አይጠገብ ጨዋታ ከጋሽ ንጉሴ አክሊሉ ጋር//በቅዳሜን ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Комментарии • 123

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 года назад +21

    ኡፈ የማይጠገቡ አባት ደስ ሲሉ በአላህ አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት ሲያወሩ ቢውሉ አይሰለቹም ebs እናመሰግናለን እንቁ አባታችንን ስላቀረባችሁልን

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 3 года назад +15

    ዮኒ ቅን ልብ መልካም ነው:: እንደዚ ለሐገር በእውነት በፍቅር ያገለገሉ ታሪክ አዋቂዎችን ስለምታቀርብልን : ታረክ ስላካፈላችሁን እጅግ አርገን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን :: አቶ ንጉሴ በእውነት እድሜ እና ጤና ይጨምርልን :: እናመሰግንሐለን ::

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 3 года назад +22

    ደስ የሚሉ የማይጠገቡ አባት የአገር ሰው ናቸው አላቃቸው ነገር ስለ አስተዋቀቃችሁ አመግናለሁ🙏🙏

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 года назад +38

    ኢቢኤሶች አሁን ወደከፍታችሁ እየተመለሳችሁ ነው የምታቀርቡት ዝግጅት በሙሉ ልብን ደስ ያሰኛል ያስተምራል⭐ ኑሩልን 😘💚💛❤

  • @cirawok4541
    @cirawok4541 3 года назад +29

    This gentleman is very entertaining & really wonderful to hear. He should have his own air time or youtube channel. He is a living/walking book, treasure. ❤❤❤

    • @Brikti
      @Brikti 3 года назад +1

      I agree. I hope he will share his wisdom with us in a memoir or biography book.

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 года назад +9

    ለአባታችን እድሜ ይስጥልን እድህ በሳል ሰዉ ለሃገራችን ያስፈልጋታል ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏💚💛♥ ለህዝባችን ፍቅርና አድነቱን ያድለን🙏

  • @medibutajeratube6205
    @medibutajeratube6205 3 года назад +5

    ጀግና ናቸው እኚ ሰው ክብር ይገባቸዋል ድምፅ ብሎ ዝም ነው ሁሉም በግዚው ነው
    እስካሁን ተደብቀው ይሄን የመሰለ ጥበብ ይዘው ኢቢ ኤስ እናመሰግናለን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 3 года назад +10

    እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 3 года назад +7

    This man reminded me of my Father who is now in heaven 😢Amazing personality fun with knowlage is the best combo🙌👏 Edmena tena yistilin! 🙏💚💛❤️👏👏👏

  • @yodaheyyesakor3731
    @yodaheyyesakor3731 3 года назад +8

    አቤት ደስ ሲሉ። እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @R.A52
    @R.A52 3 года назад +14

    አቤት ግርማ መገስ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘን አባታችን😍😍😍

  • @Enkokelish
    @Enkokelish 3 года назад +4

    እጅግ በጣም መታደል ነው በሊቀ ሊቃውንት አገር ና ሕዝብ ወዳጅ በወንድም ንጉሴ አክሊሉ መባረክና መመረቅ።
    ሰላም ሙሉ ጤናና እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ! አመሰግናለሁ።
    He is the living encyclopedia of Ethiopian history. Wishing him all the best!

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад +17

    አቤት ከመአዛ ብሩጋ የነበራቸው ቃል መጠይቅ አይጠገቡም። እንዴት ደስ እንዳለኝ በአይኔ ስላየኋቸው። ታሪክን ያካፈሉ ትልቅ ሽልማት የሚሰጣቸው ጋሼ ንጉስ ነበሩ አንዱ። ስንቶቹ ታሪክ ይዘው ሞቱ። እንደ ጋሼ ንጉሱ አይነቱን ማበረታታት በጣም አስፈለጊ ነው። እናመሰግናለን ስላሳያችሁን እድሜና ጤና እመኛለሁ።♥🙏

