiletyewendwesen951 4 месяца назад

    የምኖርበት አከካባቢ በወተት ሀብት የታወቀ ቢሆንም ጥራቱን የጠበቀ የወተት ተዋጾዎችን ለተጠቃሚው ማቅረብ ከፍተኛ የገበያ ችግር አለ፡፡ የኔ ሀሳብ ዘመናዊ የወተት ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽን በመግዛት ብራነድ ያለው ጥራቱን የጠበቀ የወተት ተዋጾዎችን በማመረት አሽጎ ለተጠቃሚ ማቅረብ፡፡

  • @KidsSweet-fm5qn
    @KidsSweet-fm5qn 4 месяца назад

    ወንድም አለም ስራክ በጣም ደስ የሚል ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያለህን አብዝቶ ይጨምርልክ ግን ሳይክ ምግብ በልተህ የምታድር አትመስልም ለራስህም አስብ ጎረስ ጎረስ አድርግ ራስህን ጠብቅ ፡፡ ለምን እንደ አንተ ያሉ የተባረኩ ሰዎች ረጅም እድሜ መኖር ስላለባቸው ነው ፡፡

  • @Handmadeproducts-rl1zz
    @Handmadeproducts-rl1zz 4 месяца назад

    እድሜህን ያርዝመው ያንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @user-lw3qi4iq6u
    @user-lw3qi4iq6u 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤በጣም ጥሩ ነው በብር እጦት ምርጥ ለብዙዎች መትረፍ የሚችል የስራ ፈጠራ ይዞ መቃብር ከመውረድ መታደግ ነው
    እድሜችንን በሰው ሀገር ለምንጨርስም ቢመቻች egzhbher yabertahi anten bgelm btam adenaqhi ngn yalachw nger lay kminkebalelu ylq yalhin eweqetna genzeb lalaw yserabt yteqembt bmalethi bgela egzhbher ybarkhi btena ena bedma

  • @TesfayeTadesse-gz5fc
    @TesfayeTadesse-gz5fc 4 месяца назад

    ደብረ ብርሃን አከባቢ ገጠር መሬት አለኝ አከባቢው የወተት ላሞችን ለማርባት ምቹ ነው ።እኔም ገጠር ተወልጄ ያደኩ ስለሆነ ለስራው ልምድ አለኝ ።ቢጂአይ የመነሻ ካፒታል ቢሸልመኝ ምቹ ሁኔታዎች (የማርቢያ ቦታ፣ልምድ ገበያ እና መኖ.... )ስላለኝ በአጭር ዓመታት ውጤታማ ሆኜ በተግባር የማሳይ መሆኔን እያሳወቅሁ ሸልሙኝ እኔም ለእኔም ለሌሎችም ስራ ልፍጠር

  • @bekelechtolaboku4650
    @bekelechtolaboku4650 4 месяца назад

    መልካም ጅምር ነው፡፡ ብዙ የስራ ሐሣብ ይመጣል፡፡ ተባረክ፡፡

  • @sofoniasTeshale
    @sofoniasTeshale 5 месяцев назад +2

    ሰላም ቢጂአይ አንድ ቢዝነስ የመስራት ሃሳብ አለኝ ከዚህ በፊትም ሰርቼው ነበር ግን በችካላ ትንሽ ኮርስ ወስጄነበር የሰራሁት ብዙምልምድም አለነበርኝም እናም ብዙከስሬ ነበር አሁን ግንቢያስከ8/9ወር በላይ ብዙጥናቶች አድርጌያለው ኮርሳችም ወስጃለሁ ለስራው ከበቂ በላይ ነኝ ግን መነሻዎች ብር። የለኝም ስራውም FOREXTRADING ይባላል

  • @gamytube3348
    @gamytube3348 5 месяцев назад

    Tebarek wndme🙏

  • @user-np7zw2fx1n
    @user-np7zw2fx1n 5 месяцев назад

    በጣም ግሩም ትምህርት ነዉ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @solafabio2121
    @solafabio2121 5 месяцев назад +1

    እጅግ ያማረ የቢዝነስ ሀሳብ እና አነቃቂ ሀሳብ ወይም መልአክት ባማረ መልክ አቀርባለሁ

  • @zulfaa3679
    @zulfaa3679 5 месяцев назад

    ጡሩ ነዉ

  • @eyosiyasbizuayehu6202
    @eyosiyasbizuayehu6202 5 месяцев назад

    ሃሳብ እጅግ ደስ የሚል ነው። እንደኔ ሰው የተፈጠረበት አላማም ይሄ ነው ባይ ነኝ ነገር ግን ይሄንን የዘር fund ወደ ተዘዋዋሪ fund ቢሆን እኔ እጅግ ደስተኛ ነኝ ማለት በገንዘብ አጦት ለግዜው ያቆምኳቸው ቢዝነሶች አሉ እንሱን የማንቀሳቅስበት ፍይናንስ ስሳገኝ እኔ ደሞ ለሌላው የመትረፍ ሃላፊነት ቢኖረኝ ከሌለኝ ዘግኜ መስጠትን ከትንሽ ጀምሮ እማራለው የሚል ሃሳብ አለኝ።

