ቀጥታ ዛሬ ህዝባችንን ካልሰማን ነገ ስልጣን ስንይዝ አንሰማውም ፤ ለፋኖዎች የቀረበው ቅሬታ - 17 September 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • - ዛሬ ህዝባችንን ካልሰማን ነገ ስልጣን ስንይዝ አንሰማውም ፋኖ ፤
    - በፋኖዎች ላይ የቀረበው ቅሬታ
    እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ።
    * ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏
    #Ethiofactinfo

Комментарии • 399

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 День назад +21

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 День назад +48

    ዘሜ ዘላለም ኑር ድል ለፋኖ ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @timmyyakov9359
      @timmyyakov9359 12 часов назад

      ባናቱ ይዘቅዘቅ ይህ አገዉ ቅጥረኛ ጎጃምን አይወክልም ::

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 День назад +10

    የአማራ እናት የወለደችው ጀግናው ዘመነ ካሤ 🙏🙏🙏🙏💚💛❤💪💪💪

  • @Dawit-c3y
    @Dawit-c3y День назад +12

    ዘሜ ኑርልን አንወድሃለን 👏👏👏

  • @Bethhome543
    @Bethhome543 День назад +9

    Yes Yes ዘምዬ ዘምዬ እንክዋን ደሰሰሰሰሰሰ አለን በአምላክህ እግዚአብሔር እድሜ እነ ጤነ ይስጥህ አባ ነብሮ አባ አንበሴ የበረሀው እንቁ የአማራይቱ ልጅ እንክዋን አደረሳችሁ !! ውድ ፋንዬዎች ጀግኖች ኑሩልኝ ደሞቼ እስይይይይይ ድል ለፋንይዬ 💚💛❤️

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 День назад +11

    ዘሜ , ዝናቡ አስረስ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ::

  • @jem.woldeyesus5541
    @jem.woldeyesus5541 День назад +20

    የአብረሃሙ ሥላሴ ይምራችሁ፣ይጠብቃችሁ፣ድል ለአመሐራ ፋኖ!!!

    • @TagisAlain
      @TagisAlain 18 часов назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir День назад +7

    ዘሜ ኑርልን አባቴ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

    • @timmyyakov9359
      @timmyyakov9359 12 часов назад

      አያ ድቡልቡሌ ዘመነ ካሴ ጋን ፈጅ ዶሮ ፈጅ የብአዴን ግልገል የብልፅግና ቅጥረኛ ባናቱ ይዘቅዘቅ ::

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy День назад +20

    ስማርቱ እንቁ መሪያችን አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴ ስማርት የፖለቲካ ማርሼ ቀያሪ ጅግናችነህ ክበርልን መሪያችን ነህ።

    • @malattedrose
      @malattedrose День назад

      እነ ዘመነ ራሳቸው ባወጡት የምርጫ አጀንዳ ፤ ፍኖዎች ይወክለነል በለው የመረጡትን ፤ እኔ ካልተመረጥኩ በሎ ፤ምርጫን አለመቀበል ፤ ነውር ነው ፤፤ ምርጫን የማያምን ፤ ፍትህን አያቅም ፤ ዘመነ እና አስረስ በሃሳብ ስላልተግባቡ ጋዜጠኛ ወግ ደረስን ማሰር ዲክታተረነት ነው ፤፤ ፍትህን የማያቅ እንዴት ለፍትህ ይታገላል፤፤

  • @Bethhome543
    @Bethhome543 День назад +9

    የአርሐሙ አምላክ ሶሰቱ ስላሴ ይጠብቃችሁ ውድ ፋንይዬዎች ይህ ዘመን የአማራ ፋኖ ነው ድል ለአማሬዬዬዬዬዬዬ
    ድል ለፍንይዬዬዬዬዬ
    💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💪

