afisho begubgnt lememtat be Ethiopia yemasizew birr ena yeayer tikat hisabun mawek felgalew demo teyze. nebret ena befitnet keleg gare viza magegnt yichalal age kesint gemro new pone no enfelgalen asredan.
@@afishow how much the transport payment will be from Canada to Israel? I want to live in Israel because the Canada weather is so bad and very depressing country 😢😢😢😢😢 hufffff I hate living in Canada
ኤፊዬ እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ አሪፍ ቆይታ ነበረ ሠላም ለሀገራችን ፈጣሪ በቃ ይበለን በእውነት በጣም ከባድ ነው የሀገር ሰላም ማጣት
በ ትዳር ለመምጣት ስለ ኢንተርቪው ምታውቀው ነገር ካለ ምን አይነት ጥያቄ ይጠየቃል
ሰላም እህቴ ከዩቱቤ ፕሮፋይል ዝቅ ብሎ ቴሌግራም አለ ፃፊልኝ የማቀዉን እነግርሽ አለሁ
ቴሌግራምክ እኮ አየሰራም
@ayaladis9351 00972538880503
4:48 @@afishow
በቅርቡ እኔ ኢንተርቪው ተደርጊያለው
ሰላምህ ይብዛ ወድማችን አሪፍ ቆይታ ነበር በል እኔን ውሰደኝ ለሰጥከን ሀሳብ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ያድለን በያልንበት 🇪🇹❤
እንዴት ነው አድራሻህን ማግኘት የሚቻለው ኤፍሻ
ልክነክ አኔም እስራኤል አገር ነበርኩ በጣም አወዳት አለዉ ከስወስት ልጆችቼ ወደ አትኦጵያ ተመለስኩ ስድስት አመት ሁነኛል አናም መምጣት አፈልጋለዉ ኛ አንድት ማረግ አለብኝ ባሌ እስራኤል ነው ያለው አና ወድሜ አማክረኝ በናትህ መፍትሄው ንገረኝ 🙏👍♥️
Selam new sis awereg
በትክክል
ላወራህ እፈልጋለሁ ወንድሜ!
ቴሌግራምህን ላገኘው አልቻልኩም
ኤፊ ሰላም ነው ጥሩ መረጃ ነው እና ባህላዊ መሳሪያ ተጫዋች ነኝ ሰውም ስለሌለኝና አካሄዱን ስለማላውቀው እንዴት ልትረዳኝ ትችላለህ ካስፈለገም ጨዋታዬን በቪድዮ ልልክልህ እችላለሁ
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራቺን ይሁን ኤፊ ሰላም ብያለሁ
ለዉትድርና በናትህ መምጣት እፈልጋለዉ አመቻችችልኝ
ውድድድድ ካደረከን ውሰደኝ😊
እናመሠግናለን ሥለመረጃህ
ኤፊየ ከጋበች ወጭ የምመጣበት መገድ ካለ በናትህ lnform አደረገኝ 🙏🙏
እህቴ ከሱ ነው ምትኖረው እንዴት መሔድ እችላለሁ????