  • @user-by3uh2rc9l
    @user-by3uh2rc9l 5 месяцев назад

    እኒስ አሏህ ቢሰጠኝ ምላደርግበት እችላለሁ እውነት ነመናገር በዋነኝነት ሴትኛ አዳሪወችን ካሉበት ስራ አውጥቸ የራሳቸው ስራ እድሰሩ ማድረግ ሊላኛው የቲም ሁነው ምስኪን የሆኑ ለመስራት አቅማቸው ከደረሰ ስራ ማስጀመር እድሁም የሰውን ሀቅ የሚወስዱ ሰወች ስርቆታቸውን ከልብ ተፀፅተው የሚተውከሆነ እነሱን የራሳቸው ስራ ማስጀመር ቢሳካልኝ ደስ ይለኛን ለራሴ
    ምንም አልፈልግም ሙሉ ጤነኛነኝ በሚሊየን የማይለካ ንብረት ሙሉ ጤነኛ ነኝ አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን

  • @mameman-gh9ib
    @mameman-gh9ib 4 месяца назад

    Allah yagizh!

  • @AmanuuTaakkalaa
    @AmanuuTaakkalaa 5 месяцев назад

    Good person

  • @user-dp5pf9wv6s
    @user-dp5pf9wv6s 5 месяцев назад

    Yehene edele bagae tenshe yasatoche lebse bate alge esun asadegbatalhu amsagenalhu.

  • @user-dp5pf9wv6s
    @user-dp5pf9wv6s 5 месяцев назад

    Fatare yebarkehe

  • @WasihunshankoWase
    @WasihunshankoWase 4 месяца назад

    ቸርነት እባላለው መሽሩም (እንጉዳይ) እያመረትኩ እገኛለው አሁን በትንሽ ቦታ ስራው ላይ ነኝ አምላክ ቢፈቅድ በስፍት አምርቼ ለወገኔ ተርፌም ኤክስፖርት ማድረግ እፈልጋለው እናም ይቻላል!!

  • @AbdurezakTemam-mw9vq
    @AbdurezakTemam-mw9vq 5 месяцев назад +1

  • @girum4103
    @girum4103 5 месяцев назад

    men laye new yehen hasb sewoch yemiyagarut yemetawek asawekugn 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yoomtube
    @yoomtube 5 месяцев назад

    Enberta💪

  • @GezahagnGetachew-wq4rj
    @GezahagnGetachew-wq4rj 2 месяца назад

    እኔ ገዛኸኝ ጌታቸው እባላለው የአልጋ ልብስና ትራስ ጨርቅ ነው የምሰራው ያንተን ገንዘብ ባገኝ ለሌሎች እተርፋለው አግዘኝ

  • @SeliMelaku
    @SeliMelaku 3 месяца назад

    Ebaki tiru dereja derishe betesebochen salagizachew latachew new ebaki agizegn wondime

  • @nuradinahmad3137
    @nuradinahmad3137 5 месяцев назад

    ❤❤

  • @AlexGetahun-hh2cu
    @AlexGetahun-hh2cu 4 месяца назад

    Bexam sebaza jagena nh

  • @tariktube8142
    @tariktube8142 4 месяца назад

    I need this chance please

  • @dawithabteselassie7116
    @dawithabteselassie7116 5 месяцев назад

    I am planning to produce HHO Fuel helps for small vehicles and fuel taker machine.

  • @user-ge9ce2nm5v
    @user-ge9ce2nm5v 4 месяца назад

    ሰላም ሸዋዬ እባላለው በአሁኑ ዎክት በቆዳእቃዎች ስልጠና ላይ ነኝ እድሉን በገኝ በግሌ በመስራት ለቡዙ ሰዉ የስራእድል እፈጠራለው

  • @sarontilahun8896
    @sarontilahun8896 4 месяца назад

    I have best ideas?

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 5 месяцев назад

    አንተ መልካም ሰው ሚሥት ከሌለህ ዝምድናህ ይፈለጋል 😊 ባለሙያ እህት አለችኝ😍 ደግሞ ዶሮ ወጥ እወዳለሁ ብለህ የለ? በቃ ጣት የሚያሥቆረጥም የጎንደር ዶሮ ወጥ ይሰራልሃል።

  • @biniyamkasahun5503
    @biniyamkasahun5503 5 месяцев назад

    ለኔ ስጦታ ሳይሆን በረጅም ግዜ የሚከፈል ብር አበድረኝ የማሽን ኢምብሮደሪ ስራ ለመስራት ነው

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 5 месяцев назад +1

    የሰው ልክ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @VLOGS-kw3um
    @VLOGS-kw3um 5 месяцев назад

    yet new minemezegebew please.