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 3 года назад +1

      እውነት ነው👍 ሰዎች ጋሽ ንጉሤ ከመዓዚ ጋር የነበራቸውን ቆይታ ቢያዳምጡ ብዙ እውቀት ያተርፋሉ 😘💚💛❤

    • @onelovehw
      @onelovehw 3 года назад +2

      እኔም ሰምቼው ነበር ጨዋታቸው ከመዓዜ ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉ ብዙ ክፍል ነበረው

    • @altudz4055
      @altudz4055 3 года назад +1

      በጣም😘❤🥰

  • @ዳዊትደስታ
    @ዳዊትደስታ 3 года назад +3

    በእውነት EBS እናመሰግናለን እድሜ ይስጣችሁ ።

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 года назад +8

    ጋሽ ንጉሴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት በእንባ ሆኜ ነው የምሰማው EBS እንዲሁ ባላገሩ TV ከአመት በፊት ከብዙ አመት በሁላ እንድናይዎት ስላደረጉን እናመሰግናለን ።

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ውይ 50ደቂቃ የ5 ደቂቃ ያህል አጠረብኝ ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጥልን ትልቅ አባት❤

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 3 года назад +4

    Very talented and cheerful person. Wish him long life

  • @lilyhaile6112
    @lilyhaile6112 3 года назад +11

    እንዴት: ያሉ: ትልቅ: ስው:ናችው: ጫወታችው: አይጠገብም:: እድሜና: ጤና: ይስጠዎት:እንደናንተ:ይሉ: ስዎች: እንዴት: ናፍቆናል!!!!

  • @emebetwoldemichael6614
    @emebetwoldemichael6614 3 года назад +2

    He is really amazing 🤩 የሚገርም ሰው አይ ጨዋታአዋቂ የትም የለ አይ ለዛ አይ ድምፅ.........

  • @fatuaseidfatuaseid4076
    @fatuaseidfatuaseid4076 3 года назад +4

    እድሜ ይሥጣቸው አባታችን

  • @BD-km8ue
    @BD-km8ue 3 года назад

    Negussie Aklilu is the Larry King of Ethiopia. There is no one more well versed in story telling, history, politics, and current affairs than this man. He needs his own talk show or program where he can share his wisdom and powerful voice with us all. Love from Canada.

  • @bekelebati7227
    @bekelebati7227 3 года назад +5

    አቶ ንጉሴ እጅግ ታሪክ አዋቂ ለዛ ያለው እውነተኛ
    አትዬጵያዊ መሆኑን በሄደበት ሁሉ ያሰመሰከረ
    የታሪክ ቋት ነው።

  • @maki4428
    @maki4428 3 года назад +3

    የኔአባት ደስሲል እረጂም እድሜና ጤናይሰጠወት

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 3 года назад +6

    ዋውውው ዝ ጠላ ብለው ሲዘምሩ ሰውነቴን ወረረኝ !! ጋሽ ንጉሴ ክብር ይገባወታል!!!!!!!

  • @ዘላለምጥላዬ
    @ዘላለምጥላዬ 3 года назад +3

    ጋሽ ንጉሴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን ።

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 3 года назад +9

    ምርጡ ባለለዛዉ ጋዜጠኛ እንወድሃለን ንጉሴ አክሊሉ

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 3 года назад +7

    ደሰ ሲሉ❤

  • @yalemeshetzewdu7107
    @yalemeshetzewdu7107 3 года назад +1

    እንደምን ናችሁ ዛሬ በጣም በጣም የምወደውን ሰው ንጉሴ አክሊሉን አቅርባችሁልኝ ደስ ብሎኛል ከመደሰቴ ብዛት በቀኑ ወይኔን እየጠጣሁ በፕሮግራማችሁ ተዝናናሁበት ተባረኩ👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 3 года назад