እህቴ በርካታ አመታት ካልተገናኘ ሆናኛል አግዘኝ መሄድም እፈልጋለሁ አድርሻ ብትሰጥ
ወንድሜ እሰኪ ፍቃድህ ከሆነ በምን ላግኝህ እስራኤል ለመግባት እድሉ ነበረኝ ግን ሰለሀገሩም ስለአኗኗኑም ሰውም አላውቅም እባክህ አናግረኝ
እኔ እዛው እመጣለው ከዛን ብታግዘኝ ደስይለኛል
በፍፁም አይረዳሽም ኢትዮጶያዊ እኮ ነው ከዚህ የሚለፈልፈው ገንዘብ ለመስራት እንጂ አንቺን ከልቡ ለመረዳት አደለም
መሄድ የምፈልጊው ሀገር ብዬ ብጠየቅ እስራኤል ነው ❤
ከዱባይ ወደ እስራየል መሄድ ይቻላል ወይስ አይቻልም
ለጉብኝት መጥቸ መቅረት ይቻላል እንደትመኖሪ ፋቃድ ማገኝት ይቻላል በምን እናገኝሀለን ለመጥፋት
ስንት ብር ይፈጃል ለመምጣት😢
ኤፊ እኔ እስራኤል መሂድ አፈልጋለዉ
አይ በጣም ቆንጆ ነው
እኳን ደና መጣህ እኔ ዱባይ ነይ ያለው ለመምጣት እፈልጋለሁ
አምንሃለው ምክንያቱም የዋህና ስውን መርዳት የሚወድ ነፍስ እንዳለችህ ታስታውቃለህ
አንህ ነበር ማውጣት
ሰለም እኔ ግብፅ ነኝ ያለሁት እዴት መሞጣት እችላለው
እኳን ደና መጣክ
ኤፍ❤❤
ከይቅርታጋር ወንድሜ እኔያለውት ድባትዳርይነው እንዴትነው የሚቻለው
እግዚአብሔር ይመስገን ወንደማችን እንካ በሰላም መጣሁ እኔማ ከ እስራኤል ማፍቅር አለብኝ ቢውስደኝ ወይው እመዳም ቤት ያለን እንጥበስ መስል ለምን አተ አታጣብሰንም ፍቅር በደላላ እደ ጊኒ በርታ ሰላም ለ አገራችንን ይሁን ❤❤
ስልክህን ላክልኝ እና ላውራህ መጀምርበትን መንገድ ልትነግረኝ
ኤፊ ስልክህን ብትሠጠኝ ለስራኤል ፕሮሰስ ላማክርህ ነበር
wendmey yante selk laklng lmeta eysebuku new ebakhn
ኤፊ ወንድሜ ናማ ቪድወየን ሼርትልኝ 😢😢
ሰላምህ ይብዛልኝ ኤፊዬ ከጠበሳውስ 60ሺ ከፍዬ ብመጣ ይሻላል 😂😂
እንዴት ነው በ60ሺ ብር መሄድ እሚቻለው
ኤፊ ልመጣ ነዉ imo አዉራኝ እፈልጋለዉ
❤❤❤ቅንነትህን ወድጀዋለሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
እረ በናት እኔ በጣም ነው የምፈልገው ከቻልክ ተባበረኘ👍 እኛ ኢትዮጵያን ስንትባበር ዋዉ ነን
afi erdagn mewxate eflgalw ena men yakl bir yefjal eski erdagn
ሰላም ወንድሜ እኔ ጆርዳን ነው ያለሁት እና ብዙ ልጆች ከዚ ይወጣሉ ቅርብ ስለሆነ ግን መውጣት እፈልጋለሁ ብትተባበረኝ ደስ ይለኝ ነበር
Be gubegnet kemetan behuwala yesira fekad lemagegnet process enedeat newo bro
ትክክል ነህ ወንድሜ እኔም ለመጠ ነበር ❤❤
🙏🙏🙏🙏
የግድ ሀይማኖታችች መቀየር አለብን ማለት ????