    • @TagisAlain
      @TagisAlain 18 часов назад

      አሜን አሜን

  • @yerasew1
    @yerasew1 День назад +6

    ከርታታው ወንድሜ አርበኛ ዘመነ ካሴ ፈጣሪ ከሁሉም ፍላፃ ይጠብቅህ እና ፈቀቅ የለም። ለዚህ ፈቀቅ ያለማለት እና የድል አሸናፊነት ውጤት ይበጅ ዘንድ ደግሞ ሁሉም ፋኖ አንድ ይሁንና በአንድነት መንፈስ ታገሉ እና ድሉን አቅርቡት።

  • @GjfyrHjhhh
    @GjfyrHjhhh День назад +10

    ጀግነው ዘመነ

  • @mmm-x6q6b
    @mmm-x6q6b День назад +11

    የኛ አንበሳ ዘሜ ኑርልን ሁሌ🤲🇨🇬💪መሪያችን💪🇨🇬ገና ድምፁን ተላት ሲሰማዉ የሚፈራ ንጉሱዬ ዘሜዋ💪💪🇨🇬🇨🇬ትችላለህ የኛ የኢትዮጲያ መሪያችን💪🇨🇬😘አላህ ይጠብቃቹሁ የኛ ጀግኖቻችን ያረቢ🤲😥💪🇨🇬🤲🇨🇬

    • @TagisAlain
      @TagisAlain 18 часов назад

      ፋኖ የእውነትነው ታጋይነው ❤❤እውነት ደግሞ ያሸንፋል ድል ለፋኖ ለጭቁኑ ህዝብ 🎤🎤🎤🎤🎤💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @samirakhatun1423
    @samirakhatun1423 День назад +8

    ዘሜዋ አላህይጠብቅህ ከነመሰሎችህ ፋኖ ያሸንፋል ኢንሻአላህ. ባይሆንእስልምናንእዳትነኩ

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 День назад +1

      አማራን በደንብ የምታውቂው ይመስለኛል🤷‍♂️ እስልምናና ክርስትና ተከባብረው ተዋደው ተጠባብቀው የሚኖሩ የኖሩ እንጂ ለቅንጣት እንኳን ማንም ማንንም በመጥፎ አይመለከትም ተመልክቶም አያውቅም :: አማራ አንገቱ አንድ ነው የሌሎችን የመከፋፈል የሴራ ወሬ አለመስማት ነው🤔 👍 አላህ ይረዳናል 👍 ወላሂ አማራ ነኝ ይላል የፈለገው ሁሉ☝️

    • @mamotinsae2511
      @mamotinsae2511 День назад

      ሙሰሊምን ለምን ይነካል ወንም አጋር እኮ ናቸው

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 День назад +12

    ሸዋ ወሎ ጎንደር ጎጃም አንድ አማራ ድል ለፋኖ 💚💛❤️

    • @timmyyakov9359
      @timmyyakov9359 12 часов назад

      ከባንዳ ጎጃሜ ጎንደሬ ወሎዬ ና ሸዋ ጋራ አንድነት ፍፅሞ የለም እንቀብራቸዋለን ::

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 День назад +4

    ዘሜ እንወዳችሃለን! እግዚአብሔር ሀይሉን ይስጣችሁ!! ግን በእመቢቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አንድ ሁኑ!!!!!

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f День назад +6

    ዘምዬ የአማራይቱ ልጅ ❤🙏💪

  • @hussenMoammed
    @hussenMoammed День назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @lemlembelay894
    @lemlembelay894 День назад +4

    እንኮን አደረሰችሁ ደል ለአማራ ፋኖ

  • @MogesAbuye-n3u
    @MogesAbuye-n3u День назад +8

    ጀግና የጀግና ዘር ናቹህ❤

  • @zemenmekonen8657
    @zemenmekonen8657 День назад +4

    ድል ለፋኖ

  • @TaxesLamebabo
    @TaxesLamebabo День назад +7

    ጎበዝ ፋኖ

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 День назад +3

    አውነት ነው የውነት አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳህክልል የሚባል የለም ሁሉም የኢትዮቢያ ሐገር ነው እንወዳችኇለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MastewalBitew
    @MastewalBitew День назад +7

    ❤❤❤❤❤❤ዘሜ ጀግናውጥ

  • @melesemolla8304
    @melesemolla8304 День назад +4

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን

  • @DanelAmare-w4p
    @DanelAmare-w4p День назад +7

    ጀግናው ኑርልን

  • @MisganawHabtie
    @MisganawHabtie День назад +4

    Great man love you all the time thank you!!!