    ኤበኤስም እናመሰግናልን ደስ የሚል ፕሮግራም የሰራ ዘመናችሁ ይበረክ እንደዚህ ያሉ ታራኪዊ ሰው ስለ እቀረባችሁልን

  • @lucy-ov9qj
    @lucy-ov9qj 3 года назад +1

    Gash negussie eregem edmae ena tena is my wish for you I will never forget how you admire me when I was a kid every year we went to debrezeit for ekule tsom with all my family by bus n the way you mekedes,mezemer,and mastemar is amazing glad you mention mehari abzo my favorite uncle....Lucy negn ye haile endashaw lej.lots of 💘

  • @hanaquite2389
    @hanaquite2389 3 года назад +5

    ደስ ይሚሉ አባትናች እርሚናጤናይስጣችው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    አባት በጣም ደስይላሉ ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 3 года назад

    በስማም ምን አይነት ጫወታ አዋቂ ለዛ ያላቸዉ ሰዉ ነዉ ዛሬ የጋበዛቹልን እንግዳ ለመጀመሪያ ጊዜ ተመስጪ ሳይ ድጋሚ ጋብዙልን ኢቢኤሶች ዬኒ አድናቂህ ነኝ ምርጥ ሰዉ

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 3 года назад

    በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ ቆንጆ ምስክርነት ነው በርቱ 👍👍🦚🦚🦚🦚

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 3 года назад

    በጣም ደሰ የሚሉ አባት ኢትዮጵያዊ እግዚያብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 года назад

    የወርቃማው ዘመን ስው እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያድሎት ሀገራችንና ህዝባችንን አምላክ ይጠብቅልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @jordanakassa5750
    @jordanakassa5750 3 года назад

    አቶ አክሊሉ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ለዛህ ግሩም ነው በውጣትነትህ እናውቅሀለን እረጅም እድሜ

  • @sarapezo3598
    @sarapezo3598 3 года назад +1

    ትክክል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 года назад +5

    እኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት ነው እሌኒ ነች ያገኘችው በቆሾሻ ተሸፍኖ ነበር

  • @girmaseyoum2013
    @girmaseyoum2013 3 года назад

    It’s Amazing interview youni & tsegi thank you so much

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 года назад

    ደስ የሚሉ አባት💟
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏

  • @ETUBE679
    @ETUBE679 3 года назад

    Happy to see you , Very talented
    Very amazing person!

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 года назад

    እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥዎት ጋሽ ንጉሴ
    እጅግ በጣም ደሥ_ይላል ‼️

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 3 года назад

    Gashe Negussie Aklilu, One of a kind, among the Top Media Personalities. Do you know how GREAT the IMPACT of the "Eud Program (Sunday program) has been, on my generation? Definitely, it has left a HUGE positive Impact on me.
    The program you brought Every Sundays, in collaboration with the Other GREATS, like Tadesse Muluneh, Addisu Abebe, Tamrat Desta/Asefa??, just to mention a few, was not only VERY INTERTAINNING; I would say a CLASS ACT, but also Very educational and Informative, in All Walks of Life. I would like to say THANK You!!!
    May God bless you with more HAPPIER DECADES, more BLESSINGS!!!
    We Love You, Gashe Negussie Aklilu!!!
    For your Colleagues who passed on, may their Souls REST In PEACE!!!
    I know Gashe Haddisu Abebe is doing well. It's just so Great to See You guys, well and alive; and STRIVING!!!
    You, the GREAT Hosts, I THANK You, as Well!!