ግዴታ አይደለም
አመሰግናለው ስለምክርህ
አረ እስክትመለስ የምታሳዛው ብር አለ ትራንስፖርት ብቻ አይድለም የሚከፈል በአስጎብኝ ድርጅት ሲመጣ
ኤፈ በናት ለእስራኤል ቅርብ ነኝ በተለይ እላት ቅርብ ናት እንዴት ነው መግባት የሚችለው
እህቴ ነይ እቀበልሽ አለሁ
@@afishow እሺ አመሰግናለው ወንድሜ ግን አሁን አይቻልም አሉኝ ጦርነት ስላለህ እኔ ካለሁበት እስከ እስራኤል በመኪና የሚወስዱ ሰዎች አሉ
@KeyaMedia-yu1ob አወ አሁን ጦርነት አለ ሰላም አይደለም ሰላም ሲሆን አዋሪኝ ከስራኤል ክልል ከገባሽ እኔ አለሁ እተባበርሽ አለሁ
እዳላገኝ
ኤፊ ማርያምን በጣም እፈልግሀለው😢
ወንድሜ የቆየ መልክት በሆንም እኔ መሄድ እፈልጋለሁ
ነይልን ወይም ናልን
መንገዱን አሳየኝ ወንድሜ
በጉብኝ እመጣለሁ👏 በቃ ኤፊ አደራ🙈
ፍቅረኛዬ እስራኤላዊ ነው እዚያ ሆኖ ጋብቻውን ጨርሶ መውሰድ ይችላል እባክህ ኤፍዬ ጨርስልኝ
እፊየ በቤተክርስቲያን እማ ከ50አመትበታች አይችልምአሉን
ደግ ሰው ነህ እናመሰግናለን
Selem leta yew Afisho ine memiteti ifeligelw bewnti kuminegar keona siliki siteny lewreki betam arif asebi new berita arif asebi new ❤❤
የኔወድም ተባረክልን ከድባይ መሄድ ይቻላል
ሰላም እህቴ ከዱባይ እንኳን መረጃዉ የለኚም እስኪ ከሱ አካባቢ አስጎብኚዎች ካሉ አጠያይቂ
እሺ አመሠግናለሁ ስለምትሰጠን መረጃ በጣም ነው ደስይላል ተባረክልን
🙋💃እኔ ወሰድ😷አረብ ሀጋር ሰለቺቶኛል
ወደ ጉዳዩ ግባ ይ
እግዚአብሔር ይስጥክ መልካም ሰው ነክ ሌላ የ መሀበራዊ መጠቀሚያ መንገድ ካለክ እባክህ account ላክልኝ ወንድሜ❤❤
የዩቱቤ ባዮ ላይ Telegram አለ ሀይ በይኝ
መሄድ እፈልጋለሁ በእናትህ
ወንድሜ ሆይ 🎉❤
የኔ ው ማር❤❤በርታ
እባክህ አንተ ያለፍከሁን እያስታወስክ በናትህ ሰልኬን ለሰጥህ ና አውራኝ እባከህ እረደኝ ለመሰራት እፈልጋለሁ አረብ ሀገረ ነኝ ያለሁት
@@meryMery-s4w ሜሪየ ሰላም የኔ እህት እንኳን ለሀገራችን አዲሷ አመት ደረሰሽ እኔ ወደ እስራኤል የገባሁት አግብቸ ነዉ አግብተሽ የመምጣቱን እድል ካገኜሽ በጣም ጥሩ ነዉ ምንም ሳትከፍይ በነፃ ትመጫለሽ
ሰላም ነው ወድሜ እኔ መተዋውቅ አልቻልበትም ከቻልክ ሌላ ዘዴ ካገኝህ ሞክርልኝ
Wey enkun beselam methylene iseral wodemachen
Emetalee begubignit tebikegn gin legubignit bemanegnawum seat echilalew
❤❤❤❤
ወንድሜ እባክህ ጥቂት ብር አለችኝ ፣እርዳኝ ደቡብ አፍሪካ ነበርኩ ግን ተዘርፌ ፣ ከሞት ተርፌ አገሬ ገብቻለሁ ፣ ኤፍሾ ፣ እባክህ በክርስቶስ እርዳኝ
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ስልክሀነ ወንድሜ
እውነት ነው ሀገሬ እንደ እስራኤል ትሆን ዘንድ ና እግዚአብሔር ምህረት ያደርግ ዘንድ እንፀልይ ።
ጉብኝት የሚቻለው ከ40አመት በላይ ነው
እረ በናትህ ለ ውትድርና ብመጣ ምኞቴ ነው
የሆነ የ ሀብታም or የ ጦር አዝ
Emirati endetinew migration michilawu
ሀይ ሰላም ሰላም እንዴት ነህ ይህ ፖስት ከተፖሰተ ቆይቷል የምፅፍልህ እንዳየሁት ነው ቤተሰብም ሀኘሀለሁ እናም የስራኤል ውስጥ እህት እና ወንድም አሉኝ በልጅነታቸው ስለሔዱ በደንብ ከስሜተ አልተግባነም እናም እባክህነ የገነትን መንገድ አሳየኝ ኮንታክታቸው አለኝ አልፎ አልፎ
ያግዙኛል 🤔