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu День назад +8

    ዘሜ ኑርልን ዘላለም ድል ለፋኖ ድል ለአአራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @Badema1991
    @Badema1991 День назад +3

    ድል ለፋኖ🔥💪🔥💪🔥💪

  • @AbduAmede-xz3es
    @AbduAmede-xz3es 23 часа назад +2

    በመላው ዓለም ያለው ሁሉ አማራ ነው

  • @marryajman1377
    @marryajman1377 День назад

    ዘሜ ጀግና ነህ ሁሉም የፋኖ መሪዎች ጀግና ናችሁ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖዎቻችን ❤

  • @Gebby85
    @Gebby85 День назад +5

    ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ❤

  • @FatoumaNoura-rl8lt
    @FatoumaNoura-rl8lt 18 часов назад

    ድል ለታላቁ ጀግናው የአማራ ህዝብ 💚💛❤ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 21 час назад

    ዘሜ ሁላቹሁምን እውነተኛ ፋኖዎች እንደ ቅዱስ ዳዊት እግዚእብሄር ከፊታቹ ይቅደምላቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh День назад +5

    Amen victory for FANO!!!!!

  • @dhfchfhf2535
    @dhfchfhf2535 День назад +10

    ዘሜ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @timmyyakov9359
      @timmyyakov9359 12 часов назад

      ሱብሃን አላ ባፍቲሙ ይዘቅዘቅ!

    • @dhfchfhf2535
      @dhfchfhf2535 10 часов назад

      @@timmyyakov9359 አች ተዘቅዘቂ ግም

  • @beleteg207
    @beleteg207 День назад +6

    Zemeeeeem keep your self you have a lot follower in thi world keep your self ok🎉🎉🎉

  • @WorkBaza-kw7ho
    @WorkBaza-kw7ho День назад +3

    Thank you so much.

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 День назад +2

    ጥሩ አባባል ነው"አማራ ሀገሩ ኢትዯጵያ ነው" ለዘህ አዲስ አበባ ሰትገቡ አዲስቷን ኢትዮጵያን አንገነባለን።

  • @JacfarbadrudiinYuusuflobi
    @JacfarbadrudiinYuusuflobi День назад +1

    ኢትዮጵያ የአማራ እና የሁሉም ቤሔሮች ናት ደቡብም ብሄድ ሰሜንም ብሄድ ሀገሬ ናት እኔ አማራ ነኝ እኔ ኣሮሞ ነኝ እኔ ሁሉም ቤሔሮች ነኝ

  • @GjfyrHjhhh
    @GjfyrHjhhh День назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ዘሜ ጀግናነው

  • @user-me9hd2ej2t
    @user-me9hd2ej2t 22 часа назад

    ዘላለም ኑሩልን የኢትዮጵያ ተስፋወች
    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h День назад +1