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 3 года назад

    ውይ አባት ርጅም እድሜ ከ ጤና ጋር 🍯 ማር ይፈሳል ከ እንደበወት ፣🙏💚💛❤️

  • @tilethio
    @tilethio 3 года назад

    ንጉሴ አክሊሉ ዘ አፈሊቅ! ከረጅም ግዜ በኃላ በድጋሚ ስላየሁህ ተደሰትኩ:: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለሁ::

  • @hirutsisay557
    @hirutsisay557 3 года назад

    Wow the Great job God bless you and ur family 🙏💙

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 3 года назад

    እድሜ ይስጥህ ጋሽ ንጉሤ የኢትዮጵያ ላይብረሪ።

  • @Elu71
    @Elu71 3 года назад +3

    የማይጠገብ አደበት ቢስሚላህ አፌን ከፍቸነው ያየውት

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 3 года назад

    Wow ede film newu sayii yanberwu errrr edaziii aynate sewu akrbulen Thanks ababa

  • @እመብዙሐንእመብዙሐን
    @እመብዙሐንእመብዙሐን 3 года назад +4

    የቀደሙት ሰዎችኮ በትንሽ ነገር ይደሰታሉ በትንሽ ነገር ይረካሉ ነገራቸዉ ሁሉ በፈጣሪ ስለሆነ ያሁኑ ቢበሌ አይጠግብ ቢያገኝ አይጠረቃ ፍላጎቱ አያልቅ ምናል በዛ ዘመን ተወልጄ ቢሆን

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 3 года назад

    እድሜ ከጤና ይስጥልን ምርጥ ሰው ጋዜጠኛ ንጉሴ

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን!

  • @yemimekonen8045
    @yemimekonen8045 3 года назад +1

    በእመቤቴ ደስ ሲሉ ጨዋታቸው አይጠገብም

  • @netsanetnetere3125
    @netsanetnetere3125 3 года назад

    አይ ለዛ ስብዕና ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ

  • @minitamerherena9662
    @minitamerherena9662 3 года назад

    ታሪክ እንደመስማት ምን የሚያስደስት ነገር አለ?
    Ebs tv እንዲህ አይነቶችን የታሪክ አባቶች ቢያንስ በ15 ቀን አንዴ ወደ ሕዝብ ቢቀርብልን በጣም ደስ ይላል እላለሁ።💛
    ሀሳቡን የምትጋሩ ምን ትላላችሁ?

  • @kkwwemu6464
    @kkwwemu6464 3 года назад

    እድሜ ከጤና አአብዝቶ ይሰጥልንን

  • @አሰቴርእሸቴ
    @አሰቴርእሸቴ 3 года назад +3

    አቤት ድምፅ

  • @teddyseyoum6058
    @teddyseyoum6058 3 года назад +3

    የአሜሪካ ድምጽ ላይ ግሩም ፕሮግራም ነበራቸው ከ አዲሱ አበበ ጋር በጣም ምከታተለው አይረሴ ፕሮግራም

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 3 года назад +2

      የአሜሪካ ድምፅ ድሮ ቀረ በነሱ ጊዜ

    • @teddyseyoum6058
      @teddyseyoum6058 3 года назад +1

      @@bizuneshmengiste130 በጣም ጥሩ ጥሩ የነበሩ ፕሮግራሞች የሉም አሁን

  • @meseretbitsu9445
    @meseretbitsu9445 3 года назад +4

    his moth is like doorplates of honey. but your tittle is unfair EBS. please Amend it , his life time achivment is more bigger than tedy afro intros.