  • @user-fi6tw9cw6h
    @user-fi6tw9cw6h 4 месяца назад

    መቶ ፐርሰንት በእጅ የሚሰሩ የተለያዩ የላፕ ቶፕ እና የሴት የቆዳ ቦርሣዎችን ማምረት ጀምሬ በገንዘብ ምክንያት መቀጠል አልቻልኩም

  • @user-in7gh9mq4f
    @user-in7gh9mq4f 4 месяца назад

    ምን ላይ ነው ሀሳባችንን እምናስተዋውቀው

  • @habtomwoldeab21
    @habtomwoldeab21 5 месяцев назад +4

    ኢትዬጽያ የፈጠራ ሚኒስቴር ቢኖራት እንተን እመርጥ ነበር።

  • @habtamumekonen5934
    @habtamumekonen5934 4 месяца назад

    አንተ ልዩ ነህ…

  • @ethiovirall1
    @ethiovirall1 5 месяцев назад +1

    ስኬትን ከልቡ የሚሻ ሰው አንተን አርዓያው አድርጎ ሊይዝ ግድ ይለዋል እስከ አኗኗር ዘይቤህ ጭምር

  • @user-ez4eo9uf7j
    @user-ez4eo9uf7j 5 месяцев назад

    ወንድሜ እኔ ለሀገርም ለሰውም የሚጠቅም ሙያ አለኝ እናም ደግሞ አቅመደካሞች መርዳት እፈልጋለሁ

  • @DaniBoy-tu7pq
    @DaniBoy-tu7pq 5 месяцев назад

    ሰላም ወንድሜ እኔ የፎቶ ፍሬም ለማምረት ከጓደኛዬ ጋር ለማምረት እና ለማስረከብ እቅድ ነበረን ነገር ግን የተለያዪ የእንጨት ማሽኖች ያስፈልጉናል በብዛት ለማምረት ማለት ነው እኔ ሰአሊ ነኝ ጓደኛዬ ደግሞ የእንጨት ባለሙያ ነው እና ብሩን ካገኘን በርግጥም እንጀምራለን። እና ሎላው ደግሞ ለጊዜው መስሪያ ሚሆን በቂ ቦታ አለን።

  • @SemomFer-hy5um
    @SemomFer-hy5um 4 месяца назад +1

    ሰላም እኔ የ dicor አቃዎችን የ ማምረት ሃሳብ አለኝ የ dicor እቃውን የምሰራው ከ wood ana pvc ነው
    ገንዘቡ ምያስፈልገኝ ለ dril እና ግራይንደር motion new

  • @IslamicAppsOffline
    @IslamicAppsOffline 5 месяцев назад

    Ufff vejay muje tumko behoat tarif kertahu tum hamari zemaniki real hero hu rab tuj ko lambi umar dai 20:00

  • @hcook2664
    @hcook2664 5 месяцев назад

    አረ እኔ መሸለም እፈልጋአለሁ እኔ ባለቤቴ የስራ ሰው ነው ግን ወረት የለንም እና ነው ወንድሜንም ተመርቆ ስራ የለውም እና ማገዝ እፈልጋአለሁ እኔም ለልጆቸ መሄድ እፈልጋአለሁ

  • @Ethiopia8040
    @Ethiopia8040 5 месяцев назад

    ባለምጡቅ አእምሮ

  • @bereketteshome6525
    @bereketteshome6525 5 месяцев назад +2

    እንዴት እና የት ላይ ነው ሀሳቤን ማጋራት የምችለው?

    • @AbdurezakTemam-mw9vq
      @AbdurezakTemam-mw9vq 5 месяцев назад +1

      ውድድሩ ሲከፈት የፌስቡክ ገፁ ላይ ይለቃል

    • @bereketteshome6525
      @bereketteshome6525 5 месяцев назад

      @@AbdurezakTemam-mw9vq የፌስቡክ ገፁ ምን የሚል ነው? አሁን ላይ ምን ያህል ላይክ አለው? ምን አልባት በተመሳሳይ ስም የተከፈቱ የሚኖሩ ከሆነ ለጥንቃቄ ይጠቅመናል። ሼር አድርገን 🙏

  • @FrehiwotFre-gp2iu
    @FrehiwotFre-gp2iu 5 месяцев назад

    ሰላም ፍሬሕይወት እባላለው በ ኦንላየን ማርኬት ለተለያዩ ዝግጅቶች ዲኮሮችን እሰራለው እንዲሁም በሰዓት እና በተለያዩ ምክንያቶች ሰርፕራይዝ ማድረግ እየፈለጉ ላልቻሉ የተለያዩ ጥቅሎችን በማዘጋጀት የፈለጉበት ቦታ እስከማድረስ ያሉ ስራዎችን እየሰራው ነው እናም ስራዬን አሳድጌ ለሌሎችም መትረፍ እፈልጋለው::

  • @tihitinaaklilu7924
    @tihitinaaklilu7924 5 месяцев назад

    እንደሱስ ሆኖብኝ አነበዋለው ስትል መፃፍ ጀመርኩ...tina ebalalew hawassa nw minorew be journalism and comunication first degree alegne 2010 lay ye jebena buna mesrat jemrku hawassa lay tina buna tiru sem alew ahun lay tinshe derjawen keff aderge ye kume makiyato ena buna adergewalew ketelo alamaye buna eyashegu meshet ena be alem derja ye ethiopia bunan masetewawk nw be sere 6 serategna alegne telegram account kalek cafewen mashegachewen bunawoche photo lekelhalew......i hope tanbewaleh melsem testegnalek❤