    ዘሜ የአማራ ጀግና አማራ ያሸንፋል

  • @hiwotmekuria2699
    @hiwotmekuria2699 День назад +4

    አይ ዘሜ ጀግና አማራ ፋኖ🙏

  • @CR7Kale-tj3rk
    @CR7Kale-tj3rk День назад +7

    አሜን የአብርሃም አምላክ ከፋኖ ጎን ይቁም 🙏🙏🙏

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od День назад +4

    አላህ ይጠብቃችሁ የምትመኙ ትን ድልያሳካላችሁ ኢንሸአላህ

  • @asterminwyelet9199
    @asterminwyelet9199 День назад

    ዘሜ ዘላለም ኑር ድል ለፋኖ ለአማራ ህዝብ

  • @fatmah3883
    @fatmah3883 19 часов назад +1

    የኔጀግና
    ሰላማችሁይብዝል
    ያረረብብየአላህ
    አላህይጠብቅልንንንንንንን

  • @HERMELA3
    @HERMELA3 17 часов назад

    ድልል ለአማራ ፋኖ ፈጣሪ የበረታችሁ ጀግኖቼ❤❤❤❤

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o День назад +14

    በምንም ተአምር አይሆንም እነዘሜን የመሳሰሉ የሐገር ፈርጥ ወሳኝ የፋኖ መሪዎችን ሊያጠፉ ነው እና እባካችሁ ፋኖዎቻችን ከኤርትራ ጋር ያላችሁንም መልካም ግንኙነት አስቡበት
    ሕወሓት ስንትእናስንት የትግራይ ወጣቶችን
    አስበልቶ ሞታቸውን የካደ የትግራይ እናቶችን ያስለቀሰ በሐገር ግንጠላ የተመሰረተ ደም በማፍሰስ በጦረኛ አስተሳሰብ ያረጀ ኋላቀር የፖለቲካ ድርጅት ነው እንኳን ለ አማራ ፋኖ ለትግራይ ሕዝብም አልሆነም
    የነሱ አላማ አሁን አማራ ስለታጠቀ እንደዱሮው ያልታጠቁ አማራዎችን መረሸን በቀላሉ ስላልቻሉ አውቀው በተጣላን እና በአብረን እንታገል ዘዴ ሰርገው በመግባት የታጠቀ አማራን በተኩስ ማንበርከክ አለመቻላቸው በጥሞና ስላወቁ ልክ በሴራ ደርግን እንደናዱት ጠንካራውን ፋኖንም ሊንዱ ከሐገር ውስጥ እስከ ውጪሐገራት ዶልተው በተልዕኮ ተነስተዋል!!!
    የምር መታገል ከፈለጉ እንደዱሮው በአማራው ክንድ ታዝለው ሳይሆን እራሳቸውን ችለው ብልፅግናን መፋለም ይችላሉ !!!
    የአማራን ሕዝብ ጀግንነቱን እና የዋህነቱን
    የሕወሓት እና የኦሮሙማ የነ ሐገር እንገንጥል ፖለቲከኞች መጠቀምያ ለዘላለም አይሆንም !!!
    ያን ግዜ እናንተ ታጥቃችሁ አማራን ስትገድሉ አማራ ዛሬ በራሱ ታጥቆ ልግደል መች አለ ?
    እናንተ ዛሬ ትግራይን ለመገንጠል ወልቃይት ጠገዴ አሰብ ወደብ ትላላችሁ ልክ እንደ ኦሮሙማው ኦሮምያን ለመገንጠል በሱማሌ በኩል ለኦሮምያ ወደብ ፈልጎ ለኢትዮጵያ ወደብ ለማስገኘት በማስመሰል መሪው የወታደሩን ደም በከንቱ እያፈሰሰ ነው
    ከአማራ ኢትዮጵያ ፋኖ ጋርም አላግባብ በኢትዮጵያዊነት ዜግነቱ በሐገሩ ሳይገደል እና ሳይፈናቀል የመኖር ክብሩን እና ደህንነቱን ሊያስጠብቅለት የሚገባውን የአማራ ሕዝብን በተቃራኒው ከአማራ ሕዝብ ፋኖ ጋርም ጦርነት ከፍቶ እንደ ሐገር እና ሕዝብ ጠባቂ ወታደር ሳይሆን አላማውን የሳተ መስዋዕትነት በወንጀለኛ የፖለቲካ መሪዎች ትዕዛዝ ወታደሩ ወታደራዊ ወንጀል በሕዝብ ላይ እየፈፀመ ይገኛል !!!
    የሐገር ወታደር ማለት ከፍተኛ ሕዝባዊ እና ሐገራዊ ኃላፊነት ያለው እራሱን የሰጠ ታማኝ ከምንም በላይ ለሕዝብ እና ለሐገር ሳይደራደር የሚጋደል መሪው በተጨባጭ ወንጀል ሲሰራ ለሐገር እና ለሕዝብ ደህንነት ሲል በስውር የሚረሽን ኃይል ነው !!!