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 3 года назад

    **** እንዲያው በደፈናው ውብ ቢባል ንጉሴ አክሊሉን
    ይገልፀው ይሆን ? ****
    እናመሰግናለን !

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa1603 3 года назад

    Gasche niguse melkam addis amet ,greeting from mesalemia ,

  • @asemakahlie1057
    @asemakahlie1057 3 года назад +3

    ጋሽ ንጉሴ እድሜ ይስጠህ

  • @rahima-d1x
    @rahima-d1x 3 года назад

    የኔ አባት እዲሜና ጤናይስጥልን ደስሲሉ

  • @sebleeshete5583
    @sebleeshete5583 3 года назад

    ጋሽ ንጉሴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 2 года назад

    ንጉሤ አክሊሉን የወለደች ኢትዮጵያ በእርግጥ ዕድለኛ ናት:✝️🟩🟨🟥✝️

  • @jannaatzaharazahara6814
    @jannaatzaharazahara6814 3 года назад

    በጣምደስየሚሉአጨዋወትያውቃሉ

  • @dagnachewberhanu9429
    @dagnachewberhanu9429 3 года назад

    እባካችሁ EBS
    ንጉሴን የእውቀት ምንጭ ስለሆነ ክፍል ሁለት ፍቀዱለት

  • @eyerusalemjones8226
    @eyerusalemjones8226 3 года назад

    እኒህ ስውዬ ማር ናችው ምነው ባያቆሙ ዝምብለው ቢያጫውቱን❤️ ኢቤኤሶች ከልብ ነው እምናመስግናችሁ አደራችሁን አሳትሙላቸው

  • @behailuadem8851
    @behailuadem8851 3 года назад

    በጣም ደስ የሚል ጭውውት

  • @tgtg3274
    @tgtg3274 3 года назад

    ዋው እድሜና ጤና ያድልልን ጋሽ ንጉሴ

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 года назад

    WOW WOW ወግ አዋቂ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አቶ ኑጉሴን በሬድዮ በሽገር በመዓዛ ብሩ ኢንተርቪያቸውን ደስ እያለኝ ነበር ያዳመጥኩት መልካቸውን ዛሬ ስላየሆቸው ደስ ብሎኛል የኛ ዘመን ሰው ስለሆኑ በተለይ የጥንት የጠዋቱን ስላወጉን በጣም እናመሰግናለን የእድሜ ሀብታም ናቸው የአገራችንን ታሪክ የሚያወጉንን ጌታ ያኑርልን 😇😇😇😇😇😇😇😇😇እቺ ነች ኢትዮጵያ የቁነናው ዝማሬ ሌላ ነው መልካም አመትባል

  • @pawlosesamual8729
    @pawlosesamual8729 3 года назад

    አደኛ ሰው የበአታ ሰው

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 3 года назад +3

    የማይጠገቡ ናቸው

  • @dagnachewberhanu9429
    @dagnachewberhanu9429 3 года назад

    ጋሺ ንጉሴ በድምጽ ብቻ ነው የማውቅህ
    ተመስገን በመልክ አየሁህ
    ታሪክ ተደባልቆ ያሉት ጥቂት አዋቂዎች ወደ ህዋላ ቢገፉም የምናውቅ አለን ማን ይናገር ቢሉ መስካሪ ነን !

  • @afeworkw1291
    @afeworkw1291 3 года назад

    ሰላም ሙሉ ጤናና እረጅም እድሜ ወንድም ንጉሴ አክሊሉ

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 3 года назад

    arif ewket alachew

  • @belbegashaw6362
    @belbegashaw6362 3 года назад

    Gashe gashe yeGashewoch Gashe , Gashe Nigusie, lezelalem nuriligne, nurilin!

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 года назад +1

    ደሰየሚሉ አባት

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 3 года назад +1

    አቶ ንጉሴ ጋዜጠኛ ሁሉንም እኩል ማየት ያልከውን እስመሰማለሁ ግን ሊመለስ ዜናዊ እና ለወያኔ ፍቅር እንደነበረህ አመረሪካ በነበርክ ግዜ እናስተሰውሳለን አይ ግዜ

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 3 года назад

    ታላቅ ሰው ዛሬ በማየቴ እድለኛ ነኝ

  • @tignaol5600
    @tignaol5600 3 года назад +3

    ንኑሢ ዘመዲ ሥላየዉህ በጣምደሥብሉኝል ያገባሃል ለሀገርህ ባለህሙያ በጣምአገልግለሀል ግብዙም አልተወራልህም

  • @Chrrishu
    @Chrrishu 3 года назад

    ከጋሽ ንጉሴ ጋር አንድ ቀን ቁጭ ብዬ ብጫወት ደስስስስስስ ይለኝ ነበር። ስልካቸውን የሚያቅ……?