ሰላም አበባዉ ወንድሜ ኮንታክታቸዉ ካለህ እያገዙህ ከሆነ ወደዚህ አገር እንድትመጣ ፕሮሰስ እንዲጄምሩልህ አታወራቸዉም
@@afishow ለክ ብለሀል ግን ብብዙም መረጃ የለንም አሉኝ አንተ መረጃ ፈልግ እና አናግረን እናገዝህ አለን አሉኝ ነገሩ እንዲህ ነው
እነሱ በእናታቸው ቤተ እስራኤል ናቸው በአባት ብቻ ነው የምንገናኝ ከነሱ ጋ ሊወስዱኝ የሚችሉበትን መንገድ እባክህን ተቸገርልኝ
ሰርግ የልጂ ልደት ባላቸዉ ጊዜ ወንድማችን ከፕሮግራሙ እንዲገኝ እንፈልጋለን ብለዉ የዚህ አገር ኢምባሲ ወይም በዚህ አገር ቋንቋ ምስራዳፒን ይባላል እዚህ መስሪያቤት ሂደዉ አስፈቅደዉ ቪዛ መላክ ይችላሉ ከዛ ከመጣህ በሗላ ጠበቃ ይዘህ ትቀራለህ
@@afishow በጣም አመሰግናለሁ ደገሞ እኮ ወንድሜ እራሱ ጠበቃ ነው፣ ብቻ ተስፋ እንዳልቆርጥ አድርገህኛል ሰላምህን ያብዛው 🙏🙏🙏
Ara arifi negeri nigerani is kind euneti ene ahuni qiribinati yalobeti
በመን ላገኝክ
Selkhne lkelghe
አጣብሰኛ ኤፍሾየ
❤❤❤ተቀበለኝ ለመጣ ነበር😢😢😢😢
inem wudididdiii new yemaaregih❤❤❤❤😂😂
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚❤️❤️❤️👏👏🙏🏿🙏🏿
afisho begubgnt lememtat be Ethiopia yemasizew birr ena yeayer tikat hisabun mawek felgalew demo teyze. nebret ena befitnet keleg gare viza magegnt yichalal age kesint gemro new pone no enfelgalen asredan.
Rip fiqer 😢😢😢😢
እር ኤፊ እኔ ዉሰደኝ ባይሆን ስርቼ እከፍላለሁ😅
አረ ቀላስከፍልሽም መልካምየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@@afishow እሺ በቃ አስብበት😁
@@afishow how much the transport payment will be from Canada to Israel? I want to live in Israel because the Canada weather is so bad and very depressing country 😢😢😢😢😢 hufffff I hate living in Canada
ስልክህ የታል
ye chikochun slk laklna
ፈልጌህ ነበር ኤፌ
የአባቴ አባት እስራኤላዊ ነው ግን ኢትዮጵያ ነው የተወለደው አባቴ እና የአባቱን ስም አያቅም
እስራኤል ሀገሩን አስጎበኘን
😂😂😂
ገዘብ እማያስከፍለው
በጣም ጥሩ ብለዋል
እማማ ዝናሽ
Tikikil
Be maryam wsedegn 🥹🙏
be bate crstian gubegnt meticha metifat felgalew gen yante erdata yasfelgegnal
@@WeyintuGebermaryam ነይ ና አስሾልክሽ አለሁ ጣጣ የለዉም
እውንት ነው
እድለኛ ንህ
መታደል ነው እዛ ሐገር መኖርክ
Aye afi enie degmo min adis neger letengren new bey
Wondmie mamatat betam efelg neber
Pellets your nbere
😂😂😂😂ሹልክ ሹልክ አርገህ ተስጠፈሀኝ አሁን እመጣለሁ
ነይ አስጠፋሽ አለሁ
😂😂😂😂
ቀልድ
እስኪ አንተ ውሰድ እና እህትህ አድርገኝ እ
ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን እህቴናት ካልኩ እሺ አይሉም ኢባሲወች
እስራኤል ኢየሱስን ትወዳላች ዎይ? ንጉሷን ታፈቅራለች ዎይ?
ምነው እድሉን ባገኚን