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 19 часов назад

    ድል ለጀግናው ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @מאורואיינאו
    @מאורואיינאו День назад +1

    ወንዱ ገርሽራሻው አርበኛው ዘምየ 2017 ዘመኑ ለፋኖ ነው አትጠራጠሩ የኛ ጀግና አርበኛው መሳፋንት ወንዱ ጀግናው መሬ ወዳጁ ሌሎችም የፍኖ መሪወች በርቱ ዘመኑ የኛ ነው ድል ለፋኖ

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 21 час назад

    ✍️✍️✍️እዉነት ነዉ ዘሜ አማራ ሰሜንና ደቡብ ምሥራቅ ማለቱ ክብሩን ልእልናዉ ምሉአ አሥተሳሰቡን ያሳንሰዋል ያኮስሰዋል አማራ በኢትዮጵያ በአራቱም ማእዘን ምሉአ ማንነት ያለዉ ምሉአ ኢትዮጵያዊ ነዉ ✍️ ድል ለሰዉነት ዉሐልክ ጠባቂዉና አሥጠባቂዉ ለአንበሳዉ ደቦል አማራ ፋኖጰ

  • @מנגיסטוצאנה
    @מנגיסטוצאנה День назад

    ዘሜ የሳቱ ላንቃ በርታ ከማለት ውጭ ምንም
    ማለት እችላለሁ ለሁሉም ፋኖ ብርታቱን
    ይስጣችሁ የድል ቀናችሁ ይናፍቀናል ድል
    ለህዝባዊ ፋኖ❤

  • @desalegnfente47
    @desalegnfente47 День назад +1

    ምድር ላይ እውነት የሚባል ነገር ካለ እውነት እውነትን የያዘው ፋኖ ያሸንፉል።

  • @ahmadk2373
    @ahmadk2373 День назад +1

    ዘሜ ተነባልደረቦችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 День назад +1

    ዘሜዋ ጀግናዬ ከነ ጓዶችህ የአብረሃም አምላክ ይጠብቃችው ከነ ጓዶችህ ካገር ውጪ ነኝ ስመጣ ግን አተን እደምቀላቀልህ አምናለው ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ ፋሽስቱ ይሁን 💚💛❤💪💪💪

  • @TaxesLamebabo
    @TaxesLamebabo День назад +2

    በርቱ

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 День назад +1

    Zemene Kasse , Egziabeher kekefu yetebkeh ayezoh Del le FANO Del le FANO Del le FANO ❤

  • @TagisAlain
    @TagisAlain 18 часов назад

    ፋኖ ወንድነው ወንድ ወልዶት ወንድ ያሣደገው ፋኖ የፋኖ የኢትዮጵያ ዋልታ
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @mdet9828
    @mdet9828 День назад +1

    እውነት ወላሂእወዳችሆለሁኝ ለምንብትሉ ጀግንነታችሁ አንድን ምግሥት ይኸንን ሁሉዘመን መግስት ተብየውን ተቆቁማችሁ እዝህ በመድረሳችሁ የተአምር ጀግኖች ለናተ ምንብየ ቃልልግለፃችሁ 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️✅✅✅✅✅

  • @Almaz-ho3bg
    @Almaz-ho3bg 20 часов назад

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @EMUYEEMUYE-g3v
    @EMUYEEMUYE-g3v 16 часов назад

    ድል ለአማራ ሌላ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን እሠቤቴ ማርያም የአስራት አገርዋን ትጠብቅ

  • @ThigiThi
    @ThigiThi День назад +1

    ድል ለንፁሃን

  • @Mashquke
    @Mashquke 20 часов назад +1

    እንዲህ ነው እውቀት ደንቆሮና መሐይሞች ለሰው ለሕፃናት ለነፍሰጡር ፣ለአረጋውያን ምንም ክብር የሌለውን ወሮበላ ዱርዬ መንግሥት ተብዬ ወንጀለኛ የሚሰራቸውን የሚፈጽማቸውን ወንጀሎች ቀድሞ በመተንበይ ነቅቶ መጠበቅና ያመጣ ያደርስብን የነበረውን Damage መቀነስ። አለመሸወድ የእውቀት ምልክት ነው ።
    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ!!!!!!!