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 года назад

  • @badernawaf3351
    @badernawaf3351 3 года назад +1

    Abata edemawene tanawne yadellote ere wede medeyaw eneyote

  • @wubgech5588
    @wubgech5588 3 года назад

    Betam new yemwedew sew nigussie akelili besemaw alselechim demtsachew

    • @wubgech5588
      @wubgech5588 3 года назад

      Tarike awaki new chewata awaki new

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 года назад +1

    "ዝ ጠላ ከመወይን ጥዕሙ ".. ድሮ ደጀሰላም ከዘጌ በኋላ ቄሶች ሲወርቡ ነበር የማውቀው..

  • @TY-wk4id
    @TY-wk4id 3 года назад

    Betam desymil ken ebs namsgnalen be VOA nebs eskawkugn deres maytgeb demts yalew serate haymanot ytadle edmnatena emgnlhalhu

  • @meretemengesha3977
    @meretemengesha3977 3 года назад

    ዮናስ የተባለው እንደዚህ ነው
    ማእዛ ቅጣው ፒያሳ ያለችው
    ጨዋውን ልጅ ሁሉ ፋቂ አረገችው። ትንሽ ቅኔ ቤጤ ነው። ጨዋና ፋቂ

  • @yohnnesgebrmedhin259
    @yohnnesgebrmedhin259 3 года назад

    የክብር ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን በይ እናቴ

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 3 года назад

    Mk yemilewn firmawan
    mahaim kelet maltwa new yebalem nebere

  • @seblewolde844
    @seblewolde844 3 года назад

    Medahnialem edeme ketena gar yistewot

  • @kidslife9316
    @kidslife9316 3 года назад

    Ye hager kirs nachew egni sewuye.

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 3 года назад

    🙏🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @yeshiderwaro7363
    @yeshiderwaro7363 3 года назад +1

    💜💜💜❤💘💚❤💘🇪🇹

  • @ritafisum9975
    @ritafisum9975 3 года назад

    አንደበተ ርቱህ አቤት መታደል

  • @yesufhassen7422
    @yesufhassen7422 3 года назад

    የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ስንት አመት የማይመለከተውን በአል ሲያከብር 😁😁. We need to have non-religious new year for the better Ethiopia.

    • @minty1188
      @minty1188 3 года назад

      የቻይና ይሁንልህ ? የበግ የውሻ የጥንቸል አመት የሚመችህን አንተ ታቃለህ

    • @amehaseyoum4867
      @amehaseyoum4867 3 года назад

      ይህ፡ወንድ፡አህያ፡የማን።ሊከበርልህ፡ከንቱ

    • @sarapezo3598
      @sarapezo3598 3 года назад

      አረ የከንቱ ከንቱ እትሁን ገልቱ

    • @sarapezo3598
      @sarapezo3598 3 года назад

      እህልን አላምጦ ነገርን እዳምጦ በደንብ እዳምጥ ገልቱ እታገኝም እደዝይህ ክብር ከንቱ ነህ

    • @ewnetinahaqe
      @ewnetinahaqe 3 года назад

      የዘመኑን መቁጠሪያ ከሁለት ሺህ አመታት በፊት ጀመራ የቀመረችው ቤተክርስቲያን ናት ጠብቃም ያቆየችውና ለኢትዮጲያ ያበረከተችውም እሷ ናት፣ታዲያ አንተ ይከፋሀል ተብሎ የዚህ ሁሉ ዘመን ታራክ፣ባህልና አከባበር ይቀየር።አለማክበር መብትህ ነው።ለምን ጥርን ጠብቀህ ከፈረንጆቹ ጋር አታከብርም ?

  • @kkwwemu6464
    @kkwwemu6464 3 года назад

    ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @elsaedemissie843
    @elsaedemissie843 Год назад

    ቅመም

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 3 года назад

    belew ay germa moges ay gemtse ye tarik abat not saltegbachew new yalekew uffff des silu edme ena tena yistot kene betesebot