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw 16 часов назад

    ጠቅላይ ሚኒስቴር ፋኖ ዘመነ ካሴ አይዞን ጀግናው

    • @timmyyakov9359
      @timmyyakov9359 12 часов назад

      የብአዴን ጉጅሌ በጎጃም ማርቆስና ደጀንን እንኩዋን አያልፍም :: ቆምታችሁ ትቀራላችሁ :: የብአዴን ቅጥረኛ አባይን ተሻግሮ ድርሽ አይልም :: እስቲ ይምጣ!

  • @user-bo7zp4cv8s
    @user-bo7zp4cv8s День назад

    እውነት ሳይክ ያቺ የምትናፍቀን ኢትዮጵያ አያትና እንቦዬ ይቀድመኛል መጨረሻክን ያሳምርልን ሰ

  • @yegeremalmesfin2176
    @yegeremalmesfin2176 День назад +1

    ዘሜ አልገዘም ባዩ የበላይ ዘለቀ ልጅ ፈር ቀዳጁ ጎጄ የአማራ ው
    ጀግና ቆራጡ አንበሳ ባለ ግርማ ሞገሱ የጎጃም መሪ ፋኖ በመሆን ታላቅ ኩራት ይሰማል።
    አላማ ያለህ በማህተምህ የማትደራደር ለአማራ ህዝብ ነፃነት ቆርጠህ በመነሳትህ እነሆ ዛሬ ስንቱ የአማራ ወጣት ከጎንህ አሰልፈህ ትግሉን በመምራት ትገኛለህ። የአማራ ህዝብ የመጨረሻው መስዋትነት እየከፈለና እየታገለ ይገኛል ማንኛውንም አማራ ፋኖን በመደገፍ የበኩል ድርሻ እንዲወጣ እያረጋችሁት የህዝባችን የዘላለም ችግር የሆነውን ስርአት ማላቀቅ ያስፈልጋል።
    ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ አርጉት ሁሉም የሚታገለው ለአማራ ህዝብ ነፃነት ስለሆነ እግዚአብሔር አንድነቱን ይስጠን አማራን ከመታረድ ሴት እህቶቻችንን ከመደፈር ከመታገት የማውጣት ከፍተኛ የሆነ ሀላፊነት አለባችሁ !ከባርነት ነፃነት።
    ከጎንህ ተሰልፍው ለአማራ እናቶቻችን ለአማራ ሴቶች ለአማራ ህዝብ ነፃነት ለምትከፍሉት መስዋትነት እጅግ እናመሰግናል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    በርቱ ከጎናችሁ ነን
    ድል ለአማራ ህዝብ
    ድል ለፋኖ ጀግኖች 💪🏾💪🏾💪🏾

  • @NatamanAsmiro
    @NatamanAsmiro 22 часа назад

    እናመሰግናለን የኛ ጀግኖች🌷🌷🌷🌷

  • @AsSed-n4k
    @AsSed-n4k День назад +2

    ጠንክሩ ደሞቼ❤❤❤❤

  • @አባ_ቢሾይ
    @አባ_ቢሾይ 23 часа назад +2

    ደስ አለኝ ! ከጎናችሁ ነኝ። ኦሮሞ ነኝ ማርያምን ግን በተስፋ እየጠበኳችሁ ነው።

  • @gashawmelke7459
    @gashawmelke7459 23 часа назад

    እባካችሁ አንድ ሁኑልን እንደ አማራ አንድ ድርጅት መስርቱ እና ተንቀሳቀሱ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    ዘሜ ልበ ሙሉ የኔ ጀግና አምላከ ዳዊት ይቅደምላችሁ❤❤❤

  • @zewditudawit9247
    @zewditudawit9247 День назад +1

    እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይሁን በድል ይምራችሁ ያለምንም ጥርጥር አሸናፊዎቹ እናንተ ናችሁ ጀግኖቻችን 🎉

  • @DesalegnSisay-vu9dw
    @DesalegnSisay-vu9dw 17 часов назад

    አማራ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ

  • @TtEe-c5z
    @TtEe-c5z День назад +2

    BRAVO

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 День назад +2

    እግዚአብሄር ከናተጋር ይሁን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @andnet2094
    @andnet2094 День назад +1

    ትክክል! የያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ድንበሩ የኢትዮጵያ ድንበር ብቻ ነዉ::
    አማራ ድንበር የለዉም!!!ደንበሩ ኢትዮጵያ ናት::

  • @tesfayaumot1521
    @tesfayaumot1521 День назад +4

    TESFAYE CANADA FANO FANO DEL LFANO ❤❤❤❤❤❤

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 День назад +1

    እግዜአብሄር ከተገፍት ጋር ነዉና እርሱ አይለያችሁ፣

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 18 часов назад

    እግዝአብሐር🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ከናተጋይሁን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤ቸል ላማራ ህዝብ ይሁን ድል ለኖኖኖኖኖ ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b День назад

    እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን ቅደሥ ጊወርጊሥ ፈረሠኛወ ይርደችሁ አሜን አሜን አሜን!!!!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p 20 часов назад

    ድል ለጀግኖቻችን ❤❤

  • @Hikma-vw7yt
    @Hikma-vw7yt День назад

    አላህ ይጠብቃቹህ ዉድ ያአማራ ልጆች

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም

    የኔ ጀግና ሽአመት ንገስ
    ትለያላችሁጀግኖቻችን
    💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @barakiabebe
    @barakiabebe 18 часов назад

    ይህ፣ልጅ፣ስብእና፣እንዲት፣ደስ፣እንደሜለኝ።

  • @TameneMusie-x9i
    @TameneMusie-x9i День назад +1

    እውነት ነው

  • @FarceDrama-dv2co
    @FarceDrama-dv2co День назад +2

    እእግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የአማራ የጀግኖች ምሳሌዎች! 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🥰🥰🥰🥰🥰💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾 አማራ ያሸንፋል!

  • @veracity8968
    @veracity8968 23 часа назад

    አማራ ያሽንፈል❤❤❤❤

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 23 часа назад

    ፈጤሪ ይጠብቃቹ ጀግኖቻችን ❤❤❤❤

  • @user-nv9su8lm9b
    @user-nv9su8lm9b 19 часов назад

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ጦር ፋኖ
    💪💪💪

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu6624 День назад +1

    የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EnweyDegen
    @EnweyDegen 21 час назад

    ድልለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @መንበሩቻሌ
    @መንበሩቻሌ День назад

    ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ።ማንኛውም ኢትዮጵያ ዊ በፈለገው ቦታ የመኖር መብቱ በጀግኖች መስዋትነት ይረጋገጣል ።ፋኖ ኢትዮጵያዊነትን ያለብሰናል

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr День назад

    ፋኖ ይችላል❤❤❤❤❤

  • @danethiotube9552
    @danethiotube9552 День назад +1

    ፈጣሪ እናንተን ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋችሁ ሀገራችን በጠበጣችሁ ለስልጣን ብላችሁ አውሮች

  • @ኢትዮጵያዊነት
    @ኢትዮጵያዊነት 17 часов назад

    ጀግና ነህ አባቴ በርታልን

  • @Ahmed-r1w
    @Ahmed-r1w 22 часа назад

    ፋኖይችላል ድልለፋኖ

  • @FitsumAlemu-k1i
    @FitsumAlemu-k1i День назад +3

    አንበሳዬ የኔ ጀግና ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mese-un1kt
    @Mese-un1kt День назад +1

    አንበሳየ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